Professional Documents
Culture Documents
Student Affairs Director Office: Wollo University Kombolcha Institute of Technology
Student Affairs Director Office: Wollo University Kombolcha Institute of Technology
Student Affairs Director Office: Wollo University Kombolcha Institute of Technology
ቁጥር /Ref.no/reg-1603/2015E.c
ቀን /Date/13/09/2015E.c
ኮምቦልቻ
በግቢያችን በወሎ ዩኒቨርሲቲ በ ቀን 21/08/2015 ዓ.ም ቅዳሜ ከ ለሊቱ 7፡12 ሰአት ላይ በተከሰተዉ የግቢዉ ተማሪዎች
ባነሱት ፀብ ምክንያት የግቢያችን የሁለተኛ አመት በ (KIOT) ዲፓርትመንት የ ሜካትሮኒክስ ተማሪ የሆነዉ እና የተማሪዎች ምክትል
ፕሬዝደንት የሆነዉ ተማሪ ያሬድ አንተነህ የመ/ቁ (2546/13) ከ ላይብረሪ ወደ መኚታ ክፍሉ በመሄድ ላይ ሳለ በድንገተኛ በደረሰበት
የማሪዎች ድብደባ ምክንት በሰአቱ ክፉኛ በመጎዳቱ በዩኒቨርሲቲዉ የህክምና አርዳታ ሊደረግለት ስላልቻለ ንብረትነቱ የዩኒቨርሲቲዉ
በሆነ መኪና ወደ ኮምቦልቻ ጀነራል ሆስፒታል ተወስዶ የህክምና አርዳታ እንዲያገኝ ተደርጉል፡፡
ይህ ጥቃት ሲደርስም በቦታዉ የነበሩት የወሎ ዩኒቨርሲቲ የተማሪ ፖሊሶች ቃላቸዉን ሰተዋል፡፡
ግልባጭ//
ለ ሬጂስትራር
ለ ወሎ ዩኒቨርሲቲ የተማሪ ፖሊስ
ለ ደቡብ ወሎ ዞን የሁለተኛ ፖሊስ መምሪያ
ለ ያሬድ አንተነህ
ወሎ ዩኒቨርሲቲ