Download as pdf or txt
Download as pdf or txt
You are on page 1of 2

የሠርግ የጥሪ

ስለዚህ አንድ ሥጋ ናቸው እንጂ ወደ ፊት ኹለት አይደሉም።

እግዚአብሔር ያጣመረውን እንግዲህ ሰው አይለየው።

ማቴ19፥6

ለ..........................................................................

የማክበር ሠላምታችንን እያቀረብን የልጃችን የዲ/ን አስፋው አበበ እና የወ/ሪት ቀለም ሰለሞን የሰርግ ስነ-ስርዓት

የሚፈፀመው ሰኞ ሚያዝያ 28/2016 ዓ.ም ነው። እርሶዎም በመኖሪያ ቤታችን ከቀኑ 6:00 ከ...................................ጋር

በመገኘት የደስታችን ተካፋይ ትሆኑ ዘንድ በአክብሮት ጠርተነዎታል።

ጠሪዎች

አቶ አበበ ላቀው እና ወ/ሮ ወሰኔ ገብሬ አድራሻ

ከላፍቶ ሌንጫ ቅ/ገ/ቤ/ክርስቲያን

በስተ ምዕራብ 2 ኪሎ ሜትር ዝቅ ብሎ

ስልክ ቁጥር 09 37719204/090906001066

You might also like