Download as doc, pdf, or txt
Download as doc, pdf, or txt
You are on page 1of 2

በፌደራል ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ኢንስቲቲዩት ተማሪዎች የሚሞላ

የዳሰሳ ጥናት መጠይቅ

ሀ. በተሰጠዉ ክፍት ቦታ ላይ መልስዎን ይፃፉ፡፡

1. ፆታ ______________________________

2. ዕድሜ ____________________________

ለ. ከዚህ በታች ባለዉ ሰንጠለዥ ዉስጥ ያሉት 10 ጥያቄዎች ስለራሳችሁ ያለችሁን ስሜት እንድትገልጹ

የሚጠይቁ ናቸዉ፡፡ ለእያንዳንዱ ጥያቄ አራት አማራጮች የተሰጡ ሲሆን፥ ከተሰጡት አማራጮች የርስዎን

ስሜትከ ሚገልጸዉ አማራጭ ስር ያለዉን ቁጥር በመክበብ ይመልሱ፡፡

ተ. መመዘኛ በጣም አልስማማም እስማማለሁ በጣም


ቁ አልስማማም እስማማለሁ

1 በአጠቃላይ በራሴ እረካለሁ፡፡ 1 2 3 4

2 አንዳንድ ጊዜ ዋጋቢስ እንደሆንኩ ይሰማኛል፡፡ 1 2 3 4

3 በርካታ ጥሩ ጎኖች እንዳሉኝ ይሰማኛል፡፡ 1 2 3 4

4 እንደአብዛኛዉ ሰዉ ነገሮችን ጥሩ አድርጌ


1 2 3 4
መስራት እችላለሁ፡፡

5 ብዙ ልኮራበት የሚያስችል ነገር እንደሌለኝ


1 2 3 4
ይሰማኛል፡፡
6 አንዳንድ ጊዜ ጠቃሚ እንዳልሆንኩ
1 2 3 4
እርግጠኝነት ይሰማኛል፡፡

7 ቢያንስ እንደማንኛዉም ሰዉ እኩል ጠቃሚ


1 2 3 4
እንደሆንኩ ይሰማኛል፡፡

8 ለራሴ ከፍ ያለ ክብር ቢኖረኝ እመኛለሁ፡፡ 1 2 3 4

9 በአጠቃላይ ወደ ውድቀት የማመራ መስሎ


1 2 3 4
ይሰማኛል፡፡
10 ለራሴ አዎንታዊ የሆነ አመለካከት አለኝ፡፡ 1 2 3 4

You might also like