Professional Documents
Culture Documents
Cash Base Agreement Paper New 100%
Cash Base Agreement Paper New 100%
Web: www.unicportal.com.et
ቀን-------------------
የጉዳት ካሣ ክፍያ ስምምነት/Cash Settlement Agreement Form
እኔ ስሜ ከዚህ በታች የተገለጸው የሕብረት ኢንሹራንስ አማ ደንበኛ ስሆን በሞተር መድን ዋስትና ሽፋን የተሰጠውና
ዝርዝሩ እንደሚከተለው የቀረበው ተሸከርካሪ፡-
የሰሌዳ ቁጥር፡........................................................
የውል ቁጥር፡.........................................................
የመድን ሽፋን ዓይነት፡..........................................
የአደጋው ቀን፡.......................................................
የካሣ ማህደር ቁጥር፡..............................................
በደረሰብኝ የተሸከርካሪ ጉዳት የጉዳት መጠኑ በባለሙያ ታይቶና ተወስኖ የመድን ዋስትና መርህና አሰራርን
መሰረት ባደረገ መልኩ አጠቃላይ የጉዳት ካሣ ክፍያ ብር........................
(ብር……….............................................................................)በጥሬ ገንዘብ (Cash) ከሕብረት
ኢንሹራንስ አማ ለመቀበል እና ተሽከርካሪውንም በራሴ ሙሉ ኃላፊነት ወስጄ ለማስጠገን ተስማምቻለሁ፡፡