Download as doc, pdf, or txt
Download as doc, pdf, or txt
You are on page 1of 4

#25_ሕይወት_ቀያሪ_አባባሎች

1. አንተ ጠንክረህ በዝምታ ስትሰራ ፣ ስኬትህ ጮኾ ይናገራል፡፡

#ፍራንክ_ኦሽን

2. በሕይወትህ ከዚህ በፊት ያልነበረህ አዲስ ነገር ለማግኘት ከፈለክ፣ አዲስ ሰርተኸው የማታውቀው ስራ ለመስራት
መፍቀድ ይኖርብሀል ፡፡

#ቶማስ_ጄፈርሰን

3. ትክክለኛ ሕይወት የሚጀምረው የምቾት ቀጠና ሲያልቅ ነው ፡፡

#ዶናልድ

4. አንተን ሁለት ነገሮች ይገልፁሀል ፡፡ የመጀመሪያው ምንም የሌለህ ጊዜ የምታሳየው ትዕግስት ሲሆን ሁለተኛው ሁሉም
ሲሟላልህ የምታሳየው ጠባይ ነው ፡፡

#ኢማም_አሊ

5. በምድር ላይ ትልቁ አስደሳች ነገር ሰዎች አትችልም ያሉህን ሰርተህ ማሳየትህ ነው ፡፡

#ዋልተር_ባግሆት

6. ወንዝ ድንጋይ ቦርቡሮ የሚገባው ሀይለኛ ስለሆነ ሳይሆን ያለማቋረጥ ስለሚፈስ ነው ፡፡

#ጂም_ዋትኪንስ

7. ህልምህን ለመፈፀም ብዙ ጊዜ በመውሰዱ ተስፋ አትቁረጥ ምክንያቱም ጊዜ ስለሚበር አርቀህ ያየኸው ህልም
በፍጥነት መፈፀሙ አይቀርም ፡፡

#አርል_ኒተንጋል

8. ሰዎች በምታቅደው እቅድ ካልሳቁ ወይም ካልተገረሙ እቅድህ ትንሽ ነው ማለት ነው ፡፡


#አዚም_ፕሪሚጂ

9. ለመጀመር ትልቅ መሆን አይጠበቅብህም ነገር ግን ትልቅ ለመሆን መጀመር አለብህ ፡፡

#ዚግ_ዚግላር

10. ደስተኛ የሆነ ሕይወት ለመኖር ከፈለክ ከሁኔታና ከሰዎች ጋር ሳይሆን ከአላማና እቅድህ ጋር ተጣበቅ ፡፡

#አልበርት_አንስታይን

11. አንተ የምርጫህ ውጤት እንጂ በአንተ ላይ የሚደርሱት ነገሮች ውጤት አይደለህም ፡፡

#ካርል_ጉስታቭ

12. ባለትላልቅ አእምሮ ሰዎች በሃሳብ ላይ ይወያያሉ ፣ መካከለኞች በ ድርጊት / ሁኔታዎች ላይ ይወያያሉ ባለትናንሾች
ቁጭ ብለው ሰው ያማሉ ፡፡

#ሪያኖር_ሮዝቪልት

13. እስካልቆምክ ድረስ በምንም ዝግታ ብትጓዝ መድረስህ አይቀርም ፡፡

#ኮንፊሺየስ

14. ችሎታ ያለው ሰው ምንም ስራ እስካልሰራ ድረስ ችሎታ በሌለው ጠንካራ ሰራተኛ ይበለጣል ፡፡

#ቲም_ኖትኪ

15. ከውድቀት ይልቅ ጥርጣሬ የነገ ህልምን ይገላል ፡፡

#ሱዚ_ካስም

16. እውቀት ብቻ አይበቃም ተግባራዊ ካልተደረገ በስተቀር ፣ ፍቃደኛነት ብቻ አይበቃም ካልተሰራ በስተቀር ፡፡

#ብሩስ_ሊ
17. የዛሬ አመት በዚህ ሰአት ምናለ ምናለ ከአመት በፊት በጀመርኩ የምትላቸው ብዙ ነገሮች ይኖራሉ፡፡

#ካረን_ላንብ

18. ጀማሪዎቹ ለመስራት ከሞከሩት ጊዜ በላይ አለቃቸው ብዙ ጊዜ ወድቋል ፡፡

#ስቴፈን_ማክክሬን

19.ብዙ ጊዜ ላለመስራት የምትተዋቸው ስራዎች በውስጣቸው ብዙ እድልን የያዙ ናቸው ፡፡

#ሮቢን_ሻርማ

21. መተንፈስ እንደምትፈልግ ያህል ለስኬታማ ሕይወት ጥልቅ ፍላጎት ካለህ ይሳካልሀል ፡፡

#ኤሪክ_ቶማስ

22. ፊትህን ወደ ፀሀይ ስታዞር ጥላህ ከኀላህ ይወድቃል ፡፡

#የማዎሪ_አባባል

23. 99% የሚሆኑ ሰዎች ሀሳብህን ከተጠራጠሩህ ፣ እጅጉን ስተሀል አልያም ታሪክ ልትሰራ ነው ፡፡

#ስኮት_ቤልስካይ

24. ፈፅሞ አትድከም ምክንያቱም አሁን እጅግ ከባድ የሆነብህ ስራ ከጥቂት ጊዜያት በኀላ ለሌላ ስራ መሟሟቂያ ይሆናል
፡፡

#ያልታወቀ_ሰው

25. ሕይወት ልክ እንደ ካሜራ ነች ፡፡ የምትፈልገውና ጠቃሚ ነገር ላይ ስታተኩር ሌሎቹ የማያስፈልጉት እየደበዘዙ
ይሄዳሉ ፡፡
ራስን መለወጥ

t.me/changeitwow

ልምዶቻችን ለእኛ ወሳኝ ናቸው...

እኛ ራሳችንን የምናይበት መንገድ... ለሰዎች ያለን ቦታ እና ህይወታችንን ይቀይራል በጥሩ ሆነ በመጥፎ... ስለዚህ እነዚህ
እኛን እያጠፉ ያሉ ዕይታዎች እናስተካክል... በዚህ ልክ ገብተው የእርሶንም አሳብ ያካፍሉን!

https://youtu.be/eAQ6zHnEFVo

ብቻልህ እኝህን ከስራ ተጠቃሽ ባህረ/ባህርያታ / ያላቼውን ሰዎች ከመሪዳት ተቆጠብ ❗

◀▶ 1,ስለ ራሳቸው /ስለግላቸው/ብቻ ትኩረት የምሰጡ ( live in self-deception ).

▶▶ 2,በአስተሳሰብ ዝቅተኛ የሆኑ ( mentally lazy ).

◀▶ 3, ውድቀቻቸውን/ስህተታቸውን /የማይቀበሉ ( who never dameite their faults)

◀▶4, አደራ/ምስጥ /ጠባቂ ያልሆኑ ሰዎችን (Those with rigid mindsty

◀▶ 5,ክፋትን ብቻ ሁለም የምያስቡ ( pessimistic individual ).

You might also like