4 5967722066969889494

You might also like

Download as docx, pdf, or txt
Download as docx, pdf, or txt
You are on page 1of 25

ለሁሉም አዲስ ገቢ የመጀመሪያ አመት ሙስሊም የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች በሙሉ‼️

===============================================

«የሚቀበሏቸው የነባር ሙስሊም ተማሪዎች አድራሻ፣ የመግቢያ ቀንና የዩኒቨርስቲውን ድረ ገጽ


ያካተተ መረጃ ነው።»

«ይህንን መረጃ ለሁሉም እንዲደርስ ሼር በማድረግ እንተባበር።»

«የሚሸኝ ወላጅ የሌላቸው የቲም ተማሪዎች "ማን ሊቀበለን ነው?" ብለው እንዳይጨነቁ፣
እናትና አባትም "ልጄ እንደት ሊሆነው ነው? ማን ሊቀበለው? እርሷስ?!" ብለው እንዳያስቡ፤

እንደ እህት እንደ ወንድም ሁነው የሚቀበሏቸውንና ሃገሩንም የሚያለማምዷቸውን ጠንካራ


የሆኑ ሙስሊም ተማሪዎች አድራሻ እንደሚከተለው ተቀምጧል።»

✍ በ 2013 E.C ወይም በ 2021/22 G.C የትምህርት ዘመን ወደ ዩኒቨርስቲ የተመደባችሁ


አዲስ የመጀመሪያ አመት የቅድመ ምረቃ (Fresh Undergraduate) ተማሪዎች፤

በቅድሚያ ከበርካታ ውጣ ውረዶች በኋላ "እንኳን አላህ ለዚህ አበቃችሁ!" እያልኩ


በመቀጠልም የሚከተሉትን ስልክ ቁጥሮች በመጠቀም በተመደባችሁበት ግቢ ውስጥ
የሚቀበሏችሁን የዩኒቨርስቲው ጀመዓህ ልጆች ማግኘት ትችላላችሁ።

//..............................//

1️⃣. አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ፦

==================

1.1) 6 ኪሎ ካምፓስ (ዋናው ግቢ)፦


~~~~~~~~~~~~

ዐብዱ-ን'ናስር ታጁ: 09 29 46 12 99

1.2) 4 ኪሎ ካምፓስ ፦

~~~~

ፈይሰል አሕመድ፡ 0941785564

1.3) ሰፈረ ሰላም (ጤና ሳይንስ)፦

------------------

ዐብዱ-ል-ዓዚዝ: 0933719153

ዐብዱ ሽኩር ያሲን: 0945902590

✔ የግቢው ሙስሊም ጀመዓ ይፋዊ (Official) የቴሌግራም ቻነል፡

https://t.me/AAUmuslimstudentsunion

የቴሌግራም ግሩፕ፡ https://t.me/AAUMuslimStudentsUnionGroup

✔ የተጠራችሁት ለሰኔ 19-20, 2013 E.C ዛሬ ቅዳሜና ነገ እሁድ ነው።


✔ በተጠቀሱት ቀናት ከአዲስ አበባ ውጪ ለሚመጡት ተማሪዎች በመርካቶ አውቶብስ ተራ፣
በላምበረት፣ በአቃቂ እና በአስኮ የመኪና መናኸሪያዎች በመገኘት ዩኒቨርስቲው የትራንስፖርት
አገልግሎት ያቀርባል፡፡

✔ ለተጨማሪ መረጃ የዩኒቨርስቲን ድረገጽ https://portal.aau.edu.et/ ወይም


www.aau.edu.et ማየት ይቻላል።

2️⃣. ወልዲያ ዩኒቨርስቲ:-

===============

➊ ሐሰን ዳውድ: 0942218404/ 0936816333

➋ ጀማል ሙሐመድ: 094 8879372

➌ ዐብዲ አወል: 0949358605

➍ ሙሐባ ኑሩ: 0973837999

የተጠራችሁት ከሰኔ 29-30, 2013 E.C ነው።

3️⃣. ሐዋሳ ዩኒቨርስቲ:-

~~~~~

ዋና ግቢ፦
1, ከረሙ ሰዒድ: 09 55 33 50 88

2, ሐምዱ አንፋሮ: 094 309 3224

3, ሙሐመድ አማን: 091 919 9907

4, አቡበከር አሕመድ: 0912162550

አዋዳ ግቢ:

ዐብደ ሺኩር ክንዱ: 0954785671

የተጠራችሁት ለሰኔ 21 እና 22, 2013 E.C ነው።

ድረ ገጽ፦ www.hu.edu.et

4️⃣.አዲስ አበባ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ ፦

_____

ሙሐመድ ፡ 09 14 46 72 82

የተጠራችሁት ሰኔ 24 እና 25, 2013 E.C ነው።

5️⃣.አዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨስርቲ.

______
①) ኒዛሙዲን ውሂብ: 0947728895

②) ሰላሓዲን ዲንሰፋ: 0933303700

③) ሙፊድ ሲራጅ: 0917206462

④) ዐብዱ-ል-ሐሚድ መህዲ: 0923166349

⑤) ሸምሰዲን ሰይፈዲን: 0948400745

⑥) አሚር ፈንታው: 0922158093

⑦) አሚር ሰይድ: 0962752662

የተጠራችሁት ሰኔ 24 እና 25, 2013 E.C ነው።

ድረ ገጽ፦ www.astu.edu.et

6️⃣.አምቦ ዩኒቨርስቲ:

√ ዐብዱ-ር'ረዛቅ ሙሐመድ (ለአማርኛ ተናጋሪዎች): 0983805613

√ ዋናው ግቢ (Social science)

ሰይፉ: 0949003131

√ ሃጫሉ ሁንደሳ ካምፓስ (Natural science)

ሳዳም: (ለኦሮምኛ ተናጋሪዎች): 0947741432

ሙባረክ: 0921714327

ያሲን: 0912601673
የተጠራችሁት ሰኔ 24 እና 25, 2013 E.C ነው።

ድረ ገጽ፦ www.ambou.edu.et

7️⃣. አርባ ምንጭ ዩኒቨርስቲ:

____

✔ Main ካምፓስ ፦

①) 09 38 39 82 48: ኣደም መካሻ

②) 09 83 36 82 23: ሙሐመድ ጃቢር

③) 09 73 17 45 66: ዑመር ዐብደ-ል'ሏህ

✔ ጫሞ ካምፓስ (Social, FBE, Others)፦

09 30 82 28 90: አቡበከር

09 29 38 74 93: ሙሐመድ

093 521 93 20 ዐብዱ-ል-ዓዚዝ

✔ ነጭ ሳር ካምፓስ (Health)፦

0917 79 83 77: ዐብዱ-ር'ረሕማን

09 3 8 33 16 16: ሚዕራጅ

✔ አባያ ካምፓስ (Natural Science & Computational):-


09 55 45 21 80: ዐብዱ-ል-ከሪም

✔ ኩልፎ ካምፓስ (Agriculture):-

09 38 36 36 05: ሙሐመድ

09 72 40 28 03: ኢማም

✔ ሰውላ ካምፓስ፦

09 34 18 9265: ሰዒድ

የምትጠሩበትን ቀን በተመለከተ ከሰኔ 21, 2013 E.C በኋላ አሳውቃለሁ ብሏል።

ድረ ገጽ፦ www.amu.edu.et

**

8️⃣.ደብረ ብርሀን ዩኒቨርስቲ:

____

ኸድር ወሰለም: 09 22 58 07 25

መህዲ ሐሰን: 09 36 90 29 48

የተጠራችሁት ከሰኔ 26 - 30, 2013 E.C ነው።

ድረ ገጽ፦ www.dbu.edu.et

_
9️⃣ ጅማ ዩኒቨርስቲ:

____

√ ዋና ግቢ: +251926126723

√ ግብርና እና ቬተርናሪ: +251930474983

√ ቢዝነስና ኢኮኖሚክስ: +251916258940

√ የቴክኖሎጂ ኢንስትቲዩት: +251910770081

የተጠራችሁት ሰኔ 24 እና 25, 2013 E.C ነው።

1️⃣ 0️⃣ . ባህርዳር ዩኒቨርስቲ:


1️⃣0️⃣

____

1,ፔዳ ካምፓስ፦

√ ሱለይማን ጌጤ: 0973059768

√ ሸምሱ ሙሐመድ: 0922149789

√ አስራር አረጋ: 0934289400

√ ዑመር አሕመድ: 0924473142

2, ዘንዘልማ ካምፓስ፦

√ ሙሐመድ ጎበዜ: 0963683393

√ ሙሐመድ ሑሴን: 0931837120


√ ዩሱፍ: 0935904849

√ ዐብደ-ል'ሏህ: 0989876030

3, ይባብ ካምፓስ፦

√ ሙሐባ ያሲን: 0924790878

√ ነስረዲን ሰዒድ: 0924159120

4, ግሽ አባይ ካምፓስ፦

√ ኻሊድ አሕመድ: 0941343543

√ ጅብሪል፡ 0934575080

የተጠራችሁት ሰኔ 22 እና 23, 2013 E.C ነው።))

ድረ ገጽ፦ www.bdu.edu.et

1️⃣ 1️⃣ .. ድሬዳዋ ዩኒቨርስቲ:


1️⃣1️⃣

√ ሰይፈዲን ያሲን፦ 0912662743

√ ሙሐመድ ፋሩቅ ዓሊ፦ 0933463318

√ ዐብዱ-ር'ረዛቅ አማን፦ 0924844153

√ ጃዕፈር ጂሩ፦ 0917314136


የተጠራችሁት ከሰኔ 27-30, 2013 E.C ነው።

ድረ ገጽ፦ www.ddu.edu.et

1️⃣ 2️⃣ . ወሎ ዩኒቨርስቲ:


1️⃣2️⃣

√ ደሴ ካምፓስ ፦

ሳዳም ሙሐመድ: 09 35 06 17 15

ሐሚድ አወል: 0909436560

√ ኮምቦልቻ (KIOT)፦

①) ሙሐመድ አሕመድ: 0921181616

②) ኻሊድ አሕመድ: 0905039028

③) ዩሱፍ ኑረዲን: 0930878783

④) ኸዲር: 091 946 7486

የተጠራችሁት ሰኔ 28 እና 29, 2013 E.C ነው።

ድረ ገጽ፦ www.wou.edu.et

1️⃣ 3️⃣ . ሰመራ ዩኒቨርስቲ:


1️⃣3️⃣

_
ሙሐመድ ሰዒድ ፡ 0925887118

ኢስማዒል ይማም፡ 0928383458

አሕመድ ፡ 0910989349

የተጠራችሁት ሰኔ 26 እና 27, 2013 E.C ነው።

ድረ ገጽ፦ www.su.edu.et

1️⃣ 4️⃣ . ሚዛን ቴፒ ዩኒቨርስቲ:


1️⃣4️⃣

√ አማን ካምፓስ (ጤና ግቢ)

ሰዒድ ሙስጦፋ: 0995473737

√ ሚዛን ካምፓስ (ሶሻል)

አሕመዲን ሑሴን: 0961374849

√ቴፒ ካምፓስ (ኢንጂነሪንግ &ቴክኖሎጂ)

ኢብራሂም ታደሰ: 0929462126

ኢብራሂም ዓሊ: +251902205738

ኸድር ሙሐመድ: 0920648354

መግቢያ ቀን በቅርቡ ቶሎ አሳውቃለሁ ብሏል!


ድረ ገጽ፦ www.mtu.edu.et

1️⃣ 5️⃣ . ዲላ ዩኒቨርስቲ:


1️⃣5️⃣

√ ኦዳያ ካምፓስ፦

ኸይሬ ሸረፋ: +251934758041

ሷሊሕ: +251 92 365 8180

አሚር ሙሐመድ: +251929459057

ዐብዱ-ር-ረሺድ አሕመድ: 09 19 28 12 94

የተጠራችሁት ሰኔ 29 እና 30, 2013 E.C ነው።

ድረ ገጽ፦ www.du.edu.et

1️⃣ 6️⃣ . መቱ ዩኒቨርስቲ:


1️⃣6️⃣

√ ፉኣድ ሑሴን: 0986458062

(የሴቶችን በውስጥ!)

የተጠራችሁት ሰኔ 28 እና 29, 2013 E.C ነው።


ድረ ገጽ፦ www.mtu.edu.et

1️⃣ 7️⃣ . ቡሌ ሆራ ዩኒቨርስቲ:


1️⃣7️⃣

__

በድሩ ፡ 0937237342

ሱለይማን ፡ 0926072029

የተጠራችሁት ሰኔ 28 እና 29, 2013 E.C ነው።

ድረ ገጽ፦ www.bhu.edu.et

1️⃣ 8️⃣ . ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርስቲ:


1️⃣8️⃣

ዋና ግቢ፦

√ ሰዒድ አበባው: 0912868740

√ ሰይድ: 0912868740

√ ዐብዱ-ል-ከሪም መህዲ: 0915611032

√ ዩሱፍ ሰይድ: 0963563902

ወቶና ግቢ፦

√ ዐብደ-ል'ሏህ ዋሱ: 0923137007

ዐብዱ-ል-ቃድር: 0941099700

√ተርጫ ግቢ:
ሙባረክ፦ 0995915250

እስካሁን አልተጣራም። ከሰኔ 26–30 የሚልም አለ። ነገር ግን ከሰኔ 20, 2013 E.C
ጀምራችሁ በ"Online" estudent.wsu.edu.et ላይ ገብታችሁ እንድትመዘገቡ ትናንት
ማስታወቂያ አውጥቷል። ለበለጠ መረጃ 09 45 64 03 29 ወይም 09 11 98 13 15 ላይ
ደውሉልን ብለዋል።

ድረ ገጽ፦ www.wsu.edu.et

1️⃣ 9️⃣ . ወልቂጤ ዩኒቨርስቲ:


1️⃣9️⃣

√ ሰዒድ: 0965202864

√ ራሕመቶ: 09 19 24 68 84

√ ኢስሐቅ: 0965201311

√ ኸሊፋ: 0940415503

የተጠራችሁት ሰኔ 28 እና 29, 2013 E.C ነው።

ድረ ገጽ፦ www.wku.edu.et

2️⃣ 0️⃣ . . ጂንካ ዩኒቨርስቲ:


2️⃣0️⃣

____

√ መሕሙድ ወርኪቾ፡ 0901536122

√ በሕረዲን ሙሐመድ: 0912444916


መግቢያ ቀን እስካሁን አላሳወቀም። ለምርጫው ወደ ቤተሰብ የሄዱ ነባር ተማሪዎቹን ግን ለሰኔ
21, 2013 E.C ግቡ ብሏል።

2️⃣ 1️⃣ . ሐሮማያ (አለማያ) ዩኒቨርስቲ:


2️⃣1️⃣

ሣቢት ሙሐመድ: 0917239959

ሙቀደም በሕሩ: +251955340941

ኻሊድ: 09 31 28 57 41

የተጠራችሁት ሐምሌ 09, 10 እና 11, 2013 E.C ነው።

ድረ ገጽ፦ www.hru.edu.et

2️⃣ 2️⃣ ደብረ-ታቦር ዩኒቨርስቲ:


2️⃣2️⃣

ሙሐመድ ዐብዱ-ር'ረሕማን: 09 54 84 25 65

ሐሰን: 0945973869

የተጠራችሁት ሰኔ 28 እና 29, 2013 E.C ነው።

ድረ ገጽ፦ www.dbtu.edu.et

_
2️⃣ 3️⃣ . ጎንደር ዩኒቨርስቲ:
2️⃣3️⃣

✔ማራኪ ግቢ፦

አሕመድ ተሾመ: +251925840050

ኸድር ሙሐመድ: 0986085686

✔ አፄ ቴዎድሮስ ጊቢ፦

ኑረዲን: +251965154727

✔ ፋሲለደስ( ቴክኖሎጂ) ካምፓስ፦

አደም እንድሪስ: 0909044634

አሕመድ: +251980269031

የተጠራችሁት ሰኔ 23 እና 24, 2013 E.C ነው።

ድረ ገጽ፦ http://www.uog.edu.et

2️⃣ 4️⃣ . መቀሌ ዩኒቨርስቲ:


2️⃣4️⃣

____

ሚፍታሕ: 0962649063

ሙኽታር ሑሴን: 09 38 35 75 36

ዐብዱ ር-ረሕማን: 09 17 18 48 20
አንዋር: 09 66 73 58 43

የተጠራችሁት ከሰኔ 21 እስከ 26, 2013 E.C ነው።

ድረ ገጽ፦ www.mu.edu.et

2️⃣ 5️⃣ . ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርስቲ:


2️⃣5️⃣

___

አድናን: 09 79 43 20 73

ዐብደ ሺኩር: 09 74 61 07 23

መግቢያ ቀን እስካሁን አላሳወቀም።

ድረ ገጽ፦ www.dmu.edu.et

2️⃣ 6️⃣ : መቅደላ አምባ ዩኒቨርስቲ:-


2️⃣6️⃣

ዑመር: 0963686504

ሙሐመድ ሰይድ: 0988612748

መካነ ሰላም ካምፓስ፦

ሙሐመድ አቢ: 09 15 54 27 38

የተጠራችሁት ከሰኔ 27 እስከ 29, 2013 E.C ነው።


_

2️⃣ 7️⃣ . አዲግራት ዩኒቨርስቲ:-


2️⃣7️⃣

√ ሐሰን: +251934144270

√ ጀማል: +251929075640

√ ሱልጣን: +251927822955

√ ዐብዱ ሃንፋዴ: +251931312510

√ ሙሐመድ: 0914666608

√ ሙባረክ: +251978642612

(አሁን በአካባቢው ስልክ ስለማይሠራ ሲከፈት ትደውሉላቸዋላችሁ። ግን ሰላም ናቸው።


መግቢያ ቀንም እስካሁን አላሳወቀም።)

ድረ ገጽ፦www.adu.edu.et

2️⃣ 8️⃣ , ወለጋ ዩኒቨርስቲ:-


2️⃣8️⃣

__
√ ዐብዱ-ል-ከሪም ኸድር: 0916749339

√ ጀማል ኣደም: +251 91 770 0779 √ ሙኒር ሙሐመድ: 091 554 7125

የተጠራችሁት ሰኔ 28 እና 29, 2013 E.C ነው።

ድረ ገጽ፦ www.wu.edu.et

2️⃣ 9️⃣ . ጂግጂጋ ዩኒቨርስቲ:-


2️⃣9️⃣

ሚፍታሕ ኸድር: 09 21 89 31 44

ሰዒድ ሙሐመድ: 09 35 55 82 19

የተጠራችሁት ከሰኔ 25 እስከ 30, 2013 E.C ነው።

ድረ ገጽ፦ www.jgu.edu.et

3️⃣ 0️⃣ . ኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርስቲ:-


3️⃣0️⃣

√ ዐብዱ-ር-ረሒም ሑሴን: 09 35 30 55 40

ስለመግቢያው ቀን መረጃ የለኝም።

ድረ ገጽ፦ www.obu.edu.et

3️⃣ 1️⃣ . አክሱም ዩኒቨርስቲ:-


3️⃣1️⃣
አንዋር ሱልጣን: 09 29 04 88 08

ዐብዱ-ል-ዐዚዝ ዐብዱ-ል-በር: 09 80 32 64 99

ግቢው ሰላም ነው፤ ተንከባክበን እንቀበላችኋለን ብለዋችኋል።

መግቢያ ቀን እስካሁን ገና ነው።

ድረ ገጽ፦ www.axu.edu.et

3️⃣ 2️⃣ . አርሲ ዩኒቨርስቲ:-


3️⃣2️⃣

____

ሙባረክ: 09 19 22 42 45

የተጠራችሁት ሰኔ 29 እና 30, 2013 E.C ነው።

ድረ ገጽ፦ www.aru.edu.et

3️⃣ 3️⃣ . ጋምቤላ ዩኒቨርስቲ:-


3️⃣3️⃣

____

የተጠራችሁት ሰኔ 28 እና 29, 2013 E.C ነው።

ድረ ገጽ፦ www.gmu.edu.et

3️⃣ 4️⃣ . ራያ ዩኒቨርስቲ:-


3️⃣4️⃣

____

ሙሐመድ ኑር ዑሥማን: 09 14 31 21 76 ወይም 09 66 28 49 99


ስለተጠራችሁበት ቀን መረጃው የለኝም።

3️⃣ 5️⃣ . አሶሳ ዩኒቨርስቲ:-


3️⃣5️⃣

አንዋር ዐብዶ: 09 70 88 80 07

ሙደሲር ዋበላ: 0934781612

ዐብዱል ዋሒድ ሙሐመድ: 09 37 61 35 01

ሚስባሕ ፉጀታ: 09 41 07 44 31

የተጠራችሁት ከሰኔ 26 እስከ 30, 2013 E.C ነው።

ድረ ገጽ፦ www.assu.edu.et

3️⃣ 6️⃣ . ወራቤ ዩኒቨርስቲ:-


3️⃣6️⃣

√ ዐብዱ-ል-ማሊክ: 0927272771

√ ሙባረክ: 095 505 5886

√ ሱልጣን: 095 473 9485

የተጠራችሁት ሰኔ 28 እና 29, 2013 E.C ነው።

3️⃣ 7️⃣ . ሰላሌ ዩኒቨርስቲ:–


3️⃣7️⃣

_
ሱለይማን: 0910309915

የተጠራችሁት ሰኔ 24 እና 25, 2013 E.C ነው።

3️⃣ 8️⃣ . ደባርቅ ዩኒቨርስቲ:-


3️⃣8️⃣

የተጠራችሁት ከሰኔ 26 እስከ 30, 2013 E.C ነው።

3️⃣ 9️⃣ . ዋቻሞ ዩኒቨርስቲ:-


3️⃣9️⃣

√ ዒዘዲን ዋበላ: +251919658499

√ ዐብዱንናስር አማን: +251974766746

√ ኻሊድ አሕመድ: +251917076206

√ አሕመዲን ፈድሉ: +251994147902

√ ሙሐመድ ሪያድ: +251916379567

የተጠራችሁት ሰኔ 29 እና 30, 2013 E.C ነው።

ድረ ገጽ፦ www.wcu.edu.et

4️⃣ 0️⃣ . እንጂባራ ዩኒቨርስቲ:-


4️⃣0️⃣

_
የተጠራችሁት ከሰኔ 28 እስከ 30, 2013 E.C ነው።

4️⃣ 1️⃣ . ሜዳ ዋላቡ ዩኒቨርስቲ:-


4️⃣1️⃣

__

ዐብዱ-ል-ሐፊዝ: 0962214098/ +251953097712

የተጠራችሁት ከሰኔ 28 እስከ 30, 2013 E.C ነው።

ድረ ገጽ፦ www.mwu.edu.et

||

ማሳሳቢያ ፡-

___

✔ ከላይ የተጠቀሱትን ስልክ ቁጥሮች ለተጠቀሰው አላማ ብቻ እንዲውሉ በአላህ ስም


እጠይቃለሁ።

✔ የሴት ተማሪዎችን አድራሻ ለደህንነት ሲባል በዚህ ፖስት ላይ አላሰፈርኩትም።

ለሚፈልግ ሰው የሚፈልገውን ግቢ በመጥቀስ በውስጥ መስመር ሲጠይቀኝ ያሉኝን እልካለሁ።

✔ ለምዝገባ ስትመጡ፣

- ብርድ ልብስና አንሶላ (የበሶ ዱቄትና መበጥበጫውን እቃ ብትይዙም አይከፋም¡)፣


- የአስራ ሁለተኛ ክፍል ማጠቃለያ ፈተና ውጤት ዋናውንና ፎቶ ኮፒ (የ 8 ኛ እና የ 10 ኛንም
የጠየቁ አሉ።)፣

- ስምንት ጉርድ ፎቶ ግራፍ፣

- የስፖርት ትጥቅ ይዛችሁ መምጣት እንዳለባችሁ ያስታውቃል፡፡

✔ እንደተመለከታችሁት የጥሪያቸው ቀን ደርሷል።

ስለዚህ መረጃውን በተቻለ መጠን ለሌሎችም አጋሯቸው።

✍ ማስጠንቀቂያ፦

============

①, የዩኒቨርስቲዎችን የመግቢያ ቀን በተመለከተ በጣም የተሳሳቱ መረጃዎች እየተሰራጩ


ነው።

ከፊሎቹ ዩኒቨርስቲው ከጠራበት ትክክለኛ ቀን የቀደሙ ሲሆን ተማሪዎች ያለ ወቅቱ ገብተው


ላለ አስፈላጊ የገንዘብ ብዝበዛ፣ ወጭና እንግልት ይዳረጋሉ።

ከፊሎች ደግሞ ከትክክለኛው ጥሪ ያለፉ ስለሆነ ተማሪዎች እንዳያልፋቸው ያሰጋል።

ስለዚህ ቀድሞ መሄድም ሆን መዘግዬት ክልክል ነው፤ ትክክለኛውን ቀን ተመርኩዛችሁ ሂዱ።

ይህ እኔ ከላይ ያሰፈርኩት ትክክለኛ ነው።

ከብዙ ምንጮች አረጋግጨ ነው።

እነዚህ ከላይ የሰፈሩ ሙስሊም ነባር ተማሪዎች፤

ለአዲሶቹ በዲናቸውም ሆነ በትምህርታቸው በሚኖራቸው የግቢ ቆይታ ውስጥ ስኬታማ ሁነው


ይወጡ ዘንድ በአላህ ፈቃድ ሰበብ የሚሆኗቸው ናቸው።
ግቢ ሲገቡ ሆን ብለው ሙስሊም ነን ብለው የሚቀበሉ የአሕባሽና መሰል የጥመት ቡድኖች
አራማጅ ተማሪዎች ስለሚኖሩ፤

ከተጠቀሱት ተማሪዎች ውጭ ሌላ አካል ከሚቀበላቸው ቢቀርባቸው ይሻላል።

ከተቻለ መጠን ጥንቃቄ ያስፈልጋል።

||

✍ ጥንቅር፦ ወንድማችሁ ሙራድ ታደሰ

=========

ሰኔ 19, 2013 E.C

June 26, 2021 G.C

||

✔ t.me/MuradTadesse

✔ fb.com/MuradTadesse1

NB: የተወሰኑ ግቢዎች ተማሪዎች አሁን ላይ የተመረቁ የበፊት ተማሪዎች ሊሆኑ ስለሚችሉ
በአሁኑ ወቅት ግቢ ውስጥ በነርሱ ቦታ ያለውን ምትክ አድራሻ ስለሚሰጧችሁ ችግር የለውም።
የሴቶችን ለምትፈልጉ የተወሰኑት ግቢዎች ተሰጥተውኛል። የሌሎችን ግን ወንዶቹን መጠየቅ
ትችላላችሁ።

You might also like