Download as doc, pdf, or txt
Download as doc, pdf, or txt
You are on page 1of 24

ydb#B B/@éC½ B/@rsïCÂ ?

ZïC KLL
mNGST db#B nU¶T Uz@È
DEBUB NEGARIT GAZETA OF THE SOUTH
NATIONS, NATIONALITIES AND PEOPLES’
REGION STATE

›mT q$_R 177¼2011 bdb#B B/@éC½B/@rsïC ?ZïC KL§êE mNGST Mክር


b@T ጠባቂነት የወጣ አዋጅ Year No 177/2018

hêú አዋጅqN 2011


ቁጥር ›.M
177/2011 ዓ.ም PROCLAMATION No. -177/2018

የደቡብ ብሄሮች ብሄረሰቦችና ህዝቦች A DRAFT PROCLAMATION TO PROVIDE FOR


THE ESTABLISHMENT OF THE ATTORNEY
ክልልመንግስት ጠቅላይ ዓቃቤን ሕግ GENERAL OF THE THE SOUTH NATIONS,
ለማቋቋም የወጣ አዋጅ NATIONALITIESAND PEOPLES’ REGION STATE
ሕገ መንግስቱን እና ሕገ መንግስታዊ ሥርዓቱን እንዲሁም የሕግ WHEREAS, it has been found necessary to
የበላይነትን የሚያስከብር፤ ወጥነት ያለው ውጤታማና ቀልጣፋ establish one strong law enforcement public
አገልግሎት የሚሰጥ፤ የሕዝብንና የመንግስትን ጥቅም በተሟላ ሁኔታ prosecution institution which can comprehensively
የሚያስጠብቅ አንድ ጠንካራ ሕግ አስከባሪ የዓቃቤ ሕግ ተቋም protect public and government interest and deliver
ማቋቋም አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፤ uniform, effective and efficient service as well as
enforcing the constitution and constitutional
የሕዝብ ተአማኒነት ያለው፣ በተሟላ ተቋማዊና ሙያዊ ነፃነት
systems and the supremacy of law;
የሚያገለግል እንዲሁም ለሙያዊ፣ ተቋማዊና ሕዝባዊ ተጠያቂነት
የሚገዛ፣ በግልጽነትና በአሳታፊነት የሚሰራ የዓቃቤ ሕግ ተቋም ማቋቋም WHEREAS, it has been found necessary to re-

በማስፈለጉ፤ organize institution which enforces rule of law and


ensures that laws are properly organized and
በተለያዩ ተቋማት ተበታትኖ የሚሰራው የዓቃቢያነ ህግ ስራ በአንድ
government works are conducted in accordance
ተቋም ስር ተደራጅቶ መሰራት እንዳለበት በመታመኑ;
with the law;
በ 1994 ዓ ም በተሻሻለው የደቡብ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች
WHEREAS, it has been believed that the public
ክልል ሕገ-መንግስት አንቀፅ 51 ንዑስ አንቀፅ 3 (ሀ) መሰረት prosecution activity to be performed at various
የሚከተለው ታውጇል፡፡ organizations shall be performed by organizing
under sole institution;
ክፍል አንድ NOW, THEREFORE, in accordance with the sub
article 3 (a) of Article 55 (1) of the 2002 revised

1
ጠቅላላ Constitution of the Southern Nations,Nationalities
1. አጭር ርዕስ and Peoples’ Region State, it is hereby Proclaimed
ይህ አዋጅ “የደቡብ ብሄሮች ብሄረሰቦችና ህዝቦች ክልል መንግስት as follow;
ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ መስሪያ ቤት ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር PART ONE
177//2011” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል፡፡
GENERAL
2. ትርጓሜ
1. Short Title
በዚህ አዋጅ ውስጥ የቃሉ አገባብ የተለየ ትርጉም የሚያሰጥ ካልሆነ
በስተቀር፤ This Proclamation may be cited as the “South

1. “ክልል” ማለት “የደቡብ ብሄሮች ብሄረሰቦችና ህዝቦች Nations, Nationalities and Peoples’ Region

ክልል ነው፤ State Attorney General Establishment


Proclamation No. ---- ------- /2018”.
2. “ምክር ቤት” ማለት በደቡብ ብሔሮች፣ብሔረሰቦችና
ሕዝቦች ክልል መንግሥት በየእርከኑ የሚገኙ የህግ
2. Definition
አዉጭ አካል ነው፡፡
3. “መስተዳድር ምክር ቤት” ማለት በተሻሻለው የደቡብ In this Proclamation unless the context

ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል ሕገ-መንግሥት otherwise requires:

አንቀጽ 65 መሠረት የተገለጸው ሆኖ የክልሉ ከፍተኛ 1. “region” means the Southern Nations,
የአስፈፃሚ አካል ወይም ካቢኔ ነው፡፡ Nationalities and Peoples’ Region;
4. “አስተዳደር ምክር ቤት” ማለት በደቡብ ብሔሮች፣
2. “council” means a legislative organ in
ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል መንግሥት በየእርከኑ የሚገኙ
each administration of the South Nations,
አስፈፃሚ መስሪያ ቤት ሀላፊዎች በአባልነት የሚገኙበት
Nationalities and Peoples’ Region;
አስፈፃሚ አካል ነዉ፡፡
5. “የክልል መንግስት መስሪያ ቤቶች” ማለት ሕጋዊ ሰውነት
ያላቸው ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል በክልሉ መንግስት 3. “executive council” means a Supreme
በጀት የሚተዳደሩ አካላት ሆነው የክልሉ መንግስት የልማት Executive Organ or cabinet us defined
ድርጅቶችንም ይጨምራል፡፡ under urticle 65 of the revised
Constitution of the South Nations,
6. ““ሕግ” ማለት በፌደራል መንግስቱ ህግ አውጪ Nationalities and Peoples’Region;
ወጥተው በክልሉ ውስጥ ተፈጻሚነት ያላቸው የሕግ
4. “administration council” means an
ማእቀፎችን፣ በክልሉ ሕግ አውጪ አካላት የወጡ
executive organ, which heads of each
አዋጆችን፣ ደንቦችን እና ስልጣን በተሰጣቸው የክልሉ
level executive organization are
መንግስት አካላት የወጡ መመሪያዎችን ያጠቃልላል፡፡
members, in the Southern Nations,
7. “ሕገ-መንግስት” ማለት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ Nationalities and Peoples’ Region;
ዴሞክራሲያዊ ሪፑብሊክ እና የተሻሻለው የደቡብ ብሄሮች
5. “offices of the regional state” means
ብሄረሰቦችና ህዝቦች ክልል ሕገ-መንግስትን ያጠቃልላል፡፡

2
organs with legal personality relay
8. “የወንጀል ሕግ” ማለት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ
wholly or partly on the Regional State
ዴሞክራሲያዊ ሪፑብሊክ ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት
budget to be administered, encluding the
የተደነገገ የወንጀል ሕግ ነው፡፡
developmental organizations of the
9. “ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ” ማለት “የደቡብ ብሄሮች ብሄረሰቦችና Regional State;
ህዝቦች ክልል መንግስት ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ መስሪያ ቤት
6. “law” means legal packages that are
ነው፤
applicable in the Region, issued by the

10. “ዋና ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ” ማለት “በደቡብ ብሄሮች Federal Government’s legislative organ;

ብሄረሰቦችና ህዝቦች ክልል መንግስት በርዕሰ መስተዳድር Proclamations and Regulations issued by

አቅራቢነት በክልል ምክር ቤት የተሾመ የክልል ጠቅላይ the Regional Legislative organ and

ዓቃቤ ሕግ መስሪያ ቤት የበላይ ኃላፊ ነው፤ encludes Directives issued by the


empowered Regional State’ organs;
11. “ምክትል ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ” ማለት “በደቡብ ብሄሮች 7. “constitution” means the Constitution of
ብሄረሰቦችና ህዝቦች ክልል መንግስት ርዕሰ መስተዳድር the Federal Democratic Republic of
የተሾመ የክልል ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ መስሪያ ቤት ምክትል Ethiopia and encludes the revised
ኃላፊ ነው፤ Constitution of the Southern Nations,
12. “ዓቃቤ ሕግ” ማለት በመስተዳድር ምክር ቤት በሚወጣ Nationalities and Peoples’ Region;
ደንብ መሰረት የሚቀጠር ወይም የሚመደብ እና የሚተዳደር 8. “criminal law” means the criminal law
የሕግ ባለሙያ ሲሆን በዚህ አዋጅ አንቀጽ 7 መሠረት provided by the House of Peoples’
የተሾሙ ዋና ጠቅላይ ዓቃቤ ሕጉን፣ ምክትል ጠቅላይ Representatives of the Federal
ዓቃቤያነ ሕግን እና በየእርከኑ ያሉት የዓቃቤ ህግ መስሪያ ቤት Democratic Republic of Ethiopia;
ኃላፊዎችንም ይጨምራል፤ 9. “Attorney General” means Attorney
General office of the Southern Nations,
13. “ፖሊስ” ማለት ስልጣን ያለው የክልል ወይም የፌደራል
Nationalities and Peoples’ Regional
ፖሊስ ነው፡፡
State;
14. “ሰው” ማለት የተፈጥሮ ሰው ወይም በሕግ የሰውነት መብት 10. “chief Attorney General” means a chief
head of the Regional Attorney General
የተሰጠው አካል ነው፤
office submitted by excutive council and
appointed by the South Nations,
15. የፆታ አገላለፅ፤ በዚህ አዋጅ ውስጥ በወንድ ፆታ የተገለፀው
Nationalities and Peoples’ Regional
ሴትንም ይጨምራል፡፡ Council;
ክፍል ሁለት 11. “deputy Attorney General” means a
deputy head of the Regional Attorney
መቋቋም፣ተጠሪነት፣ሥልጣን እና ተግባር
General office appointed by the Chief
3. መቋቋም Executive of the South Nations,

3
“የደቡብ ብሄሮች ብሄረሰቦችና ህዝቦች ክልል መንግስት ጠቅላይ ዓቃቤ Nationalities and Peoples’ Region State;
ሕግ መስሪያ ቤት ከዚህ በኋላ “ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ” እየተባለ
የሚጠራ ራሱን የቻለ የሕግ ሰውነት ያለው የመንግስት መስሪያ ቤት
ሆኖ በዚህ አዋጅ ተቋቁሟል፡፡ 12. “public prosecutor” means a lawyer

4. ዋና መስሪያ ቤት employed or assigned and administered


under Regulation that is issued by the
የጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ ዋና መስሪያ ቤት በሀዋሳ ከተማ ሆኖ
Executive Council and includes the Chief
እንደአስፈላጊነቱ በክልሉ በተለያዩ ቦታዎች ቅርንጫፍ
Attorney General, the deputy Attorney
ጽሕፈት ቤቶች ወይም ምድብ ጽህፈት ቤቶች ሊኖሩት
General and heads of Attorney General
ይችላል፡፡
5. ተጠሪነት office in each level which are appointed

1. ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ ተጠሪነቱ ለርዕሰ መስተዳድሩ እና in accordance with Article 7 of this

ለመስተዳድር ምክር ቤት ይሆናል፡፡ Proclamation;

2. በዞን እና በሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ያሉ የዓቃቤ ህግ 13. “police” means federal or regional police
መምሪያ እና በልዩ ወረዳ ያሉ የዓቃቤ ህግ ፅ/ቤቶች with legal Power;
ተጠሪነታቸው ለጠቅላይ ዓቃቤ ህግ እና በየአስተዳደር እርከኑ
14. “person” means a natural person or a
ለሚገኙ ዋና አስተዳዳሪ ወይም ካንቲባ እና አስተዳደር
body with legal personality;
ምክር ቤት ይሆናል፡፡
15. Gender expression; for the purpose of
3. በወረዳ፣በከተማ አስተዳደር እና በሀዋሳ ከተማ ክፍለ ከተማ
this Proclamation, expression in the
ያሉ የዓቃቤ ህግ ፅ/ቤቶች ተጠሪነታቸው ለዞን፣ለልዩ ወረዳ
masculine gender includes the feminine.
ወይም ለሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ዓቃቤ ህግ መምሪያ
PART TWO
ሀላፊ እና በየአስተዳደር እርከኑ ለሚገኙ ዋና አስተዳዳሪ
Establishment, Accountability,
ወይም ካንቲባ ወይም ስራ አስፈፃሚ እና አስተዳደር
Powers And Duties
ምክር ቤት ይሆናል፡፡
3. Establishment

4. በክልሉ በየትኛውም ደረጃ ለሚገኝ ዓቃቤያነ ሕግ የበላይ ኃላፊ The South Nations, Nationalities and Peoples’
ዋና ጠቅላይ ዓቃቤ-ህግ ነው፡፡ Region State Attorney General (hereafter
called the “Attorney General”) is hereby
established as an autonomous government
5. በዚሁ አንቀፅ ንኡስ አንቀፅ 4 የተጠቀሰው እንደተጠበቀ ሆኖ office, which has its own legal personality.
በየትኛውም ደረጃ ያለ ዓቃቤ ህግ ለበላይ ኃላፊያቸውና
ለተመደቡበት የስራ ዘርፍ ኃላፊዎቻቸው ተጠሪ
4. Head Office
ይሆናሉ፡፡
The head office of the Regional Attorney
6. ሥልጣንና ተግባራት
General shall be in Hawassa and may have

4
ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ የሚከተሉት ሥልጣንና ተግባራት ይኖሩታል፤ branch or allocate offices in different area of
1. በሕግ ጉዳዮች የክልል መንግስት ዋና አማካሪ እና ተወካይ the region, as may be necessary.
ሆኖ ይሰራል፤ 5. Accountability
1. The Regional Attorney General shall be
2. በፌደራል መንግስት ተዘጋጅቶ የጸደቀውን የወንጀል ፍትህ
accountable to the Chief Executive and
ፖሊሲ በክልሉ ውስጥ ተግባራዊ እንዲሆን ያስተባብራል፣
Executive Council;
ይከታተላል፣ ያረጋግጣል፡፡
2. The departments of public prosecutors in
3. የወንጀል ፍትሕ መረጃዎችን መሰብሰብ፣ ማደራጀት፣
zone and Hawassa City administration and
መተንተንና ማሰራጨት የሚያስችል ሥርዓት ይዘረጋል፣
public prosecutor offices in especial woreda
ያስፈፅማል፡፡
shall be accountable to the Regional
4. በፌዴራልና በክልሉ ሕገ-መንግስታት እና በሌሎች ሕጎች
Attorney General and to the chief
የተደነገጉ የግልና የቡድን መሰረታዊ መብቶች እና ነፃነቶች
administrater or Mayor found at each
መከበራቸውን ያረጋግጣል፣
administration level;
5. የወንጀል ጉዳይን በተመለከተ፤ 3. The public prosecutor offices in woreda and
ሀ) በክልሉ ፍርድ ቤት ስልጣን ስር በሚወድቁ በማናቸዉም sub city of Hawasssa city shall be
የፀረ-ሙስና እና የታክስ ህጎችን በመጣስ በሚፈፀሙ accountable to the public prosecutor
የወንጀል ጉዳዮች እንዲሁም ከባድና ውስብስብ በሆኑ departments of Zone, especial woreda or
ሌሎች የወንጀል ድርጊቶች የወንጀል ምርመራ ከፖሊስ Hawassa city administration and to the chief
ጋር አብሮ ያጣራል፣ምርመራውን በበላይነት ይመራል፡፡ administrater or Mayor or Executive found

ለ) በሕዝብ ጥቅም መነሻ ወይም በወንጀል የማያስጠይቅ ሁኔታ at each administration level and

መኖሩ በግልፅ ሲታወቅ የወንጀል ምርመራ እንዲቋረጥ administration council;

ወይም የተቋረጠው የወንጀል ምርመራ እንዲቀጥል


ያደርጋል፤ ማናቸውም የወንጀል ምርመራዎች በሕግ 4. Chief Attorney General shall be a head of

መሰረት መከናወናቸውን ያረጋግጣል፤ አስፈላጊውን ህጋዊ public prosecutors found at every level in

ትእዛዝ ለሚመለከተዉ አካል ይሰጣል፤ the Region;

ሐ) ምርመራቸው በፖሊስ በተጀመረባቸው መካከለኛ፣ ቀላል


5. Subject to Sub Article 4 of this Article, public
እና በግል አቤቱታ በሚቀርቡ የወንጀል ጉዳዮች
prosecutor at every level shall be
ምርመራ በአግባቡ ስለመከናወኑ በቅርበት ክትትል
accountable to their principal heads and to
ያደርጋል፤ በተጀመረ የወንጀል ምርመራ አስመልክቶ
the division heads they are assigned;
ፖሊስ ለዓቃቤ ህግ ማሳወቁን ያረጋግጣል፤
መ) በወንጀል መዝገብ ላይ የተሰጠ የዓቃቤ ሕግና የፍርድ ቤት 6. Power and duties
ውሳኔዎችን ለሚመለከተው ፖሊስ ያሳውቃል፣ የወንጀል
The Regional Attorney General shall have the
ምርመራ መዝገቦችን አስመልክቶ በየደረጃው ባሉ ዓቃቤያነ
following power and duties:

5
ሕግ በተሰጡ ውሳኔዎች ላይ በፖሊስ የሚቀርቡ አቤቱታ 1. works as principal advisor and
ተቀብሎ ውሳኔ ይሰጣል፤ representative of the Regional government
regarding law;
ሠ) የተጠናቀቁ የምርመራ መዝገቦችን ከሕግና ከማስረጃ አንፃር
2. coordinates, follows up and ensures the
መርምሮ በሥነ-ሥርዓት ሕግ መሰረት የተቀመጡ
implementation of the criminal justice
መመዘኛዎች ሲሟሉ የ’አያስከስስም’ ወይም የ’ተዘግቷል’
policy, prepared and ratified by Federal
ውሳኔ ይሰጣል፤
government, in the Region;
ረ) የጥፋተኝነት ድርድር ይወስናል፣ ድርድር ያደርጋል፣
3. Develop the system enables to collect,
አማራጭ የመፍትሄ እርምጃ እንዲወሰድ ይወስናል፣
organize, analyze and distribute the
ተግባራዊነቱን ይከታተላል፤
informations of criminal justice; execute the
ሰ) መንግስትን በመወከል የወንጀል ጉዳዩች ክስ same;
ይመሰረታል፣ ይከራከራል፣ ለህዝብ ጥቅም አስፈላጊ ሆኖ 4. Ensure if basic right and liberties of the
ሲያገኘው ክስ ያነሳል፣ የተነሳ ክስ እንዲቀጥል ያደርጋል፡፡ individual and group stated in federal and
Regional Conistitutions and in other
laws,are respected;
ሸ) የወንጀል ድርጊት ጠቋሚዎችና ምስክሮች በህግ መሰረት ጥበቃና
5. regarding criminal matters:
ከለላ እንዲያገኙ ያደርጋል፡፡
a) Investigates tough and complex criminal
ቀ) በማረፊያ ቤትና በማረሚያ ቤት ቁጥጥር ሥር ያሉ cases as well as every criminal cases
ተጠሪጣሪዎችንና ታራሚዎችን ይጎበኛል፣ አያያዛቸው እና committed by violating the anti-
ቆይታቸው በሕግ መሰረት መፈጸሙን ያረጋግጣል፣ ሕገ ወጥ corruption and tax laws, with police,
ተግባር ተፈፅሞ እንደሆነ እንዲታረም ያደርጋል፡፡ሕግን which are falling under the jurisdiction
ተላልፈዋል በተባሉ ሰዎች ላይ በሕግ መሰረት እርምጃ of Regional courts,direct investigation
ይወስዳል ወይም እንዲወሰድ ያደርጋል፤ principally.

በ) በዕርቅ ሊያልቁ የሚችሉ የወንጀል ድርጊቶች በእርቅ


b) Effects the discontinuation or restart of
የሚጠናቀቁበትን ሁኔታ ያመቻቻል፣ discontinued investigation on the basis
of public interest or when it is clearly
ተ) ፍርድ ቤቶች በወንጀል ጉዳይ የሚሰጡዋቸው ውሳኔዎችና known that there could be no criminal
ትእዛዞች መፈፀማቸውንና መከበራቸውን ይከታተላል፣ liability, ensures that investigation is
ሳይፈፀሙ ከቀሩ ወይም አፈፃፀማማቸው ሕግን ያልተከተለ conducted in accordance with the law,
ከሆነ በጉዳዩ ላይ ውሳኔ ለሰጠው ፍርድ ቤት በማመልከት gives the necessary instruction to the
የእርምት እርምጃ እንዲወሰድ ያደርጋል፤ concern body;

ቸ) በፍርድ ቤት የሚወሰኑ የወንጀል ቅጣቶች በአግባቡ እንዲፈፀሙ


c) effects immediate follow up if a
ለማድረግ የሚያስችሉ ሥርዓቶችን ያደራጃል ወይም

6
መደራጀታቸውን ያረጋግጣል፤ criminal investigation of medium, simple
and perivatly presented petition issues
ኀ) የሞት ቅጣት ውሳኔዎችን ለኢትዮጵያ ፌዴራላዊ
which has been started by the police are
ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት በፌዴራል ጠቅላይ
conducted appropriately; ensures if the
ዓቃቤ ህግ በኩል እንዲቀርብ ያደርጋል፤ አፈፃፀሙን
ይከታተላል፡፡ police notify regarding criminal
investigation to the public prosecutor.
6. የፍትሐ ብሔር ጉዳዮችን በተመለከተ፤
[

ሀ) በክልል የመንግስት መሥሪያ ቤቶች የሕዝብ እና የክልል d) informs the relevant police about
መንግስት መብትና ጥቅም ወኪል ሆኖ ይከራከራል፣
decisions given on criminal case files by
ያስከብራል፣ እንዲከበሩ ያደርጋል፣ የሚከበሩበትን ሂደት
ይከታተላል፣ ይቆጣጠራል፤ the public prosecutor and court; receives

and gives decision on appeals presented

ለ) ትላልቅ የመንግስት ፕሮጀክቶችን የውል ዝግጅት እና by the police against decisions given at
ድርድር ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በመሆን ያደርጋል፣
different level of the public prosecution;
የሕዝብና የክልል መንግስት መስሪያ ቤቶች ጥቅም ይጎዳል
ብሎ ሲያምን በሌሎች ጉዳዮች ውል እና የመግባቢያ ሰነዶች e) provides appropriate legal decision on

ዝግጅትና ድርድር ያደርጋል ወይም የሚመለከታቸውን completed investigation files based on


አካላት ያማክራል፤
evidence and law in accordance with
ሐ) የክልል መንግስት መስሪያ ቤቶችን በመወከል የፍትሐብሔር
procedure law;
ክስ ይመሰርታል፤ በከሰሱበት ወይም በተከሰሱበት
የፍትሐብሔር ጉዳዮች ላይ ክርክር ያደርጋል፤ በተጀመረ
f) determines guilty plea, conducts plea
ክርክር ተቋማትን ተክቶ በተናጠል ወይም በጋራ ይከራከራል፣
ወይም በክርክር አመራር ላይ ለመሥሪያ ቤቶች አቅጣጫ bargaining, decides alternative actions to

ይሰጣል፣ በሕግ መሠረት ለተሰጡ ዉሳኔዎች ፍርድን be taken, follows the implementation;
ያስፈፅማል፤

መ) በክልሉ መንግስት መስሪያ ቤቶች እና በግል ድርጅቶች ወይም g) institutes criminal case charges by
ግለሰቦች መካከል የሚከሰቱ የፍትሐብሔር ክርክሮች በድርድር representing the federal government,
እንዲያልቁ ጥረት ያደርጋል፤ድርድሩ ካልተሳካ ጉዳዩን ስልጣኑ litigates, withdraws charge when found
ለሚፈቅድለት ፍርድ ቤት አቅርቦ ይከራከራል፣ necessary in the interest of the public,
ሠ) የክልል መንግስት መስሪያ ቤቶች እርስ በርሳቸው resumes withdrew charge.
ያልተግባቡባቸው የፍትሐብሔር ጉዳዩች በፍርድ ቤት ወይም h) Enacts the criminal act informant and
ከፍርድ ቤት ውጭ ባለ አማራጭ የክርክር መፍቻ መንገድ evidences to have protection and secure
እንዲወሰን ውሳኔ ሀሳብ ይሰጣል፤ በውሳኔው መሰረት under law;
መፈፀሙን ያረጋግጣል፤

7
ረ) የተመዘበረ የመንግስት ገንዘብ ስልጣን ባለዉ ፍርድ ቤት ክስ
i) pays visit to suspected and inmates under
በማቅረብ ያስመልሳል፡፡ የሙስና ወንጀል ዉጤት የሆኑት እና
custody at police stations and prisons,
በፍርድ ሂደት ላይ ያሉ ንብረቶችን ያስተዳድራል፤ እንዲወረስ
ensure their handling and reside is
ዉሳኔ የተሰጠባቸዉን ንብረቶች ለሚመለከተዉ የመንግስት
carried out in accordance with the law,
አካል ያስተላልፋል፡፡
cause unlawful act to be corrected; take
ሰ) የፍትሐብሔር ክስ ለመመሥረት የገንዘብ አቅም የሌላቸውን measures or cause measures to be taken
ዜጎች በተለይም ሴቶችን፣ ሕፃናትን፣ አካል ጉዳተኞችን እና based on the law against people who are
አረጋውያንን ወክሎ ይከራከራል፤ found to have transgressed the law;

ሸ) የገንዘብ አቅም የሌላቸው የወንጀል ተጎጂ የሆኑ ተበዳዩች


እንዲካሱ መልሰው እንዲቋቋሙ እንዲሁም ከጉዳቱ የተያያዙ j) facilitates the condition in which

የፍትሐብሔር ጥቅማቸውን ለማስጠበቅ እነሱን በመወከል criminal acts that are completed with

የፍትሐብሔር ክስ ያቀርባል ወይም ይደራደራል፤ settlement to be considered with


settlement;
7. የሕግ ጥናት፣ ማርቀቅ እና ማስረፅ ሥራን በተመለከተ፤
k) follows the implementation and

ሀ). በክልል መንግሥት የሚወጡ ሕጎች የሕግ ረቂቅ ዝግጅት ስራ enforcement of judgments and orders

ይሰራል፤ የመንግስት አካላት የሚያዘጋጁት ረቂቅ ህግ given by courts under criminal case,

ከፌዴራልና ከክልሉ ሕገ መንግስትና ከሌሎች ሕጎች ጋር applies to the court that gave judgments

የተጣጣመ መሆኑን ያረጋግጣል፣ ለሚመለከታቸው and orders and makes corrective action

ክፍሎችም አስተያየት ያቀርባል፤ to be taken where they have not been

ለ) በክልሉ በስራ ላይ ባሉ ህጎች ጥናት በማድረግ ሕጎች እንዲሻሻሉ implemented or their implementation is

የውሳኔ ሀሳብ ያቀርባል፣ ሲደገፍም ለተባሉት ማሻሻያዎች contrary to law;

ረቂቆችን በማዘጋጀት ለሚመለከታቸው አካላት ያቀርባል፣ l) organizes or ensures the establishment of


systems for the proper execution of
ሐ) ሕጐችን የማሰባሰብ፣የማጠቃለልና የኮዲፊኬሽን ሥራ ይሰራል፤
criminal punishments imposed by the
የክልሉን ህጎች በባለአደራነት ይይዛል፣ ያሰራጫል፤
court of law;
m) causes death penalty decisions to be
መ) ዓቃቤያነ ሕግ ስለ ስራቸው ያላቸውን አመለካከት፣ እውቀትና ክህሎት
submitted to the President of the
በተከታታይ እና በየደረጃው ለማሳደግ ትምህርት እና
Federal Democratic Republic of
ሥልጠና ይሰጣል፤እንዲሰጣቸው ያደርጋል፤
Ethiopia through Federal Attorney
ሠ) የህብረተሰቡን ንቃተ ሕግ ለማዳበር ለክልሉ ህብረተሰብ General; follow up the execution.
በተለያዩ ዜደዎች የንቃተ ህግ ትምህርት ይሰጣል፤
6. regarding civil matters:
8. የጠበቆች፣ የበጎ አድራጎት ድርጅቶች፣ ሲቪክ ማህበራት እና
a) litigates, enforces, causes enforcement,

8
የሰነድ ማረጋገጥን በተመለከተ፤ follows and controls the process of
enforcement within the regional
ሀ. በክልሉ ፍርድ ቤቶች ለሚከራከሩ ጠበቆች ፈቃድ ይሰጣል፣
government offices by acting as an agent
ያድሳል፣ ስራቸውን ይቆጣጠራል፣ የጠበቆችን ዲሲፕሊን
of rights and interest of the public and
ጉዳዮች አይቶ ይወስናል፤ በህግ መሰረት ይሰርዛል፣
regional government;
ለ) በክልሉ የሚንቀሳቀሱ የኢትዮጵያውያን የበጎ አድራጎት
ድርጅቶችንና ማህበራትን ይመዘግባል፣ የሕጋዊ ሰውነት
b) advises and participates with concerned
ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት ይሰጣል፣ ስራቸውን
bodies in contract preparation and
ይቆጣጠራል፣ ያረጋግጣል፣ በሕግ መሰረት ይሰርዛል፣
negotiation of large government projects;
participates or advises concerned bodies

ሐ) አግባብ ባለው ሕግ መሠረት ሰነዶችን ይመዘግባል፣ in other contract and consensuse

ያረጋግጣል፣ ይሽራል፣ ይሰርዛል፣ document preparation and negotiation


when it believes that public and
መ) ነፃ የሕግ ድጋፍ አሰጣጥ ስትራቴጂዎችን ይቀርፃል፣ አፈፃፀሙን
government interest could be affected;
ይከታተላል፣ በመስኩ የሚሰማሩ አካላትን ያስተባብራል፤
c) institute civil suits on behalf of the federal
9. ብሄራዊ የሰብአዊ መብት ድርጊት መርሀግብር መነሻ
government office; represent them in civil
በማድረግ ክልላዊ ሰብአዊ መብት የድርጊት መርሀ ግብርን
litigation where they sue or sued,
ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በመሆን ያዘጋጃል፣ አፈፃፀሙን
represent them in an ongoing civil
ይከታተላል፤ በክልል ደረጃ የሚመለከታቸውን አካላት
litigation by its own or together with
ያስተባብራል፣ ለሚመለከታቸው አካላት ሪፖርት ያቀርባል፤
them; gives direction to government
10. የዓቃቤ ሕግ የውሳኔ አሰጣጥ እና የፍቅደ ሥልጣን አጠቃቀም offices on the management of the
ወጥነትን ለማረጋገጥ በጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ የፀደቀ መመሪያ litigation; cause execution of judgment on
ተግባራዊ መደረጉን ያረጋግጣል፤ decision imposed in accordance with law;

11. በዓቃቤያነ ሕግ የሚሰጡ ውሳኔዎች በሕግ መሰረት መከናወናቸውን


የሚያረጋግጥ የኢንስፔክሽን ክፍል ያደራጃል፣ ጉድለቶችን በጥናት d) cause effort on the civil despute arising
አስደግፎ ይለያል፤ በግኝቱ መሠረትም እንዲታረሙ ያደርጋል፣ among the regional government offices
አስፈላጊ ሲሆን እርምጃ ይወስዳል ወይም እንዲወሰድ ያደርጋል፣ and non-governmental organizations or
መልካም ተሞክሮዎችን ይቀምራል፤ ያስፋፋል፤ individuals to be completed in

12. የክልሉን ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር ኮሚሽን ሥራዎች በበላይነት negotiation; litigates presenting the issue

ይመራል፣ ይከታተላል፣ ያስተባብራል፤የህግ ታራሚዎች ይቅርታ to the court eligible if the negotiation fails

የሚያገኙበትን ስርዓት ይዘረጋል፡፡ e) give decision for settlement of disputes

13. የደቡብ ብሄሮች ብሄረሰቦችና ህዝቦች ክልል መንግስት የአስፈጻሚ arising between regional government

9
አካላትን ሥልጣንና ተግባር በሚወስነው አዋጅ የመስተዳድር ምክር
offices through judicial means or out of
ቤት አባል ለሆኑ አስፈፃሚ አካል መስሪያ ቤቶች የተሠጡ የወል
court alternative dispute settlement
ሥልጣንና ተግባርን ሥራ ላይ ያውላል፤
mechanisms, and ensures the execution
of the decision;
14. የንብረት ባለቤትና የይዞታ ባለመብት ይሆናል፣ ውል ይዋዋላል፣
በራሱ ስም ይከሳል፣ ይከሰሳል፤

15. በሕግ የተሰጡትን ሥልጣንና ተግባራት ወይም ዓላማውን f) administers properties that are on the
ለማስፈፀም የሚረዱ ሌሎች ተግባራትን ያከናውናል፡፡ process of the court verdict and result
7. ሹመት from corruption; pass the properties
which are decided to be successes to the
1. ዋና ጠቅላይ ዓቃቤ ህጉ በርዕሰ መስተዳድሩ አቅራቢነት
concerned government body; causes the
በክልል ምክር ቤት ይሾማል፡፡
corrupted government money to be
2. ምክትል ጠቅላይ ዓቃቤ ህግ በክልሉ ርዕሰ መስተዳድር returned by presenting charge to the court
ይሾማል፡፡
havig power;
3. በዞን፣በልዩ ወረዳ እና በሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ያሉ የዓቃቤ
g) conducts litigation by representing
ህግ መምሪያ ኃላፊዎች በየአስተደደር እርከኑ ዋና
citizens who do not have financial
አስተዳዳሪ/ካንቲባ አቅራቢነት በየእርከኑ ባሉ ምክር ቤቶች
capacity to institute civil action; specially
ይሾማሉ፡፡
women, children, disabled and the
4. በወረዳ፣ በከተማ አስተዳደር እና በክፍለ ከተማ በየእርከኑ ያሉ elderly;
ጽ/ቤት ኃላፊዎች በየአስተደደር እርከኑ ዋና h) represent victims of crime who do not
አስተዳዳሪ/ካንቲባ/ ወይም ስራ አስፈፃሚ አቅራቢነት have financial means in litigations or
በየእርከኑ ባሉ ምክር ቤቶች ይሾማሉ፡፡ negotiations for their compensation,
reinstitution and protection of their civil
interests emanated from the damage
5. በየትኛውም ደረጃ የሚሾም የዓቃቤ ህግ መስሪያ ቤት ሀላፊ
sustained;
በህግ ትምህርት እውቅና ካለው ተቋም የተመረቀ መሆን
አለበት፡፡

8. የጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ አቋም 7. regarding legal study, drafting and


ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ፣ decimination activity;

1. አንድ ዋና ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ እና ምክትል ጠቅላይ ዓቃቤያነ a) perform preparation of draft laws to be
ሕግ፤ promulgated by the regional
government; ensure that draft laws
2. የሥራ ዘርፎች፤
prepared by government organs are

10
3. የማኔጅመንት ኮሚቴ፤
consistent with the federal and regional
4. የክልል ዓቃቤያነ ሕግ አስተዳደር ዋና ጉባኤ፤
Constitutions and others laws; provide
5. በዓቃቤ ሕግ መተዳደሪያ ደንብ መሰረት የተቀጠሩ/የተመደቡ legal opinion to concerned bodies;
ዓቃቢያነ ሕግ፤ እና አስፈላጊ ሰራተኞች ይኖሩታል፡፡
b) conducts legal studies on the functional
laws in the region and present decision
9. የዋና ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ ሥልጣንና ተግባር
idea to be reformed; submits to the
1. ዋና ጠቅላይ ዓቃቤ ሕጉ የጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ የበላይ concerned bodies by preparing draft for
ኃላፊና የካቢኔ አባል በመሆን በሙያውና በሕግ መሠረት raised amendement when supported;
ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግን ይመራል፣ ያስተዳድራል፡፡
c) carry out codification, compilation and
2. በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ (1) የተመለከተው
እንደተጠበቀ ሆኖ ዋና ጠቅላይ ዓቃቤ ሕጉ የሚከተሉት consolidation of laws; hold and dispense
ሥልጣንና ተግባራት ይኖሩታል፤ regional laws as atitle holder;
ሀ) በዚህ አዋጅ አንቀጽ 6 የተመለከቱትን ሥልጣንና
ተግባራት በሥራ ላይ ያውላል፤ d) provide training or cause provision of
training and education at every level for
ለ) በክልል የሥነ-ምግባርና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን
continuous development of the attitude,
ማቋቋሚያ አዋጅ 142/2004፣ እንዲሁም በተሻሻለው
knowledge and skill of public
የገቢዎች ባለስልጣን ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር
prosecutors;
143/2004 ለተቋማት ተሰጥተው የነበሩ የዓቃቤ
e) Provide legal awareness education in
ህግነትን የተመለከቱ ሥልጣንና ተግባራትን ሥራ ላይ
different methods to the regional society
ያውላል፤
for the development of their legal
ሐ) በምክትል ጠቅላይ ዓቃቤያነ ሕግ እንዲሁም በየእርከኑ ባሉ awareness.
የዓቃቤ ህግ መስሪያ ቤት ኃላፊዎች የዓቃቤ ህግ ስራ 8. regarding advocates, charity organizations,
አስመልክቶ የተሰጡ ውሳኔዎችን civic societies and ;document certification;
ያፀድቃል፣ያሻሽላል፣ይለውጣል፣ይሽራል ወይም ጉዳዩ
a) supervise advocates practicing at
እንዲጣራ ወይም እንደገና እንዲታይ ያደርጋል፤
regional courts and services provided by
መ) ዓቃቢያነ ህግን በኣቃቢያነ ህግ መተዳደሪያ ደንብ them; license, renew, revoke the license
መሰረት እንዲሁም ድጋፍ ሰጪ ሠራተኞችን in accordance with the law; determines
በክልሉ ሲቪል ሰርቪስ ህጎች መሰረት ይቀጥራል፣ by overtaking disciplinary issues of
ያስተዳድራል፣ በህግ መሰረት ያሰናብታል፤ advocates;
ሠ) የጠቅላይ ዓቃቤ ሕግን ስትራቴጂክ ዕቅድና በጀት b) recored the Ethiopian charity
ያዘጋጃል፣ ሲፈቀድም በስራ ላይ ያውላል፤ organizations and companies working in
ረ) ለጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ በተፈቀደለት በጀት እና የሥራ the Region; issue legal personality

11
ፕሮግራም መሰረት ገንዘብ ወጪ ያደርጋል፤ assurance certificate; supervise their

ሰ) ከሶስተኛ ወገኖች ጋር በሚደርጉት ግንኙነቶች work; ensure; revoke by law;


ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግን ይወክላል፤
c) record, ensure, repeal, and revoke
ሸ) የጠቅላይ ዓቃቤ ሕግን የሥራ አፈጻጸም እና የሂሳብ
ሪፖርት አዘጋጅቶ ለመንግስት ያቀርባል፤ document under pertinent law;
ቀ) ለሥራ ቅልጥፍናና ውጤታማነት በሚያስፈልግ መጠን
ከሥልጣንና ተግባሩ በከፊል ለምክትል ዋና ጠቅላይ
d) design strategy for provision of free legal
ዓቃቤ ሕግ፣ ዓቃቤያነ ሕግና ሠራተኞች በውክልና
aid, follow up implementation of same,
ሊያስተላልፍ ይችላል፡፡
coordinate bodies engaged in the sector;
በ) በሕግ የሚሰጡትን ሌሎች ተግባራት ያከናውናል፡፡
9. prepare regional human right action plan
10. የምክትል ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ ሥልጣንና ተግባር
together with the concerned bodies based
ምክትል ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ ተጠሪነቱ ለዋና ጠቅላይ ዓቃቤ on national human rights action plan,
ህግ ሆኖ፣ follow up implementation of same,

1. ለዋና ጠቅላይ ዓቃቤ ሕጉ የተሰጡትን ሥልጣንና ተግባራት coordinate the concerned bodies at national

በማቀድ፣ በማደራጀት፣ በመምራትና በማስተባበር ዋና level; submit report to the relevant bodies;

ጠቅላይ ዓቃቤ ሕጉን ያግዛል፤ [

2. የሚመደብባቸውን ዘርፎች ይመራል፣ ያስተዳድራል፤ 10. ensure that the directive issued by the

3. በዋና ጠቅላይ ዓቃቤ ሕጉ ተለይተው የሚሰጡትን Attorney General with the view to ensure

ተግባራት ያከናውናል፤ consistent application of discretion and


provision of decision of the public
4. ዋና ጠቅላይ ዓቃቤ ሕጉ በማይኖርበት ጊዜ ውክልና
persecutors is enforced;
ያልተሰጠ እንደሆነ በሹመት ቅድሚያ ያለው
11. organize inspection department and
ምክትል ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ የዋና ጠቅላይ ዓቃቤ
investigate that decisions passed by public
ሕግነት ሥራን ተክቶ ይሰራል፤
prosecutors are in accordance with the law,
11. ከሹመት ስለመነሳት identify defects based on studies and take

1. ዋና ጠቅላይ ዓቃቤ ሕጉ እና ምክትል ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ corrective measures on the bases of findings

እንደዚሁም በየእርከኑ የሚገኙ የዐቃቤ ሕግ to rectify the problems; when necessary, take

ሀላፊዎች ከሹመታቸዉ ሊነሱ ይችላሉ፡፡ measure or cause measures to be taken;


compute, scale up good practices;

12. የዓቃቤያነ ሕግ አስተዳደር 12. lead, follow up, coordinate principally the
activities of Regional prisonss administration
የዓቃቤያነ ሕግ አስተደደር በመስተዳድር ምክር ቤት በሚወጣ

12
የዓቃቢያነ ህግ መተዳደሪያ ደንብ ይወሰናል፡፡ commission, develop the system in which
legal inmates acquire pardon;
13. የዓቃቤያነ ሕግ አስተዳደር ዋና ጉባኤ
13. exercise the common powers and duties

1. የዓቃቤያነ ሕግ አስተዳደር ዋና ጉባኤ በዚህ አዋጅ ተቋቁሟል፤ provided for, the offices of executive organ

የጉባኤው ሰብሳቢ ዋና ጠቅላይ ዓቃቤ ህጉ ይሆናል፡፡ and member of the Executive Council, under

የጉባኤውን አባላት፣ የአሠራር ሥነ-ሥርዓትና ሌሎች ዝርዝር the Definition of Powers and Duties of the

ጉዳዮች የመስተዳድር ምክር ቤት በሚያወጣው የዓቃቢያነ ህግ Executive Organs of the Southern Nations,

አስተዳደር ደንብ ይወሰናል፡፡ Nationalities and Peoples’ Regional State


Proclamation;
2. የራሱ ጽህፈት ቤት፣ለስራዉ የሚያስፈልጉ ዓቃቢያነ ህግ እና
14. own and possess property, enter into
በዋና ጠቅላይ ዓቃቤ ህጉ የሚሰየም የጽህፈት ቤት ኃላፊ
contracts, sue or be sued in its own name;
ይኖረዋል፡፡
15. perform other activities that help to achieve its
objectives or carry out its power and duties
ክፍል ሶስት
given by law.
ሙያዊ ነፃነትና ተጠያቂነት
7. Position
14. የዓቃቤያነ ሕግ የሙያ ነፃነት
ዓቃቤ ሕግ ሥልጣኑንና ተግባሩን ሲያከናውን ከማንኛውም ሰው 1. A chief Attorney General shall be appointed
ወይም አካል ጣልቃ ገብነት ነፃ ሆኖ በሕግ መሠረት ብቻ by Council of the region up on the
ይፈፅማል፡፡ recommendation of the Executive Council.
2. A Deputy Attorney General shall be
15. . ተጠያቂነት appointed by the Executive Council.

በየትኛውም ደረጃ ያለ ዓቃቤ ሕግ በሥራ አፈፃፀማቸውና በሥነ- 3. The heads of public prosecutor offices in
ምግባራቸው ለሚታየው ጉድለት የዲስፕሊን ተጠያቂነቱ Zone, especial woreda and Hawassa City
በመስተዳድር ምክር ቤት በሚወጣው የዓቃቢያነ ህግ administration shall be appointed at Council
መተዳደሪያ ደንብ መሰረት ይሆናል፡፡ of their level by approval of their
administrative level administrater/mayor.
16. አቤቱታ የማቅረብ መብት
1. ዓቃቤ ሕግ በሚሰጠው ውሳኔ ላይ ቅሬታ ያለው ማንኛውም
4. The heads of public prosecutor offices in
ሰው በየደረጃው ለሚገኙ የዓቃቤ ሕግ ኃላፊዎች አቤቱታ
woreda, urban center administration and sub
የማቅረብ መብት ይኖረዋል፤ አቤቱታ የቀረበለት ኃላፊ
ጉዳዩን በአፋጣኝ አጣርቶ ውሳኔ መስጠት አለበት፡፡ city levels shall be appointed at council of
2. አቤቱታ የቀረበለት ኃላፊ ጉዳዩን ለማጣራት አግባብ
their level by approval of their administrative
ያላቸውን ባለሙያዎች የሚያካትት ኮሚቴ ሊያቋቁም
ይችላል፡፡ level administrater/mayor or executive.

3. አቤቱታውን የመረመረው ኃላፊ የሕግና የማስረጃ

13
ምክንያቱን በመጥቀስ በበታች ዓቃቤ ሕግ የተሰጠውን
5. The head of public prosecutor to be
ውሳኔ ለማጽደቅ፣ ለማሻሻል፣ለመለወጥ፣ለመሻር፣ለማገድ
appointed at every level shall be a graduate in
ወይም ጉዳዩን አስቀድሞ አይቶ ወደ ወሰነው ክፍል
legal education from recognized institution.
ለመመለስ ይችላል፡፡
4. ከላይ በአንቀፅ 3 መሰረት በተሰጠዉ ዉሳኔ ቅሬታ ያለዉ
አካል ቅሬታዉን ደረጃዉን ጠብቆ እስከ ጠቅላይ ዓቃቤ ህግ 8. Organization of the Attorney General

ድረስ በየእርከኑ ላሉት የበላይ ሀላፊዎች ማቅረብ ይችላል፡፡ The Attorney General shall have:
ሆኖም የጠቅላይ ዓቃቤ ህግ ዉሳኔ የመጨረሻ ይሆናል፡፡
1. a chief Attorney General and Deputy
Attorney Generals;
17. ጥቆማ ወይም አስተያየት የማቅረብ መብት
2. line divisions;
1. ማንኛውም ሰው በጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ ሥልጣንና ተግባር
3. Management Committee;
ውስጥ የሚወድቅ ማንኛውም መታረምና መስተካከል አለበት
4. Regional Public Prosecutors
የሚለውን ጉዳይ ወይም ተፈጽሟል የሚለውን የሥነ-
Administration head Council;
ምግባርና የሕግ ጥሰት በማናቸውም መንገድ ለጠቅላይ ዓቃቤ
5. Public prosecutors employed/assigned in
ሕግ እንዲሁም በየአስተዳደር እርከኑ ላሉት የዓቃቤ ህግ
accordance with the public prosecutor
መስሪያ ቤት ኃላፊዎች ጥቆማ ወይም አስተያየት ለማቅረብ
administrative Regulation; and necessary
ይችላል፡፡
staffs.
2. በዚህ አንቀፅ በንዑስ ቁጥር አንድ መሰረት ጥቆማ ወይም 9. Powers and Duties of the ChiefAttorney
አስተያየት የሚቀበሉ አካላት ጥቆማ፣ አስተያየትና ቅሬታዎችን General
1. The Chief Attorney General shall be the
የሚቀበሉበትን፣ የሚያጣራበትና የመፍትሄ እርምጃ
head of the Attorney General and a
የሚወሰድበት እና ለሕብረተሰቡ የሚገለጽበትን የአሠራር member of cabinet; and lead and
ሥርዓቶች ይዘረጋል፡፡ administer the Attorney General
professionally and in accordance with the
ክፍል አራት law.
ልዩ ልዩ ድንጋጌዎች
2. Without prejudice to sub-article of this
18. መብትና ግዴታን ስለማስተላለፍ
Article, the Chief Attorney General shall
1. በደቡብ ብሄሮች ብሄረሰቦችና ህዝቦች ክልል መንግስት
have the powers and duties to:
አስፈፃሚ አካላት ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው
a) exercise the powers and duties
አዋጅ ቁጥር 161/2008 እና በሌሎች ሕጎች ለፍትሕ ቢሮ
stipulated under Article 6 of this
ተሰጥተው የነበሩ ሥልጣንና ተግባራት በዚህ አዋጅ መሠረት
Proclamation;
ለጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ ተላልፈዋል፡፡
2. በደቡብ ብሄሮች ብሄረሰቦችና ህዝቦች ክልል መንግስት የሥነ b) exercise the prosecution powers and

ምግባርና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር duties given to the organizations in the

142/2004 እና በሌሎች ሕጎች ለክልሉ ሥነ-ምግባርና ፀረ- Regional Ethics and Anti- corruption
Commission under its establishment

14
ሙስና ኮሚሽኑ ተሰጥቶ የነበረ የዓቃቤ ሕግነት ሥልጣን Proclamation No 142/2012 and in the
ለጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ ተላልፏል፡፡ revised Revenues Authority under its
3. በደቡብ ብሄሮች ብሄረሰቦችና ህዝቦች ክልል መንግስት ገቢዎች establishment Proclamation No.
ባለሥልጣን ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር 143/2004 እና በሌሎች 143/2012;
ሕጎች ለባለስልጣኑ ተሰጥቶ የነበረው የዓቃቤ ሕግነት ሥልጣን c) revoke, change, modify, suspend,
ለጠቅላ ይጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ ተላልፏል፡፡ approve the decision given by deputy

4. የደቡብ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል መንግሥት Attorney Generals and heads of public

የአስፈፃሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር እንደገና ለመወሰን በወጣው prosecutors office concerning public

አዋጅ ቁጥር 161/2008 አንቀፅ 30 ንዑስ አንቀፅ 13 እና prosecutor activity, or refer the case
for re-examination or revision by the
በማረሚያ ቤቶች አስተዳደር ኮሚሽን ማቋቋሚያ ደንብ
one that has given the decision;
ቁጥር 137/2008 አንቀፅ 6 ንፁስ አንቀጽ 1 መሰረት የክልሉን
ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን አስመልክቶ ለጸጥታና አስተዳደር d) hire, administer public prosecutors in

ቢሮ የተሰጠዉ ስልጣን በዚህ አዋጅ ተጠሪነቱ ለጠቅላይ the by laws of public prosecutors and

ዓቃቤ ህግ ተላልፉል፡፡ the supporting staff of the Attorney


General in accordance with the
Regional civil service laws; and
dismiss in accordance with law;

5. በንግድ ውድድር እና የሸማቾች ጥበቃ አዋጅ ቁጥር e) prepare strategic plan and budget of

813/2 ዐዐ 6 እንዲሁም በሌሎችሕጎች ለንግድ ውድድርና the Attorney General, and implements

ሸማቾች ጥበቃ ባለሥልጣን ተሰጥቶ የነበረው የዓቃቤ same upon approval;

ሕግነት ሥልጣን ለክልል ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ ተላልፏ፡፡ f) effect payment in accordance with the

6. በንግድ ውድድር እና የሸማቾች ጥበቃ አዋጅ ቁጥር budget approved and work program of

813/2 ዐዐ 6 እንዲሁም በሌሎች ሕጎች ለንግድ ውድድርና the Attorney General;


ሸማቾች ጥበቃ ባለሥልጣን ተሰጥቶ የነበረው የወንጀል
g) represent the Attorney General in
ምርመራ የማድረግ ሥልጣን ለክልል ፖሊስ ኮሚሽን
its dealings with third parties;
ተላልፏል፡፡

7. የደቡብ ብሄር፣ ብሄረሰቦችና ህዝቦች ክልል የፍትህ አካላት h) prepare and submit the performance

ባለሙያዎች ስልጠና ማዕክል ተጠሪነት በዚህ አዋጅ and financial report of the Attorney

ለጠቅላይ ዓቃቤ-ህግ ተላልፏል፡፡ General to the Government;

19. የመተባበር እና የመፈጸም ግዴታ i) delegate part of his powers and


duties to deputy chief attorney
1. የክልል ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግና ዓቃቤያነ ሕግ በሕግ የተሰጣቸውን
general, public prosecutors and

15
ሥልጣንና ተግባር ለመወጣት ትብብር የተጠየቀ ማንኛውም ሰው employees to the extent necessary
ከአቅም በላይ ያልሆነ እና ጉዳት የማያስከትልበት ከሆነ የመተባበር for effective and efficient
ግዴታ አለበት፡፡ performance of the activities of the
2. ይህ አዋጅ ከመውጣቱ በፊት በሥራ ላይ የነበሩ የክልል ፍትህ ቢሮ Attorney General;
እና የስር መዋቅር አመራር እና ሠራተኞች፣የገቢዎች ባለሥልጣን j) perform other activities given to him
አመራር እና ሰራተኞች በዚህ አዋጅ መሠረት የሚደረገውን ሽግግር by law.
የመተባበርና የመደገፍ ግዴታ አለባቸው፡፡ 10. Power and Duties of the Deputy Attorney
Generals
3. ማንኛውም የፖሊስ አባል የዓቃቤ ሕግን የመጨረሻ እና ሕጋዊ Deputy attorney general shall be accountable
ውሳኔ የማክበር እና የመፈጸም ግዴታ አለበት፡፡ to a chief attorney general, and;

20. የወንጀል ተጠያቂነት 1/ shall assist the Chief Attorney General


in planning, organizing, leading and
1. ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ እና ዓቃቤያነ ሕግ ሥራቸውን በነፃነት
coordinating powers and duties given
እንዳያከናውኑ ጣልቃ የሚገባ ወይም የሚሰጡትን ህጋዊ
to a chief Attorney General;
ውሳኔ የማያከብርና የማያስፈጽም እንዲሁም የመተባበር
ግዴታውን የማይወጣ ማንኛውም ሰው አግባብ ባለዉ 2/ shall lead and administer the line
የወንጀል ህግ ይጠየቃል፡፡ divisions to which he is assigned;
3/ shall perform specific duties given to
2. ማንኛውም የፖሊስ አባል የዓቃቤ ሕግን የመጨረሻ እና
them by the Chief Attorney General;
ሕጋዊ ውሳኔ በመቃወም ያልታዘዘ እንደሆነ አግባብ ባለው
ሕግ በወንጀል ይጠየቃል፡፡
4/ in the absence of the Chief Attorney
21. የመሸጋገሪያ ድንጋጌዎች
General, without giving delegation, the
1. በመስተዳድር ምክር ቤት የወጡ ደንቦች፣ በፍትሕ ቢሮ፣ በክልሉ senior Deputy Attorney General shall
ገቢዎች ባለስልጣን እና በክልል የሥነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን represent and perform the duties of the
የወጡ የጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ ሥልጣንና ተግባር ለማስፈፀም Chtef Attorney General;
አግባብነት ያላቸው መመሪዎች እና ማኑዋሎች በሌሎች ደንቦች፣
11. Removal from position
መመሪያዎች ወይም ማኑዋሎች እስካልተተኩ ድረስ ተፈፃሚነታቸው
ይቀጥላል፡፡ 1. The Chief Attorney General and the
Deputy Attorney General as well as the
2. አግባብነት ያላቸው የተሻሻለው የፌደራል የፀረ- ሙስና ልዩ የሥነ- public prosecutors at various levels may
ሥርዓትና የማስረጃ አዋጅ 434/97 (በአዋጅ ቁጥር 882/2007 be removed from their position.
እንደተሻሻለ)፣የተሻሻለው የፌደራል ስነ ምግባርና ፀረ ሙስና
ኮሚሽን ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር 433/2007 (በአዋጅ ቁጥር
883/2007 እንደተሻሻለ)፣የሙስና ወንጀሎችን ለመደንገግ
የወጣ አዋጅ ቁጥር 881/2007 በክልሉ በሚፈፀሙ የሙስና

16
` 12. Administration of Public Prosecutors
ወንጀሎች እንደየአግባብነቱ ተፈፃሚ ይሆናሉ፡፡
The administration of public prosecutors
3. በክልሉ ፍትህ ቢሮ፣በገቢዎች ባለስልጣን እና በክልል የሥነ-
shall be determined by by-laws of public
ምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን ተቀጥረው ወይም ተመድበዉ በሥራ
prosecutors which is issued by the Executive
ላይ የሚገኙና በጠቅላይ ዓቃቤ ህግ የሚወጡ መሥፈርቶቹን
Council.
አሟልተው ወደ ክልል ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ መስሪያ ቤት
13. public prosecutors’ administration head
የሚዛወሩ ዓቃቤያነ ሕግ በዚህ አዋጅ መሠረት በዓቃቤ ሕግነት
council
ሥራቸውን ይቀጥላሉ፡፡፡
1. The Public Prosecutors Administration head
4. በክልሉ ፍትህ ቢሮ፣በገቢዎች ገቢዎች ባለስልጣን እና በክልል የሥነ- Council is hereby established with this
ምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን ለዓቃቤ ሕግ የሥራ ክፍሎች በድጋፍ Proclamation; the chair person of the council
ሰጪነት ሥራ ላይ የሚገኙና በክልል ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ ውሳኔ ወደ shall be a chief Attorney General. The
ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ የሚዛወሩ የመንግስት ሰራተኞች በዚህ አዋጅ members, working procedures and the details
መሠረት የክልል ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ ሠራተኞች ሆነው ሥራቸውን of which shall be determined by public
ይቀጥላሉ፡፡ prosecutors administration regulation to be
5. በጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ ሥልጣን ሥር የሚወድቁ ሆነው ነገር ግን issued by the Executive Council.
በክልሉ ፍትህ ቢሮ፣የሥነ-ምግባርና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን፣ 2. The assembly shall have its own office,
በገቢዎች ባለሥልጣን ተይዘው በመታየት ላይ የሚገኙ የወንጀልና public prosecutors necessary for work, and
የፍትሐብሔር ጉዳዮች የክልሉ ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ በአራት ወር head of the office who is assigned by a Chief
ውስጥ እስኪረከባቸው ድረስ በተጀመሩበት አኳኋን መታየት Attorney General.
ይቀጥላሉ፣ እንዲሁም በነዚህ መስሪያ ቤቶች የሚሰሩ ዓቃብያነ-ሕግ PART THREE
እና ድጋፍ ሰጪ ሰራተኞች አስተዳደር በነበረበት ሁኔታ Proffetional Independence And
ይቀጥላል፡፡ Accountablity
14. Public Prosecutors’ Professional
Independence
6. በዲሲፕሊን ኮሚቴዎች ወይም በሌሎች የዓቃቤ ሕግ አስተዳደር The Attorney General shall discharge its
ጉባኤዎች በመታየት ላይ ያሉ የዓቃቤ ሕግ የዲስፕሊን ክስ powers and duties based on law independently
free from any person or body’s interference.
ጉዳዮች በዚህ አዋጅ \\መሠረት ለተቋቋመው የዓቃቤያነ ሕግ

አስተዳደር ጉባኤ ተላልፈዋል፡፡ 15. Accountability


Public prosecutors in every level shall be
7. በክልል ፍትህ ቢሮ፣ የሥነ ምግባርና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን እና
accountable, in accordance with the public
በክልል ገቢዎች ባለሥልጣን እጅ የሚገኙ ጥቆማዎች፣ የምርመራ prosecutors’ working Regulation issued by
እና የዓቃቤ ሕግ መዛግብትና ሰነዶች እንዲሁም Executive Council, for defects in their work

ኤግዚብቶች፣የተያዙና በክርክር ላይ ያሉ ንብረቶች ወደ ጠቅላይ

17
ዓቃቤ ሕግ ይዛወራሉ፡፡ performance and ethics.

8. በክልሉ ስነ ምገባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን እና በክልሉ ገቢዎች


16. Right to Lodge Complaint
ባለስልጣን መስሪያ ቤት የተጀመሩ የወንጀል ምርመራዎች ለክልሉ 1. Any person who has grievance against the
ፖሊስ ኮሚሽን ተላልፏል፡፡ decision of public prosecutor has the right
to lodge complaint to the public
22. በጀት
prosecutor’s heads at different levels. A
የክልል ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ ከመንግስት በሚመደብለት በጀት
head received complaint shall urgently
ይተዳደራል፡፡
investigate and give decision.
23. የሂሳብ መዛግብት

1. ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ የተሟላና ትክክለኛ የሂሳብ መዛግብት ይይዛል፡፡ 2. A head received complaint may form a
committee containing relevant professionals
2. የጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ የሂሳብ መዛግብትና ገንዘብ ነክ ሰነዶች በክልል
to investigate the case.
ዋና ኦዲተር ወይም በዋና ኦዲተር በሚሰየም ኦዲተር በየዓመቱ
ይመረመራሉ፡፡ 3. A superior considering the complaint may
suspend, change, modify, revoke or approve
24. ደንብና መመሪያ የማውጣት ስልጣን the decision of the subordinate public
1. የመስተዳድር ምክር ቤት ይህን አዋጅ ለማስፈጸም የሚያስፈልጉ prosecutor or return the case to the section
ደንቦችን ሊያወጣ ይችላል፡፡ that saw the case previously by stating his
2. ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ ይህን አዋጅ እና በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ legal and factual reasons.
(1) መሠረት የወጡ ደንቦችን ለማስፈፀም የሚያስፈልጉ 4. A body that has an appeal on decision set in
መመሪያዎችን ሊያወጣ ይችላል፡፡
accordance with Article three may submit
3. በህግ መሰረት ለህዝብ ይፋ እንዳይደረጉ ከተከለከሉ
ሚስጥራዊ ሰነዶች በስተቀር የሚያወጣቸውን its appeal to the heads of Attorney General
መመሪያዎች በማናቸውም መንገድ እንዲታተሙ እና at each level; whereas the decision by
እንዲሰራጩ ይደረጋል፡፡
Attorney General shall be the end,
25. ተፈፃሚነት የማይኖራቸው ሕጎች
17. Right to Inform or Present Suggestion
ከዚህ አዋጅ ጋር የሚቃረኑ ማናቸውም ሕጎች በዚህ አዋጅ ውስጥ
በተሸፈኑ ጉዳዩች ላይ ተፈፃሚት አይኖራቸውም፡፡ 1. Any person may inform or present
suggestion to the Attorney General or to
26. አዋጁ የሚፀናበት ጊዜ
the public prosecutor’s heads at different
ይህ አዋጅ በክልል ምክር ቤት ከፀደቀበት ቀን ጀምሮ የፀና
levels in any way on any matter which
ይሆናል፡፡
falls under the power and duty of the
ሀዋሳ …23/02/2011 ዓ.ም
ሚሊዮን ማቲዎስ Attorney General which he believes
should be corrected and rectified or his

18
የደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል
claim of ethical and legal violation which
መንግሥት ርዕሰ መስተዳድር
has been committed.

2. In accordance with sub article 1 of this


Article, bodies that collect inform and
suggestion shall lay down working system
whereby suggestion and complaints are
received, investigated and corrective
measures are taken and notified to the
public.
PART FOUR
Miscelaneous Provisions
18. Transfer of Rights and Duties
1. The powers and duties given to the Bureau of
Justice under the Definition of Powers and
Duties of the Executive Organs of the
Southern Nations, Nationalities and
Peoples’Regional State Proclamation No.
161/2016 and other laws are hereby
transferred to Attorney General pursuant to
this Proclamation.

2. The public prosecution power given to the


Southern Nations, Nationalities and Peoples’
Regional State Ethical and Anti-corruption
Commission under its establishment
Proclamation No142/2012 and other laws are
hereby transferred to Attorney General.

3. The public prosecution power given to the


Southern Nations, Nationalities and Peoples’
Regional State Revenues Authority under its
establishment Proclamation No. 143/2012 and
other laws are hereby transferred to Attorney
General.
4. The power given to the security and

19
administration bureau, regarding the regional
prisons commission, according to Article 30,
sub Article 13 of the Proclamation
No.161/2016 which is issued to redetermine
the Powers and duties of the executive organs
of the Southern Nations, Nationalities and
Peoples’ Region State and the prisons
administration commission of the region is
accountable to the security and administration
bureau of the region in Article 6, sub Article 1
of Regulation No.137/2016 , is transferred to
Attorney General hereby this Proclamation.

5. The prosecution power given to the Trade


competition and consumers protection
Authority under the proclamation. No
813/2013 and other laws are hereby
transterred to the region state Attorney
General.

6. The crime investigation power to the Trade


competition and consumers’ protection
Authority under proclamation No.813/2013
and other laws are hereby transferred to the
region police commission.

7. The accountability of the Suthern Nations,


Nationalities and Peoples’ Reogion Justs
Organs profesionals traiming center
transferred to Attorney General hereby this
Proclamation.
19. Duty to Cooperate

1. Any person who is requested to cooperate


with the Regional Attorney General and
public prosecutors in the execution of their
powers and duties has a duty to cooperate if it
is not beyond his capacity and does not cause

20
danger.

2. Leaders and employees of the Regional


Justice Bureau and the subordinate structure,
leaders and employees of the revenue
authority who have been in charge before the
coming into force of this Proclamation have
duty to cooperate with and assist the transition
based on this Proclamation.
3. Any member of the police shall have duty to
respect and execute final and legal decision of
the public prosecutor.
20. Criminal Liability
1. Any person, who does not respect and
execute the authorized decision provided as
well as does not exercise; or interferes
against the Attorney General and public
prosecutors inorder not perform their work
independently, shall be liable by pertinent
criminal law.
2. Any member of the police who resists and
fails to execute the final and legal decision
of the public prosecutor shall be punished in
accordance with relevant law.
21. Transitory Provisions

1. The regulations issued by the Executive


Council, directives and manuals issued by the
Bureau of Justice, Regional Revenues
Authority, Regional Ethics and Anti-
corruption Commission which are relevant
for the enforcement of the powers and duties
of the public prosecution shall be applicable
unless replaced by other regulations,
directives or manuals.

21
2. The Federal Ethics and Anti-corruption
Commission under its establishment
Proclamation No 433/2005 (as amended by
Proclamation No. 883/2015) and the Revised
Anti-corruption Special Procedure and
Evidence Proclamation No. 434/2005 (as
amended by Proclamation No. 882/2015 and
Proclamation No.881/2015 issued to
determine the Corruption crimes shall be
executed as may be necessary.

3. The Public prosecutors, who are employed or


assigned to worke for Regional Ethics and
Anti-corruption Commission, Revenues
Authority, and Justice Bureau, and
transferred to the Attorney General upon
satisfying the criteria issued by Attorney
General, shall continue their work as public
prosecutors pursuant to this Proclamation.

4. Public servants, working as supporting staff


for prosecution departments, in the Regional
Justice Bureau, Ethics and Anti-corruption
Commission, and Regional Revenues
Authority, and transferred to the Attorney
General by decision of the Regional Attorney
General, shall continue their work as
employees of the Regional Attorney General
pursuant to this Proclamation.

5. The criminal and civil cases, which are


pending under the power of the regional
Justice Bureau, Ethics and Anti-Corruption
Commission, and Revenues Authority but
droped under the jurisdiction of the Attorney
General, shall be continued in the manner

22
they were started until the Regional Attorney
General accepts them within four months; the
public prosecutors and supporting staff
administration shall continue as they are.

6. Discipline charge Cases of the public


prosecutors pending under the discipline
committee or other public prosecutors
administration councils shall be transferred to
the public prosecutors administration council
established in accordance with this
Proclamation;

7. The uncovering, investigation found under


the Regional Justice Bureau, Regional Ethics
and Anti- corruption Commission, and
Regional Revenues Authority, and files and
documents of public prosecutors, as well as
showings, seized properties and properties on
dispute shall be transferred to Attorney
General.

8. Criminal investigations that are strated in the


Region Anti corruption Commision and
Revenue Authority are transmitted to the
Region Police Commission

22. Budget
The Regional Attorney General shall be
administered by budget allocated by the
Government.

23. Books of Accounts

1. The Attorney General shall keep complete

23
and accurate books of account.

2.The books of accounts and financial


documents of the Attorney General shall be
audited annually by the Regional Auditor
General or by an auditor designated by him.

24. Power to Issue Regulation and Directive


1.The Executive Council may issue
regulations necessary to enforce this
Proclamation.
2.The Attorney General may issue directives
necessary for the enforcement of this
Proclamation and regulations issued
pursuant to sub-article (1) of this Article.

3.Except the secret documents banned to

public by law, directives issued shall be

published and disseminated by any means.

25. Inapplicable Laws

No laws, in so far that they are inconsistent


with this Proclamation, shall be applicable
with respect to matters covered under this
Proclamation.
26. Effective Date
This Proclamation shall enter into force on the
date of its approval by regional council.

Hawassa this -------day of 2018


Milion Mathewos

Chief executive of the South Nations,


Nationalities and Peoples Region state

24

You might also like