Download as doc, pdf, or txt
Download as doc, pdf, or txt
You are on page 1of 1

SEPRS South Omo Zone Urban Development and Infrastructure Department

የደ/ኢ/ክ/መንግስት የደቡብ ኦሞ ዞን ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ

ቁጥር ቀን
Ref. No Date
ለደ/ኢ/ክ/ ቆላማና መስኖ አካባቢ ልማት ቢሮ
ጂንካ
ጉዳዩ፡- የእንጨተ መኖ መጋዘን ግንባታ የስራ ለውጥ ትዕዛዝ ስለመስጠት ይሆናል፡፡

ከላይ በርዕሱ ለመግለጽ እንደተሞከረው በደቡብ ኦሞ ዞን በበናፀማይ ወረዳ እንጨተ ቀበሌ የመኖ መጋዘን

ግንባታ ለማስገንባት ከመሀመድ ሁሴን ጠ/ሥ/ተቋራጭ ጋር ውል ተገብቶ እየተሰራ መሆኑ ይታወቃል፡፡

ከዝህም ጋር ተያይዞ በናንተ በኩል በቁጥር መቆአ/3/1369 በቀን 18/06/2016 በተፃፈ ደብዳቤ መሰረት

ለተቋራጩ የስራ ለውጥ ትዕዛዝ እንድሰጥ ተጠይቀናል፡፡

በዚሁ መሰረት ለተቋራጩ የግንባታውን ውል ባማከለ መልኩ የስራ ለውጥ ትዕዛዝ የሰጠን መሆኑን

እያሳወቅን ይህንንም የምገልፅ ____ ገጽ ሰነድ አባሪ አድርገን ልከናል፡፡

//ከሰላምታ ጋር//

ግልባጭ

ለደ/ኦ/ዞ/ከ/መ/ል/መምሪያ
ለመ/ፕ/ኮ/አስ/ዋና/ሥራ ሂደት
ለመ/ፕ/ጥ/ቁ/ዋና ሥራ ሂደት
ዲመካ
ለመሀመድ ሁሴን ጠ/ሥ/ተቋራጭ

You might also like