ETHIOPIAN

You might also like

Download as docx, pdf, or txt
Download as docx, pdf, or txt
You are on page 1of 1

ETHIOPIAN

STATISTICS
ቀን /Date 24/09/2015 ዓ/ም

ቁጥር /Ref.No ጂማ -ስታቲ--ኮሠቅ-86/1435/2015


የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት

ETHIOPIAN STATISTICS SERVICE

ለሚመለከተው ሁሉ
ጉዳዩ :- የስራ ልምድ ስለመስጠት

አቶ/ወሮ/ወ/ሪት ደራርቱ ኬነሳ አዳሙ የተባሉት በቅ/ጽ/ቤታችን ውስጥ በኮንትራት ተቀጥረው ሲያገለግሉ ለቆዩበት የስራ ልምድ ማስረጃ ተጽፎ
እንዲሰጣቸው በቀን 23/09/2014 ዓ/ም ጠይቀውናል፡፡
ስለዚህ በጠየቁን መሰረት፡-
 ከ 12/11/2011 ዓ/ም ጀምሮ እስከ ግንቦት 15/2015 ዓ/ም ድረስ በወር ደመወዝ ብር 3934 /ሶስት ሺህ ዘጠኝ መቶ
ሰላሳ አራት ብር/ እየተከፈላቸው በአንደኛ ዙር የከተሞች ስራ ስምሪት ጥናት ሥራ ላይ በመረጃ ሰብሳቢ ሰራተኛነት
ሙያ በደረጃ-VIII በታብሌት በመታገዝ በኮንትራት የሰሩ መሆኑን እየገለጽን ሲከፈላቸው ከነበረው የወር ደመወዝ
ላይ በደንቡ መሰረት የስራ ግብር ተቆርጦ ለሚመለከተው አካል ገቢ የተደረገ መሆኑን ጭምር እናረጋግጣለን፡፡

TEL 047-111-12-51 Fax:047-111-89-61

You might also like