School Fee Letter

You might also like

Download as docx, pdf, or txt
Download as docx, pdf, or txt
You are on page 1of 1


K.G Phones:- :- 09 11 93 05 92/09 11 40 66 93/09 11 40 66 39 /09 38 02 44 44/09 38 02 55 55
E-mail MICHELEAcdemy@Yahoo.com.

ሰኞ ሕዳር 03 ቀን 2016 ዓ.ም

ውድ የሚሼል አካዳሚ ቤተሰቦች

የትምህርት ክፍያ በየወሩ ለምትከፍሉ የመክፈያ ቀናት ወር በገባ ከ 1 – 10 ባሉት ቀናት ብቻ ሲሆን በተርም

ለምትከፍሉ ደግሞ በየ 3 ወሩ ወር በገባ ከ 1 - 10 ባሉት ቀናት ብቻ የሚከፈል መሆኑን እያሳወቅን በወቅቱ ካልተከፈለ

ደግሞ 300 ብር ቅጣት ጨምሮ የሚከፈል መሆኑን እየገለጽን የትምህርት ቤት ክፍያ በወቅቱ እንድትከፍሉ አጥብቀን
እናሳስባለን፡፡

 ማስታወሻ፡- የዓመት ከፋዮችንና ቀድመው የከፈሉትን አይመለከትም፡፡

/
ት ቤቱ

You might also like