Professional Documents
Culture Documents
የዮሓንስ ወንጌል ኣንድምታ ክፍል ፪
የዮሓንስ ወንጌል ኣንድምታ ክፍል ፪
የዮሓንስ ወንጌል ኣንድምታ ክፍል ፪
ተጽጌቅዱስጊዮርጊስሰ/
ት/ቤትትምህርትክፍልለሣልሳይ፩የተዘጋጀ።
➲ ከቁጥር፲፫ጀምሮእስከቊጥር፳፩ድረስየቁም ትርጓሜ (
ኣንድምታ)ከተማማርንበኋላምሥጢ ራዊትርጓሜውን
እንመለከታለን።
➛ ለጸሎትለማስተማርም ቢሉበዓሉንበቤተመቅደስለማክበርጌታችንኢየሱስወደቤተመቅደስሲገባበቤተ
እግዚአብሔር ውስጥ ከሚነ
በበው እና ከሚተረጎመው ከሚጸለየውም ይልቅ የሚሸጠውና የሚለውጠው በዝቶ
ተመለከተ።
አንድም፦ ገበያካለሌባናቀማኛኣይጠፋምናቀምቶሰርቅኣመልጣለሁሲልደጃፍዘግቶለመያዝያመቸናልብለው
ነ
ው፡፡
➛ ውንብድናቢሉ፦ካህናቱየሚያን
ፀባርቅእናየሚያን
ሽዋሻልብስለብሰው በውጭ ከብቱንያስደነ
ብሩናወደምኵራብ
ያስገቡታልከዚያም ከልየገባኣይነ
ጣም ቤተመቅደስየገባኣይወጣም እያሉየህዝቡንገን
ዘብይቀሙ ታል።
➲ ጌታችንኣን
ጽሆተቤተመቅደስየፈጸመው ሁለትጊዜ ነ
ው ።የመጀመሪያው ይህ ሲሆንሁለተኛው በማቴ፳፩ላይ
እናገኘዋለን።
➛ የገመድጅራፍኣለ፦በትረሐፂን(
የብረትዘን
ግ)ኣለናከዚያሲለይዘሓብል(
የጅራፍ)ኣለ።{መዝ.፪፥
፰}
➛ ሁሉንበጎቹን
ም በሬዎችን
ም ከመቅደስኣወጣቸው ማለትበረቱንከፍቶእየገረፈከቤተመቅደስኣስወጣ ገበያፈታ፡
፡
➲ እርሱ ራሱ (
ጌታችን)የሰውንገንዘብ አታበላሹ አታጥፉ ይል የለምንስለምንከዚህ ገንዘባቸውንበመበታተን
አበላሸባቸው ቢሉ፦ለሰውነ
ታቸው ቤዛሆኖአቸዋልና፤ለሰውነ
ትስቤዛየሚሆንከሆነእን
ኳንስን
ብረትይቅርና“
ቀኝዓይን
ህ
ከምታሰናክልህኣውጥተህጣላት”ይላልና።
አንድም ፡
-ገን
ዘባቸውንቢበትነ
ውም ገን
ዘብ ገን
ዘባቸውንበተአምራት መልሶ ለየራሳቸው ይሰጣቸዋልና።በተኣምረ
ኢየሱስ እን
ደተገለጸው በህጻን
ነቱ የተደባለቀውንቀለም በተኣምር እን
ደለየው ይህን
ንም የየራሳቸውንለይቶ ለይቶ
ሰጥቷቸዋል።
አንድም ፡
-ከዛፍላይእን
ደሰፈረን
ብከእቃከእቃቸው ላይአጣብቆላቸዋል፡
፡
፲፮-«
ወይቤሎሙ ለእለይሰይጡ ርግበአሰስሉወአውፅኡዘንተእምዝየወኢትረስዮቤተአቡየቤተምሥያጥ፤ርግብ
ሻጮ ችንም÷ይህንከዚህአውጡ፤የአባቴንቤትየንግድቤትኣታድርጉ”ኣላቸው፡
፡»
➲ በዚህቤተመቅደሱን“
የኣባቴቤት”ኣለው፤በሌላጊዜደግሞ “ቤቴየጸሎትቤትትባላለች ”{
ማቴ.
፳፩፥
፲፫}ኣለ
በዚህም ቤተመቅደስየሥላሴቤትመሆን
ዋንኣስረድቶናል።
➛ ርግብሻጪ ዎችን
ም ይህን
ንከዚህውሰዱ የኣባቴንቤትየን
ግድቤትኣታድርጉትኣላቸው፡
፡
ኣንድም፦መትቷቸው ቢሞቱኣይሁድጌታችንለመክሰስምክን
ያትባገኙነ
በርናምክን
ያትሲያሳጣቸው ነ
ው።
ኣንድም፦ለፍጥረቱየሚራራነ
ውና።ኣይሁድም ለፍጥረትእራራለሁ ይላልለእነ
ዚህ ግንኣይራራላቸውምንእን
ዳይሉም
ነ
ው።
ኣንድም፦ከላይእን
ዳየነ
ው ገበያባለበትሌባወን
በዴኣይጠፋምና።
ኣንድም፦ በቤቴከሕዝቡእየዘረፋችሁየወን
በዴናየቀማኞንሥራኣትስሩሲልነ
ው፡፡
ኢሳ፡
56፣
7፤ኤር፡
7፣11፤
ሉቃ፡
19፣
46፤
ምክኒያቱም ቤቱየጸሎትቤትናትናበረከትሥጋዊበረከትመን
ፈሳዊየምታሰጥም ናት፡
፡
➛ ነ
ቢየእግዚኣብሔርቅዱስዳዊትበቤተመቅደስሥዕለፀሓይአቁመውበትመስዋእተእሪያሠውተውበትገበያ
ኣድርገውት ሲሸጡበት ሲለውጡበት በመን
ፈሰ ትን
ቢት ተመልክቶ ለቤተ እግዚኣብሄርየቀናውንቅናት እን
ደ እሳት
ኣቃጠለኝበማለትተናግሯል።
➲ ይህትን
ቢትለጊዜው ለመቃቢስፍፃ
ሜው ለጌታየተነ
ገረነ
ው።
➛ በመቃቢስጊዜ ኣን
ጥያኮስበቤተመቅደሱ ኣምልኮፀሓይ ኣግብቶእሪያሰውቶነ
በርና፤መቃቢስያን
ንኣጥፍቶ
ለቤተመቅደሱየቀናውንቅን
ዓትያመለክታል።
➛ ለፍጻሜውም ጌታችንለእግዚኣብሔርቤትክብርቀንቶይህን
ንቢያደርግደቀመዛሙ ርቱም የቤትህቅናትይበላኛል
ኣቃጠለኝተብሎ እን
ደተጻፈኣሰቡ ሲልነ
ው።{
መዝ፷፰፥፱-
፲}
✍ ኣምኃሥላሴ/መኩሪያተስፋዬ