PCL-5 Amharic

You might also like

Download as pdf or txt
Download as pdf or txt
You are on page 1of 1

PCL-5 ኮድ፡ ...........................

ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ጥያቄዎች በጥሞና ካነበቡ በኋሊ ባሇፈው አንድ ወር ውስጥ በተጠቀሰው ችግር ምክንያት ምን ያህሌ እንደተረበሹ የሚገሌጸውን ምርጫ
ያክብቡ፡፡

ባሇፈው አንድ ወር ውስጥ ከታች በተዘረዘሩት ችግሮች ምክንያት ምን ያህሌ በጭራሽ በትንሹ መሀከሇኛ በጣም እጅግ በጣም
ተረብሸው ነበር?
0 1 2 3 4
1 ሳይፈሇጉ በተደጋጋሚ የሚመጡ እና የሚረብሹ የደረሰቦት ችግር ትውስታ

2 የገጠመህን/ሽን ችግር በሚረብሽ መሌኩ በህሌም በተደጋጋሚ ማየት

3 የደረሰብክ/ሽ ችግር እንደገና እየተፈጸመብክ/ሽ እንዳሇ መሰማት

4 የደረሰብክ/ሽ ችግር የሚያስታውሱ ሁኔታዎች ሲፈጠሩ የመረበሽ ስሜት

5 የደረሰቦትን ችግር የሚያስታውሱ ሁኔታዎች ሲኖሩ በሰውነቶ ሊይ የሚታዩ ሇውጦች

ሇምሳላ፡ ፈጣን የሌብ ምት፣ ሇመተንፈስ መቸገር እና ማሊብ

6 ከደረሰቦት ችግር/ዎች ጋር የተገናኙ ትውስታዎችን መሸሽ

7 የደረሰቦትን ችግሮች የሚያስታውሱ ውጪያዊ ነገሮችን(ሇምሳላ፡ሰዎች፣ አካባቢዎች፣

ንግግሮች፣ እንቅስቃሴዎች፣እቃዎች ወይም ሁኔታዎች) መሸሽ

8 የደረሰቦትን ችግር ሙለ ሇሙለ ወይም በተሟሊ ሁኔታ ሇማስታወስ መቸገር

9 ስሇራስህ/ሽ፣ ስሇላልች ሰዎችና፣ ሇተቀረው ዓሇም አለታዊ አመሇካከት መኖር

ሇምሳላ መጥፎ ነኝ፣ያሇብኝ ችግር ከባድ እና ሉፈታ የማይችሌ ነው፣ ሰው

አይታመንም፣ አሇም መጥፎ ናት

10 የደረሰቦትን ችግር በተመሇከተ እራስን ወይም ላሊን ሰው ተጠያቂ ማድረግ

11 ፍርሀት፣ መሸበር፣ መናደድ፣ ጸጸት፣ ሀፍረትእና የመሳሰለ መጥፎ ስሜቶች መኖር

12 ከዚህ በፊት የሚያስደስቶት ነገሮች ሊይ ፍሊጎት ማጣት

13 ከሰዎች መራቅ ወይም የመሇየት ስሜት

14 ጥሩ ስሜቶችን ሇማጣጣም መቸገር (ሇምሳላ የደስተኛ ስሜትን ሇመሰማት ወይም

ሇላልች ቅርብ ሰዎች የፍቅር ስሜትን ሇመሰማት እንደ ደስታ እና ፍቅር ያለ

ስሜቶችን ሇማጣጣም መቸገር)

15 የመነጫነጭ ፤ በንዴት መገንፈሌ ሃይሇኛ መሆን ስሜት

16 ራስን ሇጉዳት እና ሇአደጋ የሚያጋሌጡ ነገሮችን ማድረግ

17 ከስጋት የተነሳ አካባቢን ከመጠን ባሇፈ ንቃት መከታተሌ

18 በቀሊለ መደንገጥ ወይም መበርገግ

19 ሃሳብን ሇመሰብሰብ ወይም ትኩረት ሇማድረግ መቸገር

20 እንቅሌፍ መውሰድ መቸገር ወይም የእንቅሌፍ መቆራረጥ

You might also like