Professional Documents
Culture Documents
Long Tracker Session Follow Up Checklist
Long Tracker Session Follow Up Checklist
ምላሾች
ተ.ቁ አመልካች ነጥቦች አዎ አይደለም ምርመራ
1 አመቻቹ የአቻ መመሪያ ማንዋሉን ተጠቅሟል?
2 ውይይቱ የተደረገው ማንዋሉ በሚያዘው ሰአት ያህል ነው?
3 አመቻቹ በራሪ ወረቀትና ኮንዶም ለተወያዩ ሰጥቷል?
4 ከርእሱ ጋር ተዛማጅ የሆኑ ዋና ዋና መልክቶች ተላልፈዋል?
5 አመቻቹ የማሳመን ብቃት አለው?
6 አሽከርካሪው ለውይይት ፈቃደኛ ነው?
7 አሽከርካሪው የኤች አይ ቪና የአባላዘር በሽታ ምርመራ አድርጓል?
8 ተሽከርካሪው ላይ ስቲከር ተለጥፏል?
9 ውይይቱ የተደረገበት ቦታ ለውይይት ምቹ ነው?
10 አመቻቹ ኩፖኑ የሚጠይቀውን መረጃ ሞልቷል?
ያጋጠሙ ችግሮች
የባለሙያው ሥም--------------------------------------
የስራ ሃላፊነት--------------------------------------------
ፊርማ-----------------------------------------
ቀን--------------------------------------------