Download as pdf or txt
Download as pdf or txt
You are on page 1of 6

በአዱስ አበባ ከተማ አስተዲዯር ትምህርት ቢሮ

የ6ኛ ክፍሌ ሞዳሌ ፈተና


ሂሳብ 2015ዓ.ም/ 2023 እኤአ

የጥያቄ ብዛት: 30 የተፈቀዯው ሰዏት: - 1 ሰዏት

አጠቃሊይ ትዕዛዝ

ይህ ሂሳብ ፈተና ነው፡፡ በዚህ ፈተና ውስጥ 30 ጥያቄዎች ተካተዋሌ፤


ሇእያንዲንደ ጥያቄ ትክክሇኛ መሌስ የሆነውን አማራጭ የያዘውን ፊዯሌ
በመመረጥ ሇመሌስ መስጫ በተሰጠው ወረቀት ሊይ በማጥቆር መሌስ ይሰጣሌ፡፡
በፈተና ሊይ የተሰጡትን ትእዛዞች በጥንቃቄ በማንበብ ፈተናውን መስራት
ይጠበቅባችኋሌ፡፡ መሌስ የሚሰጠው ከፈተናው ጋር በተያያዘው የመሌስ መስጫ
ወረቀት ሊይ ነው ፤በመሌስ መስጫው ሊይ ትክክሇኛውን መሌስ የሚጠቆረው
በእርሳስ ብቻ ነው፤ ትክክሇኛው መሌስ በማጥቆር ሲሰራ ሇማጥቆር የተፈቀዯው
ቦታ በሙለ በሚታይ መሌኩ በዯንብ መጥቆር አሇበት፤ የጠቆረውን መሌስ
ሇመቀየር ቢፈሇግ በፊት የጠቆረውን በዯንብ በማጥፋት መጽዲት አሇበት፡፡

ፈተናውን ሰረቶ ሇመጨርስ የተፈቀዯው ሰአት 1 ሰአት ነው፡፡ ፈተናውን ሰርቶ


ሇመጨረስ የተሰጠው ሰዏት ሲያበቃ ሇመስሪያነት የምንጠቀምበትን የመጻፊያ
እርሳስ ማስቀመጥ እና ፈተናው መስራት ማቆም አሇብን፡፡ ፈተናው እንዳት
እንዯሚሰበሰብ በፈታኙ/ኟ እስከሚነገር ዴረስ በቦታችን ተቀምጠን መጠበቅ
አሇብን፡፡

መኮረጅ ወይም በፈተና ሰአት የፈተናን ህግ የማያከብር ተፈታኝ ፈተናው


አይያዝሇትም፤ ፈተናውን እንዲይፈተንም ይዯረጋሌ፡፡

ፈተናውን መስራት ከመጀመራቹሁ በፊት በመሌስ መስጫው ሊይ መሞሊት


የሚገባውን መረጃ ሁለ በጥንቃቄ መሞሊት አሇበት፡፡

ፈተናውን መስራት ጀምሩ ሳይባሌ መጀመር አይፈቀዴም !


1. ከሚከተለት ውስጥ ኢ-ተጋማሽ ሙለ ቁጥር የሆነው የትኛው ነው?

ሀ. 852 ሐ. 625

ሇ. 584 መ. 456

2. ከሚከተለት ውስጥ ሇ9 ተካፋይ ያሌሆነው ሙለ ቁጥር የትኛው ነው?


ሀ.
4824 ሐ. 9486
ሇ. 7562 መ. 9695
3. ከሚከተለት ዓረፍተ ነገሮች መካከሌ ትክክሌ ያሌሆነው የትኛው ነው?
ሀ. 12 የ144 አካፋይ ነው፡፡ ሐ. 9 የ72 አካፋይ ነው፡፡
ሇ. 6 የ108 አካፋይ ነው፡፡ መ. 7 የ143 አካፋይ ነው፡፡
4. ከሚከተለት ቁጥሮች መካከሌ ብቸኛ ሙለ ቁጥር የሆነው የትኛው ነው?
ሀ. 43 ሐ. 49
ሇ. 81 መ. 63
5. ከሚከተለት መካከሌ የ160 ብቸኛ ትንትን የሆነው የትኛው ነው?
ሀ. ሐ.
ሇ. መ.
6. ከሚከተለት መካከሌ የ72 እና የ48 ትሌቁ የጋራ አካፋይ የሆነው የትኛው ነው?
ሀ.18 ሐ. 24
ሇ. 12 መ. 16
7. ከሚከተለት መካከሌ ትክክሌ ያሌሆነው የቱ ነው?
ሀ. ዜሮ የማንኛውም ሙለ ቁጥር ብዜት ነው፡፡
ሇ. 5 እና 7 የ35 አንጻራዊ ብቸኛ ቁጥሮች ናቸው፡፡
ሐ. የ16፣ 18 እና 24 ትንሹ የጋራ ብዜት 144 ነው፡፡
መ. የ15፣ 20 እና 25 ትንሹ የጋራ ብዜት 250 ነው፡፡
8. ሶሌያና የስዴስተኛ ክፍሌ ተማሪ ስትሆን ሌዯቷን ሇማክበር ሶስት ቀሇማት ያሊቸውን
አምፑልች ገዝታ በተመሳሳይ ሰዓት አበራቻቸው፡፡ አረንጓዳው በየ12 ሰከንዴ፣ ቢጫው
በየ18 ሰከንዴ እንዱሁም ቀዩ በየ20 ሰከንዴ ቢጠፉና ቢበሩ፤ ከስንት ሰከንዴ በኋሊ
ሶስቱም በአንዴ ሊይ ይበራለ?
አ.አ ከተማ አስተዳደር ት/ቢሮ ሞዴል ፈተና 2015ዓ.ም ሂሳብ
ሀ. 180 ሰከንድች ሐ. 160 ሰከንድች
ሇ. 120 ሰከንድች መ. 200 ሰከንድች

9. ከሚከተለት ውስጥ የ ዝቅተኛ ሂሳባዊ ክፍሌፋይ የሆነው የቱ ነው?

ሀ. ሐ.

ሇ. መ.

10. ከሚከተለት መካከሌ ትክክሌ ያሌሆነው የቱ ነው?

ሀ. ሐ.

ሇ. መ.

11. ከሚከተለት መካከሌ ትክክሌ የሆነው የቱ ነው?


ሀ. ሐ.
ሇ. መ.
12. ከሚከተለት መካከሌ ከ75 ጋር እኩሌ ያሌሆነው የቱ ነው?

ሀ. ሐ.
ሇ. መ.

13. ከሚከተለት ክፍሌፋዮች መካከሌ ከትንሽ ወዯ ትሌቅ በቅዯም ተከተሌ የተቀመጠው


የትኛው ነው?

ሀ. ፣ ፣ እና ሐ. ፣ ፣ እና

ሇ. ፣ ፣ እና መ. ፣ ፣ እና

14. በአንዴ ትምህርት ቤት ውስጥ 85 ሴትና 75 ወንዴ የስዴስተኛ ክፍሌ ተማሪዎች


ይገኛለ፡፡ የወንዴ ተማሪዎች ብዛት ከስዴስተኛ ክፍሌ ተማሪዎች ጋር ሲነጻጸር ምን
ያህሌ መቶኛ ይሆናሌ?
ሀ.
ሇ.
ሐ.
መ.
15. ከሚከተለት መካከሌ የ ዴምር ውጤት የሆነው የትኛው ነው?

ሀ. ሐ.
ሇ. መ.

16. ሰልሜ የስዴስተኛ ክፍሌ ተማሪ ስትሆን ሌዯቷን ሇማክበር ቤተሰቦቿ ኪል ግራም

ሙዝ፣ 2 ኪል ግራም ብርቱካንና ኪል ግራም ከረሚሊ ገዙሊት፡፡ በአጠቃሊይ ሰልሜ

ሇሌዯቷ ስንት ኪል ግራም ምግቦች ተገዙሊት?


ሀ. ሐ.
ሇ. መ.
17. ከሚከተለት መካከሌ ትክክሌ ያሌሆነው የቱ ነው?

ሀ. ሐ.

ሇ. መ.

18. የእንጦጦ ተራራ ከፍታ 3200 ሜትር ሲሆን የዝቋሊ ተራራ ከፍታ 2988.75 ሜትር
ነው፡፡ በእንጦጦ እና በዝቋሊ ተራራ መካከሌ ያሇው የከፍታ ሌዩነት ምን ያህሌ ነው?
ሀ. ትር ሐ. ትር
ሇ. ትር መ. ትር
19. ከሚከተለት መካከሌ ትክክሌ ያሌሆነው የቱ ነው?

ሀ. ሐ.

ሇ. መ.

20. በዚህ ሂሳባዊ ስላት ትክክሇኛው መሌስ የትኛው ነው?

ሀ. ሐ.
ሇ. መ.
21. መሬት ከፀሐይ ያሊት ርቀት ነው፡፡ ይህ ርቀት በ10 ርቢ ሲገሇፅ
ትክክሇኛው የትኛው ነው?
ሀ.
ሇ.
ሐ.
መ.
22. በሚከተሇው መስመራዊ የእኩሌነት ዓረፍተ ነገር የተሇዋዋጩ ዋጋ ስንት ነው?

ሀ. ሐ.
ሇ. መ.
23. የሚከተሇውን መስመራዊ ያሇእኩሌነትን እውነት የሚያዯርገው የ"ቀ" ዋጋ ስንት ነው?

ሀ. ሐ.
ሇ. መ.
24. የሚከተሇውን መስመራዊ ያሇእኩሌነትን እውነት የሚያዯርገው የ"ሸ" ዋጋ ስንት ነው?

ሀ. ሐ.
ሇ. መ.
25. የአምስት ዯብተሮች ዋጋ 350 ብር ነው፡፡ አንዴ ተማሪ በ560 ብር ስንት ዯብተሮችን
መግዛት ይችሊሌ?
ሀ. ሐ.
ሇ. መ.
26. ከዚህ በታች በተሰጠው ግራፍ "ቀ" እና "ሸ" ርቱዕ ወዯረኛ ናቸው፡፡

27. ከሚከተለት ውስጥ የ"ቀ" እና "ሸ" ርቱዕ ወዯረኛነትን እውነት የሚያዯርገውን ጥንዴ
ቁጥሮች የተኞቹ ናቸው?
ሀ. ሇ. ሐ. መ.
28. ከሚከተለት ውስጥ ኢ- ርቱዕ ወዯረኛነትን የሚገሌጸው ዓረፍተ ነገር የትኛው ነው?
ሀ. ሁዲ እና ናትናኤሌ የስዴስተኛ ክፍሌ ተማሪዎች ናቸው፡፡ ትምህርታቸውን ጠንክረው
ስሊጠኑ ከፍተኛ ውጤት አስመዝግበዋሌ፡፡
ሇ. የአስቴር እናት አምስት ሉትር ዘይት ሌትገዛ ሱቅ ሄዲ የዘይቱ ዋጋ በጣም
ስሇጨመረባት ሶስት ሉትር ዘይት ብቻ ገዝታ ተመሇሰች፡፡
ሐ. የሰሚራ አባት በትርፍ ሰዓት ሇሰራው ሥራ ተጨማሪ ገንዘብ ስሇተከፈሇው ሰሚራን
በዕረፍት ጊዜዋ የተሇያዩ መዝናኛ ቦታዎችን አስጎበኛት፡፡
መ. ዮናስ የ6ኛ ክፍሌ ተማሪ ሲሆን ጠዋት ጠዋት አዘውትሮ እስፖርት ስሇሚሰራ
በሽታን የመከሊከሌ አቅሙን ጨምሯሌ፡፡
29. ከሚከተለት ውስጥ ጉርብትና አንግልችን ያሌያዘው የትኛው ነው?


ሐ ሠ

ሀ. ሀሐሇ እና ሇሐመ
ሇ. መሐሇ እና ሇሐመ
ሐ. ሀሐሇ እና መሐሠ
መ. ሇሐሀ እና መሐሇ
30. ከሚከተለት ውስጥ የጎነ ሦስት ርዝመቶች መሆን የማይችሇው የትኛው ነው?
ሀ. ሳ ፣ 4 ሳ.ሜ እና 5 ሳ.ሜ
ሇ. ሳ ፣ 6ሳ.ሜ እና 10 ሳ.ሜ
ሐ. ሳ ፣ 5 ሳ.ሜ እና 9 ሳ.ሜ
መ. ሳ ፣ 4 ሳ.ሜ እና 6 ሳ.ሜ

አ.አ ከተማ አስተዳደር ት/ቢሮ ሞዴል ፈተና 2015ዓ.ም ሂሳብ

You might also like