Amharic Mental

You might also like

Download as pdf or txt
Download as pdf or txt
You are on page 1of 6

Amharic

የAEምሮ ሕመም ምንድን


ነው?
(What is mental illness?)
የAEምሮ ሕመም ምንድን ነው? የAEምሮ ሕመም ዓይነቶች
(Types of Mental Illness)
ከAምስት Aንዱ Aውስትራልያዊ የAEምሮ
ሕመም ያጋጥመዋል። ብዙዎቻችን የAEምሮ ሕመሞች የተለያዩ Eና
በሕይወታችን ውስጥ የAEምሮ ሕመም ችግር የሚያስከትሉትም የሕመም ደረጃ Eንዲሁ
ይደርስብናል። የተለያየ ነው። ዋና ዋናዎቹ፤ ጭንቀት፣
መረበሽ፣ በጭንቅላት ውስጥ ድምጽ መስማት
የAEምሮ ሕመም የብዙ የተለያዩ በሽታዎች ባይ ፖላር ሙድ ዲስOርደር፣ የጠባይ መታወክ
Aጠቃላይ መጠሪያ ነው። ለምሳሌ የልብ በሽታ በሽታ Eና የመብላት ችግር ናቸው።
ሲባል ልብን የሚያጠቁ የተለያዩ በሽታዎች
የጋራ መጠሪያ Eንደሆነው ማለት ነው። ብዙ ጊዜ የተለመዱት የAEምሮ ሕመሞች
የመረበሽና የመጨነቅ መታወክ በሽታዎች
የAEምሮ ሕመም (Mental Illness) ማለት ናቸው። ሁሉም ሰው Aልፎ የAEምሮ ውጥረት፣
Aንድ ሰው የሚሰማዉን ስሜት፣ ሃሳቡን፣ ፍርሃት፣ ወይም የሀዘን ስሜት ይሰማዋል።
ጸባዩንና ከሌሎች ጋር ያለውን ግንኙነት Eነዚህ ስሜቶች በጣም የሚረብሹ Eና ሙሉ
በከፍተኛ ደረጃ የሚወስን የጤና ችግር ነው በሙሉ የየEለት ተግባርን ለምሳሌ ሥራ፣
ይህንንም ለመመርመር የተወሰኑ መመዘኛዎች በረፍት ጊዜ መዝናናትና ግንኙነትን ማካሄድ
Aሉ። የAEምሮ መታወክ በሽታ (Mental ሲሳናቸው የAEምሮ ሕመም ነው ይባላል።
Disorder) የሚለው ቃል ይህን የጤና ችግር
ለማመልከት ነው። በጣም ሲባባስ የAEምሮ መጨነቅ ያለባቸው
ሰዎች ከAልጋቸው ውስጥ መውጣትም ሆነ
የAEምሮ የጤና ችግር (Mental Health ራሳቸውን መንከባከብ ይሳናቸዋል። የመረበሽ
Problem) ሰዎች Eንዴት Eንደሚያስቡ፣ Eና የመጠበብ ሕመም ያለባቸው ሰዎች ወደ
ስሜታቸውን Eና በጠባያቸው ላይ ጣልቃ ውጭ መውጣት ይፈሩ ይሆናል ወይም
ይገባል። ይሁን Eንጂ ከAEምሮ ሕመም ባነሰ ፍራቻቸውን ለመወጣት Eንዲረዳቸው Aስገዳጅ
ሁኔታ ነው የሚያጠቃቸው። የAEምሮ ሕመም ሁኔታዎችን ይፈጥራሉ።
በጣም የተለመደ ነው። Aንድ ሰው በኑሮው
ላይ ጫና ሲኖር ለAጭር ጊዜም Eንኳን ሳይኮስስ ያለበት የAEምሮ ሕመም ብዙም
ቢሆን የሚደርሰበትን የAEምሮ ሕመም የተለመደ Aይደለም ለምሳሌ Eስኪዚፈርኒያ
የሚያጠቃልልና በጣም የተለመደ የጤና ችግር Eና ባይ ፖላር ሙድ የመሳሰሉት ናቸው።
ነው። ሐይለኛ የሆነ ሳይኮስስ ያለባቸው ሰዎች
ከEውነት የራቁ Eና Aካባቢያቸውን
የAEምሮ ጤና ችግሮች Eንደ AEምሮ ከተለመደው ሁኔታ የተለየ Aድርገው ያያሉ።
በሽታዎች የከፉ Aይደሉም ይሁን Eንጂ በቂ የሚያስቡት፣ የሚይዛቸው ስሜትና
ሕክምና ካልተደረገ ወደ AEምሮ ሕመም Aካባቢያቸውን መረዳት ይሳናቸዋል።
ሊለወጡ ይችላሉ።
የሳይኮቲክ Aንዱ ክፍል ከንቱ ስሜት ለምሳሌ
የAEምሮ ሕመም በሽተኛውን Eጅግ በከፋ ጥቃት ደርሶብኛል ብሎ ማመን፣ ጸጸት ወይም
ሁኔታ ያሰቃያል። ቤተሰቦችና ጓደኞቻቸውም የትልቅነት ስሜት ይሰማል። ያልኖሩ ነገሮች
Eንዲሁ ይሰቃያሉ። Eንዳሉ ያህል በሃሳብ ቀርጾ ማየት፣ መስማት፣
ችግሩ በተጨማሪም Eየተባባሰ የሚሄድ ሆኖ ማሽተትና ማጣጣም ናቸው። ሳይኮቲክ
ነው የሚታየው። Aለም Aቀፍ የጤና ድርጅት ኤፒሶድስ ለሌሎች ሰዎች Aስፈሪ የሆነና ግራ
Eንደገለጸው 2020 ዓም በዓለም ላይ የጤና የሚያጋባ ነው። Eንደዚህ Aይነቱን ጠባይ
ችግሮች ከሆኑት ውስጥ ጭንቀት ትልቁን ቦታ Aይተው የማያውቁ ሰዎች በሁኔታው ግራ
ይይዛል። ይጋባሉ።

2/6
የAEምሮ ሕመም ህክምና የAEምሮ በሽታን መሰረተ ቢስ
(Treatment of Mental Illness)
Eምነቶች፣ የተሳሳቱ ግንዛቤዎችና
ብዙዎቹን የAEምሮ ሕመምተኞች ማከም
ይቻላል። የAEምሮ ሕመም ሲጀምር የሚታዩ
የተለያዩ ስድቦች ከበዋቸው
ምልክቶችን ለይቶ ማወቅና Aስቀድሞ ህክምና ይገኛሉ።
መሻት ጠቃሚ ነው። ህክምና ቶሎ ከጀመሩ
ይህ ታዲያ የAEምሮ ሕመም ያለባቸውን
የመዳን Eድል ከፍ ያለ ነው። በሰዎች ሕይወት
ሰዎች፣ ቤተሰቦቻቸውና ሞግዚቶቻቸው ላይ
ውስጥ በተለያየ ጊዜ የAEምሮ በሽታዎች
መጥፎ ስም የሚያሰጥ፣ ተለይተው Eንዲታዩ
ሊከሰቱ ይችላሉ። Aንዳንድ ሰዎች የAEምሮ
Eና ከሰዎች Eንዲገለሉም ያደርጋል።
ሕመም Aንድ ጊዜ ብቻ ይይዛቸውና ሙሉ
በሙሉ ይድናሉ ሌሎችን ግን Eየተመላለሰ የAEምሮ ሕመምን በተመለከተ የተለመዱ
ሕይወታቸው ሙሉ በተደጋጋሚ ይይዛቸዋል። ጥያቄዎች የሚከተሉት ናቸው።
የሚሰጠው ውጤታማ ሕክምና፡ መድሃኒት የAEምሮ ሕመሞች፡ ከAEምሮ Aለመብሰል
መውሰድ፣ ይስነልቦና ህክምና ማድረግ፣ ወይስ በጭንቅላት ላይ ከሚደርስ ጉዳት ነው
የኅብረተሰብ ድጋፍ ማግኘት፣ የAEምሮ የሚመጣው?
በሽተኞች የመልሶ ማቋቋም፣ ችግሩን
Aይደለም። Eንደማንኛውም በሽታ ማለትም
ከሚያባብሱ ነገሮች መራቅ ለምሳሌ ከመጠጥ
የልብ ህመም፣ የስኳርና የAስም በሽታ Aይነት
Eና የተከለከሉ Eጾችን ከመውሰድ መቆጠብ፣
ማለት ነው። Eንደተለመደው ግን ለሌሎች
Eና Eራስን የማከምና ሕይወትን በሚገባ
በሽተኞች የሚደረግው Eንክብካቤ፣ ማስተዛዘን፣
መምራት ያስፈልጋል።
Aበባ ይዞ መጠየቅ ለAEምሮ በሽተኞች ይህ
የመንፈስ ጥንካሬ ስላላቸው ብቻ ሰዎች Aይደረግም ሕብረተሰቡ ይህንን ይነፍጋቸዋል።
የAEምሮ ሕመምን ማስወገድ Aይቻላቸውም።
የAEምሮ ሕመም ሊድን የማይችል የEድሜ
ይህ ይሆናል ብሎ ማሰብ ለሕክምና Aይበጅም።
ልክ በሽታ ነውን?
የAEምሮ ሕመም ያለባቸው ሰዎች የAካል
ሕመም Eንዳለባቸው ሰዎች ሁሉ Eርዳታ Aይደለም። ተገቢው ሕክምና በቶሎ
Eንደሚያስፈልጋቸው መታወቅ Aለበት። ከተደረገላቸው ብዙ ሰዎች ይድናሉ።
የAEምሮ በሽታ ከሌላው የተለየና ማንም በድጋሚም ላይዛቸው ይችላል። ሌሎች
ሊወቀስበት የሚገባ ሕመም Aይደለም። ሰዎችን ግን በሕይወት ዘመናቸው ሙሉ
Eየደጋገመ ሊያጠቃቸው ይችላል። ስለሆነም
የAEምሮ ሕመምን በተመለከተ መሰረተ ቢስ የማያቋርጥ ህክምና ማደረግ Aለባቸው። ይህ
Eምነት፣ የተሳሳተ ግንዛቤና Eውነታው። በሽታ ከሌሎች በሽታዎች ማለትም ከስኳር
የAEምሮ ሕመም ያለባቸው ሰዎች ጎጂ የሆኑ በሽታና ከልብ ህመም ተለይቶ Aይታይም።
የAልኮልና የEጽ ሱሰኞች ሊሆኑ ይችላሉ። ይህ Eንደነዚህ የEድሜ ልክ በሽታዎች ሁሉ
ሁኔታ ሕክምናውን ይበልጥ ያከብደዋል። የAEምሮ ህመም ያለበትም ሰው በደንብ
ስለሆነም የAልኮልና የEጽ ሱሰን መቆጣጠርና ታክሞ የተሟላ ህይወት መምራት ይቻላል።
ለማቆም መሞከር ጠቃሚ ነው። ምንም Eንኳን Aንዳንድ ሰዎች በማያቋርጥ
በAንዳንድ የAEምሮ በሽታ የሚሰቃዩ ሰዎች የAEምሮ ሕመም ሲጠቁ ኑሮAቸው የሚሰናከል
በሽታው Eንዳለባቸው በምርመራ ከታወቀ ቢሆንም ብዙዎቹ ግን የከፋ ህመም ይዞAቸው
ወይም ከሆስፒታል ከወጡ በኋላ ራሳቸውን Eንኳን ሕይወታቸው የተሟላና
የመግደል Aደጋ በጣም ከፍ ያለ ነው። Eንደማንኛውም ጤናማ ሰው ሰርተው ማደር
ይችላሉ።

3/6
ሰዎች የAEምሮ በሽተኛ ሆነው ይወለዳሉን? የAEምሮ ሕመም ያለባቸው ሰዎች
Aይወለዱም። ለAንዳንድ የAEምሮ በሽታዎች ከኅብረተሰቡ መገለል ይኖርባቸዋልን?
ለምሳሌ፤ በስሜት ከፍና ዝቅ ማለት የመታወክ
Aይኖርባቸውም። የAEምሮ ሕመም ያለባቸው
በሽታ (Bipolar Mood Disorder) በዘር
ብዙ ሰዎች ቶሎ ስለሚድኑ ሆስፒታል Eንኳን
ሊተላለፍ ይችላል። የAEምሮ ሕመም
መግባት Aያስፈልጋቸውም Aንዳንዶች ደግሞ
በቤተሰባቸው ውስጥ ባይኖርም Aንዳንድ
ለAጭር ጊዜ ሆስፒታል ገብተው ሕክምና
ሰዎችን ሊያዝ ይችላል።
ይደረግላቸዋል። በቅርቡ Aስር ዓመታት
ብዙ ነገሮች ለAEምሮ ሕመም መያዝ ውስጥ በተደረገው የሕክምና የመሻሻል Eድገት
AስተዋጽO ያደርጋሉ። Eነርሱም፡ ጭንቀት፣ ብዙ ሰዎች በኅብረተሰቡ ውስጥ Aብረው
ሀዘን፣ ከሚወዱት መጣላት፣ በAካል ወይም ይኖራሉ። ስለሆነም ባለፉት ጊዜያት ሲደርግ
በወሲብ መደፈር፣ ስራ Aጥነት፣ ከኅብረተስብ Eንደነበረው ከኅብረተሰቡ ተለይተው ለብቻቸው
መገለል፣ ከፍተኛ የሆነ የAካል ህመምና መጠበቅ Aይኖርባቸውም።
የAካል ጉድለት ናቸው። በየጊዜው ስለህመሙ
የAEምሮ ሕመም ያለባቸው ጥቂት ሰዎች
መንስኤ ያለን Eውቀት Eያደገ በመሄድ ላይ
Aንዳንድ ጊዜ ከፍላጎታቸው ውጪ ቢሆንም
ነው።
ሆስፒታል ግብተው ሕክምና ያስፈልጋቸዋል።
ማንኛውም ሰው የAEምሮ ሕመም ሊይዘው
በሕክምና የተደረገው መሻሻል ይህንን ሁኔታ
ይችላልን? ቀሰ በቀስ ስለቀነሰው በAሁኑ ሰዓት ከ 1000
Aዎን። በAውስትራልያ ውስጥ ከAምስት Aንድ ሰዎች መሃል Aንድ Eንኳን የሚሆን ሰው
ሰው በህይወቱ ውስጥ የAEምሮ በሽተኛ ሊሆን ህክምና ለማግኘት Aይገደዱም።
ይችላል። ማንም ሰው ለAEምሮ ጤንነት
በAEምሮ ሕመም የሚሰቃዩ ሰዎችን የተለያየ
ችግር የተጋለጠ ነው።
ስም መስጠቱ ትልቅ ችግር ይፈጥራልን?
ብዙ ሰዎች የAEምሮ ሕመም ከማለት ይልቅ
Aዎን። ሰዎች ከAEምሮ ሕመም ለማገገም
የስሜት ሕዋስ ወይም የነርቭ ችግር ብለው
ለሚያደርጉት ጥረት Aንዱና ዋናው ሰዎች
መጥራቱን ይመርጣሉ።
ስለነሱ ያላቸውን Aመለካከት መጋፈጡ ነው
ስለAEምሮ ሕመም በግልጽ መነጋገር በጣም ክፍተኛው ችግር። በመሆኑም የAEምሮ ሕመም
ጠቃሚ ነው። በኅብረተስቡ ዘንድ የተሰጠውን ያለባቸው ሰዎች በሽታው ስላለባቸው ብቻ
መጥፎ ስም Eንዲፋቅ ለማድረግና በሽታው ከኅብረተሰቡ ይገለላሉ፣ ልዩነትም
Eንደጀመረ ሰዎች Eርዳታ Eንዲሹና ወደኋላ ይደረግባቸዋል።
Eንዳይሉ ማደረግ ይቻላል።
የAEምሮ ሕመም ላለባቸው ሰዎች ተስፋ
የAEምሮ ሕመም ያለባቸው ሰዎች ሁሉ የሚሰጥና ቀና Aመለካከት ከቤተሰቦቻቸው፣
Aደገኞች ናቸውን? ከጓደኞቻቸው፣ ከAገልግሎት ሰጪ ክፍሎች፣
ከAሰሪዎቻቸው Eና ከተቀረው የኅብረተሰቡ
Aይደሉም። ይህ የተሳሳተ Aስተሳሰብ ክፍል ድጋፍ ማግኘታቸው ለሕይወታቸው
በበሽተኞች ላይ ተለጥፎ የሚገኘው ስም መቃናትና ፈጥነው Eንዲያገግሙ ይረዳቸዋል።
Eንዴት ጎጂ Eንደሆነ ያሳያል። የAEምሮ
ሕመም ያለባቸው ሰዎች በርግጥም Aልፎ
Aደገኞች ናቸው። Aስከፊ የሆነ የAEምሮ
ሕመም ያለባቸው ብዙ ሰዎች Eንኳን
ተገቢውን ሕክምናና ድጋፍ ካገኙ
Aደገኛነታቸው የሚታየው Aልፎ ነው።
4/6
ለAEምሮ ሕመም ስለተሰጠው Aውታሮች ልዩነቶች Eንዳይደረጉ
መወያየትና ማሳሰብ ያስፈልጋል።
መጥፎ ስም ምን ማድረግ
• ሰለ AEምሮ በሽታ ምርምርና ጥናት
ይቻላል? በየመስኩ Eንዲደረግ ማበረታታት። ይህም
• የAEምሮ ሕመም Eንደሌሎቹ ሕመሞችና ስለ በሽታው ይበልጥ ለመረዳትና
የጤና መታወኮች ሁሉ ተመሳሳይ ስለሆነ የጉዳቱንም መጠን በመገንዘብ ሙሉ
በግልጽ ማውጣቱ Aስፈላጊ ነው። በሙሉ መከላከል Eና/ወይም ማዳን
• ከምታገኙት ሰው ጋር ሁሉ ስለ AEምሮ Eንደሚቻል ለማወቅ ይረዳል።
ሕመም መወያየት ይስፈልጋል። ምን ያህል
ብዙ ሰዎች በዚህ በሽታ በተለይም ኃይለኛ
በሆነው በመንፈስ መጫጫን፣ መጨነቅና
መጠበብ የተነሳ የሚመጣው ምን ያህል
ብዙ Eንደሆነ ማወቁ ብዙውን ያስገርማል።
• ኅብረተሰቡ ስለበሽታው ያለው የተዛባ
Aመለካከትና የሚሰጠውንም መጥፎ ስም
ለማስቀረት ማስተማር ያስፈልጋል።
• ከልጅነት ጀምሮ Eስከ ጉልምስና ድረስ ስለ
AEምሮ ጤንነትና ሊኖር የሚገባውን
ጤናማ Aመለካከት ማራመድ ያስፈልጋል።
• Eራስን ከችግር Aውጥቶ ማቋቋም
የሚቻልበት መንገድን Aውቆ ማዳበር።
የሚያስጨንቁ ግንኙነቶች፣ ሁኔታዎችና
ክስተቶች ሲገጥሙ ምን ማድረግ
Eንደሚገባ መማር።
• የAEምሮ ሕመም ያለባቸውን ጓደኞችና
ቤተሰቦቻቸውን በAፋጣኝ Eንክብካቤና
ሕክምና Eንዲያገኙ ማገዝ።
• የAEምሮ ሕመም ያለባቸው ሰዎች
Eንዲሻላቸው ለማድረግ ጥሩና ጥራት
ያለው ድጋፍና የሕክምና Aገልግሎት
ማግኘታቸውን ማረጋገጥ።
• የAEምሮ ሕመም ያለባቸው ሰዎችን
ቤተሰቦቻቸውንና ሞግዚቶቻቸውን ማገዝ።
ግራ ስለሚጋቡና ጫና ስለሚበዛባቸው
ማንኝውንም Eገዛ ቢደረግላቸው በጣም
ይጠቅማቸዋል።
• በማናቸውም መስኮች ማለትም በስራ ቦታ፣
በትምህርት ቤቶች Eና በAገልግሎት ሰጪ
5/6
Eርዳታ ከየት ማግኘት ይቻላል? ይህንን የመረጃ ጽሑፍ
በተመለከተ፣
• ከግል ሐኪምዎት
• ከኮምዩንቲ የጤና ማEከል ይህ ጽሑፍ በAውስትራሊያ መንግስት ገንዘብ
• ከኮምዩንቲ የAEምሮ ጤና ማEከል ተመድቦለት በብሔረዊ የAEምሮ ጤና ጥበቃና
Aገልግሎት ስለሚሰጡ ክፍሎች ይበልጥ መረጃ ስልት ጥናት (National Mental Health
ለማግኘት የኮምዩንቲ Eርዳታና የበጎ Aድራጎት Strategy) ስር በተከታታይ ከሚታተመው
Aገልግሎትን (Community Help and Welfare የመጀመሪያው ክፍል ነው።
Services) ይጠይቁ። 24 ሰዓት የድንገተኛ በዚህ ተከታታይ ኅትመት ውስጥ
ቁጥሮችን በAካባቢዎ የስልክ ማውጫ ውስጥ የሚከተሉትን ያገኛሉ፤
ያገኛሉ። • ከመረበሽ የሚመጣ በሽታ ምንድነው?
• የስሜት ከፍና ዝቅ በማለት መታወክ
Aስተርጓሚ ካስፈለግዎት በስልክ የትርጉም
ምንድነው?
Aገልግሎትን (TIS) በ13 14 50 ደውለው
ይጠይቁ። • የመንፈስ መጨነቅና መታወክ ምንድነው?
• የመመገብ መታወክ ምንድነው?
ለAጣዳፊ የምክር Aገልግሎት (ካውንስሊንግ) • የጠባይ መታወክ በሽታ ምንድነው?
ርዳታ ሰጪዎችን (Lifeline) በ13 11 14
• በጭንቅላት ውስጥ የሚሰማ ድምጽ መታወክ
የነጋግሩ። ላይፍ ላይን (Lifeline) ተጨማሪ
በሽታ ምንድነው?
Aድራሻዎችንና Eርዳታዎችን ይሰጥዎታል።
በሌላ ቋንቋ የተዘጋጁ ቅጂዎችን ለማግኘት፤
ተጨማሪ መረጃዎች ከሚከተሉት ያገኛሉ፣
መልታይካልቸራል ሜንታል ሄልዝ
www.mmha.org.au Aውስትራሊያን በስልክ
www.auseinet.com (02) 9840 3333 ያነጋግሩ።
www.healthinsite.gov.au
www.ranzcp.org Multicultural Mental Health Australia
www.mifa.org.au www.mmha.org.au
www.sane.org የሁሉንም ጽሑፎች ኮፒ ከሚከተሉት ቦታዎች
ማግኘት ይችላሉ፤ Mental Health and
Workforce Division of the Australian
Government Department of Health and
Ageing:
GPO Box 9848
CANBERRA ACT 2601
Tel 1800 066 247
Fax 1800 634 400
Insert your local details here www.health.gov.au/mentalhealth

Version 1 November 2007


6/6

You might also like