Download as docx, pdf, or txt
Download as docx, pdf, or txt
You are on page 1of 2

ቀን --------------------------

ጉዳዩ ፡- የማዕድንና ኢነርጂ ጽ/ቤት ከማዕድን ሰራ ባለ ፈቃድ የውል ስምምነት የሚሰበስበው


የማህበረሰብ ልማት ፈንድ ስለ ማድረግ ይሆናል፡፡

ውል ሰጪ ፡- የሐረር ልማትን ኢነርጂ ጽ/ቤት የህብረተሰብ ልማት ፈንድ ግዴታቸውን

በአግባቡ መወጣት እንዲችሉ ግልጽና ሥርዓት መዘጋት፤

አድራሻ ፡- ሐረር

ውል ተቀባይ ፡- 1. ስም (ማህበሩ )

2. አድራሻ ፡-

ውል ሰጪና ውል ተቀባይ ወገን ተብሎ የሚጠራው የማዕድንና ነዳጅ ሚነስቴር በማዕድን ስራዎች አዋጅ ቁጥር
678/2002 አንቀጽ 82(2) እንዲሁም በማዕድን ሥራዎች የሚኒስቴር ምክር ቤት ደብዳቤ ቁ. 423/2010 አንቀጽ 41
በተሰጠው ስልጣን መሰረት ከዚህ የሚከተለውን የማህበር ልማት ፈንድ አንድ ክፍል በአዋጅ አንቀጽ 60 ንኡስ
አንቀጽ 3 እና በደንብ አንቀጽ 41 ንኡስ አንቀጽ ፴ ድንጋጌ መሸረጽ ፈቃድ ሰጭው ባለስልጣን ፈቃዱን ከመስጠቱ
በፊት ከፈቃድ ጠያቂው ጋር ስምምነት አካባቢው ለሚኖር ማህበረሰብ ልማት ሥራ እቅድ ላይ እገዛ ሊደረግ
የሚችል ፈንድ እንዲመደብ ማድረግ በጋራ ስምምነት ተፈራርመናል፡፡

አንቀጽ አንድ

ከማዕድን ምርመራና ስራ ባለፈቃድ የሆንኩት የሚሰበሰበው የማህበረሰብ ልማት ፈንድ ክልል የሚኖረው
ማህበረሰብ ተጠቃሚ መሆን እንዳለበት አዋጅ ቁ. 678/2002 አንቀጽ 82 (2) እንዲሁም የሚኒስቴር ምክር ቤት
ደንብ ቁ. 023/2010 አንቀጽ 41 በተሰጠው ንዑስ አንቀጽ 3 እንደ ሥራ እና ፕሮጀክት ላይ በማድን ቅድመ ዝግጅት
ጊዜ ሲሆን በአጠቃላይ 1% መክፈል እንዳለበት ከዚሁ ውስጥ ውል ተቀባዩ በመጀመሪያ ጊዜ 50% ስምምነት
ከተፈረመበት ጊዜ አንስቶ በ 12 ወራት ውስጥ በአን ጊዜ መክፈል ያለበት ሲሆን ቀሪው 50% እያንዱ የስራ አመት
የመጨረሻ የዝግጅት ዓመት የመጀመሪያ ወር ላይ በአንድ ጊዜ መክፈል እንዳለበት ተስማምተናል፡-

በማዕድን ማምረት ወቅት ሲሆን በዓመቱ የምርት አመት ባለቀ በ 30 ቀናት ውስጥ በአንድ ጊዜ መክፈል እንዳለበት
ተስማምተናል፡፡

የተስማሚዎች ውል ግዴታ

2.1 ውል ሰጪ ፡- ህጋዊ የሆነው ሰርተፍኬት ዝግጁ ማድረግ፤

ሥራውን በአግባቡ መከታተል እና ሪፖርት ማድረግ


2.2 ውል ተቀባይ ፡- ደንብና መመሪያ የሚሰጠውን የማህበረሰብ ልማት ፈንድ ወደ አካውንት ኃላፊነት አለበት፡፡
አዲስ ፈቃድ ሆኖም እድሳት ማድረግ ሀላፊነት ሲወጣ ነው፡፡

አንቀጽ ሶስት

ውሉን የሚፈጽሙ ኃላፊነት ያላቸው

እኛ ውል ሰጪና ውል ተቀባይ በተስማማነው ውል መሰረት በኃላፊነት ሥራውን ለማስተግበር ተስማምተናል፡፡

የውል ሰጪና የውል ተቀባይ ስም

ውል ሰጪ ፡- የኢንስትመንት ማዕድንና ኢነርጂ ጽ/ቤት የሥራ ኃላፊ

አቶ አብዱሰላም አህመድ ፊርማ --------------------

ውል ተቀባይ ፡- ስም(ማህበሩ

ስም ፊርማ ------------------

ቀን ----------------------

You might also like