Download as pdf or txt
Download as pdf or txt
You are on page 1of 1

ፋርማ ኬም ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግ.

ቀን 25/6/2015 ዓ/ም

ቁጥር ፋኬ/0012/2015

ለአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር

አዲስ አበባ

ጉዳዩ፤- የመኖሪያ ቤት ልማትን ይመለከታል

ቀደም ሲል ድርጅታችን ፋርማ ኬም ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግል ማህበር በከተማችን የመኖሪያ ችግርን ለመፍታት የበኩሉን ድርሻ
ለመወጣት የሚያስችል የጥናት ሰነድ(ፕሮጄክት ፕሮፖዛል) ማስገባታችን ይታወቃል፡፡ ለፕሮጄክቱ ግንባታ የሚውለውን የበጀት
ምንጭና መጠንም የሚያሳይ ሰነድ ያቀረብን በመሆኑና ፕሮጄክቱን ለመጀመር የሚያስችል በቂ ቅድመ ዝግጅት ያደረግን
በመሆኑ ከተማ አሰተዳደሩ የመሬት አቅርቦቱን እንዲያፋጥንልንና እንዲያስረክበን በትህትና እየጠየቅን ለሚደረግልን ድጋፍና
ትብብር ምስጋናችን የላቀ ነው፡፡

ከሰላምታ ጋር

Tel + 251984717977 / + 251911006456 Email – info@farmachemtrading.com


Website;- www.farmachemtrading.com
Address;- Gurd Shola, Mercy plaza, Ground floor, Infront of century mall
Addis Ababa

You might also like