Download as docx, pdf, or txt
Download as docx, pdf, or txt
You are on page 1of 2

ኢኮ ግሪን ኢነርጂ ሶሉሽን ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ቃለ ጉባኤ

የስብሰባው ቀን ................................. ጥር 13 ቀን 2016 ዓ.ም


የስብሰባው ሰዓት ................................. ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት
የስብሰባው ቦታ ................................. በማህበሩ ጽ/ቤት
በስብሰባው ላይ የተገኙ አባላት
ተ.ቁ የአባላት ስም የአክስዮን መጠን
1 አቶ ስንታየሁ ሽብሩ ሹማሌ 100
2 አቶ ቴዎድሮስ አበበ ገ/ስላሴ 100
3 አቶ ሚሊዮን ማቱሳላ ባሻው 100
4 አቶ አበባየሁ ተስፋዬ ቅናቱ 100
5 ወ/ሮ አለምጸሐይ ከበደ ሳህሉ 100
አጠቃላይ ድምር 500

የስብሰባው አጀንዳ፦ የአክስዮን ድርሻን በስጦታ ስለማስተላለፍ እና ከማህበሩ መሰናበት

እኛ የማህብሩ አባላት በቀረበው አጀንዳ ላይ በስፋትና በጥልቀት ከተወያየን በኋላ ከዚሀ የሚከተለውን ውሳኔ
አሳልፈናል ፡፡
ውሳኔ
1 ኛ በዚሁም መሰረት የማህበሩ አባል የሆኑት አቶ ስንታየሁ ሽብሩ ሹማሌ በማህበሩ ውስጥ የአክስዮን ድርሻ 100/አንድ
መቶ/ የአንዱ አክስዮን ዋጋ 1000 /አንድ ሺህ/ በድምሩ 100000 /አንድ መቶ ሺህ/ ያላቸው ሲሆን ያላቸውን የአክስዮን
ድርሻ ለማህበሩ አባል ለሆኑት ለአቶ ሚሊዮን ማቱሳላ ባሻው ሙሉ በሙሉ በስጦታ አስተላልፈውላቸው ከማህብሩ
ተሰናብተዋል፡፡

2 ኛ በዚሁም መሰረት የማህበሩ አባል የሆኑት አቶ አበባየሁ ተስፋዬ ቅናቱ በማህበሩ ውስጥ የአክስዮን ድርሻ 100/አንድ
መቶ/ የአንዱ አክስዮን ዋጋ 1000 /አንድ ሺህ/ በድምሩ 100000 /አንድ መቶ ሺህ/ ያላቸው ሲሆን ያላቸውን የአክስዮን
ድርሻ ለማህበሩ አባል ለሆኑት ለአቶ ቴዎድሮስ አበበ ገ/ስላሴ ሙሉ በሙሉ በስጦታ አስተላልፈውላቸው ከማህብሩ
ተሰናብተዋል፡፡

3 ኛ በዚሁም መሰረት የማህበሩ አባል የሆኑት ወ/ሮ አለምጸሐይ ከበደ ሳህሉበማህበሩ ውስጥ የአክስዮን ድርሻ
100/አንድ መቶ/ የአንዱ አክስዮን ዋጋ 1000 /አንድ ሺህ/ በድምሩ 100000 /አንድ መቶ ሺህ/ ያላቸው ሲሆን ያላቸውን
የአክስዮን ድርሻ ለማህበሩ አባል ለሆኑት ለአቶ ሚሊዮን ማቱሳላ ባሻው ሙሉ በሙሉ በስጦታ አስተላልፈውላቸው
ከማህብሩ ተሰናብተዋል፡፡

በዚሁ መሰረት አዲሱ የማህበሩ የአክስዮን ድልድል በሚከተለው ሰንጠረዥ ተቀምጧል፡፡


ተ.ቁ የአባላት ስም የአክስዮን መጠን
1 አቶ ቴዎድሮስ አበበ ገ/ስላሴ 200
2 አቶ ሚሊዮን ማቱሳላ ባሻው 300
3 አጠቃላይ ድምር 500

የአባላት ስም ፊርማ

1. አቶ ስንታየሁ ሽብሩ ሹማሌ ________________________

በወኪላቸው በአቶ ሀብታሙ ኮሮቶ አላሮ

የውክልና ስለጣን ቁጥር 3369 በቀን 10/05/2016 ዓ.ም

2. አቶ ቴዎድሮስ አበበ ገ/ስላሴ ________________________

3. አቶ ሚሊዮን ማቱሳላ ባሻው ________________________

4. አቶ አበባየሁ ተስፋዬ ቅናቱ ________________________

በወኪላቸው በአቶ ሚሊዮን ማቱሳላ ባሻው

የውክልና ስለጣን ቁጥር 664 በቀን 28/12/2013 ዓ.ም

5. ወ/ሮ አለምጸሐይ ከበደ ሳህሉ ________________________

You might also like