Download as pdf or txt
Download as pdf or txt
You are on page 1of 3

ቁጥር ኮ/መ/ማ-------2016

ቀን 20/07/2016 ዓ.ም

ሇዋ/ወ/ሲ/ሰ/የሰ/ሀ/አስ/ር ጽ/ቤት

ኮን

ጉዳዩ፡-መረጃ ሞልቶ መላክን ይመሇከታል


ከላይ በርዕሱ ሇመግሇጽ እንደተሞከረው መ/ቤታችሁ መረጃ ተሞልቶ እንድላክልን ባሳወቀን መሰረት
በጽ/ቤታችን ያሇውን የአደረጃጀት መረጃ ሞልተን የላክን መሆኑን አንገልጻሇን፡፡

“ከሰላምታ ጋር”
ቁጥር ኮ/መ/ማ-------2016

ቀን 17/07/2016 ዓ.ም

ሇ-----------------------ጽ/ቤት

ኮን

ጉዳዩ፡- ሇዝቅተኛ ነዋሪዎች ቤት ግንባታ የሚውል ድጋፍ መጠየቅን ይመሇከታል


ከላይ በርዕሱ ሇመግሇጽ እንደተሞከረው የኮን ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት በኮን ከተማ ሇሚኖሩ አቅመ
ደካሞች ጧሪ ቀባሪ የሌላቸው፤ አካል ጉዳተኞችና ልዩ ድጋፍ የሚሹ ሴቶች የመኖሪያ ቤት ቢያንስ 12
ተጠሪዎችን ሊያስተናግድ የሚችል ቁሳቁስ 1296000 ብር፤ጉልበት864000 ብር፤የመሬት
አቅርቦት1800000 ብር፤በድምሩ 3960000 ብር የሚሆን ስሇሚያስፈልግ መሪ ማዘጋጃ ቤቱ የመሬት
አቅርቦትን የሚሸፍን ሲሆን በእናንተ በኩል ማህበራዊ ሀላፊነት ስላሇ በጋራ ሀላፊነታችን ሇመወጣት
ያመቸን ዘንድ እስከ ሚያዚያ 15/2016 ዓ.ም ድረስ የበኩላችሁን ድጋፍ እንድታደርጉልን ስንል
በተሇመደው ትብብራችሁ እንጠይቃሇን፡፡
“መተባበርና መረዳዳት ባህላችን ነው”

You might also like