Download as pdf or txt
Download as pdf or txt
You are on page 1of 72

ይበልጣል ፈለቀ 1 12/7/2023

በአሽከርካሪ ተሽከርካሪ ፍቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን

2 12/7/2023

ይበልጣል ፈለቀ



የስልጠናዉ ቀ

ይዘት ሥ




ይበልጣል ፈለቀ 3 12/7/2023


 የትምህርት ደረጃ
 በአካውንቲንግና ፋይናንስ -MBA
 በአካውንቲንግና ኦዲቲንግ -BA
 የስራ ልምድ
 የአገ/ጥራት ኦዲት ዳይሬክተር
 የተሽ/ፍ/አገልግሎት ቡድን መሪ
 የአገ/ጥራት ኦዲትና ቅሬታ
አፈታት ቡድን መሪ
 የአገ/ጥራት ኦዲት ከፍተኛ
ባለሙያ
 የውስጥ ኦዲት አገልግሎት ኃላፊ
 ኦዲተር
By Yibeltal Feleke
 ሞባይል ሳይለንት ማድረግ

 ጥያቄ መጠየቅ

 ንቁ ተሳትፎ ማድረግ

 ሰዓት ማክበር

 የሌሎችን ሀሳብ ማክበር


By Yibeltal Feleke
አነቃቂ ቡድን/ Energizer Team

By Yibeltal Feleke
ተቋሙን በእውቀት እንምራ!!

እንዴት?

ይበልጣል ፈለቀ 7 12/7/2023


የሥልጠናው ጥቅል ዓላማ
ተሳታፊዎቹ ከባለስልጣን መ/ቤቱ አደረጃጀቶች አንፃር
የእውቀት አስተዳደር ፅንሰ-ሀሳቦችን እና ተግባራትን ዋና
ዋና ርዕሰ ጉዳዮችን እንዲገነዘቡ በማድረግ የተቋሙን
ተልዕኮና ራዕይ ለማሳካት ውጤታማ እንዲሆኑ
ለማስቻል ነው፡፡

ይበልጣል ፈለቀ 12/7/2023


የሥልጠናው ዝርዝር ዓላማዎች
 ተቋሙ እውቀትን በአግባቡ ለመምራትና ለማስተዳደር
የሚያስችለውን እውቀትና ግንዛቤ ለማስጨበጥ፣
 ተቋሙ ያለውን እውቀት በመለየት፣ በማደራጀት እና
በመተንተን በአግባቡ ጥቅም ላይ እንዲውል ለማድረግ፣
 የእውቀት ስራ አመራር በተቋሙ ተግባራዊ እንዲሆን
ለማድረግ፣
 ፈጠራዎች ሀገራዊ እውቀቶች ላይ እንዲመሰረቱ ማድረግ፣
 እውቀትን ለመፍጠር፣ በተቋም ያለውን እውቀት መልሶ
በመጠቀም ለሌሎች እንዲተላለፍ ለማድረግ

9
ይበልጣል ፈለቀ 12/7/2023
ይበልጣል ፈለቀ 10 12/7/2023
የእውቀት ስራ አመራር አስፈላጊነት

 ተግባራትን በውጤት ለማከናወን፤


 ችግሮችን ለመፍታትና የመፍትሔ አካል
ለመሆን፤
 ትክክለኛ ውሳኔ ለመወሰን፤
 በተቋም ያለውን ዕውቀት መልሶ ለመጠቀም

ይበልጣል ፈለቀ 11 12/7/2023


የእውቀት ስራ አመራር አስፈላጊነት
በግለሰብ ደረጃ
የግለሰቦችን እውቀት እና ክህሎቶች
ይጨምራል፣ አዎንታዊ አመለካከቶች፣
ጠንካራ ሥነ ምግባራዊ እሴቶች ለመላበስ
የግለሰብ ችሎታዎች በጋራ የተቋማት
አቅም እና ለማህበረሰብ አቅም አስተዋፅዖ
ያደርጋሉ፡፡
ይበልጣል ፈለቀ 12 12/7/2023
የእውቀት ስራ አመራር አስፈላጊነት
በቡድን ደረጃ

• የቡድን ዕውቀት እና ክህሎቶች በመጨመር


የሙሉ ቡድኑን አቅም ያጠናክራል፤
• የቡድን አባላት ያለማቋረጥ እርስ
በእርሳቸው ዕውቀትን እንዲካፈሉ ያደርጋል፤
• እንዲሁም ውጤታማ ያደርጋል፡፡

ይበልጣል ፈለቀ 13 12/7/2023


የእውቀት ስራ አመራር አስፈላጊነት
በተቋም ደረጃ
በዘላቂነት እድገትን እና ተወዳዳሪነትን ጥቅም
ለማግኘት ነው፡፡ የተቋም አቅም በእነዚህ ገጽታዎች
ላይ ያተኩራል፡፡
 የውስጥ ሂደቶችንና ስርዓቶችን ማሻሻል
 ችሎታዎችን ማዳበር የፈጠራ ስልቶችን
መንደፍ
 እውቀትን ማጋራት እውቀትን ማስተላለፍ፤
ይበልጣል ፈለቀ 14 12/7/2023
የእውቀት ደረጃዎች
1. ዳታ ምንድን ነው?
ዳታ፡- ማለት ስለ አንድ የተወሰነ ነገር ጥሬ ሀሳብ፣
ተጨባጭ እና አኃዛዊ ትንታኔ ያልታከለበት ቁጥር፣
ቃል ወይም ፊደል፤
2. መረጃ ምንድ ነው?
• መረጃ ማለት የተደራጀ ዳታ ስብስብ፣ በአግባቡ
የተቀመጠ፣ የተመደበ፣ የተሰላ፣ ተያያዥነት ያለው፣
ሰፋ ያለ ምስል የሚሰጥ፤ ትንታኔ የታከለበት ነው፡፡
ይበልጣል ፈለቀ 15 12/7/2023
3. እውቀት ምንድን ነው?
እውቀት ማለት፡-

 ስለ አንድ ነገር ግልፅ እና በቂ ግንዛቤ መኖር፣


 አንድን ተግባር የማከናወን ብቃት ነው፡፡
 አዕምሮው የተገነዘበውን በተግባራዊ ልምምድ ወይም
ችሎታ የመተግበር አቅም ማለት ነው፡፡
 ያወቅነውን መረጃ ወደ ተግባር የመቀየር አቅም ማለት
ነው፡፡
 መረጃን በመጠቀም ለችግር መፍቻነት የሚውል
የተደራጀ መረጃ ነው፡፡

ይበልጣል ፈለቀ 16 12/7/2023


4. ጥበብ ምንድን ነው?
ጥበብ ማለት ከእውቀት እና ከማሰብ ችሎታ የላቀ ሰፊ ቃል ሲሆን
በተቻለ መጠን ትክክለኛውን እርምጃ ለመከተል የጋራ አስተሳሰብ፣
እውቀት እና ልምድ በተገቢው ጊዜ፣ ቦታና ሁኔታ ተግባራዊ ማድረግ
ነው፡፡
 በትምህርትና በተግባራዊ ህይወት የተገኘን ዕውቀት በመጠቀም
ተግባራዊ የማድረግ ችሎታ፣
 እውቀትን በተሻለ መንገድ ወደ ተግባር የመቀየር ሂደት ነው፡፡
 አቀፍ የሆነ የተቀናጀ ነው፡፡
 ከቁጥጥር ውጭ የሆነና የተፈጥሮ ችሎታን የሚካትት ነው፡፡
 የማስተዋል እና የማመዛዘን ችሎታን የሚያዳብር
 በህይወት ውስጥ ያለና የዕለት ተዕለት ልምዶችን ወደ ተግባር
የሚቀይር
17 12/7/2023

ይበልጣል ፈለቀ
የእውቀት ተዋረድ/ደረጃዎች ስዕላዊ መግለጫ
የእውቀት ስራ አመራርን ጽንሰ-ሃሳብን ለመረዳት እንዲቻል በመጀመሪያ እውቀት
ደረጃዎችን መረዳት ያስፈልጋል፡፡

ጥበብ፡- ከነዚህ ከተለያዩት ሀገሮች ውስጥ ደግሞ የሚበጀውን


የሚሆነን መጠቀም ጥበብ ይሆናል ማለት ነው፡፡

እውቀት፡- ስለ ሳምታት እና ስለ ቀናቶች አቆጣጥር የተለያዩ ሐገሮችን


ሪፈር አድርገን ጥናት ሰርተን እና ተንትነን ወይም ወስነን በማጣቀሻ
ብናስቀምጥ አሁንም ወደ እውቀት አሳደግነው ማለት ነው::

መረጃ፡- በአንድ ሳመንት ውስጥ 7 ቀናት አሉ ስንል


ወደ ኢፎርሜሽን አደገ እንላለን፣

ዳታ፡- ቁጥር 1 እና 7 ዳታ ሲሆኑ፣


ይበልጣል ፈለቀ
18 12/7/2023
ጥበብ ውጤታማ ሊሆን የሚችልባቸው
መገለጫዎች
 ከራስ ወዳድነት ነፃ የሆነና ያለንን ነገር ለሌሎች
ማካፈል ሲቻል፣
 የእውቀት ብርሃን በመሆን ነገሮችን በተሻለ
መልኩ ማየት ሲቻል፣
 ያልተለመደ አስተሳሰብ አለመከተልና ነገሮችን
ብሩህ በሆነ መልኩ አቅሎ ማየት ሲኖር፣
 እውቀትን እና መረጃን ለመልካም ነገር በማዋል
መጠቀም፣
ይበልጣል ፈለቀ 19 12/7/2023
የእውቀት ስራ አመራር ማለት
 የእውቀት አመራር (አያያዝ) በአንድ ተቋም
ውስጥ የሰራተኞችን እውቀት እና ልምድን
የመለየት፣ የማዋቀር፣ የማስቀመጥ እና
የማካፈል ንቃተ-ህሊና ሂደት ነው፡፡
 የእውቀት ማኔጅመንቱ ዋና ዓላማ የአንድ
ተቋም ቅልጥፍናን ማሻሻል፤ የተቋም እውቀት
እና መረጃ የመፍጠር፣ የማካፈል፣ የመጠቀም
እና በማደራጀት የማስተዳደር እና መልሶ
የመጠቀምን ሂደት ነው::
ይበልጣል ፈለቀ 20 12/7/2023
የእውቀት ስራ አመራር ማለት
 የአንድ ድርጅት በአብዛኛው ጥቅም ላይ ያልዋለ
ሀብቶች እና በመለየት የምንጠቀምበት እና አንዱ
የእድገት ምክንያት የሆነ ዘርፍ ነው፡፡
 ድርጅታዊ አፈጻጸምን ምርታማነትን እና ትምህርትን
ለማሳደግ እውቀትን የመፍጠር፣ የማጋራት እና
የመተግበር የተቀናጀ አካሄድ ነው።
 KM ትክክለኛውን እውቀት ለትክክለኛው ሰው
እንዲደርስ ማድረግ ነው፡፡
 የእውቀት አስተዳደር ውጤታማ በማድረግ የድርጅቱን
ግቦች ማሳካት ነው።
ይበልጣል ፈለቀ 21 12/7/2023
የእውቀት ስራ አመራር ታሪክ
o እ.ኤ.አ. በ1970ዎቹ መጨረሻ የዕውቀት ስራ አመራር አጀማመር
(ኤቭርት ሮገርስ እና ቶማስ አለንስ) እንደ ገለጹት በመረጃ
ማስተላለፍ ውስጥ ዕውቀት እንዴት እንደሚፈጠር፣ እንደሚተገበር
እና በአንድ ተቋም ውስጥ እንዴት እንደሚዋሃድ የሚያሳይ ነው
ብለዋል::
o እ.ኤ.አ. በ1980ዎቹ ውስጥ የኩባንያዎች ተወዳዳሪነት ለመጨመር
እውቀት የትኩረት ነጥብ ሆኗል ።
o በ1990ዎቹ አጋማሽ ታሪኩ የጀመረው በካፒታል እና በጉልበት ላይ
የተመሰረቱ ኢንዱስትሪዎች እያሽቆለቆሉ ሲሄዱ በእውቀት ላይ
የተመሰረቱ ኢንዱስትሪዎች እያደጉና ከፍተኛ ትርፋማ እየሆኑ
መሄዳቸውን ባለሙያዎች እና ምሁራኖች መገንዘብ መቻላቸው እና
o ቴክኖሎጂ አዳዲስ የእውቀት ዓይነቶችን በድርጅት ውስጥ ለማፍለቅ
እና ለማሰራጨት መልካም እድሎችን 22
ፈጠረ።
ይበልጣል ፈለቀ 12/7/2023
የእውቀት ስራ አመራር መገንባት
ምክንያቶች
o የንግድ ሥራ ግሎባላይዜሽን
o የድርጅቶች እውቀት ፍላጎት
o የኮርፖሬት የመርሳት ችግር/ ከፊል
ወይም አጠቃላይ የማስታወስ ችሎታ
ማጣት
o የቴክኖሎጂ እድገቶች መጨመር
ይበልጣል ፈለቀ 23 12/7/2023
የእውቀት ስራ አመራር አስፈላጊነት
 አገልግሎቶች እና ምርቶችን ያሻሽላል፤
 አዳዲስ ፈጠራን ያሳድጋል፤
 የገንዘብ/የኢኮኖሚ አሃዞች ያሻሽላል፤
 የእሴት ሰንሰለት ትንተና ያሳድጋል፤
 የተሻለ የደንበኛ አስተዳደር ይፈጥራል፤
 ደስተኛ እና ኩሩ የውስጥ ደንበኞች ይፈጥራል፤
 የውስጥ አሰራር ሂደቶችን ያሳድጋል፤
 የተቋምን መልካም ስም ይገነባል፤
 በፉክክር ጥቅም ውስጥ የተገነባ የተቋም
ይፈጥራል
ይበልጣል ፈለቀ 24 12/7/2023
የውይይት ጥያቄ?
1. የእውቀት ስራ አመራር በአሽ/ተሽ/ፍ/ቁ/ባ/ አለ?
እንዴትስ ይገለጻል?

25 12/7/2023

ይበልጣል ፈለቀ
የእውቀት ዓይነቶች
የእውቀት ዓይነቶች በሁለት ይከፈላሉ፡-

1. ውስጣዊ እውቀት /Tacit/

2. ውጫዊ ዕውቀት /Explicit/

ይበልጣል ፈለቀ 26 12/7/2023


Types of knowledge…

Tacit Knowledge
ውጫዊ ዕውቀት
.ውስጣዊ እውቀት

Knowledge Management
ይበልጣል ፈለቀ 27 12/7/2023
Knowledge Icebreg

ይበልጣል ፈለቀ 28 12/7/2023


እውቀት የት ይገኛል?
Where Does Corporate Knowledge Reside?

26% 42% 20% 12%

Paper Documents Employee’s Electronic Electronic Knowledge Base


Brains Documents

ይበልጣል ፈለቀ 29 12/7/2023


1. ውስጣዊ እውቀት /Tacit/
* ውስጣዊ እውቀት ማለት፡- ግላዊ የሆነ፣ በሰዎች
ጭንቅላት ውስጥ የተቀመጠ፣ በጥናት እና በተሞክሮ
የሚገኝ፣ ከሌሎች ሰዎች ጋር በመተባበርና መረጃ
በመለዋወጥ ሂደት ውስጥ የሚዳብር ነው፡፡
* በቀላሉሰዎች እንደፈለጉ ሊያገኙትና ሊጠቀሙበት
የማይቻል የዕውቀት አይነት ነው፡፡

ይበልጣል ፈለቀ 30 12/7/2023


2. ውጫዊ እውቀት /Explicit/?
* ውጫዊ ዕውቀት ማለት:- ለሁሉም ሰው በቀላሉ ለመጠቀም
በሚያመች መልኩ የተደራጀ ሆኖ በሰነዶች፣ በመረጃ ቋት፣ በድህረ
ገጽ፣ በበይነ መረብ እና በመሳሰሉት ውስጥ የሚቀመጥ፣ በስርዓት
እና በመደበኛ ቋንቋዎች ሊሰራጭ ወይም ሊጋራ የሚችል ነው፡፡
* ለምሳሌ፡-እንደ ሪፖርቶች፣ ማስታወሻዎች፣ ዕቅዶች፣ ስዕሎች፣
ፈጠራዎች፣ የንግድ ምልክቶች፣ እና የመሳሰሉትን…

*
ውጫዊ
ይበልጣል ፈለቀ
ዕውቀት/Explicit/
31 12/7/2023
በውስጣዊ እውቀት እና ውጫዊ እውቀት መካከል
ያሉ መሰረታዊ ልዩነት

ውስጣዊ እውቀት ውጫዊ እውቀት


የተደበቀ፣ ግላዊ ልምዶች እና ግንዛቤዎችን በተሰየሙና በተደራጁ ስያሜዎች ሊገለፅ ይችላል
ያመለክታል
ለማሰራጨት አስቸጋሪ እና በሰዎች በኩል ብቻ ለማሰራጨት ቀላል እና በመረጃ ቴክኖሎጂ
ይከሰታል አማካይነት ሊከሰት ይችላል

ግላዊ በመሆኑ ከተቋማት ሰዎች ለቀው ከሄዱ የግለሰባዊ ስላልሆነ በተቋማት ትውስታዎች በኩል
በቀላሉ ይጠፋል ማስቀመጥ ይቻላል

በእሴቶች፣ ሀሳቦች፣ እምነቶች፣ ግንዛቤዎች እና በሕጎች፣ መመሪያዎች፣ ሂደቶች፣ ጥናቶች እና


ፈጠራ መልክ ይገኛል ጽሑፎች ውስጥ ይገኛል

ለፈጠራ እና ተወዳዳሪነት ዕድል ምንጭ ለፈጠራ እና ተወዳዳሪ ዕድሎች እንደ ምንጭነት


እንደመሆኑ የበለጠ ጠቀሜታ አለው በሰው አዕምሮ ውስጥ እንደገና በመግባት
ይበልጣል ፈለቀ 32 12/7/2023
ሊያገለግል ይችላል
የእውቀት ስራ አመራር መርሆዎች
o የእውቀት ስራ አመራር ዋነኛ ዓላማው ተቋማት ተወዳዳሪነታቸውን
ጠብቀው በማቆየት ውጤታማ እንዲሆኑ ማድረግ ነው፣

o የእውቀት ስራ አመራር የተገልጋይ እርካታን ማሻሻል የግድ የሚለው


ተግባር ነው፣

o በተለያዩ እውቀቶች መካከል መስተጋብር መኖር የከፍተኛ ዕውቀት


መፍጠር ምክንያት ነው፣

o የስራ ሂደቶች አንዱ ተግባር እውቀትን ማግኘትና ማጋራት ነው፣


o እውቀትን ባካፈልን እና ባጋራን ልክ ተጠቃሚዎች እንሆናለን፣

33 12/7/2023

ይበልጣል ፈለቀ
ተቋማዊ መማማር የሚፈጠርባቸው መንገዶች
1. ተቋም ተኮር እውቀት ስራ አመራር / Internal Knowledge Management/፡-በአንድ ስራ
ክፍል የተገኘን ውጤታማ የአሰራር ሂደት ማስፋት እና ማካፈል

2. ሂደት ተኮር እውቀት አስተዳደር / Process generic Knowledge Management/፡- እንደ


ተቋም ከሌሎች ተመሳሳይ ባህሪ ካላቸው ተቋማት ጋር በሂደት ረገድ ተመሳሳይ የሆኑ ምርጥ
የዕውቀት የትግበራ ሂደቶችን ማካፈል፣

3. ተግባር ተኮር እውቀት አስተዳደር / Functional Knowledge Management፡-ተቋማት


ከተሰጣቸው ተልኮ አንጻር ውስጣዊና ውጫዊ የዕውቀት አይነቶችን የሚተገብሩበት ሂደት ነው፣

4. ውድድር ተኮር እውቀት አስተዳደር / Competitive Knowledge Management፡- ተመሳሳይ


ዓላማ ወይም አገልግሎት ያላቸው ተቋማት የአቻ ለአቻ ጤናማ ውድድር በመፍጠር
በመማማርና በማነጻጸር የተሻለውን እውቀት ለመውሰድ ያስችላል፣

5. የዕውቀት ኦደት ትንተና ማካሄድ፡-

ይበልጣል ፈለቀ 34 12/7/2023


በእውቀት ኦዲት የሚነሱ ተቋማዊ ጉዳዩች

1. በተቋሙ ምን ምን እውቀቶች አሉ

2. ምን እውቀትስ ይጎድላል

3. እውቀቱንስ የሚፈልገው ማነው

4. እውቀቱንስ እንዴት እንጠቀመዋለን

5. ተቋሙ የሚጎድለው እውቀት እና ያለውን እውቀትስ


ለይቶ ያቃል፣

ይበልጣል ፈለቀ 35 12/7/2023


1. በአሽ/ተሽ/ ያሉትን ውስጣዊ /Tacit እና
ውጫዊ /Explicit እውቀቶችን ለዩ
2. በአሽ/ተሽ/ውስጥ ያሉትን እውቀቶች ጋር በተያያዘ
የሚታየውን ጥንካሬ፣ ድክመት፣ መልካም እድል እና
ስጋት የሆኑትን ጉዳዮች አዘጋጁ
3. በተቋሙ ያሉ እውቀቶችን ለመተግበር ምን
እናድርግ
ይበልጣል ፈለቀ 36 12/7/2023
የእውቀት አስተዳደር ኃላፊነት

 ድርጅትዎ የሚያውቀው፣
 እውቀቱ የት ነው የሚገኘው፣
 ይህ እውቀት በምን ዓይነት መልክ
ይከማቻል፣
 ይህንን እውቀት ለሚመለከታቸው ሰዎች
እንዴት በተሻለ መንገድ ማስተላለፍ
እንደሚቻል
ይበልጣል ፈለቀ 37 12/7/2023
የዕውቀት ስራ አመራር ሂደት
የዕውቀት ስራ አመራር ሂደቶች ስልቶችና
knowledge management
ሞዴሎች/ process

ይበልጣል ፈለቀ 38 12/7/2023


የእውቀት ፈጠራ
/Knowledge Creation/ Identify
በተቋሙ አዳዲስ ዕውቀቶችን ማዳበርን ወይም የነበሩ
እውቀቶችን ለመጠቀም በሚያስችል አዲስ ይዘት
መተካትን ያካትታል፡፡

39

ይበልጣል ፈለቀ 12/7/2023


የእውቀት ማግኘት መፈለግ
/Knowledge acquisition፡
ብዙውን ጊዜ ከድርጅቱ ውጭ፣ ትልቅ ዋጋ ያለው
እውቀት ፍለጋን፣ እውቅና እና ቅልጥፍናን
ያካትታል።

ይበልጣል ፈለቀ 40 12/7/2023


የእውቀት ማግኘት መሳሪያዎች
• ከበይነ መረብ
• ከሰው/ከግለሰብ
• ከቡድን ስራዎች
• ከስልጠናዎች
• ከጥናቶች ግኝት
• ከሌሎች ተቋማት
• ከውይይቶች
• ከምርጥ ተሞክሮ
• የሰራተኞች እውቀት ዳታቤዝ
• የእውቀት ልማት ቡድኖች
• የሰራተኞች ልምድ ሰነዶች
• ልምድ ካላቸው ሰራተኞች ጋር የቃል ቃለመጠይቆችን ማካሄድ
• መደበኛ ታሪክ መናገር
• ከድጋፍና ክትትል 41 12/7/2023
ይበልጣል
ፈለቀ • የጡረተኞች ፕሮግራሞች
የእውቀት ማጣራት /ጥገና / Knowledge
Refinement/Maintenance
*ይህ ሂደት በተቋሙ ያሉ ወይም የተፈጠሩ አዲስ
እውቀቶችን በተለያዩ የማጠራቀሚያ ሚዲያዎች
ውስጥ እንዲካተት ለመምረጥ፣ ለማጣራት፣
ለማንጻት እና ለማጎልበት እንዲሁም መልሶ ጥቅም
ላይ እንዲውል ለማድረግ የሚጠቅም ነው፡፡
*ውስጣዊ ወይም ውጫዊ እውቀት መገለጽ፣ መስተካከል፣
በተገቢው ቅርጽ መደራጀት እና በድርጅቱ መደበኛ ማህደረ
ትውስታ ውስጥ ለማካተት በተዘጋጀው መስፈርት መሰረት
መገምገም አለበት።

ይበልጣል ፈለቀ 42 12/7/2023


የእውቀት ማጣራት /ጥገና / Knowledge
Refinement/Maintenance

ይበልጣል ፈለቀ 43 12/7/2023


የእውቀት ማከማቸት
/Knowledge Storage/
* የእውቀት ማከማቻ ደረጃ ማለት በእውቀት በአካላዊ ማህደረ
ትውስታ ስርዓቶች ውስጥ የተቀመጠ እና መደበኛ ያልሆነ ነገር
ግን ከባህላዊ እና ድርጅታዊ መዋቅር ጋር የተቆራኙ እሴቶችን፣
ደንቦችን እና እምነቶችን የሚይዝበት የተቋማዊ ማህደረ
ትውስታ ምስረታ ሂደት ነው።

ይበልጣል ፈለቀ 44 12/7/2023


የእውቀት ሽግግር /መጋራት/
Knowledge transfer/Sharing/
*እውቀት ሰፊ ተቋማዊ ተፅእኖ እንዲኖረው ለማድረግ
መተላለፍ ወይም መጋራት አለበት፡፡ ማስተላለፍ እና መጋራት
እንደ ቀጣይነት ሁለት ጫፎች በፅንሰ-ሀሳብ ሊቀረጹ ይችላሉ።
ማስተላለፍ ከላኪው ወደ ሚታወቅ ተቀባይ ላይ ያተኮረና
የታሰበ የእውቀት ግንኙነትን ያካትታል፡፡

45 12/7/2023

ይበልጣል ፈለቀ
የእውቀት ሽግግር ሥዕላዊ መግለጫ
ውስጣዊን ወደ ውስጣዊ መቀየር /Socialization/Tacit to tacit

ውስጣዊ ዕውቀት ውስጣዊ ዕውቀት


ውስጣዊውን
ወደ ውጫዊ ውጫዊ ወደ
እውቀት ውስጣዊ
መቀየር/ እውቀትን እውቀት መቀየር
Externalization
Tacit to Explicit Internalization
ውጫዊ ዕውቀት ውጫዊ ዕውቀት Explicit to Tacit

ውጫዊ ወደ ውጫዊ
ዕውቀት መቀየር
/Combination/
Explicit to Explicit
ይበልጣል ፈለቀ 46 12/7/2023
በተቋሙ ውስጥ የእውቀት ሽግግርን ተግባራዊ
ለማድረግ፡-
 በተቋም ውስጥ የዕውቀት ስራ አመራር ስርአት እንዲዘረጋ ማድረግ፣

 በተቋም ውስጥ የተሻለ እውቀት፣ ችሎታ፣ ልምድ እና አፈጻጸም ያላቸውን ሰራተኞች ከየስራ ክፍሉ

በጥንቃቄ መለየት፣

 ያላቸውን እውቀት፣ ችሎታ እና ልምድ ለስራ ክፍሉ ባለሙያዎች የሚያካፍሉበትን የአሰራር ስርዓት

መዘርጋት፣

 በተቋማት ውስጥ የካበተ እውቀት፣ ችሎታ እና ልምድ ያላቸው ባለሙያዎች ያላቸውን እውቀትና

ልምድ ለሌሎች ባለሙያዎች እንዲያካፍሉ ማድረግ፣

 በተደረገው የእውቀት ሽግግር ምክንያት የመጣውን ለውጥ መዝግቦ መያዝ፣

 በእውቀት ሽግግር ወቅት የሚገጥሙ ችግሮችን እየፈቱ በመሄድ ስርዓቱ ሳይቆራረጥ እንዲከናወን

ያስፈልጋል፣

 የተቋም አመራሮች የተሻለ እውቀት፣ ችሎታ እና ልምድ ላላቸው ባለሙያዎች ልዩ ትኩረት በመስጠት
ይበልጣል ፈለቀ
በሚሰሩ ስራዎች ላይ ጉልህ ተሳትፎ እንዲያደርጉ ማበረታታት
47 12/7/2023
እውቀት የመጋራት ዘዴዎች

ከክንውን በኋላ በሚደረግ ግምገማ፡-


ጉዳዩ ከሚመለከታቸው ግለሰቦች ስለተግባሩ/ፕሮጀክቱ ክንውን ፤
ምን መሻሻል እንዳለበት እና ከልምዱ ምን ትምህርት ማግኘት
እንደተቻለ በመማመር የሚደረግ ነው፡፡

ማህበረሰብ መስተጋብር (Communities of Practice )


በአንድ የተወሰነ እውቀት ወይም ብቃት ደረጃ ላይ የጋራ ፍላጎት
የሚያሳዩ እና ያንን እውቀት ለማዳበር እና ለማካፈል ረዘም ላለ ጊዜ
አብረው ለመስራት እና ለመማር ፈቃደኛ የሆኑ ሰዎች አውታር መረብ
የሚፈጠር ነው፣ የተለያዩ ጥናቶችን በመስራት የጥናት ግንቶችን
መጋራት ይሆናል፡፡

ይበልጣል ፈለቀ 48 12/7/2023


እውቀት የመጋራት ዘዴዎች
የቀጠለ…

የተሻሉ ልምዶችን መለየት እና መጋራት ፡-


ምርጥ ልምምድ በቀላሉ አንድ የተወሰነ ዓላማ ለማሳካት
በጣም ውጤታማውን መንገድ የሚወክል የእውቀት
መጋራት ሂደት ወይም ዘዴ ነው) ፡፡

የእውቀት ማዕከላት ማደራጀት፡- የእውቀት ማእከል


ማደራጀት እውቀትን እና መረጃን ለመሰብሰብ ፣
ለማደራጀት እና ለማሰራጨት ትኩረት በማድረግ
የሚሰራ የመጋርት ዘዴ ነው፡፡
ይበልጣል ፈለቀ 49 12/7/2023
እውቀት የመጋራት ዘዴዎች
የቀጠለ…
ቃለ-መጠይቆች፡- Exit interviews / It is an
interviews are conducted with employees leaving
an organization/.
ከተቋሙ ከወጡ ሰራተኞች ጋር ቃለ-መጠይቅ
የሚደረግበት ነው፡፡ የቃለ መጠይቁ ዓላማ ሠራተኞቹ
ለምን እንደሚወጡ፣ ስለ ሥራቸው ምን እንደወደዱ
ወይም እንዳልወደዱ እና ስለተቋሙ ምን
እንደሚሰማቸው፣ ጥንካሬ፣ ድክመት ሌሎችንም
በመጠየቅ ያላቸውን እውቀት ለመጋራት ጠቃሚ ዘዴ
ነው፡፡
ይበልጣል ፈለቀ 50 12/7/2023
የቀጠለ… እውቀት የመጋራት ዘዴዎች
ታሪኮችን ማጋራት
• በተቋም ውስጥ ያሉ ታሪኮችን እውቀትን በማጋራት እንደ
የግንኙነት መሳሪያ በመጠቀም፣ ለተለየ ተግባር ወይም
ፕሮጀክት የሚያስፈልጋቸውን እውቀትና እውቀት ያላቸው
ሰዎችን እንዲያገኙ ይረዳል፡፡

• የሰራተኞች ማውጫ፣ የሰዎችን ስሞች፣ የሥራ ማዕረጎችን፣


ዲፓርትመንቶችን እና ስልክ ከመዘርዘር ይልቅ ስለ
እውቀታቸው፣ ችሎታቸው፣ ልምዳቸው እና ፍላጎታቸው
ዝርዝርን በመለየት ጥቅም ላይ ማዋል ፡፡
• የባለሙያ ማውጫዎች፣ የክህሎት ማውጫዎች ወይም
የችሎታ ማውጫዎች በመለየት ጥቅም ላይ ማዋል፡፡
ይበልጣል ፈለቀ 51 12/7/2023
እውቀትን መጠቀም
/Knowledge utilization
* እውቀትን ወቅቱ ከሚፈልገው ጋር በማዋሃድ፣
ፈጠራዎችን በመጠቀም፣ አዳዲስ እውቀቶችን
ለመገንባት መሰረት ሊሆን በሚችልበት መልኩ ስራ
ላይ መዋል ይገባል፡፡
* በስራ ላይ የሚያስፈልጉ ውሳኔዎችን ለማስተላለፍ፣
* ውጤታማነትን /አፈጻጸምን ለማሻሻል
* ተቋምን በየዓመቱ ለስልጠና ከሚወጣ ከፍተኛ ወጪ
ለማዳን፡፡
ይበልጣል ፈለቀ 52 12/7/2023
የዕውቀትስራአመራር ኡደት(Cycle)
መፍጠር
ማግኘት

መልሶመጠቀም ማጣራት
መማር

ማስተላለፍ ማከማቸት

ማጋራት

ይበልጣል ፈለቀ 53 12/7/2023


የእውቀት ሥራ አመራር ስልቶች

1. ኮዲፍዲኬሽን “Codification”
*በዋናነት ተግባራዊ የሚሆነው እውቀትን በመፍጠር እና
በማከማቸት በቀላሉ ለማሰራጨት እና እንደገና ለመጠቀም
ያሉትን ዕውቀቶች በኤሊክትሮኒክስ ዳታ ውስጥ መዝግቦ
የማስቀመጥ ሂደት ነው። systems፣ process፣ Commercial፣

* የእውቀት እሴትን ለመፍጠር ወይም ለማግኘት አንድ ጊዜ የመግዛት ሂደት


በማከናወን /ኢንቨስት በማድረግ/ እውቀትን ለብዙ ጊዜ እንደገና
መጠቀምን ያመለክታል። 54

ይበልጣል ፈለቀ 12/7/2023


የእውቀት ሥራ አመራር ስልቶች
2. ግላዊነት ማላበስ (personalization):-
ተቋማት እንደየስራ ባህሪያቸው ባላቸው ባለሙያ አቅም እና ችሎታ ልክ

የእውቀት ሽግግርን እና መጋራትን ተግባራዊ በማድረግ እና ተልዕኮ

ለማሳካት ከሚጠቀሙት ስልቶች አንዱ ሲሆን ተቋማት በግል አቀራረብ ላይ

ያላቸውን እምነት ማጠናከር እንዲችሉ የሚያደርግ ነው፡፡ ንዑሳን ሂደቶችም

አሉት፡- ካርቱንግራፊ፣ ድርጅታዊ፣ ማህበራዊ /አካባቢያዊ፡-


ካርቱግራፊ፡-
* ሰዎችን ለማገናኘት የተለያዩ ኔትወርኮችን አውታሮችን በመዘርጋት የመጠቀም ሂደት ነው፣ ለምሳሌ
ኢሜል
* የአንድን ተቋም ሰራተኞች ለማገናኘት ሁኔታዎችን ማመቻቸት ኢንትራ ኔት
55 12/7/2023

ይበልጣል ፈለቀ
የእውቀት ሥራ አመራር ተግባራዊ
ለማድረግ የሚከናወኑ ተግባራት
* የዕውቀት ስራ አመራር አደረጃጀት መፍጠር
* የእውቀት ስራ አመራር ሂደቶችን ተግባራዊ ማድረግ ፡-
* በዕውቀት ስራ አመራር ዙሪያ የተቋሙን ጥድመስ ( ጥንካሬ፣ ድክመት፣
መልካም አጋጣሚ እና ስጋቶች) መስራት

* በተቋሙ ያሉንና የሌሉ እውቀቶችን በመለየት በየዘርፉ ማስቀመጥ

* የአስተዳደራዊ ስርዓቶችን ማጠናቀቅ


* በትግበራ ላይ የሚታዩ ተግዳሮቶችና መፍትሔዎቻቸው መለየት

56 12/7/2023

ይበልጣል ፈለቀ
የእውቀት ሥራ አመራር ሞዴሎች

1. ኖኒካ እና ቱኩቺ ሞዴል /Nonaka and Takeuchi), 1995/

2. ቮን ክሮህድ እና ሮስ /Von Kroghand Roos model ,1995)

3. ቾኦ ሴንስ-ሰስ ሞዴል / Choo Sense-sise,1998 /

4. ካርል ዊግ እውቀት አመራር ሞዴል /Karl Wiig KM model 1993/


5. ቦይስቶ አይ ስፔስ እውቀት አስተዳደር ሞዴል /The Boisto I space
knowledge management model /

6. ውስብስብ ተላማጅ ሥርዓት ሞዴል/Complex Adaptive System

Model/
57 12/7/2023

ይበልጣል ፈለቀ
የእውቀት ሥራ አመራር ሞዴሎች

1. ኖኒካ እና ቱኩቺ ሞዴል


ይህ ሞዴል በዓለም አቀፍ ደረጃ ዕውቀትን ለመፍጠር ፤ለማጋራት በአግባቡ ለመጠቀምና
ለማሰራጨት የምንጠቀምበት የሞዴል ዓይነት ሲሆን በአራት የተለያዩ የዕውቀት ሽግግር
የተከፋፈለ ነው:-

I. ዕውቀትን እርስ በእርስ በመጋራት፣

II. ውስጣዊ ዕውቀትን እንዲወጣ በማድረግ፣

III. በጥምረት ማለትም በነበረን እውቀት ላይ አዳዲስ አውቀቶችን የማዋሀድ


የማጣመር ስርዐት ነው፡፡ እውቀትን የማሳደግ እና የማሻሻል ሂደት ነው፡፡

IV. ዕውቀትን ውስጣዊ ማድረግ፣

ይበልጣል ፈለቀ 58 12/7/2023


የእውቀት ሥራ አመራር ሞዴሎች

2. ቮን ክሮህ እና ሩስ ሞዴል፡- በግለሰባዊ ዕውቀትና ማህበራዊ ዕውቀት መካከል ያለውን

አንድነትና ልዩነት በትክክል የሚለይ ነው፡፡

ይህ ሞዴል ከጥያቄዎች ተነስቶ እውቀትን ይተነትናል፡- ዕውቀት በተቋም ሰራተኞች በምን መልኩና እንዴት
ይገኛል? ዕውቀት በተቋም መካከል ለምንና እንዴት ይሰራጫል? ለሰራተኞችም ሆነ ለተቋሙ እውቀት ምን ትርጉም
ይሠጣል? የዕውቀት አያያዝና እንቅፋቶች ምንድን ናቸው?

በተቋም ውስጥ ያለውን የዕውቀት አያያዝ ሁኔታ ሲገልፅ

 የግለሰብ አስተሳሳብ /mind set of the individuals &staff members


 የእርስ በእርስ ግንኙነት/communication &connection /
 ተቋማዊ መዋቅር /Organizational Structure &layout /
 አስተዳደራዊ መስተጋብር /Network between members & management of human Resources/

ይበልጣል ፈለቀ 59 12/7/2023


የእውቀት ሥራ አመራር ሞዴሎች

3. ቾኦ ሴንስ-ሰስ ሞዴል /1998:-

ይህ ሞዴል በሶስት የእይታ ደረጃ ላይ ያተኩራል እነሱም፡-

I. ስሜት/ትርጉም የሚሰጥ መረጃ ላይ ማተኮር፣

II. የእውቀት ፈጠራ ማለትም የነበረውን ማሻሻል፣

III. የውሳኔ አሰጣጥ ችሎታ ላይ የሚሉት ናቸው፡፡

ይበልጣል ፈለቀ 60 12/7/2023


የእውቀት ሥራ አመራር ሞዴሎች

4. ካርል ዊግኬኤም የውቀት አመራር ሞዴል

እውቀት የተደራጀና የተመሳሰለ መሆን አለበት የሚል


እምነት ያለው ሲሆን ይህንንም ከግንኙነት፣
ከተመሳሳይነት እና ከአመለካከት አንፃር የሚያይበት
መርህ አለው ማለት ነው፡፡

ይበልጣል ፈለቀ 61 12/7/2023


የእውቀት ሥራ አመራር የትግበራ ስልትና የአፈጻጸም
አቅጣጫዎች ሰራተኞችን በተመለከተ

 የመጀመሪያው አዳዲስ ሰራተኞች ተቋምን በሚቀላቀሉበት ጊዜ በቀጣይ ከሚሰሩት ስራ


ጋር የማግባባት/Induction Training በመስጠት ማዘጋጀት፣

 ሁለተኛው ሰፊ ቆይታና ልምድ ያላቸው ወይም በአንድ ጉዳይ የተሻለ አቅምና ብቃት

ያላቸው ሰራተኞች ወደሌሎች ሰራተኞች የእውቀት ሽግግርና ልምድ ማጋራት የሚችሉበት

ስልት

 ሶስተኛው ስልት ተቋማት በራሳቸው ተነሳሽነት ከተቋማቸው ተልዕኮ በመነሳት የውስጥ


ሰራተኞቻቸውን አቅም ለማሳደግ የረጂም እና የጭር ጊዜ ስልጠና እድሎችን ማመቻቸት፣

 መረጃዎችን በቴከኖሎጂ መቀያየር እና መረዳት ከግበረ መልሶች እና ግምመዋችም


እወቀቶችን መሸመት እና ተቀራራቢ እውቀት መያዝ ይቻላል፣

62

ይበልጣል ፈለቀ 12/7/2023


የእውቀት ሥራ አመራር የትግበራ ስልትና የአፈጻጸም
አቅጣጫዎች ሰራተኞችን በተመለከተ

 ተቋማዊ የውስጥ እውቀት ሽግግር ስርዓትን በተመለከተ (ስራ ክፍል ከስራ ክፍል ጋር)

 አፈጻጸማቸው የተሻለ ስራ ክፍሎች ወይም በክፍለ ከተማና ወረዳ ጽ/ቤቶችን ጨምሮ


ተሞክሯቸውን የሚያጋሩበት ስልት መቀየስ ይሆናል ያማለት ደግሞ ተሞክሮን ማስፋት

ማለት ነው፣

 በመረጃ ማዕከል የሚገኙና ተሰንደው የሚገኙ ጽሁፎች ለውይይት እንዲቀርቡ በማድረግ


በሚኖሩ የአቻ ለአቻ ውይይቶች እንዲሁም ተቋሙ በየወሩ በሚያደርጋቸው የግምገማ

መድረኮች ላይ ለተቋሙ ጠቃሚ ናቸው ተብለው የተለዩ ጽሁፎች እንዲቀርቡ በማድረግ

ግንዛቤ መፍጠር ያስችላል፡፡

 ተቋማዊ የውጭ እውቀት ሽግግር ስርዓትን በተመለከተ (ተቋም ከተቋም ጋር)


63

ይበልጣል ፈለቀ 12/7/2023


1. በአሽ/ተሽ/ ያሉትን ውስጣዊ /Tacit እና
ውጫዊ /Explicit እውቀቶችን ለዩ
2. በአሽ/ተሽ/ውስጥ ያሉትን እውቀቶች ጋር በተያያዘ
የሚታየውን ጥንካሬ፣ ድክመት፣ መልካም እድል እና
ስጋት የሆኑትን ጉዳዮች አዘጋጁ
3. በተቋሙ ያሉ እውቀቶችን ለመተግበር ምን
እናድርግ
ይበልጣል ፈለቀ 64 12/7/2023
የዕውቀት ስራ አመራር ተግባራዊነት ላይ የሚያጋጥሙ
ተግዳሮቶች ?
• የአመራር ትኩረት ውስንነት መኖር ፣
• ግለሰቦች ዕውቀታቸውን ለማሸጋገር ወይም ለማጋራት ፈቃደኛ አለመሆን፣
• በተቋም አዳዲስ ፈጠራዎችንና የተሻሉ አሰራሮችን ያለመፈለግ፣
• አዳዲስ መሳሪያዎችንና ቴክኖሎጂዎች ጋር ያለመዋሀድ ናቸው፡፡
• ባለሙያዎች ባላቸው ልዩ እውቀት እና የኃላ ታሪክ ችሎታ እየለዩ አለማደራጀት
• የእውቀት አማራጮች ለማካሄድ የተለያየ ሰበቦች ሊያጋጥሙ ይችላሉ ለምሳሌ፡-
ጊዜ፣ ቦታ፣የለንም እውቀታችንን ብናካፍል ተፈላጊ ላንሆን እንችላለን የሚል ስጋት
መፈጠሩ፣
• ግለሰቦች እውቀታቸውን ለማጋራት የህይወት ተሞክራቸውን በማጋራት አድማጭ
ማጣት ለምሳሌ፡- አብዛኛው ሰው በኤርፎን መሸፈን፣
• ሁሉም አካላት የመሰላቸትና ስራውን እንደ ደራሽ ስራ የመቁጠር ችግር
• በደራሽና ወቅታዊ ስራዎች መጠመድ
• የአመለካከት ችግር
65 12/7/2023

ይበልጣል ፈለቀ
መፍትሄዎች
 ልዩ ችሎታ ያላቸውን ሰዎች የእውቀት ደረጃ አዘጋጅቶ ማስቀመት ከተቋሙ ዌብ ሳይት መፍጠር
 በተቻለ መጠን አደረጃጀቱን እንዲፈቀድ ማድረግና ግንዛቤ መፍጠር ይህ ካልተቻለ በውክልና
ማሰራት
 የብቃት ትግበራ በስፋት እንዲያካሂዱ ከስልጠና በላይ እውቀትን ፣ ማጋራት፣ ማሰራጨት፣
ማስጨበጥ እንዲቻል ግንዛቤ መፍጠር
 አቅምን ባገናዘበ መልኩ በሂደት ሊያጋጥሙ ችግሮችን በእውቀት መፍትሄ ሰጥቶ ማለፍ
 ልዩ ሙያ ያላቸውን ግለሰቦች ሙያቸውን እንዲያጋሩ በደረቁ ከመጠይቅ ይልቅ እነሱን ሊያነሳሳ
የሚችል ስርአት መዘርጋት እና ማበረታቻ ማዘጋጀት ለምሳሌ፡- እውቅና መስጠት (በእውቅና፣ በአይነት
ወይም በገንዘብ)
 አስቀድሞ በተለየ መረጃ ላይ የተመሰረተ እይታ ማካሄድ
 መረጃዎችን በቴክኖሎጂ አደራጅቶ መያዝ
ሳቢና ማራኪ አቀራረብ መጠቀም

66 12/7/2023

ይበ ልጣል ፈለቀ
Bolomekina_bot aadvlca

By Yibeltal Feleke 12/7/2023


1. ውስጣዊ መለኪያው፡-
 ይህ መለኪያ በእውቀት ስራ አመራር ስትራቴጂዎች
አፈፃፀም ግምገማ እንደ ዳሰሳ ጥናቶች፣ ቃለ-መጠይቆች እና
የእርካታ ደረጃዎች ባሉ የተለያዩ መለኪያ ዘዴዎችን
በመጠቀም ሊከናወን ይችላል።
 በአቻ ፎረሞች የተካሄደ የሰራተኞች የእውቀት ሸግግርን በመጠቀም፣
 የክትትል፣ ድጋፍና ግብረ-መልስ ስርዓት አፈጻጸምን በመጠቀም፣
 በተቋማት የተካሄደ ተቋማዊ መማማር እና የዕውቀት ሽግግርን
በመጠቀም እና ሌሎች መለኪያ መስፈርቶችን በመጠቀም፣
2. ውጫዊ መለኪያ፡-
* የእውቀት ስራ አመራርን ለመተግበር ስራ ላይ የዋለ የመዋዕለ
ንዋይ ፍሰትን፤ ጥቅም ላይ የዋለ ሀብትን ለመግለጽ በአሃዛዊ ወይም
ጥቃቅን ትንታኔዎችን የታገዘ መለኪያን ያካትታል፡፡
* ከመንግስትና ከግል የትምህርት ተቋማት አጋርነት በመፍጠር
የሰራተኞቻቸውን የትምህርት ዝግጅት በማሳደግ፣
ይበልጣል ፈለቀ 68 12/7/2023
ዕውቀት ስራ አመራርን ለመተግበር ምን
ይጠበቅብናል ?
መደጋገፍ ችግሮችን በጋራ
ማበረታታት የጋራ አላማ መኖር መጋፈጥ
የመፍትሄ አካል
መሆን
ሀሳብን
መጋራት ቴክኖሎጂን
መጠቀም ደጋፊነት

ወቅታዊነት

ከሁሉም ለመማር ጽናት


መቻቻል ዝግጁ መሆን
ይበልጣል ፈለቀ 69 12/7/2023
Knowledge is Connected

ይበልጣል ፈለቀ 70 12/7/2023


እውቀትና መረጃን ለአለም
መልካምነት ይተግብሩት

ይበልጣል ፈለቀ 71 12/7/2023


አመሰግናለሁ!

By Yibeltal Feleke

You might also like