Professional Documents
Culture Documents
001
001
ራዕይ
የአሽከርካሪ ተሸከርካሪ ብቃትን እና ጥራትን በማረጋገጥ በ2022ዓ.ም ተቋሙን
የሀገራችን ሞዴል አገልግሎት ሰጪ ተቋም ሆኖ ማየት፡፡/ቢፒአር/
የአሽከርካሪና ተሽከርካሪ ብቃትን በማረጋገጥ በ2022 ህብረተሰቡ በአሽከርካሪና
ተሸከርካሪ እየደረሰ ካለው አደጋ ተጠብቆ ማየት፡፡ /ሲትዝን ቻርተር/
ተልዕኮ
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሚገኙ የአሽከርካሪ ተሽከርካሪ ተቋማትን በማደራጀት ፣
ክትትልና ቁጥጥር አግባብን በማጠናከር አፈፃፀማቸዉን በማሳደግ አገልግሎት አሰጣጡንና
የመረጃ አያያዝ ስርዓትን በማዘመን እንዲሁም ጥናትና ምርምር በማካሄድ ዉጤታማ
የአሽከርካሪ ተሸከርካሪ ፈቃድና ብቃት ማረጋገጥ ነዉ፡፡
ዕሴቶች
ተጠያቂነት
ግልፅነት
አሳታፊነት
በቡድን የመስራት ባህል ማሳደግ
በእውቀት እና በእምነት መስራት ለለውጥ ዝግጁነት
ፍትሀዊነት
ደህንነት (Safety)
ተጠያቂነት
የባለስልጣን መ/ቤቱ የሚሰጣቸው በርካታ የአሽከርካሪና ተሽከርካሪ አገልግሎቶች ያሉ
ሲሆን እነዚህ አገልግሎቶች በተቀመጠላቸው አዋጅ ደንብ መመሪያ፣ አሠራርና ስታንድርድ
መሠረት አገልግሎት ካልተሰጠ ተጠያቂነትን ያስከትላል፡፡
ግልጽነት
1
የባለስልጣን መ/ቤቱ የሚሰጣቸው እገልግሎቶች ቅድመ ሁኔታ ዘመናዊ ቴክኖሎጂ
በመጠቀም ለተገልጋዩ ህብረተሰብ ተደራሽ ማድረግ፡፡
አሳታፊነት
ከባለስልጣን መ/ቤቱ ጋር በስራ የሚገናኙ ባለድርሻ አካላትና ተገልጋዩ በማሳተፍ
አገልግሎት አሠጣጡን ማሻሻል፡፡
በቡድን የመስራት ባህል ማሳደግ
የባለስልጣን መ/ቤቱ የሚሰጣቸው አብዛኛዎቹ አገልግቶች በቡድን የሚሰሩ በመሆናቸው
ለተቋሙ ተልዕኮ መሳካት የጋራ አላማ ይዞ መስራት፡፡
በእውቀት እና በእምነት መስራት
የሚሰጡ አገልግሎቶችን ደንብ መመሪያና አሠራርን ጠንቅቆ በማወቅ አልግሎት መስጠት
ለለዉጥ ዝግጁነት
ለዉጥ የማይቀርና ተፈጥሯዊ መሆኑን ተረድቶ በሚመጡ አዳዲስ ለዉጦች ላይ እራስን
በማስማማት አገልግሎት አሰጣጡን ማሳደግ፡፡
ፍትሀዊነት
ባለስልጣን መ/ቤቱ የሚሰጣቸዉ አገልግሎቶች ለተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች እንደመሆኑ
መጠን ሁሉንም ያለ አድልዎ በእኩል ማስተናገድ፡፡
12ቱ የሥነ ምግባር መርሆዎች
1. ቅንነት (Integrity )
2. ታማኝነት ( Loyality)
3. ግልፀኝነት (Transparency )
4. ተጠያቂነት (Accuntibility)
5. ሀቀኝነት (Honesty)
6. ሚሥጢር መጠበቅ (Confidentiality )
7. አለማዳላት (Imparciality)
8. ስልጣን በአግባቡ መጠቀም (Exercisesing Lagitimate Autority)
9. ለሕዝብ ጥያቄ ተገቢ ምላሽ መስጠት (Responsiveness)
10. የሕዝብ ጥቅም ማስቀደም (Sensing The puplic Interest )
11 ህግን ማክበር (Respecting The Low)
12 አርኣያ መሆን (Exrcising Leadership )
9
2.......................................›”É“ Ÿ›”É uLà ¾J’< Ów¯„‹” ¨Å ¨<Ö?ƒ uSk¾`
K}ÑMÒ¿ }ÚT] c?ƒ ¾T>ÁeÑ–< ƒee^†¨<”“ }SÒÒu=’ታ †¨<” Öwk¨<
¾T>Õ²< ”penc?‹ ¨ÃU ¡”ª’@‹ ewe ’¨<::
11