Professional Documents
Culture Documents
? - (Chronological Age) (Functional Age) (Retirement Age) / 60 / 2. ? - 3. / ? - . - 41 90 " " 4. / ? ? - 41 90 " " 5. ?
? - (Chronological Age) (Functional Age) (Retirement Age) / 60 / 2. ? - 3. / ? - . - 41 90 " " 4. / ? ? - 41 90 " " 5. ?
? - (Chronological Age) (Functional Age) (Retirement Age) / 60 / 2. ? - 3. / ? - . - 41 90 " " 4. / ? ? - 41 90 " " 5. ?
1. አረጋዊ/አረጋዊት ምን ማለት ነው? መልስ፡-የዕድሜ ዘመን (Chronological Age) ፣ከአቅምና ከጤና መታወክ
(Functional Age) እና ከጡረታ መውጫ ዕድሜ (Retirement Age)አረጋዊ/ዊት ማለት የተባበሩት መንግስታት
ድርጅት ማንኛውም እድሜው 60 እና ከዚያ በላይ የሆነ ማነኛዉም ሰው ሁሉ አረጋዊት/አረጋዊ እንዲባል ተወስኗል፡፡
3. ለአረጋዊያን ሊደረግላቸው የሚገባ ድጋፍና ክብካቤ ምን መምሰል መቻል አለበት/ ምን ጉዳዮችስ በዋናነት ያዘ መሆን አለበት ?
መልስ፡- የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ህገ መንግስት በኢትዮጵያ የማህበራዊ ጥበቃ ምህዳርን ማስፋት በኢፌዲሪ ሕገ-መንግስት የተለያዩ
አንቀጾች ላይ ሰፍረው የሚገኙትን ዋና ዋና ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ መብቶችን ደረጃ በደረጃ የመተግበር ሂደት አንድ አካል
ነው፡፡በሕገ-መንግሥቱ የማህበራዊ ጥበቃ ስርዓትን ለመዘርጋት መሠረት የሆኑ አንቀጾችን በተለይም በአንቀጽ 41 ሥር በዝርዝር
ከተመለኩቱት ድንጋጌዎች በተጨማሪ በአንቀፅ 90 " የሀገሪቱ አቅም በፈቀደ መጠን ሁሉም ኢትዮጵያዊ የትምህርት፣ የጤና
አገልግሎት፣ የንፁህ ውሃ፣ የመኖሪያ፣ የምግብና የማህበራዊ ዋስትና እንዲኖረው ያደርጋል" በሚል ተደንግጓል፡፡
4. በሀገራችን ኢትዬጵያ በተለይ አረጋዊያን በልዩ ሁኔታ የሚመለከቱ የህግ ማዕቀፎች/የፖሊሲ ማዕቀፎች አሉ? ካሉስ የትኞች
ናቸው ?መልስ፡- በሕገ-መንግሥቱ የማህበራዊ ጥበቃ ስርዓትን ለመዘርጋት መሠረት የሆኑ አንቀጾችን በተለይም በአንቀጽ 41
ሥር በዝርዝር ከተመለኩቱት ድንጋጌዎች በተጨማሪ በአንቀፅ 90 " የሀገሪቱ አቅም በፈቀደ መጠን ሁሉም ኢትዮጵያዊ
የትምህርት፣ የጤና አገልግሎት፣ የንፁህ ውሃ፣ የመኖሪያ፣ የምግብና የማህበራዊ ዋስትና እንዲኖረው ያደርጋል" በሚል
ተደንግጓል፡፡
5. አረጋዊያን በተለይ በማህበራዊ፣በፖለቲካዊ እና በኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች ውስጥ እንዲሳተፉ እድል መስጠት ሊያስገኛቸው
የሚችሉ ጥቅሞች ምንድን ናቸው ? መልስ፡- ጤንነትና ደህንነት የጤና ትምህርትን በማስፋፋትና በሽታን በመከላከል ንቁና
ጤናማ አረጋዊነትን ለማደራጀት የቤተሰብና የማህበረሰብ እንክብካቤ ሰፊዉ ቤተሰብና የገጠሩ ማህበረሰብ ለአረጋዉያን
የሚሰጡት እንክብካቤና ድጋፍ ለማጠናከርና ዘላቂ እንዲሆን ለማድረግ ፣ አረጋዉያን የመብቶቻቸዉ ተጠቃሚ እንዲሆኑ
ለማድረግ ነው፡፡
አማራጭ መልሶች
በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የሴቶች ፣ህጻናት እና ማህበራዊ ጉዳይ ፅ/ቤት የአካል ጉዳተኞች ጉዳይ መከታተያ
ቡድን
በአካል ጉዳተኞች ጉዳይ የአካቶ ትግበራ አተገባበር እና የሴክተሮች ሚና ዙርያ በክፍለ ከተማ ደረጃ ለክፍለ ከተማና ለወረዳ
ባለሙያዎች ፣ ለአካል ጉዳተኞች ማህበራት የተሰጠ ስልጠና በ 2015 ዓ.ም የቅድመ እና ድህረ ስልጠና መጠየቅ የተጠመረ
መድረኩ የተዘጋጀበት፡- ከቀን 19 እስከ 21 /01/15 ዓ.ም በክፍለ ከተማ ደረጃ ሲሆን በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ አዳራሽ
የመድረኩ አዘጋጅ፡- በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ የሴቶች፣ህጻናት እና ማህበራዊ ጉዳይ ፅ/ቤት የአረጋውያን እና የአካል ጉዳተኞች
ጉዳይ መከታተያ ቡድን
የመድረኩ አላማ፡- በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ የሴቶች ፣ ህጻናት እና ማህበራዊ ጉዳይ ፅ/ቤት የአካል ጉዳተኞች
ጉዳይ መከታተያ ቡድን ለአካል ጉዳተኞች እና ለአረጋውያን የሚሰጠውን ልዩ ትኩረት በመጠን ፣
በአይነት እና በጥራት አነስተኛ በመሆኑና ካላቸው ቁጥር ጋር የሚመጣጠን አገልግሎት ለመስጠት
በማስፈለጉ
የውይይቱ ተሳታፊዎች፡-
ከክፍለ ከተማ እና ከየወረዳ አረጋውያን ፣ አካል ጉዳተኞች ፣ አባላት እና ስራ አስፈጻሚዎች የሴክተሩ አካላት/ ተቋማት
፣ የተወከሉ ሰራተኞች፣ የሚድያ ኮሚኒኬሽን ባሙያዎች ፣ በአጠቃላይ በክፍለ ከተማ ደረጃ፡- በመድረክ ወንድ 26
ሴት 29 በድምሩ 55 ተሳታፊ የሆኑ ዝርዝሩ ከዚህ ሪፖርት ጋር ተያይዧል፡፡
ጠዋት 3፡00 ላይ በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ሴቶች ህጻናት እና ማህበራዊ ጉዳይ ፅ/ቤት ኀላፊ በሆኑት በወ/ሮ አጻነት ደረሰ
የእንኳን ደህና መጣችሁ ንግግር የተጀመረ ሲሆን በንግግራቸውም ጽ/ቤቱ በአሁኑ ሰዓት ከመቼውም ይልቅ
በአረጋውያን እና በአካል ጉዳተኞች ማህበራዊ ፣ኢኮኖሚያዊ ፣ ፖለቲካዊ እና የሰብዓዊ መብቶች ዙርያ ትኩረት
አድርጎ እየሰራ እንዳለ ገልጸዋል፡፡ ከዚህም ጋር በማያያዝ ስለ አረጋውያኑ ጥንካሬ ፣ ስለሚያበረክቱት ትልቅ
አስተዋጽኦና ጉልህ ሚና፣ አረጋውያን ባውለታችን ስለሆኑ በማንኛውም ሰዓት እና ቦታ ክብር እና ትኩረት ተደርጎ መስራት
ማገልገል አለብን ብለው የዕለቱን ፕሮግራም አስጀምረዋል፡፡
በአቶ ግርማዬ ተሰማ ስለአረጋውያን እና አካል ጉዳተኞች ተጠቃሚነት እንዲሁም በአካል ጉዳተኞች ጉዳይ የአካቶ
ትግበራ ፖልሲ አተገባበር እና የሴክተሮች ሚና ላይ በተዘጋጀው ሰነድ ዙርያ ሰፋ ያለ ማብራርያ/ ገለጻ ያደረጉ ሲሆን
በቀጣይም በሴክተሩ ድጋፍ ክትትል በማድረግ እንዲሁም የሚታዩ ጠንካራ ጎኖችን በማስቀጠል የሚታዩ ክፍተቶችን
ተሳተፊዎችም ሀሳቦችን በስፋት፣ በጥልቀት፣ በማንሸራሸር እና ግልፅ ያልሆኑ ጥያቄዎችን በመጠየቅ የነቃ
ተሳትፎ አድርገዋል፡፡ ለተሳተፊዎችም የሴቶች ፣ህጻናት እና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ የአካል ጉዳተኞች ጉዳይ