Download as docx, pdf, or txt
Download as docx, pdf, or txt
You are on page 1of 3

ታምሩ ብሪ

ህዳር 2015 ዓ.ም


መግቢያ
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የቴክኒክና ሙያ ስልጠናና ቴክኖሎጂ ልማት ቢሮ ከ ከተማ አስተዳደር
ውስጥ ለሚመጡ ሰልጣኞች የተሻለ ስልጠና በመስጠት አገልግሎትና ኢንዱስትሪዉ የሚፈልገውን ሰልጣኝ
በበቁ አሰልጣኞች በማብቃት ተደራሸ በማድረግ በአመለካከት፣ በእውቀትና በክህሎት የበቃ አመራርና
ፈፃሚ አስፈላጊነቱ አያጠራጥርም፡፡
እያንዳንዱ ተቋም የተቋቋመበትን ዓላማ ከግብ ለማድረስ ይቻል ዘንድ በውስጡ ያሉ ሰራተኞች ሚናቸው
የማይተካካ ነው፡፡ በእኔም በኩል በንፋስ ስልክ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የ ኣውቶሞቲቭ ትምህርት ክፍል
ኣሰልጣኝ ስሆን ለኮሌጁ የራሴን ድርሻ የምወጣ ይሆናል፡፡
በዚህም መሰረት የራሴን አስተዋፅኦ ለመወጣት ብሎም ያሉብኝን ክፍተቶች በመለየት ለመፍታት
የሚያስችለኝን ራስን የማብቃት ዕቅድ እንደሚከተለው ኣዘጋጂቻለሁ፡፡

1. ራስን የማብቃት ዕቅድ ዓላማና አስፈላጊነት

1.1 ራስን የማብቃት ዕቅድና ዓላማ

ራስን የማብቃት ዕቅድ ዋናው አላማ የአንድን ሰራተኛ ብቃት ወይም ክህሎት ወይም እውቀቱን ለማጎልበት፣
ክፍተቱን ለመለየትና እንዴት ክፍተቱን መሙላት እንዳለበት ለማስገንዘብና ራሱን የማብቃት ኃላፊነት
እንዲወስድ ለማድረግ ነው፡፡

1.2.ራስን የማብቃት ዕቅድ አስፈላጊነት

 ራስን የማብቃት ግብ እንዲያስቀምጥና እዚያ ለመድረስ የሚያደርገውን ጥረት ለመገምገም


ስለሚረዳ፣
 የበለጠ ውጤታማ፣ ነፃና በራሱ የሚተማመን እንዲሆን ስለሚያስችለው፣
 በአጭር ጊዜ ሊሞላ የሚችል የአመለካከትና የክህሎት ክፍተት መሸፈኛ ስልጠና በመሆኑ፣
 እንዴት እንደምማር መገንዘብ እንድችልና እውቀቴን ሰፋ ካለ አድማስ ጋር ለማዛመድ ስለሚረዳ፣
 ራሴን በማስተማርና አጠቃላይ ክህሎቴን በማሻሻል ለእድገትና ለሰው ኃይል ገበያ ያለውን ተፈላጊነት
አጠቃላይ ክህሎት እንዳሻሽል ስለሚረዳ ነው፡፡

2. የራስን ጥንካሬና ድክመት መፈተሽ


2.1. የራስ ጥንካሬ
 የተሰጠኝን ተግባራት ለመፈፀም ዝግጁ መሆን
 ከእኔ አቅም በላይ የማለቀውን ነገር በመጠየቅ መረዳትና ማከናወን
 ለማንበብ ያለኝ ፍለጎትና ጥረት

2.2.የራስን ድክመት መለየት

 አልፎ አልፎ ጊዜን አለመጠቀም፣


 የተግባር ክህሎት ማነስ፣
2.3.በኮሌጅ ውስጥ ያለው መልካም አጋጣሚ
 በኮሌጅ ውስጥ የተለያዩ የሙያ ማሻሻያ ስልጠናዎች መኖራቸው፣
 ከስራው አንፃር ልምድና እውቀት ካላቸው ሰዎች የማግኘት ሁኔታ።

2.4. ስጋቶች
 የታቀዱ ዕቅዶች በታቀደው መሰረት እንዳይሄድ ደራሽ ስራዎቸ መምጣት፣

3. ራስን የማብቃት የድርጊት መርሃ-ግብር


የዕቅዱ ባለቤት ስም፡-ታምሩ ብሪ

የስራ መደብ፡- አሰልጣኝ

ዕቅዱ የፀደቀበት ቀን፡- ______________

አሁን ያለብኝ የክህሎት ክፍተት ቅድሚያ የሚሰጠው ተግባር ዓላማዬን ለማሳካት የምጠቀምበት ዓላማዬን ለማሳካት
ተግባር የሚያስፈልገኝ ድጋፍ

 አልፎ አልፎ ጊዜን ጊዜን በአግባቡ መጠቀም በቀን በቀን ማከናወን የግል ጥረት
አለመጠቀም፣

 የተግባር ክህሎት ማነስ የተግባር ክህሎትን ማሳደግ አጫጭር የኮምፖተር ስልጠና ስልጠናና የባለሙያ
ተደጋጋሚ ስልጠና ማድረግ ድጋፍ
 ትምህርት ማሻሻል ቅድመ ዝግጅት ማድረግ ልዩ ልዩ ትኩረተ መስጠት የግል ጥረት

You might also like