Professional Documents
Culture Documents
Amaric G5
Amaric G5
5ኛ ክፌሌ
አጋጆች
ትንሳኤ ጀምበሬ
ንጉሴ ዳአታ
አርታኢ
ግርማ በቀሇ
የጥራት ተቆጣጣሪዎች
ይሌፊሸዋ ጥሊሁን
በርናባስ ዯበል
ታምሩ ገሇታ
ii
የተማሪ መጽሏፌ አምስተኛ ክፌሌ
አማርኛ
ማውጫ
መቅዴም .................................................................................................................... iv
መግቢያ ...................................................................................................................... v
iii
የተማሪ መጽሏፌ አምስተኛ ክፌሌ
አማርኛ
መቅዴም
ትምህርት ሚኒስቴር “ጥራቱ የተጠበቀና እኩሌ ተዯራሽነት ያሇውን
ትምህርት ሇሁለም ማዲረስ” በሚሌ ትኩረት በመስጠት አዱስ
ሥርዓተትምህርት ቀርጾ አቅርቧሌ። በዙህ መሠረት
በሥርዓተትምህርቱ ታይቶ የነበረውን ክፌተት ሇመሙሊት
ምርምር ተዯርጓሌ። ከምርምሩ የተገኙ አቅጣጫዎችም
የተማሪዎቹን ዯረጃ አሇመመጠን፣ የትምህርቱ አንኳር ጽንሰሀሳቦች
ግሌጽ አሇመሆን፣ ከይቱ መታጨቅ የተነሳ ሇዓመቱ ከተመዯበሇት
ክፌሇጊዛ ጋር አሇመመጣጠን እና ከተጓዲኝ ሥርዓተትምህርቶች
አማራጭ ግብዓቶችን አሇመጠቀም ናቸው። ስሇሆነም የአፌመፌቻ
ቋንቋ ሌህቀትን ሇማሻሻሌ፣ በአውዴ የተዯገፇ ሇማዴረግ እና
በመማር ሊይ የተመሰረተ የመማር ስኬታማነትን ሇማረጋገጥ
ተቀርጿሌ።
ሥርዓተትምህርቱን መሠረት በማዴረግ የትምህርት መሣሪያዎች
ተጋጅተዋሌ። ከእነዙህም ውስጥ የተማሪው መማሪያ መጽሏፌ
አንደ በመሆኑ ይህ አማርኛ እንዯአፌመፌቻ ቋንቋ መማሪያ
መጽሏፌ በኦሮሚያ ትምህርት ቢሮ ሉጋጅ ችሎሌ። መጽሏፈም
ተማሪዎች ቢያንስ መጎናጸፌ ያሇባቸውን ብቃት (Minimum
Learning Competency)፣ የሚጠበቁ የመማር ውጤቶችን፣
ተግባቦታዊ የመማር ዳን መሰረት አዴርጎ የተጋጀ ነው።
ከዙህ አንፃር የዙህ መጽሏፌ ዜግጅት በቀዴሞው የተማሪ መማሪያ
መጽሏፌ የተስተዋለ ክፌተቶችን ይሞሊሌ ተብል ይጠበቃሌ።
iv
የተማሪ መጽሏፌ አምስተኛ ክፌሌ
አማርኛ
መግቢያ
ይህ መማሪያ መጽሏፌ አስር ምዕራፍች አለት። እያንዲንደ
ምዕራፌ ዯግሞ በስሩ ስዴስት ንዐስ የትምህርት ክፌልችን
አካቷሌ። እነዙህም ትምህርት አንዴ ማዲመጥ፣ ትምህርት ሁሇት
መናገር፣ ትምህርት ሶስት ማንበብ፣ ትምህርት አራት መጻፌ፣
ትምህርት አምስት ቃሊት እና ትምህርት ስዴስት ሰዋስው
ናቸው። እያንዲንደ የትምህርት ክፌሌ በመርሃትምህርቱ
በተዯሇዯሇው መሰረት በክፌሇጊዛ ተከፊፌል የቀረበ ሲሆን በስሩ
መመሪያዎች፣ ትዕዚዝች፣ መሌመጃዎች እና ተግባሮች አካቷሌ።
ከዙህ አኳያ የቋንቋ ክሂልች የተዯራጁት በቅዴመተግባር፣
በጊዛተግባር እና በዴህረተግባር ሂዯታዊ አቀራረብ ነው። የቋንቋ
የዕውቀት ርፍች ዯግሞ ከዜርዜር ወዯ አጠቃሊይ እና ከአጠቃሊይ
ወዯ ዜርዜር ማቅረቢያ ዳን ተከትሇዋሌ። በዙህ መሰረት
የመማሪያ መጽሏፈ ማስተማሪያ ዳ ተማሪ ተኮር እንዱሆን
ተዯርጓሌ።
v
የተማሪ መጽሏፌ አምስተኛ ክፌሌ
ምዕራፌ አንዴ፡ ጓዯኝነት
የሚጠበቁ ውጤቶች
ከዙህ ምዕራፌ ትምህርት በኋሊ፡-
ስሇጓዯኝነት ያዲመጣችሁትን በተመሇከተ አዴናቆታችሁን
ትገሌፃሊችሁ፤
የቀረበሊችሁን ፅሐፌ በማንበብ ዋናውን ሃሳብ ትገሌፃሊችሁ፤
ስሇጓዯኞቻችሁና ስሊሳሇፊችሁት ጊዛ ቀሇሌ ያለ አረፌተ
ነገሮችን በመጠቀም አንቀፅ ትፅፊሊችሁ፤
ያነበባችሁትን ምንባብ መሠረት በማዴረግ ተዚማጅ
ጥያቄዎችን ትመሌሳሊችሁ፤
የቃሊትን ተመሳሳይና ተቃራኒ ፌችዎች ትናገራሊችሁ።
ክፌሇጊዛ አንዴ
ትምህርት አንዴ፡ ማዲመጥ
በዙህ ትምህርት ሥር “አድዬ” በሚሌ ርእስ ጽሁፌ እና መሌመጃ
ቀርቦሊችኋሌ። ስሇሆነም በትኩረት አዲምጣችሁ በስሩ የቀረበውን
መሌመጃ ትሰራሊችሁ።
አድዬ
የቅዴመማዲመጥ ጥያቄዎች
ቀጥል የቀረቡትን ጥያቄዎች በቃሌ መሌሱ።
አማርኛ
የማዲመጥ ጊዛ ጥያቄዎች
1. ጽሁፈን እያዲመጣችሁ አዲዱስ ቃሊትን በማስታወሻ
ዯብተራችሁ መዜግቡ።
2. ጓዯኛን ሇመምረጥ እንዯመስፇርት የሚያገሇግለት ምን ምን
እንዯሆኑ በማስታወሻ ዯብተራችሁ ጻፈ።
ክፌሇጊዛ ሁሇት
2
የተማሪ መጽሏፌ አምስተኛ ክፌሌ
አማርኛ
ክፌሇጊዛ ሶስት
ትምህርት ሁሇት፡መናገር
በዙህ ትምህርት ክፌሌ የመናገር ክሂሊችሁን እንዴታዲብሩ
የሚያግዘ ተግባሮች ቀርበዋሌ። ስሇሆነም ተግባሮቹን በተሰጡት
ትዕዚዝች መሰረት ስሩ።
ተግባር አንዴ
3
የተማሪ መጽሏፌ አምስተኛ ክፌሌ
አማርኛ
ክፌሇጊዛ አምስት
ተግባር ሶስት
ከታች ባለት መነሻ ሃሳቦች መሰረት ጥንዴ ጥንዴ እየሆናችሁ
የርስ በርስ ትውውቅ አዴርጉ። የትውውቅ ተግባሩንም ተራ በተራ
ወዯፉት እየወጣችሁ በክፌሌ ውስጥ ሇመምህራችሁ አሳዩ።
በትውውቅ ወቅት ሙለ ስማችሁን፣ የምትማሩበትን ትምህርት
ቤትና የክፌሌ ዯረጃ፣ የምትኖሩበትን ሰፇር እና የመሳሰለትን
ጥቀሱ።
ክፌሇጊዛ ስዴስት
ተግባር አራት
4
የተማሪ መጽሏፌ አምስተኛ ክፌሌ
አማርኛ
ክፌሇጊዛ ሰባት
ቅዴመንባብ ጥያቄዎች
1. ጓዯኝነት የሚመሰረትባቸው አጋጣሚዎች ምን ምን ሉሆኑ
እንዯሚችለ ገምቱ።
2. እናንተም ጓዯኛ ያገኛችሁት የት እና በምን ዓይነት ሁኔታ
እንዯሆነ ግሇፁ።
ጓዯኝነት
ጓዯኝነት የሚከሰትባቸው አጋጣሚዎች ብዘ ናቸው። ከነዙህም
ውስጥ አንደ በአንዴ አካባቢ መወሇዴና አብሮ ማዯግ ነው። ይህ
ጓዯኝነት ከሌጅነት እስከ ሽምግሌና ዕዴሜ አብሮ የሚሌቅ ሉሆን
5
የተማሪ መጽሏፌ አምስተኛ ክፌሌ
አማርኛ
የንባብ ጊዛ ጥያቄዎች
ቀዯም ሲሌ ጓዯኝነት ስሇሚመሰረትባቸው አጋጣሚዎች
የገመታችሁት እና አንቀፁን ካነበባችሁ በኋሊ የተረዲችሁት
ሃሳብ ተቀራራቢነት አሇው ትሊሊችሁ እንዳት
አንዴ ሰው በህይወት መኑ ጓዯኛ እንዱኖረው ይመከራሌ።
ምክንያቱም በችግር ጊዛም ይሁን በዯስታ ጊዛ ሏሳቡን
የሚያካፌሇው ጓዯኛ ያስፇሌገዋሌ። በተጨማሪም በአንዴ ጉዲይ
ሊይ ምክር መጠየቅ ቢያስፇሌገው ጓዯኛ የሚኖረው ዴርሻ ቀሊሌ
አይዯሇም። የጓዯኛ አስፇሊጊነት በዙህ ብቻ የሚወሰን ሳይሆን
ላሊም ጥቅም አሇው። ሇምሳላ እርስ በርስ ሇመማማር የሚኖረው
ጠቀሜታ ከፌተኛ ነው። ይህም አንደ የሚያውቀውን ነገር ላሊው
ሊያውቀው ስሇሚችሌ ነው።
7
የተማሪ መጽሏፌ አምስተኛ ክፌሌ
አማርኛ
ክፌሇጊዛ ስምንት
ክፌሇጊዛ ጠኝ
መሌመጃ ሶስት
ሇ. ከሚከተለት ሀሳቦች መካከሌ ትክክሌ የሆኑትን “እውነት”
ትክክሌ ያሌሆኑትን ዯግሞ “ሀሰት” በማሇት ከመሇሳችሁ በኋሊ
መሌሳችሁን በምክንያት አስዯግፈ።
1. እውነተኛ ጓዯኛ እንዲሇ ሁለ ጥቅም ፇሊጊ ጓዯኛም አሇ።
8
የተማሪ መጽሏፌ አምስተኛ ክፌሌ
አማርኛ
ተግባር አምስት
ክፌሇጊዛ አስር
መሌመጃ አራት
ሏ. በምዴብ ሀ ስር ከምንባቡ ሇወጡ ቃሊት ተመሳሳያቸውን
ከምዴብ ሇ በመምረጥ አዚምደ።
ሀ ሇ
1. አቻነት ሀ. አቅጣጫ
2. ራስ ወዲዴ ሇ. ጫና
3. መስመር ሏ. ቆይቶ
4. ቸሌታ መ. በፌጥነት
9
የተማሪ መጽሏፌ አምስተኛ ክፌሌ
አማርኛ
5. ተፅዕኖ ሠ. እኩሌነት
6. ወዱያውኑ ረ. ምንቸገረኝነት
7. አብነት ሰ. እዴሌ
8. ዴርሻ ሸ. ሇላልች የማያስብ
9. ግንኙነት ቀ. አመሌ
10 . ጠባይ በ. ምሳላ
ተ. አፌቃሪ
ቸ. ቀረቤታ
መ. በምዴብ ሀ ሥር ከምንባቡ ሇተገኙ ቃሊት ተቃራኒ
ፌቻቸውን ከምዴብ ሇ በመምረጥ አዚምደ።
ሀ ሇ
1. ብዘ ሀ. መውዯዴ
2. ጥቅም ሇ. ከባዴ
3. ከፌተኛ ሏ. ጥንካሬ
4. ቀሊሌ መ. ማጓዯሌ
5. ዯስታ ሠ. ጥቂት
6. መጥሊት ረ. መቅረብ
7. ዴክመት ሰ. በርካታ
8. ፌቅር ሸ. ጥሊቻ
9. ማሟሊት ቀ. ጉዲት
10. መሸሽ በ. መራቅ
ተ. ዜቅተኛ
ቸ. ሀን
10
የተማሪ መጽሏፌ አምስተኛ ክፌሌ
አማርኛ
ማስታወሻ
አንቀፅ
አንቀፅ ማሇት አንዴን ነጠሊ ሃሳብ ብቻ የሚገሌፅ የፅሁፌ ክፌሌ
ነው። አንቀፅ በአረፌተነገሮች የሚዋቀር፣ ዓሊማ ያሇው ነው።
11
የተማሪ መጽሏፌ አምስተኛ ክፌሌ
አማርኛ
ተግባር አምስት
ተግባር ስዴስት
ከሊይ የቀረበውን ማስታወሻ አንብባችሁ ሀይሇቃሌና ርዚሪ
ዓረፌተነገሮች ያለት አንዴ አንቀፅ ፃፈ።
የውል ማስታወሻ
ዚሬ ጠዋት ከመኝታዬ ተነስቼ አሌጋዬን ካነጠፌኩ በኋሊ ወዯ
መፀዲጃ ቤት ሄዴኩ። ከዙያም ፉቴን ታጥቤ፣ ፀጉሬን አበጥሬ
የተጋጀሌኝን ቁርስ በሌቼ ወዯ ትምህርት ቤት አመራሁ።
12
የተማሪ መጽሏፌ አምስተኛ ክፌሌ
አማርኛ
ተግባር ሰባት
ተግባር ስምንት
4. ባህርይ 5. መሇወጥ
14
የተማሪ መጽሏፌ አምስተኛ ክፌሌ
አማርኛ
ማስታወሻ
የወሌ እና የተፀውዖ ስሞች
የወሌ ስም የምንሇው አንዴ ዓይነት የሆኑ ነገሮች በጋራ
የሚጠሩበት ስም ነው።
ሇምሳላ ፡ መምህር፣ ሀኪም፣ ተማሪ፣ ፖሉስ፣ በግ፣ ወንዜ፣
መኪና፣ ነብር፣ ወተ.
የተፀውዖ ስም የምንሇው አንዴ ነገር ሇብቻው ተሇይቶ
የሚታወቅበት የግሌ መጠሪያ ስም ነው።
የሰው ስም፡ መገርሳ፣ ቦንቱ፣ ከዴር፣ ፊጡማ
የሀገር ስም፡ ኢትዮጵያ፣ ኬንያ፣ ሱዲን፣ ጂቡቲ
የከተማ/የቦታስም፡ አዲማ፣ መቱ፣ ነቀምቴ፣ አምቦ፣
የወንዜ ስም፡ አዋሽ፣ አባይ፣ ጊቤ፣ ዲቡስ
የሏይቅ ስም፡ ወንጪ፣ ዯምበሌ፣ ሀዋሳ፣ ጣና
ተግባር አስር
ሏ. በሠንጠረዡ ውስጥ በተሰጠው ምሳላ መሠረት
የምታውቋቸውን የሰው፣ የወንዜ፣ የሏይቅ፣ የከተማ/የቦታ
ስሞችን ርዜሩ። ሇእያንዲንደ የስም ዓይነት አምስት አምስት
የተፀውኦ ስሞችን መርር ይጠበቅባችኋሌ።
የሰው ስም የወንዜ ስም የሏይቅ ስም የከተማ/የቦታ ስም
ሞሚና ዋቢ ሸበላ ሊንጋኖ ጂማ
16
የተማሪ መጽሏፌ አምስተኛ ክፌሌ
ምዕራፌ ሁሇት፡ ንፅህናና ፅደነት
የሚጠበቁ ውጤቶች
ከዙህ ምዕራፌ ትምህርት በኋሊ፡-
ከምንባቦች የወጡ ጥያቄዎችን አዲምጣችሁ ትመሌሳሊችሁ፤
ፅዲትን በተመሇከተ ሰዎች የሚያከናውኑትን ትናገራሊችሁ፤
በክፌሌ ዯረጃው ትክክሇኛውን ንባብ ትሇማመዲሊችሁ፤
ተገቢ ርዕስን በመጠቀም አጭር አንቀፅ ትፅፊሊችሁ፤
የይትና አዲዱስ ቃሊትን ትተዋወቃሊችሁ/ ትወያያሊችሁ፤
የቀሇም መዋቅርንና ምዕሊዴን ትረዲሊችሁ።
የቅዴመማዲመጥ ጥያቄዎች
አማርኛ
ክፌሇጊዛ ሁሇት
የአዲምጦ መረዲት ጥያቄዎች
መሌመጃ አንዴ
የሚከተለትን ጥያቄዎች በቡዴናችሁ በመወያያት
የተስማማችሁበትን መሌስ በተወካያችሁ አማካኝነት ሇክፌሌ
ተማሪዎች አቅርቡ።
1. እነአረጋ የመማሪያ ክፌሊቸውን ሇምን ሁሌጊዛ ያጸዲለ
2. ክፌሊቸውን ሁሌጊዛ በማጽዲታቸው ምን ተጠቀሙ
ተግባር አንዴ
18
የተማሪ መጽሏፌ አምስተኛ ክፌሌ
አማርኛ
19
የተማሪ መጽሏፌ አምስተኛ ክፌሌ
አማርኛ
ክፌሇጊዛ ሰባት
የቅዴመንባብ ጥያቄዎች
በሚከተለት ጥያቄዎች ሊይ በቡዴን በመወያየት ተገቢ የሆነ
መሌስ በቃሌ ስጡ።
1. በሀገራችን በተሇምድ በአመት አንዴ ጊዛ በየሰፇሩ ቆሻሻን
ሰብስቦ የማቃጠሌ ተግባር ምን እንዯሚባሌ የምታውቁትን
ግሇፁ
2. ሰዎች ይህን ቆሻሻ ሰብስቦ የማቃጠሌ ተግባር የሚፇፅሙት
ሇምን ይመስሊችኋሌ
20
የተማሪ መጽሏፌ አምስተኛ ክፌሌ
አማርኛ
ህዲር ሲታጠን
21
የተማሪ መጽሏፌ አምስተኛ ክፌሌ
አማርኛ
የንባብ ጊዛ ጥያቄዎች
1.ስፓንሽ ፌለ የተከሰተው በየትኛው ክፌሇ መን ነው
2. በተበከሇ አየር ምክንያት የሚመጣው በሽታ የትኛው ነው
3. ስፓንሽ ፌለ መጀመሪያ የተከሰተው የት ነው
ክፌሇጊዛ ስምንት
የአንብቦ መረዲት ጥያቄዎች
መሌመጃ ሁሇት
ሀ. ሇሚከተለት ጥያቄዎች በምንባቡ መሰረት በቃሌ መሌስ ስጡ።
1. የህዲር ሲታጠንን አመጣጥ ታሪክ ግሇፁ።
2. ቆሻሻን እንዯተፇሇገ የትም ቦታ ማቃጠሌ የማይዯገፇው
ሇምን ይመስሊችኋሌ
3. በፅሐፈ ውስጥ የተጠቀሱት የቆሻሻ አወጋገዴ መንገድች
ምን ምን ናቸው
4. ቆሻሻን ከመቅበር በፉት አስቀዴሞ የሚበሰብሰውንና
የማይበሰብሰውን መሇየት ሇምን ይጠቅማሌ ትሊሊችሁ
5. ጉዴጓዴ በመቆፇር ቢቀበሩ ጉዲት አያመጡም የተባለት
ቆሻሻዎች የትኞቹ ናቸው
ሇ. የሚከተለት ሀሳቦች በምንባቡ መሠረት ትክክሌ ከሆኑ
“እውነት” ትክክሌ ካሌሆኑ ዯግሞ “ሀሰት” በማሇት መሌሱ።
1. ህዲር ሲታጠን ሳይንሳዊ የሆነ ቆሻሻ የማቃጠሌ ሌማዴ
ነው።
2. ቆሻሻን ማቃጠሌ ላሊ ቆሻሻ እንዱፇጠር ያዯርጋሌ።
3. ቆሻሻን ማስወገዴ የሚቻሇው በማቃጠሌ ብቻ ነው።
23
የተማሪ መጽሏፌ አምስተኛ ክፌሌ
አማርኛ
ክፌሇጊዛ ጠኝ
መሌመጃ ሶስት
ሇሚከተለት ጥያቄዎች ከተሰጡት አማራጮች ውስጥ በምንባቡ
መሰረት ትክክሇኛውን ምረጡ።
24
የተማሪ መጽሏፌ አምስተኛ ክፌሌ
አማርኛ
ክፌሇጊዛ አስር
ማስታወሻ
አቀሊጥፍ ማንበብ ቃሊትን፣ ሏረጋትንና ዓረፌተነገሮችን
በትክክሌና በጥሩ አገሊሇፅ ማንበብ ሲሆን፣ በሏረጋት መካከሌ
ከፉሌ፣ በዓረፌተ ነገሮች መጨረሻ ሙለ እረፌት በማዴረግ
በተገቢው ፌጥነት ሳይሳሳቱ ማንበብን የሚመሇከት ነው።
ተግባር ስዴስት
ተግባር ሰባት
25
የተማሪ መጽሏፌ አምስተኛ ክፌሌ
አማርኛ
26
የተማሪ መጽሏፌ አምስተኛ ክፌሌ
አማርኛ
ሀ ሇ
1. መሊምት ሀ. ማዲን
2. ወረርሽኝ ሇ. መበሊሸት
3. ዳ ሏ. ወቅታዊ የሆነ
4. መታዯግ መ. የግምት አባባሌ
5. መበከሌ ሠ. ባህሌ
6. መቆጠብ ረ. ጠቅሊሊ
7. መናዊ ሰ. ተሊሊፉ በሽታ
8. ሌማዴ ሸ. ነባር
ቀ. መተው
በ. ብሌሃት
ሀ ሇ
1. ቅዴሚያ ሀ. መፌጠር
2. መሇየት ሇ. መጠራጠር
3. ማጥፊት ሏ. መበተን
4. መሰብሰብ መ. መቀሊቀሌ
5. ማመን ሠ. መጨረሻ
ረ. መከተሌ
28
የተማሪ መጽሏፌ አምስተኛ ክፌሌ
አማርኛ
29
የተማሪ መጽሏፌ አምስተኛ ክፌሌ
አማርኛ
ማስታወሻ
መነጠሌ እና ማጣመር
ምሳላ አንዴ ፡ ቆሻሻ በሚሇው ቃሌ ውስጥ ያለት
ዴምፆች (ቀሇም) ቆ-ሻ-ሻየሚለት ናቸው።
ምሳላ ሁሇት፡ ተማሪዎች በሚሇው ቃሌ ውስጥ ያለት
ቅጥያዎች (ምዕሊዴ) ተማሪ -ዎች ናቸው።
መነጠሌ ማሇት በውስብስብ ቃሊት ውስጥ ያለትን
ቅጥያዎችን መሇያየት ነው።
ምሳላ፡ የማቃጠሌ ሲነጣጠሌ የ-ማቃጠሌይሆናሌ።
ማጣመር ማሇት ተነጣጥሇው ያለትን ቅጥያዎች
አንዴ ሊይ ማገናኘት ነው።
ምሳላ፡ ሰው-ኦች-ኡ ሲጣመር ሰዎቹ ይሆናሌ።
መሌመጃ ስምንት
ሀ. የሚከተለትን ቃሊት በዴምጽ (በቀሇም) ነጣጥሊችሁ አሳዩ።
ምሳላ፡ ድሮ ድ-ሮ
1. ገበሬ 4. ዳ
2. ተራራ 5. ባቄሊ
3. መኪና
30
የተማሪ መጽሏፌ አምስተኛ ክፌሌ
ክፌሇጊዛ አስራ ስምንት
መሌመጃ ጠኝ
የሚከተለትን ቃሊት በዋና ቃሌ እና ቅጥያዎች (ምዕሊዴ)
ነጣጥሊችሁ አሳዩ።
ምሳላ፡ ሀገራችን ሀገር-ኣችን
1. ገበሬዎች 3. መኪናዬ
2. ተራራማ 4. መና
አማርኛ
የሚጠበቁ ውጤቶች
ከዙህ ምዕራፌ ትምህርት በኋሊ፡-
ታሪክን አዲምጣችሁ መሌሳችሁ ትናገራሊችሁ፤
በተገቢው ቅሊፄ ዴምፅን ከፌ አዴርጋችሁ ታነባሊችሁ፤
የአንቀፅ አይነቶችን ትሇያሊችሁ፤
ሇቃሊት አገባባዊ ፌች ትሰጣሊችሁ፤
ተውሳከ ግሶችን ከዓረፌተነገሮች ውስጥ ትሇያሊችሁ።
ክፌሇጊዛ አንዴ
ስምክፌሇጊዛ
የባህሌ ምንነት
አንዴንት
የቅዴመማዲመጥ ጥያቄዎች
የሚከተለትን ጥያቄዎች በቡዴን ተወያይታችሁ መሌሱ።
1. በአካባቢያችሁ ከምታውቋቸው የባህሌ ክንውኖች አንደን
በማንሳት ሇጓዯኞቻችሁ ተናገሩ።
32
የተማሪ መጽሏፌ አምስተኛ ክፌሌ
አማርኛ
የማዲመጥ ጊዛ ጥያቄዎች
አንዴ ህብረተሰብ ተሇይቶ የሚታወቅበት ባህለ የሚንፀባረቀው
በምን በምን ነው ትሊሊችሁ?
ክፌሇጊዛ ሁሇት
33
የተማሪ መጽሏፌ አምስተኛ ክፌሌ
አማርኛ
ክፌሇጊዛ ሶስት
ተግባር አንዴ
ተግባር ሁሇት
ክፌሇጊዛ አምስት
ተግባር ሦስት
ሏ. በአካባቢያችሁ ስሇሚታወቅ አንዴ ባህሊዊ የሙዙቃ መሳሪያ
ምንነት፣ ከምን እንዯሚሰራና ሇምን እንዯሚጠቅም ጠይቃችሁ
የተረዲችሁትን ሇክፌሌ ጓዯኞቻችሁ ተናገሩ።
34
የተማሪ መጽሏፌ አምስተኛ ክፌሌ
አማርኛ
ክፌሇጊዛ ስዴስት
ቅዴመንባብ ጥያቄዎች
በሚከተለት ጥያቄዎች ሊይ በቡዴን ሆናችሁ በመወያየት
መሌሳችሁን በቃሌ ስጡ።
1. በአካባቢያችሁ ሰዎች ምርቃት ሲመርቁ ሰምታችሁ
ታውቃሊችሁ ሰምታችሁ ከሆነ ሲመርቁ ምን ምን
እንዯሚለ እንዯነሱ በመሆን በቃሌ አሰሙ።
2. በአካባቢያችሁ ምርቃት የሚመርቁት ምን አይነት ሰዎች
እንዯሆኑ የምታውቁትን አስረደ።
3. ሰዎች የሚመርቁት በምን ምክንያት ይመስሊችኋሌ?
ቀጥል የቀረበውን ፅሐፌ ተገቢነት ባሇው ቅሊፄ ዴምፃችሁን
ከፌ አዴርጋችሁ አንብቡ።
ምርቃት
ምርቃት ወዯፉት ሇሚፇፀም ነገር ይሁንሌህ፣ ይዯረግሌህ ብል
መመኘት ወይም ተስፊ መስጠት ነው። ተስፊውም በጆሮ የሰሙት
እውን እንዱሆን፣ በአይን እንዱታይና በእጅ እንዱዲሰስ ከመመኘት
አንፃር ነው። ምርቃት መራቂው በተዯሰተ ቁጥር ሊስዯሰተው ሰው
በጎ ነገርን ከመሻት በሚመነጭ የሚሰጠው ቃሊዊ ምሊሽም ነው።
ምንም እንኳን ምርቃት ወዯፉት ሇሚፇፀም ነገር የሚነገር ምኞት
ቢሆንም ተመራቂው ይሆንሌኛሌ ብል የሚያምነው ግን በዕሇቱ
እንዯሚፇፀምሇት በማመን ነው። በመሆኑም ምርቃት ሰዎች
አምነው በተስፊ የሚቀበለት ሌማዴ ነው ማሇት ነው።
35
የተማሪ መጽሏፌ አምስተኛ ክፌሌ
አማርኛ
የንባብ ጊዛ ጥያቄ
እስካሁን ካነበባችኋቸው አንቀጾች በእያንዲንዲቸው ውስጥ
ያለትን ዋና ዋና ሏሳቦች ግሇፁ።
36
የተማሪ መጽሏፌ አምስተኛ ክፌሌ
አማርኛ
ምንጭ፡ ትንሣኤ ጀምበሬ፣ ዱማፅ 2002 ዓ.ም. በመጠኑ ተሻሽልና ሇክፌሌ ዯረጃው
እንዱመጥን ተዯርጎ የተወሰዯ።)
ክፌሇጊዛ ሰባት
37
የተማሪ መጽሏፌ አምስተኛ ክፌሌ
አማርኛ
መሌመጃ አራት
ሏ. በ ሀምዴብ ሇተረሩት ከምንባቡ ሇወጡ ቃሊት
ተመሳሳያቸውን ከ ሇ ምዴብ በመምረጥ አዚምደ።
" ሀ " " ሇ "
1. መመኘት ሀ. ምኞት
2. እውን ሇ. ገሃዴ
3. ተስፊ ሏ. ገባ
4. ምስጢር መ. መፇሇግ
5. ሰረፀ ሠ. ማሳመር
6. ማስዋብ ረ. እውነት
ሰ. ዴብቅ
ክፌሇጊዛ አስር
መሌመጃ አምስት
መ. ሇሚከተለት ጥያቄዎች በምንባቡ መሰረት ከተሰጡት
አማራጮች ውስጥ ተስማሚውን መሌስ ምረጡ።
1. በአብዚኛው በሚታወቀው የምርቃት አሰጣጥ ሊይ
የማይከናወነው ተግባር የትኛው ነው?
38
የተማሪ መጽሏፌ አምስተኛ ክፌሌ
አማርኛ
የአንቀፅ አይነቶች
1. ተራኪ አንቀፅ፡ የአንዴን ነገር ክንውን በጊዛ ቅዯም ተከተሌ
እንዱህ ሆነ፤ እንዱህ ተዯረገ እያሇ ይተርካሌ።
ምሳላ ፡ የህይወት ታሪክ የሚፃፇው በተራኪ አንቀጽ ስሌት
ነው።
2. ስዕሊዊ አንቀፅ፡ አንባቢው የሚያነበውን ነገር ምስሌ
በአእምሮው እንዱስሌ የሚያስችሌ ነው።ምሳላ፡ የቢሮ
ፀሏፉዋ ሽቶዋ ያውዲሌ።
39
የተማሪ መጽሏፌ አምስተኛ ክፌሌ
አማርኛ
ተግባር አራት
ተግባር አምስት
ትምህርት አምስት፡ቃሊት
በዙህ ትምህርት ሥር ሇተሇያዩ ቃሊት አውዲዊ ፌች እንዴትሰጡ፣
በአዲዱስ ቃሊት ዓረፌተነገር እንዴትመሰርቱ እንዱሁም፣ ሇቃሊት
40
የተማሪ መጽሏፌ አምስተኛ ክፌሌ
አማርኛ
41
የተማሪ መጽሏፌ አምስተኛ ክፌሌ
አማርኛ
ማስታወሻ
ተውሳከግስ ግስን ሇመግሇጽ የሚገባ ቃሌ ወይም ሀረግ ነው።
ግስን የሚገሌጸውም ከጊዛ፣ ከቦታ፣ ከሁኔታ፣ ወተ. አንጻር ነው።
ምሳላ፡ ፌራኦሌ ትናንት መጣ ። (ጊዛን ይገሌጻሌ)
ቦንቱ እዙህ ነበረች። (ቦታን ይገሌጻሌ)
ይነባ በፌጥነት መጣች። (ሁኔታን ይገሌጻሌ)
42
የተማሪ መጽሏፌ አምስተኛ ክፌሌ
አማርኛ
የሚጠበቁ ውጤቶች
ከዙህ ምዕራፌ ትምህርት በኋሊ ፡-
ምሌሌስን አዲምጣችሁ የምሌሌሱን ጠቀሜታ መሌሳችሁ
ትናገራሊችሁ፤
ፌች ሊይ ሇመዴረስ የተሇያዩ የአዲምጦ መረዲት ብሌሃቶችን
ትጠቀማሊችሁ፤
ማህበራዊ አገሊሇፆችን ትጠቀማሊችሁ፤
የቀረበውን አንቀፅ ጭብጥ፣ ፌች እና አሊማ ታስረዲሊችሁ።
43
የተማሪ መጽሏፌ አምስተኛ ክፌሌ
አማርኛ
ክፌሇጊዛ አንዴ
የቅዴመማዲመጥ ጥያቄዎች
የሚከተለትን ጥያቄዎች በቃሌ መሌሱ።
1. የመንገዴ ትራፉክ አዯጋ ማሇት ምን ማሇት ነው በቡዴን
ተወያይታችሁ መሌሱ።
2. በአካባቢያችሁ የመንገዴ ትራፉክ አዯጋ ዯርሶ ያውቃሌ
መሌሳችሁ አዎን ከሆነ የዯረሰው አዯጋ ምንዴን ነው
የማዲመጥ ጊዛ ጥያቄዎች
1. የመንገዴ ትራፉክ አዯጋ ሉከሰት የሚችሇው በ––– እና
በ–––ነው።
2. የመንገዴ ትራፉክ አዯጋ ጉዲቱ የሚያርፇው በ–––፣ በ––
እና በ––– ሊይ ነው።
3. የምሌሌሱን ዋና ዋና ሃሳቦች ማስታወሻ እየያዚችሁ አዲምጡ።
ክፌሇጊዛ ሁሇት
መሌመጃ አንዴ
የሚከተለትን ጥያቄዎች በአዲመጣችሁት ምሌሌስ መሰረት
በቡዴን ተወያይታችሁ ምሊሹን በቃሌ ስጡ።
1. እግረኞች ከመንገዴ ትራፉክ አዯጋ ራሳቸውን መጠበቅ
ያሇባቸው እንዳት ነው
2. እግረኞች የእግረኞች መንገዴ ባሌተጋጀበት አካባቢ መጓዜ
ያሇባቸው እንዳት ነው
44
የተማሪ መጽሏፌ አምስተኛ ክፌሌ
አማርኛ
ተግባር አንዴ
1. በትራፉክ አዯጋ መንስኤዎች እና መፌትሔዎቻቸው ሊይ
ተወያይታችሁ የዯረሳችሁበትን ዴምዲሜ በተወካያችሁ
አማካኝነት ሇክፌሌ ጓዯኞቻችሁ በቃሌ አቅርቡ።
2. የትራፉክ አዯጋ ሲዯርስ በአካባቢው ብትኖሩ ምን
እንዯምታዯርጉ በቡዴናችሁ ተወያይታችሁ የዯረሳችሁበትን
ሃሳብ በቃሌ ሇክፌሌ ተማሪዎች አቅርቡ።
ክፌሇጊዛ አራት
ትምህርት ሁሇት ፡ መናገር
በዙህ ትምህርት ሥር የተሇያዩ ስዕልች ይቀርቡሊችኋሌ። ስዕልቹን
መሰረት በማዴረግ የቀረቡትን ተግባሮች በትእዚዝቹ መሰረት
ትሰራሊችሁ።
ተግባር ሁሇት
ቀጥል ሇቀረቡት ጥያቄዎች እንዯአጠያየቃቸው ተገቢውን መሌስ
በቡዴን እየተወያያችሁ ስጡ።
45
የተማሪ መጽሏፌ አምስተኛ ክፌሌ
አማርኛ
ክፌሇጊዛ አምስት
ተግባር ሶስት
46
የተማሪ መጽሏፌ አምስተኛ ክፌሌ
አማርኛ
ክፌሇጊዛ ስዴስት
ተግባር አራት
መ. ከዙህ በታች ሁሇት አይነት የትራፉክ መብራቶችን የሚያሳዩ
ምስልች ቀርበዋሌ። እናንተም የትራፉክ መብራቶቹን በተመሇከተ
ሇቀረቡት ጥያቄዎች መሌሳችሁን ሇመምህራችሁ ተናገሩ።
ምስሌ 1፡ የተሽከርካሪ ማስተሊሇፉያ የትራፉክ መብራቶች
ክፌሇጊዛ ሰባት
ምስሌ 2፡ የእግረኛ ማስተሊሇፉያ የትራፉክ መብራቶች
47
የተማሪ መጽሏፌ አምስተኛ ክፌሌ
አማርኛ
ክፌሇጊዛ ስምንት
የቅዴመንባብ ጥያቄዎች
የሚከተለትን ጥያቄዎች በጥንዴ በመወያየት በቃሌ መሌሱ።
1. ስሇትራፉክ ምን ታውቃሊችሁ
2. የመንገዴ ትራፉክ ዯህንነት ማሇት ምን ማሇት ነው
ማስታወሻ
የሇኆሳስ ንባብ
ዴምፅ ሳታሰሙ (በሇኆሳስ) በግሊችሁ ፅሐፌ ስታነቡ፣ ከንፇር
ሳታንቀሳቅሱ፣ ፅሁፈን በጣታችሁ ሳትጠቁሙ ማንበብ አሇባችሁ።
ምክንያቱም እነዙህ ሌምድች የንባብ ፌጥነታችሁንና የመረዲት
ችልታችሁን ስሇሚቀንሱ ነው።
48
የተማሪ መጽሏፌ አምስተኛ ክፌሌ
አማርኛ
49
የተማሪ መጽሏፌ አምስተኛ ክፌሌ
አማርኛ
የንባብ ጊዛ ጥያቄዎች
ቀጥል የቀረበውን ፅሐፌ ዴምፅ ሳታሰሙ (በሇኆሳስ) በግሊችሁ
አንብቡ። ከዙያም የፅሐፈን ዋና ዋና ሀሳቦች በማስታወሻ
ዯብተራችሁ አስፌሩ።
የ–––፣ የ–––፣ የ–––፣ የ––– እና የ–––እንቅስቃሴ
ዜውውርን ትራፉክ ይባሊሌ።
1. ትራፉክ የ–––፣ የ––– እና የ––– በመባሌ በሶስት
ይከፇሊሌ።
ክፌሇጊዛ ጠኝ
51
የተማሪ መጽሏፌ አምስተኛ ክፌሌ
አማርኛ
ክፌሇጊዛ አስር
ተግባር አምስት
ቀዯም ሲሌ ከቀረበው ትምህርት ስሇመንገዴ ዯህንነት
የተረዲችሁትን ነገር ከ30 ባሊነሱ ቃሊት ገሊጭ አንቀጽ ፃፈ።
ተግባር ስዴስት
ማስታወሻ
ገሊጭ አንቀፅ
ገሊጭ አንቀፅ ስሇማንኛውም ነገር ምንነት፣ ባህሪይ፣ የአሰራር
ቅዯም ተከተሌ ሇማብራራት የሚፃፌ ነው። ይህም ማሇት
ስሇሚገሇፀው ጉዲይ በዜርዜር ማስረዲት ወይም መተንተን ነው።
53
የተማሪ መጽሏፌ አምስተኛ ክፌሌ
አማርኛ
ተግባር ሰባት
ተግባር ስምንት
ማስታወሻ
የሁኔታ ተውሳከግስ
የሁኔታ ተውሳከግስ በግሱ የተገሇፀው ዴርጊት እንዳት
እንዯተፇፀመ የሚያመሇክት ነው።
ምሳላ፡ ፊጡማ በዜግታ ተራመዯች ።
በዜግታ የሚሇው የፊጡማን የአረማመዴ ሁኔታ የሚገሌፅ
ነው።
መሌመጃ አራት
ሀ. የሚከተለትን ሁኔታ አመሌካች ተውሳከግሶችን በመጠቀም
ዓረፌተነገሮች መስርቱ።
ምሳላ፡
ክፈኛ፡ ዚሬ በዯረሰው የመኪና አዯጋ ብዘ ሰዎች ክፈኛ
ተጎዴተዋሌ።
1. በፌጥነት 4. በትጋት 7. በቀስታ
2. በዴንገት 5. ምንኛ
3. በጀግንነት 6. እየሮጠች
56
የተማሪ መጽሏፌ አምስተኛ ክፌሌ
ክፌሇጊዛ አስራ ሰባት
መሌመጃ አምስት
ሇ. በሚከተለት ዓረፌተነገሮች ውስጥ ያለትን የሁኔታ ተውሳከ
ግሶች ከስራቸው በማስመር ሇዩ።
ምሳላ፡ ዜናብ ስሊሌጣሇ ወንዘን በቀሊለ ተሻገርኩ።
1. አትላቷ የሩጫ ውዴዴሩን በብሌሀት አሸነፇች።
2. ቶሇሳና ቶሇሺ የጋራ ንብረታቸውን በስምምነት ተከፊፇለ።
3. እናት ሌጆቿን በእንክብካቤ ታሳዴጋሇች።
4. ሀሉማ ትምህርቷን በትኩረት ትከታተሊሇች።
5. ጤነኛ ሰው ስራውን በቅሌጥፌና ይሰራሌ።
6. አስተዋይ ሹፋር መኪናውን የሚያሽከረክረው በጥንቃቄ
ነው።
ክፌሇጊዛ አስራ ስምንት
መሌመጃ ስዴስት
ሏ. ቀጥል በ ሀ ምዴብ የቀረቡትን ጅምር የዓረፌተነገር ክፌልች
ሉያሟለ የሚችለትን ከ ሇ ምዴብ መርጣችሁ አዚምደ።
ምሳላ፡ አብራሪዋ የአውሮፕሊኑን ሞተር በዴንገት ስሇጠፊባት…
መሌስ፡ የመከስከስ አዯጋ ዯረሰባት።
‹‹ሀ›› ‹‹ሇ››
1. እግረኛዋ አዯጋ ስሇዯረሰባት ሀ. አዯጋ አጋጥሟት አያውቅም
2. ፖሉሱ ታታሪ ስሇሆነ ሇ. ወዯ ሆስፒታሌ ተወሰዯች
3. ተማሪው መንገዴ ሲያቋርጥ ሏ. ብዘ መኪናዎች ቆመዋሌ
4. ሹፋሯ ጥንቃቄ ስሇምታዯርግ መ.ዛብራይጠቀማሌ
አማርኛ
ተግባር ጠኝ
የሚጠበቁ ውጤቶች
ከዙህ ምዕራፌ ትምህርት በኋሊ፡-
ሇክፌሌ ዯረጃው የተጋጀውን ፅሐፌ ከቀዯመ እውቀታችሁና
ሌምድቻችሁ ጋር ታዚምዲሊችሁ፤
መዜገበቃሊትን ወይም የቃሊት ዜርዜርን በመጠቀም
የሆሄያት አሰዲዯርን፣ ፌችንና የቃሊት እርባታን ትሇያሊችሁ፤
በክፌሌ ዯረጃው የመፃፌ ተግባር ወቅት ዴምፀት
አመሌካቾችን ትጠቀማሊችሁ።
ትምህርት አንዴ፡ማዲመጥ
ቀጥል ስሇተፇጥሮ እና የአካባቢ ሚዚን መጠበቅ በሚሌ ጉዲይ
የተጋጁ የማዲመጥ ግብዓት እና መሌመጃዎች ቀርበውሊችኋሌ።
በመሆኑም የቀረቡትን መሌመጃዎች ትዕዚዝቹን በመከተሌ
በትኩረት ስሩ።
ክፌሇጊዛ አንዴ
የቅዴመማዲመጥ ጥያቄዎች
የሚከተለትን ጥያቄዎች በቃሌ መሌሱ።
1. ዴርቅ የሚከሰተው በምን ምክንያት ይመስሊችኋሌ?
2. ሰዎች አካባቢያቸውን ሇመንከባከብ ምን ሲያዯርጉ
አይታችሁ ታውቃሊችሁ?
የማዲመጥ ጊዛ ጥያቄዎች
59
የተማሪ መጽሏፌ አምስተኛ ክፌሌ
አማርኛ
ተግባር አንዴ
60
የተማሪ መጽሏፌ አምስተኛ ክፌሌ
አማርኛ
ክፌሇጊዛ ሶስት
ተግባር ሁሇት
ክፌሇጊዛ አምስት
61
የተማሪ መጽሏፌ አምስተኛ ክፌሌ
አማርኛ
ትምህርት ሶስት፡ማንበብ
በዙህ ትምህርት ሥር አካባቢ ጥበቃ በሚሌ ርዕስ ምንባብ
እንዱሁም መሌመጃዎች እና ተግባሮች ቀርበውሊችኋሌ። ስሇዙህ
በቀረቡት ትዕዚዝች መሰረት ስሩ።
ቅዴመንባብ ጥያቄዎች
የሚከተለትን ጥያቄዎች ተወያዩባቸውና በቃሌ መሌሱ።
1. አካባቢን መንከባከብ ምን ጥቅም አሇው ትሊሊችሁ?
2. የምታውቋቸው የአካባቢ ጥበቃ ሥራዎች ምን ምን እንዯሆኑ
ግሇፁ።
3. አካባቢን ባሇመጠበቅ ሉመጡ የሚችለ አዯጋዎች ምን ምን
ናቸው?
62
የተማሪ መጽሏፌ አምስተኛ ክፌሌ
አማርኛ
አካባቢ ጥበቃ
አቶ ሁንዳና ወይሮ ሶሬቲ በአካባቢያቸው የሚገኘውን የተፇጥሮ
ሀብት መንከባከብ ይወዲለ። አቶ ሁንዳ አንዴ ዚፌ ሲቆርጡ
ሁሇት ችግኞችን በመትከሌ መሌሰው ይተካለ። ባሇቤታቸውም
ቢሆኑ የማገድ እንጨት ሲሇቅሙ የዯረቀውን እንጨት ካሌሆነ
በስተቀር እርጥቡን እንጨት አይነኩም። በመሆኑም አካባቢያቸው
ሁሌጊዛ ሌምሊሜ የተሊበሰ ነው። አረንጓዳ ገጽታ ስሊሇውም
ሇአይን ይማርካሌ።
63
የተማሪ መጽሏፌ አምስተኛ ክፌሌ
አማርኛ
ክፌሇጊዛ ስዴስት
ክፌሇጊዛ ሰባት
መሌመጃ ሦስት
በ “ሀ” ሥር ያለት የምንባቡ አንቀጾች የሚያስተሊሌፈትን
መሌዕክት በ “ሇ” ሥር ከቀረቡት ውስጥ በመምረጥ አዚምደ።
ሀ ሇ
1. አንቀጽ አንዴ ሀ. አፇር እንዲይታጠብ ስሇሚሰሩ ስራዎች
2. አንቀጽ ሁሇት ሇ. የተፇጥሮ ሀብትን ስሇመንከባከብ
3. አንቀጽ ሦስት ሏ. የአካባቢ ጥበቃ በመከናወኑ ስሇተገኙ
ጥቅሞች
መ. ስሇአካባቢ ጥበቃ
65
የተማሪ መጽሏፌ አምስተኛ ክፌሌ
አማርኛ
ክፌሇጊዛ ስምንት
መሌመጃ አራት
ሇሚከተለት ጥያቄዎች ትክክሇኛውን መሌስ ከቀረቡት አማራጮች
መካከሌ በመምረጥ መሌሱ።
1. አቶ ሁንዳ አንዴ ዚፌ ሲቆርጡ ስንት ችግኞችን ይተካለ?
ሀ. ምንም ሇ. አንዴ ሏ. ሁሇት መ. ሶስት
2. በእነአቶ ሁንዳ እና ወይሮ ሶሬቲ የአካባቢ ጥበቃ ስራ
የተነሳ ሕብረተሰቡ በዯስታ እንዱኖር ያስቻሇው ምክንያት
ምንዴን ነው?
ሀ. በቂ ዜናብ ማግኘቱ ሏ. ሇም አፇር ማግኘቱ
ሇ. ንጹህ አየር ማግኘቱ መ. ሁለም መሌስ ናቸው።
3. የተተከለ ችግኞች እንዱፀዴቁ ምን መዯረግ አሇበት?
ሀ. ከከብቶች ንክኪ መጠበቅ ሏ. ሇጎርፌ ማጋሇጥ
ሇ. ግዴብ መስራት መ. ሁለም መሌስ ናቸው።
4. አፇር በጎርፌ እንዲይወሰዴ ምን መዯረግ አሇበት?
ሀ. ከብቶችን ሇግጦሽ በብዚት ማሰማራት
ሇ. ዚፌ መትከሌ ማቆም
ሏ. እርከን መስራት
መ. ቁሌቁሌ ማረስ
66
የተማሪ መጽሏፌ አምስተኛ ክፌሌ
አማርኛ
ክፌሇጊዛ ጠኝ
መሌመጃ አምስት
የሚከተለትን ሀሳቦች በምንባቡ መሠረት ትክክሌ ከሆኑ “እውነት”
ትክክሌ ካሌሆኑ “ሀሰት” በማሇት በቃሌ መሌሱ።
1. የአፇርን እጥበት እርከን በመስራት መከሊከሌ ይቻሊሌ።
2. ወይሮ ሶሬቲ የማገድ እንጨት የሚሇቅሙት ዯረቁንና
እርጥቡን ሳይመርጡ ነው።
3. አቶ ሁንዳና ባሇቤታቸው አካባቢያቸውን የሚንከባከቡት
ሇብቻቸው ነው።
4. አቶ ሁንዳ ከሚቆርጡት ዚፌ ይሌቅ የሚተክለት ችግኝ
ቁጥሩ ይበሌጣሌ።
ክፌሇጊዛ አስር
መሌመጃ ስዴስት
በምዴብ "ሀ" ሥር ከምንባቡ ሇወጡት ቃሊት ተመሳሳይ ፌቻቸውን
ከምዴብ "ሇ" መርጣችሁ አዚምደ።
ሀ ሇ
1. ሀብት ሀ. መባረር
2. መሰዯዴ ሇ. ተዋሃዯ
3. ሌምሊሜ ሏ. የዴንጋይ ካብ
4. ተሊበሰ መ. ግንኙነት
5. እርከን ሠ. ንብረት
67
የተማሪ መጽሏፌ አምስተኛ ክፌሌ
አማርኛ
6. ንክኪ ረ. ዴርቀት
ሰ. አረንጓዳነት
መሌመጃ ሰባት
ቀዯም ሲሌ በምዕራፌ ሁሇት ስሇቀሇም መዋቅርና ምዕሊዴ
የተማራችሁትን በማስታወስ የሚከተለትን ቃሊት በምዕሊዴ ዯረጃ
በመነጠሌና በማጣመር ዴምፅ በማሰማት አንብቡ።
ነጣጥል ማንበብ አጣምሮ ማንበብ
1. ችግኝ-ኦች-ም ችግኞችም
2. የ-ዯረቅ-ኧ-ው-ን የዯረቀውን
3. በ-ተሞሌ-ኣ-በ-ት በተሞሊበት
4. ህብረት- ኧ- ሰብ-ኡ ህብረተሰቡ
5. አካባቢ-ይ-ኣችን-ን አካባቢያችንን
ትምህርት አራት፡መፃፌ
በዙህ ትምህርት ሥር የአንቀፅ ኃይሇቃሌ ሇይታችሁ ትፅፊሊችሁ፤
ሆሄያትን በትክክሌ በመሰዯር ቃሊት ትፅፊሊችሁ፤ ዴምፀት
አመሊካቾችን በዓረፌተነገር ውስጥ ትጠቀማሊችሁ።
ተግባር አምስት
69
የተማሪ መጽሏፌ አምስተኛ ክፌሌ
አማርኛ
ሏሳቦች መሌስ
1. የምግብ ማብሰያ ወይም መቀቀያ ማገድ
2. የቀሇም ዓይነት
3. ሇም አፇር በጎርፌ እንዲይታጠብ የሚሰራ
4. በክረምት ወራት የሚተከለ
5. የዜናብ እጦት የሚያስከትሇው
6. ከተግባር፣ ከሌምዴ የተገኘ ዕውቀት
70
የተማሪ መጽሏፌ አምስተኛ ክፌሌ
አማርኛ
ማስታወሻ
ነጠሊና ብዘ ቁጥር ስሞች
ነጠሊ ቁጥር ስም፡ አንዴ ብቻ የሆነን ስም የሚያመሇክት ነው።
ብዘ ቁጥር ስም፡ ከአንዴ በሊይ የሆነ ስም የሚያመሇክት ነው።
ምሳላ፡ የነጠሊ ቁጥር ስም የብዘ ቁጥር ስም
ሌጅ ሌጆች
በሬ በሬዎች
ቃሌ ቃልች/ቃሊት
መሌመጃ ጠኝ
ሀ. በሚከተለት ዓረፌተነገሮች ውስጥ ያለትን ነጠሊ ቁጥር ስሞችና
ብዘ ቁጥር ስሞች ከስራቸው በማስመር ሇይታችሁ አመሌክቱ።
በአንዴ ዓረፌተነገር ውስጥ ከአንዴ በሊይ ስሞች ሉኖሩ
ይችሊለ።
ምሳላ፡ ዯኖች ሇዜናብ መኖር ምክንያት ናቸው።
1. የተተከለ ችግኞች እንዱፀዴቁ መንከባከብ ያስፇሌጋሌ።
2. ታታሪ ገበሬ ችግኝ ይተክሊሌ።
3. በሏምላና በነሏሴ ወራት ኃይሇኛ ዜናብ ይጥሊሌ።
71
የተማሪ መጽሏፌ አምስተኛ ክፌሌ
አማርኛ
72
የተማሪ መጽሏፌ አምስተኛ ክፌሌ
አማርኛ
ምዕራፌ ስዴስት፡
አዯንዚዥ ዕጾችና ንጥረነገሮች
የሚጠበቁ ውጤቶች
ከዙህ ምዕራፌ ትምህርት በኋሊ፡-
አዯገኛ ዕጾችን ማስወገጃ መንገድችን በተመሇከተ አዲምጣችሁ
ትረዲሊችሁ፤
የቀረበሊችሁን ጽሁፌ አውዴ ትተነብያሊችሁ፤
አንዴን ጽሁፌ ሇመረዲት ምሌክቶችን፣ መግሇጫዎችንና
ወካዮችን ታነባሊችሁ፤
የዓረፌተነገር መሸጋገሪያዎችን ትገነባሊችሁ፤
ቃሊትን ታጎሇብታሊችሁ፤ ፌቻቸውን ትናገራሊችሁ።
ክፌሇጊዛ አንዴ
ትምህርት አንዴ፡ ማዲመጥ
በዙህ ትምህርት ስር አዲምጣችሁ እንዴትረደ የሚያግዘ ጽሐፌ፣
መሌመጃና ተግባሮች ቀርበዋሌ። በመሆኑም በተሰጣችሁ ትዕዚዜ
መሰረት ስሩ።
73
የተማሪ መጽሏፌ አምስተኛ ክፌሌ
አማርኛ
ትምባሆ ማጨስ
የቅዴመማዲመጥ ጥያቄዎች
1. ከሊይ ከቀረበው ምስሌ የተረዲችሁትን ተናገሩ።
2. በአካባቢያችሁ ሱስ ያስይዚለ ተብሇው የሚታወቁ ዕጾች ምን
ምን ናቸው?
3. እንዯትምባሆና ጫት ያለ ዕጾች እንዳት ጉዲት ያዯርሳለ?
የማዲመጥ ጊዛ ጥያቄዎች
የሚከተለትን ጥያቄዎች እያዲመጣችሁ በጽሐፌ መሌሱ።
1. በትምባሆ ውስጥ የሚገኙት ንጥረነገሮች________፣
_______እና ______ ናቸው።
2. ትምባሆ በጤና ሊይ የሚያስከትሊቸው ጉዲቶች______፣
______፣ _______፣ _____እና _____ ናቸው።
74
የተማሪ መጽሏፌ አምስተኛ ክፌሌ
አማርኛ
ክፌሇጊዛ ሁሇት
ክፌሇጊዛ ሶስት
ተግባር አንዴ
75
የተማሪ መጽሏፌ አምስተኛ ክፌሌ
አማርኛ
ክፌሇጊዛ አራት
መሌመጃ ሁሇት
ሀ. በአዲመጣችሁት ጽሐፌ መሰረት ሇሚከተለት ቃሊት አውዲዊ
ፌች በጽሐፌ ስጡ።
1. ያቃውሳሌ 5. ሱስ
2. እንዱያመነጭ 6. ማስያዜ
3. ምት 7. እጾች
4. በሚጨስ 8. ንጥረነገሮች
1. ጎጂ 4. መንገዴ 7. ሌብስ
2. አሳ 5. መንግስት
3. አፌ 6. አበባ
ክፌሇጊዛ አምስት
76
የተማሪ መጽሏፌ አምስተኛ ክፌሌ
አማርኛ
ተግባር ሁሇት
ሀ. እንዯትምባሆ ሁለ ቡና እና ሻይ ሱስ እንዯሚያሲዘ
ይታወቃሌ። በመሆኑም በነዙህ ውስጥ ያለ ንጥረነገሮችን
ምንነታቸውን እና ጉዲታቸውን ከተሇያዩ ምንጮች መረጃ
በማሰባሰብ የቃሌ ገባ አጋጅታችሁ ሇክፌሌ ጓዯኞቻችሁ
ተናገሩ።
ቅዴመንባብ ጥያቄዎች
ምንባቡን ከማንበባችሁ በፉት ቀጥል ሇቀረቡ ጥያቄዎች ተገቢ
መሌስ ስጡ።
1. ጫት የሚመረተው ሇምን ይመስሊችኋሌ?
2. ስሇጫት ጥቅምና ጉዲት ምን የሰማችሁት ነገር አሇ?
77
የተማሪ መጽሏፌ አምስተኛ ክፌሌ
አማርኛ
ጫት
ጫት ሱስ ከሚያስይዘ ዕጽዋት አንደና በአገራችን በስፊት
የሚመረት ነው። እንዯገቢ ምንጭ ሆኖ ስሇሚያገሇግሌ ከጓሮ
ጀምሮ በሰፊፉ ማሳዎች ሊይ ይመረታሌ። ጫት በውስጡ በሚገኙ
ንጥረነገሮች ምክንያት ሱስ የማስያዜ ከፌተኛ አቅም አሇው።
ተጠቃሚዎቹ ሇየብቻም ሆነ በቡዴን ይቅማለ።
78
የተማሪ መጽሏፌ አምስተኛ ክፌሌ
አማርኛ
ክፌሇጊዛ ሰባት
መሌመጃ ሶስት
ሀ. ሇሚከተለት ጥያቄዎች ትክክሇኛ የሆኑ መሌሶችን በቃሌ
ሰጡ።
1. የጫትን ጉዲት እና ጥቅም ግሇጹ።
2. ጫት የሚመረተው በአብዚኛው ሇምን ዓሊማ ነው?
3. ቃሚዎች በቡዴን ሆነው የሚቅሙት ሇምን ይመስሊችኋሌ?
4. ‹‹የጫት ተክሌ የማቆጥቆጥ ባህርይ አሇው›› ሲባሌ ምን
ሇመግሇጽ ታስቦ ይመስሊችኋሌ?
ክፌሇጊዛ ስምንት
80
የተማሪ መጽሏፌ አምስተኛ ክፌሌ
አማርኛ
ተግባር ሶስት
ማስታወሻ
ስም ማሇት የሰው፣ የእንሰሳት እና የነገሮች መጠሪያን
የሚገሌጽ ነው።
ምሳላ፡ ቶሊ ፣ ግርማ ፤ አንበሳ፣ ዚፌ፣ ቤት
ግስ ማሇት ዴርጊትን፣ መሆንና እና መኖርን የሚገሌጽ ነው።
ምሳላ፡ ጠረገ፣ ነው፣ አሇ
መሌመጃ ስዴስት
ከሊይ የቀረበውን ማስታወሻ መነሻ በማዴረግ ቀጥል የቀረቡትን
ቃሊት ስም ወይም ግስ በማሇት ሇይታችሁ መዴቡ፡፡
ሌብስ ወረቀት ወንበር
በሊ ጎበኘ ሰጠ
84
የተማሪ መጽሏፌ አምስተኛ ክፌሌ
አማርኛ
85
የተማሪ መጽሏፌ አምስተኛ ክፌሌ
አማርኛ
86
የተማሪ መጽሏፌ አምስተኛ ክፌሌ
አማርኛ
የሚጠበቁ ውጤቶች
ከዙህ ምዕራፌ ትምህርት በኋሊ፡-
በሚዯመጠው ነገር ውስጥ የሚገኙ ሀሳቦችን
ታወዲዴራሊችሁ፤ ታነጻጽራሊችሁ፤
ስርዓተነጥቦችን ሇይታችሁ ትጠቀማሊችሁ፤
ሑዯታዊ ትንተና አንቀጽን ታነባሊችሁ፤ ትጽፊሊችሁ፤
የቃሊትን መዜገበቃሊዊ ፌች ትሰጣሊችሁ፤
የሚቆጠሩና የማይቆጠሩ ስሞችን በመሇየት ትጠቀማሊችሁ፤
ተውታሪ ያሌሆኑ ቃሊትን ሇማንበብ የምዕሊዲዊ ትርጉም
እውቀታችሁን ትጠቀማሊችሁ።
ውኃ
የቅዴመማዲመጥ ጥያቄዎች
1. በቀን ስንት ብርጭቆ ውኃ እንዯምትጠጡ ሇክፌሌ
87
የተማሪ መጽሏፌ አምስተኛ ክፌሌ
አማርኛ
ጓዯኞቻችሁ ተናገሩ።
2. በቂ ውኃ መጠጣት ምን ጥቅም አሇው ትሊሊችሁ?
3. "እንሽርሽሪት" የሚሇውን ቃሌ ፌች ገምቱ።
የማዲመጥ ጊዛ ጥያቄዎች
1. አምስት የውኃ ጥቅሞችን ርዜሩ።
2. ምግብ ሳይበሊ ሲቆይ የሚከሰት የአፌ ጠረንን በምን
መከሊከሌ ይቻሊሌ?
ክፌሇጊዛ ሁሇት
88
የተማሪ መጽሏፌ አምስተኛ ክፌሌ
አማርኛ
ክፌሇጊዛ ሶስት
መሌመጃ ሁሇት
ሀ. ሇሚከተለት ጥያቄዎች በአዲመጣችሁት ጽሐፌ መሰረት
ከተሰጡት አማራጮች ውስጥ ትክክሇኛውን መሌስ ምረጡ።
1. የዯማችን ሥርዓተ ዜውውር የተቀሊጠፇ የሚሆነው በምን
ምክንያት ነው?
ሀ. በምግብ ስሌቀጣ ሰበብ ሏ. በቂ ውኃ በመጠጣት
ሇ. አብዚኛው ክፌሌ ውኃ በመሆኑ መ. ምግብን አሌሞ በመዋጥ
2. በአንዲንዴ ምግቦች ውስጥ የሚገኙት ንጥረነገሮች ከሰውነት
ውስጥ ማስወገዴ የሚያስፇሌገው ሇምንዴን ነው?
ሀ. ክምችታቸውን ሇመቀነስ
ሇ. ሰውነታችንን ስሇሚጎደ
ሏ. ተፇሊጊ ስሊሌሆኑ
መ. መርዚምነታቸውን ሇመቀነስ
3. ከሚከተለት ሏሳቦች ትክክሌ ያሌሆነው የቱ ነው?
ሀ. ውኃ ሇምግብ ስሌቀጣ እምብዚም አስፇሊጊ አይዯሇም።
ሇ. በአንዲንዴ ምግቦች ውስጥ መርዚማ ባህርይ ያሊቸው ንጥረ
ነገሮች አለ።
ሏ. ውኃ ከምግብ ክፌልች አንደ ነው።
መ. ውኃ መጠጣት ሇውፌረት ምክንያት ሉሆን አይችሌም።
4. የውኃ ጥቅም ያሌሆነው የቱ ነው?
ሀ. ቁመት እንዲይጨምር መቆጣጠር
89
የተማሪ መጽሏፌ አምስተኛ ክፌሌ
አማርኛ
ክፌሇጊዛ አምስት
ትምህርት ሁሇት፡ መናገር
በዙህ ትምህርት ስር የመናገር ክሂሊችሁን እንዴታዲብሩ
የሚያግዘ የተሇያዩ ተግባሮች እና ማስታወሻ የቀረበሊችሁ ስሇሆነ
በትዕዚዝቹ መሰረት ስሩ።
ተግባር አንዴ 90
የተማሪ መጽሏፌ አምስተኛ ክፌሌ
አማርኛ
ክፌሇጊዛ ስዴስት
ተግባር ሁሇት
ቀጥል በተሰጠው ማስታወሻ ሊይ ተመስርታችሁ በቡዴናችሁ
በመሆን የምግብ ጠቀሜታ በሚሌ ርዕስ ሏሳብ ተሇዋወጡ።
ከዙያም የተስማማችሁበትን በተወካያችሁ አማካኝነት ሇክፌሌ
ተማሪዎች በንግግር አቅርቡ።
ማስታወሻ
በንግግር ጊዛ ትኩረት ሌታዯርጉባቸው የሚገቡ ነጥቦች፡-
1. ንግግር የምታዯርጉበትን ርዕሰጉዲይ ማወቅ፣
2. ርዕሰጉዲዩ ከያዚቸው ነጥቦች ውስጥ የበሇጠ ጠቃሚ ነው
የምትለትን አሳጥራችሁ መያዜ፣
3. ነጥቦቹን በቅዯም ተከተሌ ማስቀመጥ፣
4. የአዴማጮችን ችልታ መገመት፣
5. ግሌጽ የሆኑ ቃሊትን ተጠቅሞ መናገር፣
6. የአዴማጮችን ትኩረት እየተከታተለ መናገር፣
ንግግራችሁን ስትጨርሱ አዴማጮችን ማመስገን ናቸው።
91
የተማሪ መጽሏፌ አምስተኛ ክፌሌ
አማርኛ
ክፌሇጊዛ ሰባት
ተግባር ሶስት
ክፌሇጊዛ ስምንት
ተግባር አራት
ማስታወሻ
ውይይት ስታዯርጉ አንዴ አወያይ ሉኖራችሁ ይገባሌ።
ክፌሇጊዛ
በመወያያ ርዕሳችሁ ሊይ ሀሳብ የምትሰጡት አወያዩንጠኝ
ትምህርት ሶስት፡ መሆኑን
አስፇቅዲችሁ ማንበብማወቅ ይጠበቅባችኋሌ።
በዚ ያለ ሀሳቦች
በዙህ ትምህርት እንዱንሸራሸሩ
ስር ምግብ ሀሳባችሁን
በሚሌ ርዕስ ምንባብ አጠር
፣ መሌመጃዎች
አዴርጋችሁ
እና ተግባር አቅርቡ። ስሇዙህ በተሰጡት ትዕዚዝች መሰረት
ቀርበውሊችኋሌ።
ስሩ። አንደ የተናገረውን ሀሳብ መዴገም ጥቅም ስሇላሇው
በአዱስና መቅረት በላሇበት ነጥብ ሊይ አትኩሩ።
ላሊው ሀሳብ ሲሰጥ ጥሩ አዴማጭ ሁኑ።
92
የተማሪ መጽሏፌ አምስተኛ ክፌሌ
አማርኛ
ቅዴመንባብ ጥያቄዎች
የሚከተለትን ጥያቄዎች በቃሌ መሌሱ።
93
የተማሪ መጽሏፌ አምስተኛ ክፌሌ
አማርኛ
ምግብ
በላሊው ዓሇም በቤት ውስጥ የሚጋጁ ምግቦችን መመገብ
የሥሌጣኔና የጤንነት ምሌክት ተዯርጎ መታሰብ ከጀመረ ዋሌ
አዯር ብሎሌ። በሀገራችን እምብዚም ግምት የማንሰጣቸው ቢሆኑም
የተሇያዩ ምግቦች በብዚት ይገኛለ። ከነዙህም ውስጥ የተጠበሰ
በቆል፣ ቆል፣ ንፌሮና የመሳሰለትን መብሊት የተሇመዯ ነው።
እነዙህ ምግቦች ብዚት ያሊቸውን የተሇያዩ ንጥረነገሮች ይዋሌ።
94
የተማሪ መጽሏፌ አምስተኛ ክፌሌ
አማርኛ
የንባብ ጊዛ ጥያቄዎች
1. በአገራችን ______፣_____፣____ እና የመሳሰለትን መብሊት
የተሇመዯ ነው።
2. በአገራችን የሚመረተው____ ከደባይ ከሚመጣው
ይበሌጥ መሻለን ማወቅ ተገቢ ነው።
ክፌሇጊዛ አስር
97
የተማሪ መጽሏፌ አምስተኛ ክፌሌ
አማርኛ
ማስታወሻ
ስርዓተነጥቦች
ስርዓተነጥቦች አንዴን ጽሁፌ በተገቢው መንገዴ እንዴናነብ
ይረደናሌ። የስርዓተነጥቦችን አጠቃቀም ማወቅ ስንጽፌ
በተገቢው ቦታ አስገብተን አንባቢን ከማዯናገር እናዴናሇን።
ከነዙህም ስርዓተነጥቦች የተወሰኑት ቀጥሇው ቀርበዋሌ።
1. አራት ነጥብ(።) በዓረፌተነገር መጨረሻ ሊይ ይገባሌ።
ምሳላ፡ ገመቹ ጎበዜ ተማሪ ነው።
2. ነጠሊ ሰረዜ(፣) በሚረሩ ነገሮች መሃሌ ይገባሌ።
ምሳላ፡የእህሌ አይነቶች ጤፌ፣ በቆል፣ ማሽሊ፣ ስንዳና
ወተ. ናቸው።
ጥያቄ ምሌክት(?) ጥያቄያዊ ከሆኑ ወይም ምሊሽ ከሚፇሌጉ
ዓረፌተነገሮች ቀጥል ይገባሌ። ምሳላ፡ አገርህን ትወዲሇህ?
99
የተማሪ መጽሏፌ አምስተኛ ክፌሌ
አማርኛ
መሌመጃ አራት
ማስታወሻውን መሠረት አዴርጋችሁ ከዙህ በታች በቀረቡት
ዓረፌተነገሮች ውስጥ የተጓዯለትን ስርዓተነጥቦች አሟለ።
1. እናቴ ከገበያ ቲማቲም ቃሪያ ጎመን እና ሽንኩርት ገዚች
2. ዚሬ ከትምህርት ቤት የቀረው ማን ነው
3. ውጪ ሀገር የሄዯችው እህቴ የእጅ ስሌክ አሌባሳት ገንብና
ሽቶ ሊከችሌኝ
4. ከኮቪዴ በሽታ ራሳችንን እንዳት እንከሊከሊሇን
ተግባር ስዴስት
100
የተማሪ መጽሏፌ አምስተኛ ክፌሌ
አማርኛ
1. የቡና አፇሊሌ
2. የገንፍ እህሌ አገጃጀት
3. የጠሊ አጠማመቅ
መናዊ
101
የተማሪ መጽሏፌ አምስተኛ ክፌሌ
1. -ኣማ 4. -ነት
2. -ኣም 5. -ኢያ
3. -ኧኛ 6. -ኢ
ክፌሇጊዛ አስራ ስዴስት
ማስታወሻ
ስም ሇአንዴ ነገር መጠሪያነት የሚውሌ ቃሌ ነው። ስሞች
የሚቆጠሩና የማይቆጠሩ ተብሇው በሁሇት ይከፇሊለ።
ምሳላ፡ ሰው፣ በሬ፣ ብርጭቆ፣ ዚፌ፣ ወተ. የሚቆጠሩ ስሞች
ሲሆኑ፣ ስኳር፣ አሸዋ፣ አፇር፣ ጤፌ ወተ. የማይቆጠሩ ስሞች
ናቸው።
አማርኛ
መሌመጃ ስዴስት
ሀ. ቀጥል የቀረቡትን ስሞች የሚቆጠሩ ወይም የማይቆጠሩ
በማሇት መዴቡ።
አገር
ደቄት
ሌጅ
ይት
ገበሬ
ውሃ
103
የተማሪ መጽሏፌ አምስተኛ ክፌሌ
አማርኛ
የሚጠበቁ ውጤቶች
ከዙህ ምዕራፌ ትምህርት በኋሊ፡-
የተማራችሁትን ውስብስብ የቀሇም መዋቅሮች እንዳት
እንዯምታጣምሩ አዲምጣችሁ ትረዲሊችሁ፤
ውስብስብ የቃሊት መዋቅሮችን ታነባሊችሁ፤
አንቀጽን በማወዲዯርና በማነጻጸር ተረዴታችሁ
ትጽፊሊችሁ፤
የሥነ-ምዕሊዲዊ ፌች ዕውቀታችሁን ትጠቀማሊችሁ፤
ተሻጋሪና የማይሻገሩ ግሶችን ትጠቀማሊችሁ።
ክፌሇጊዛ አንዴ
ትምህርት አንዴ፡ ማዲመጥ
በዙህ ትምህርት ክፌሌ “ስጋ በሌ የደር እንስሳት” የሚሌ
የማዲመጥ ጽሁፌን በመጠቀም የቀረቡትን ተግባሮችና
መሌመጃዎች ስሩ።
የቅዴመማዲመጥ ጥያቄዎች
1. በአካባቢያችሁ የምታውቋቸውን ስጋ በሌ የደር እንስሳት
ርዜሩ።
2. የእንስሳቱን ጉዲትና ጥቅም ምን እንዯሆነ ግሇፁ።
104
የተማሪ መጽሏፌ አምስተኛ ክፌሌ
አማርኛ
የማዲመጥጊዛ ጥያቄዎች
1. ስጋ በሌ እንስሳት ብዘውን ጊዛ የሚታወቁት––– ነው።
2. ስጋ በሌ የደር እንስሳት ከ––– እንስሳት ጋር ሲወዲዯሩ
በአብዚኛው በክብዯትም ሆነ በመጠን ከፌተኛ ናቸው።
3. የስጋ በሌ የደር እንስሳት ጠንካራ ጥፌራቸው ሇ––– እና
ሇ–––– ያገሇግሊቸዋሌ።
ክፌሇጊዛ ሁሇት
105
የተማሪ መጽሏፌ አምስተኛ ክፌሌ
አማርኛ
ክፌሇጊዛ ሶስት
1. አስፇሪ 6. ሰሇባ
2. ተሌዕኮ 7. ደር
8. አናሳ
3. ስሌ
9. ማናጋት
4. ገሽሌጠው 10. መጋጥ
5. ብሌህነት
ክፌሇጊዛ አምስት
ተግባር አንዴ
106
የተማሪ መጽሏፌ አምስተኛ ክፌሌ
አማርኛ
ክፌሇጊዛ ስዴስት
ተግባር ሁሇት
107
የተማሪ መጽሏፌ አምስተኛ ክፌሌ
አማርኛ
ክፌሇጊዛ ሰባት
የቅዴመንባብ ጥያቄዎች
1. የደር እንስሳት የሚጠበቁበት ስፌራ ምን ይባሊሌ?
2. የደር እንስሳት ሇምን ይጠቅማለ ብሊችሁ ታስባሊችሁ?
3. በሀገራችን ብርቅዬ እንስሳት የሚባለት የትኞቹ ናቸው?
108
የተማሪ መጽሏፌ አምስተኛ ክፌሌ
አማርኛ
የደር እንስሳት
በሀገራችን ካለት የደር እንስሳት አንበሳ፣ ነብር፣ ቀበሮ፣ ጅብ
ወተ… በስተቀር ላልች በርከት ያለ ሌዩ ሌዩ ዓይነት የደር
እንስሳት እንዲለ ሇብዘ ሰዎች ግሌጽ አይዯሇም። በሰሜን
ምሥራቅ የሚኖረው ሕዜብ በዯቡብ ኢትዮጵያ የሚገኙትን እንዯ
ኒያሊና ብሆር ያለት እንስሳት ምን እንዯሚመስለ አያውቅም።
እንዱሁም በምሥራቅና ዯቡብ ያለት ኢትዮጵያውያን በሰሜን
የሚገኙትን እንዯዋሉያና ጭሊዲ ዜንጀሮ ያለ ብርቅዬ እንስሳት
እንዲለ እምብዚም አይገነቡም። ኢትዮጵያ ሰፉ አገር በመሆኗ
ከአንደ ክሌሌ ወዯላሊው መሄዴ ቀሊሌ አይዯሇም። ሇዙህ ነው
በአንደ ክሌሌ ያሇውን የደር እንስሳ ሀብት የላሊው ክሌሌ ሕዜብ
ማየትና ማወቅ የሚሳነው።
109
የተማሪ መጽሏፌ አምስተኛ ክፌሌ
አማርኛ
የንባብ ጊዛ ጥያቄዎች
1. በአገራችን የሚገኙ የደር እንስሳት _____፣ _____፣ ____፣
_____፣ _____፣ _____፣ _____፣ _____፣_____፣ _____
ወተ. ናቸው።
2. በኢትዮጵያ ብቻ የሚገኙ ብርቅዬ የደር
እንስሳት_____፣_____፣ _____፣_____ እና _____ናቸው።
110
የተማሪ መጽሏፌ አምስተኛ ክፌሌ
አማርኛ
ክፌሇጊዛ ስምንት
112
የተማሪ መጽሏፌ አምስተኛ ክፌሌ
አማርኛ
ክፌሇጊዛ አስር
ተግባር ሶስት
ማስታወሻ
113
የተማሪ መጽሏፌ አምስተኛ ክፌሌ
አማርኛ
መሌመጃ አራት
ሀ. ከዙህ በታች ሇቀረቡት ቃሊት ተመሳሳይ ፌቻቸውን ከሰጣችሁ
በኋሊ ዓረፌተነገር መስርታችሁ ሇመምህራችሁ አሳዩ። ቃሊቱ
ቅርጻቸውን ሉቀይሩ ይችሊለ።
ምሳላ፡
አዯፇጠ፡ ሥጋ በሌ እንስሳት ሰሇባቸውን አዴፌጠው በመያዜ
ይታወቃለ።
1. ብርቅዬ 4. ገዴሌ
2. መሰዯዴ 5. ጀብዴ
3. ቅርስ
ክፌሇጊዛ አስራ ሁሇት
የደር እንስሳት
ቀበሮ
ነብር
ረሮ
bbb
ምሳላ
ቀበሮ ውሻ መሳይ የደር እንስሳ ነው።
114
የተማሪ መጽሏፌ አምስተኛ ክፌሌ
አማርኛ
ምሳላ፡
አዯፇጠ፡ ሥጋ-በሌ እንስሳት ሰሇባቸውን አዴፌጠው በመያዜ
ይታወቃለ።
ብርቅዬ ጀብዴ
መሰዯዴ አራዊት
ዜርያ ደር
ገዴሌ መራቀቅ
መሽልክልክ
መሌመጃ አምስት
115
የተማሪ መጽሏፌ አምስተኛ ክፌሌ
አማርኛ
116
የተማሪ መጽሏፌ አምስተኛ ክፌሌ
አማርኛ
1. ዴመት
2. በግ
3. በቅል
ማስታወሻ
ተሻጋሪና የማይሻገሩ ግሶች
ተሻጋሪ ግስ በዓረፌተነገር ዯረጃ ሲዋቀር ዴርጊት
የሚያርፌበት ስም ወይም ተሳቢ ስማዊ ሀረግን የሚወስዴ
ግስ ነው።
ምሳላ
አሌማዜ ሽንኩርት ተከሇች።
አሌማዜ ወንዴሟን ሽንኩርት አስተከሇች።
የማይሻገሩ ግሶች ዯግሞ በዓረፌተነገር ዯረጃ ዴርጊት በባሇቤቱ
ሊይ የሚፇጸም መሆኑን የሚያሳይ ወይም ዴርጊቱ ወዯላሊ
አካሌ ያሌተሻገረ መሆኑን የሚያሳይ የግስ ዓይነት ነው።
ምሳላ
ሀ. ሌጁ ሄዯ።
ሇ. ፀሏይ ወጣች።
117
የተማሪ መጽሏፌ አምስተኛ ክፌሌ
አማርኛ
መሌመጃ ሰባት
ሀ. ከዙህ ቀጥል በቀረቡት ዓረፌተነገሮች ውስጥ ያለትን ተሻጋሪ
እና የማይሻገሩ ግሶችን ሇዩ።
1. ሌጁ ሞተ።
2. ሁለም ሰው ሄዶሌ።
3. በኛው ላባውን ገዯሇ።
4. ትምህርትቤታችን ውዴዴር ያዯርጋሌ፡፤
5. አባቴ ሰዓት ሰጠኝ።
6. ጨረቃዋ ወጣች።
7. ኃሊፉው መኪና ገዚ።
8. አሌማዜ ችግኝ ተከሇች።
9. ሠራተኛው ብሔራዊ በዓለን አከበረ።
10. መሬቱ ሇማ።
ክፌሇጊዛ አስራ ስምንት
118
የተማሪ መጽሏፌ አምስተኛ ክፌሌ
አማርኛ
የሚጠበቁ ውጤቶች
ከዙህ ምዕራፌ ትምህርት በኋሊ፡-
ስሇባህሊዊ ውዴዴሮችና ጨዋታዎች አዲምጣችሁ ምሊሽ
ትሰጣሊችሁ፤
ስርዓተነጥቦችን እየተረዲችሁ ፌች በሚሰጥ መሌኩ ጥቅም
ሊይ ታውሊሊችሁ፤
ውስብስብ የሆኑ ቀሇሞችን ታጣምራሊችሁ፤
ዯብዲቤ ትጽፊሊችሁ፤
የአሁን ጊዛን ሇይታችሁ ትጠቀማሊችሁ።
ክፌሇጊዛ አንዴ
119
የተማሪ መጽሏፌ አምስተኛ ክፌሌ
አማርኛ
የገበጣ ጨዋታ
የቅዴመማዲመጥ ጥያቄዎች
1. ከሊይ ከተመሇከታችሁት ስዕሌ ምን ተረዲችሁ?
2. ስሇገበጣ ጨዋታ የምታውቁትን ሇክፌሌ ጓዯኞቻችሁ ተናገሩ።
የማዲመጥ ጊዛ ጥያቄዎች
መምህራችሁ ሲያነቡሊችሁ እየተከታተሊችሁ ሇሚከተለት
ጥያቄዎች መሌሳቸውን በማስታወሻ ዯብተራችሁ ሊይ አስፌሩ።
120
የተማሪ መጽሏፌ አምስተኛ ክፌሌ
አማርኛ
121
የተማሪ መጽሏፌ አምስተኛ ክፌሌ
አማርኛ
ክፌሇጊዛ ሶስት
2. ማንጠሌጠሌ 7. ማሸነፌ
3. መሌቀም 8. ማንቀሳቀስ
4. ቀጣይ 9. ስፌራ
ክፌሇጊዛ አራት
ተግባር አንዴ
ክፌሇጊዛ አምስት
ትምህርት ሁሇት፡ መናገር
በዙህ ትምህርት ክፌሌ በተሇያዩ ጉዲዮች ሊይ እንዴትናገሩ
የሚያስችሎችሁ ተግባሮች ቀርበዋሌ። በየተግባሮቹ ስር
በሚሰጧችሁ ትእዚዝች መሰረት ስሩ።
122
የተማሪ መጽሏፌ አምስተኛ ክፌሌ
አማርኛ
ተግባር ሁሇት
ሀ. ቀጥል የቀረቡት ባህሊዊ ጨዋታዎች የሚመሩባቸውን ሕጎች
በተመሇከተ በቡዴን ተወያይታችሁ የዯረሳችሁበትን ዴምዲሜ
በተወካያችሁ አማካኝነት ሇክፌለ ተማሪዎች ማብራሪያ ስጡ።
1. የፇረስ ግሌቢያ
2. ትግሌ
3. ውሃ ዋና
4. ሩጫ
ክፌሇጊዛ ስዴስት
ክፌሇጊዛ ሰባት
ትምህርት ሶስት፡ ማንበብ
በመቀጠሌ የማንበብ ክሂሊችሁን እንዴታዲብሩ የሚረዲችሁ
ምንባብ ቀርቧሌ። ምንባቡን መሠረት አዴርገው የቀረቡትን
ጥያቄዎች በትዕዚዝቻው መሠረት ስሩ።
123
የተማሪ መጽሏፌ አምስተኛ ክፌሌ
አማርኛ
የቅዴመንባብ ጥያቄዎች
የሌጆች ጨዋታ
ሌጆች በየዕዴሜ ዯረጃቸው የተሇያዩ ጨዋታዎችን ይጫወታለ።
በቤታቸው፣ በሰፇራቸው፣ በትምህርትቤታቸው እንዱሁም ከብት
በሚያግደባቸው ቦታዎች ይጫወታለ። ይህንንም የሚያዯርጉት
124
የተማሪ መጽሏፌ አምስተኛ ክፌሌ
አማርኛ
የንባብ ጊዛ ጥያቄዎች
125
የተማሪ መጽሏፌ አምስተኛ ክፌሌ
አማርኛ
ክፌሇጊዛ ስምንት
126
የተማሪ መጽሏፌ አምስተኛ ክፌሌ
አማርኛ
ክፌሇጊዛ ጠኝ
127
የተማሪ መጽሏፌ አምስተኛ ክፌሌ
ክፌሇጊዛ አስር
ተግባር ሦስት
ማስታወሻ
የሰሊምታ ዯብዲቤ ሇመጻፌ ቀጥል ያሇውን ሂዯት ተከተለ።
1. የተጻፇበት ቀን
2. የተቀባይ ስምና አዴራሻ
3. ፖስታ ሣጥን ቁጥር
4. ከተማ ወይም ሰፇር
5. ሰሊምታና አነሳሽ ምክንያት በዜርዜር
6. ተጨማሪ ምክንያት (መሌዕክት) ካሇንና የስንብት ምኞት
የሊኪው ስምና ፉርማ
አማርኛ
ሜቲ ገመቹ
ደከም አንዯኛ ዯረጃ ት/ቤት
የሊኪ አዴራሻ የመ.ሳ.ቁ. 1127
ደከም
12/12/2013
ሇፌራኦሌ ገመቹ
ወሇጋ ዩኒቨርሲቲ
የመ.ሳ.ቁ. 1197 የተቀባይ አዴራሻ
ነቀምቴ
129
የተማሪ መጽሏፌ አምስተኛ ክፌሌ
አማርኛ
ስሇ ተጻፇበት ጉዲይ
ሇማስረዲት ያሰበውን ሃሳብና
የቀረቡትን ምሳላዎች አካትቱ።
130
የተማሪ መጽሏፌ አምስተኛ ክፌሌ
አማርኛ
131
የተማሪ መጽሏፌ አምስተኛ ክፌሌ
አማርኛ
ማስታወሻ
የአሁን ጊዛ
ጊዛ የሚባሇው ዴርጊት የተፇጸመበት ወይም
የሚፇጸምበት ወቅት ነው። ዴርጊቱ በንግግሩ ወቅት
ተፇጽሞ ያበቃ ከሆነ ጊዛው ኃሊፉ ይሆናሌ። ዴርጊቱ
በንግግሩ ወቅት እየተፇጸመ ያሇ ከሆነ ጊዛው የአሁን ጊዛ
ይሆናሌ።
ምሳላ፡
1. አበበ ቡና ጠጣ። (ኃሊፉ ጊዛ)
2. አበበ ቡና እየጠጣ ነው። (የአሁን ጊዛ)
መሌመጃ አራት
ሀ. የሚከተለትን ጅምር ዓረፌተነገሮች የአሁን ጊዛን በሚጠቁሙ
ሀረጎች አሟለ።
1. ገነሞ የክፌሌ ፇተናውን ––––––።
2. ምም እንጀራ ––––––።
3. ሂሩት አሌጋ ––––––።
4. ቅዜቃዛው ––––––።
5. ገበሬው ማሳውን ––––––።
6. ፇተና ስሇዯረሰብኝ ––––––።
7. የአካባቢ ጥበቃ ሊይ ––––––።
8. ሙቀቱ ስሇበረታ ––––––።
9. በርጩማዬ ሊይ ––––––።
132
የተማሪ መጽሏፌ አምስተኛ ክፌሌ
አማርኛ
133
የተማሪ መጽሏፌ አምስተኛ ክፌሌ
አማርኛ
134
የተማሪ መጽሏፌ አምስተኛ ክፌሌ
አማርኛ
የሚጠበቁ ውጤቶች
ከዙህ ምዕራፌ ትምህርት በኋሊ፡-
ስነቃሌን አዲምጣችሁ ምሊሽ ትሰጣሊችሁ።
ስሇራሳችሁ ትገሌጻሊችሁ።
የዜነኞችን ታሪክ አንብባችሁ ምሊሽ ትሰጣሊችሁ።
ግሇታሪካችሁን ትጽፊሊችሁ።
የሥነጽሁፌ አሊባውያንን ሇይታችሁ ትናገራሊችሁ።
ክፌሇጊዛ አንዴ
የቅዴመማዲመጥ ጥያቄዎች
1. የምታውቋቸውን የሌጆች ጫወታ፣ የዓውዯዓመት እና የስራ
ሊይ ግጥሞችን ሇክፌሌ ጓዯኞቻችሁ ተናገሩ?
2. ከሊይ ያስታወሳችኋቸው ግጥሞች ጠቅሇሌ ተዯርገው ሲጠሩ
ምን ይባሊለ?
135
የተማሪ መጽሏፌ አምስተኛ ክፌሌ
አማርኛ
የማዲመጥ ጊዛ ጥያቄዎች
1. የስነቃሌ ዓይነቶች ____፣ ____፣ ____፣ ____፣ ____፣
____እና _____ ናቸው።
2. የስነቃሌ አገሌግልቶች ምን ምን ናቸው?
3. ስነቃሌ የሚተሊሇፇው እንዳት ነው?
ክፌሇጊዛ ሁሇት
የአዲምጦ መረዲት ጥያቄዎች
መሌመጃ አንዴ
ሀ. ከዙህ በታች የቀረቡትን ጥያቄዎች በአዲመጣችሁት ጽሁፌ
መሰረት በቃሌ መሌሱ።
1. የስነቃሌ ዓይነቶች በምን በምን መሌክ ተቀናጅተው ይቀርባለ?
2. “ስነቃሌ መን ተሻጋሪ ነው” ሲሌ ምን ማሇቱ ነው?
3. ስነቃሌ ሇሕብረተሰቡ ምን ምን ጠቀሜታ ይሰጣሌ?
4. የታሪክ ተመራማሪዎች በስነቃሌ ሊይ ትኩረት የሚያዯርጉት
ሇምን ይመስሊችኋሌ?
5. “የስነቃሌ ቅርሶች የማሕበረሰቡን የኑሮ ይቤ ይገሌጻለ።” ሲሌ
ምን ማሇት ነው?
ክፌሇጊዛ ሶስት
ክፌሇጊዛ አራት
ተግባር አንዴ
137
የተማሪ መጽሏፌ አምስተኛ ክፌሌ
አማርኛ
ክፌሇጊዛ አምስት
ተግባር ሁሇት
138
የተማሪ መጽሏፌ አምስተኛ ክፌሌ
አማርኛ
ክፌሇጊዛ ስምንት
ትምህርት ሶስት፡ ማንበብ
በዙህ ትምህርት ክፌሌ “ዜሆንና ዜንጀሮ” በሚሌ ርዕስ ምንባብ ፣
መሌመጃዎችና ተግባሮች ስሇቀረቡ በትእዚዝቹ መሰረት በትኩረት
ስሩ።
139
የተማሪ መጽሏፌ አምስተኛ ክፌሌ
አማርኛ
ቅዴመንባብ ጥያቄዎች
1. ከሊይ ከቀረበው ምስሌ የተረዲችሁትን ሇቡዴን ጓዯኞቻችሁ
ተናገሩ።
2. ተረት ሲተረት ምን ተብል ይጀመራሌ?
3. ከወሊጆቻችሁ ወይም ከላልች ሰዎች ያዲመጣችኋቸውን
ተረቶች ስሇምን እንዯሚገሌጹ ሇመምህራችሁ ተናገሩ።
ዜሆንና ዜንጀሮ
በአንዴ ወቅት ዜንጀሮና ዜሆን ተረዲዴተው አንዴ ሊይ ይኖሩ
ነበር። ዜሆኑ ዓይነስውር ሲሆን ዜንጀሮው ዯግሞ እግሩ የተቆረጠ
ነው። በአንዴ ዓመት በተከታታይ በተፇጠረው የዜናብ መጥፊት
ዴርቅ ተከሰተ። በዴርቁም ሰበብ የሚበሊ ሣርና ፌራፌሬ እንዱሁም
የሚጠጣ ውሃ ጠፊ። ዜናብ አሌንብ በማሇቱ ችግሩ እየተባባሰ
ሄድ ሇሕይወታቸው ስጋት ሆነ።
140
የተማሪ መጽሏፌ አምስተኛ ክፌሌ
አማርኛ
141
የተማሪ መጽሏፌ አምስተኛ ክፌሌ
አማርኛ
የንባብ ጊዛ ጥያቄዎች
1. ዜሆንና ዜንጀሮ በአራቱ ተከታታይ ቀናት ያከናወኗቸው
ተግባሮች ምን ምን ናቸው?
2. በቀጣይ ዜሆንና ዜንጀሮ ምን የሚያጋጥማቸው ይመስሊችኋሌ
142
የተማሪ መጽሏፌ አምስተኛ ክፌሌ
አማርኛ
ክፌሇጊዛ ጠኝ
የአንብቦ መረዲት ጥያቄዎች
መሌመጃ ሁሇት
ሀ. የሚከተለትን ጥያቄዎች በምንባቡ መሰረት በጽሁፌ መሌሱ።
1. ዜሆኑና ዜንጀሮው በሚኖሩበት ስፌራ ዴርቅ ሇምን ተከሰተ?
2. ዜሆንና ዜንጀሮው ከዴርቁ አዯጋ ያመሇጡበትን መሊ ዜሆኑ
እንዳት ሉያገኝ ቻሇ?
3. ዜንጀሮው ተስፊ ሉቆርጥ የተቃረበው ሇምንዴን ነው?
4. ዜሆኑና ዜንጀሮው ምግብና ውሃ እንዳት አገኙ?
5. በምንባቡ በርካታ ዓረፌተነገሮች በትዕምርተጥቅስ ውስጥ
ሇምን የገቡ ይመስሎችኋሌ?
6. በመጨረሻው አንቀጽ “እነዙያ…” የሚሇው ቃሌ እነማንን
ያመሇክታሌ?
ክፌሇጊዛ አስር
143
የተማሪ መጽሏፌ አምስተኛ ክፌሌ
አማርኛ
ተግባር ሶስት
መሌመጃ ሶስት
ሀ. በምንባቡ መሠረት ቀጥል ያለትን ጅምር ሀሳቦች አሟሌታችሁ
ጻፈና ዯብተራችሁን ተሇዋወጣችሁ ተራረሙ።
1. በዴርቁ ሰበብ ––––––––––––––––––።
144
የተማሪ መጽሏፌ አምስተኛ ክፌሌ
አማርኛ
145
የተማሪ መጽሏፌ አምስተኛ ክፌሌ
አማርኛ
146
የተማሪ መጽሏፌ አምስተኛ ክፌሌ
አማርኛ
መሌመጃ አራት
ሀ. ቀጥል በተሰጡት ምሳላዎች መሰረት የቀረቡትን ቃሊት
በመነጠሌ አሳዩ።
ምሳላ፡- በጎች–በግ-ኦች
የሰው–የ-ሰው
ቁሳቁስ–ቁስ-ኣ-ቁስ
1. ዚፍች 5. ሇመንግስት 9. በቤታቸው
2. ቅጠሊቅጠሌ 6. ሰዎቹ 10. ቤተኛ
3. በበሬ 7. ላባዎቹ
4. አንበሳዎች 8. ወታዯራዊ
148
የተማሪ መጽሏፌ አምስተኛ ክፌሌ
አማርኛ
መሌመጃ አምስት
ከሊይ የቀረበውን ማስታወሻ መሰረት አዴርጋችሁ አምስት ቀጥተኛ
ተሳቢና አምስት ኢቀጥተኛ ተሳቢ ስሞች ያለባቸውን
ዓረፌተነገሮች መስርቱ፡፡
149
የተማሪ መጽሏፌ አምስተኛ ክፌሌ