Download as docx, pdf, or txt
Download as docx, pdf, or txt
You are on page 1of 2

በድሬዳዋ አስተዳደር የመንግሥት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ በአማራ ክልል በታወጀው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ዙሪያ

የተዘጋጀ መጠይቅ

የህዝብ አስተያየት ማሰባሰቢያ ቅጽ

አስተያየቱ የተሰበሰበበት ቀን

አስተያየቱን ያጠናቀረው ተቋም

የመላሾች አጠቃላይ መረጃ


1.1 ዕድሜ ሀ. ከ 18-25 ለ. 26-35 ሐ. ከ 36-45 መ. ከ 46- 65 ሠ. ከ 65 ዓመት በላይ
1.2 ጾታ ሀ. ወንድ ለ. ሴት
1.3 የትምህርት ደረጃ ሀ. ከ 8 ኛ ክፍል በታች ለ. 8 ኛ ክፍል ያጠናቀቀ ሐ. 10 ኛ ክፍል ያጠናቀቀ መ.
ዲፕሎማ ሠ. ዲግሪ ረ. ሁለተኛ ዲግሪና ከዚያ በላይ
1.3 የስራ ሁኔታ ሀ. የመንግስት ለ.የግል ሐ. የግል ድርጅት ሰራተኛ መ. ስራ ፈላጊ ሠ. የቤት እመቤት
በቅርቡ የሚንስትሮች ምክር ቤት በአማራ ክልል በተከሰተው ግጭት ምክኒያት ጉዳዩ በመደበኛ የህግ ማስከበር ስርዓት
መፍትሄ ሊያገኝ ባለመቻሉ የክልሉ መንግስት ለፌደራል መንግስት ባቀረበው ጥያቄ መሰረት የሀገር መከላከያ ሰራዊት
የክልሉን የፀጥታ መዋቅር በበላይነት እየመራ መሆኑንና የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅም በክልሉ እንደታወጀ ይታወቃል፡፡
ይህንንም ተከትሎ ያሎትን ሀሳብ አስተያየት በመጠይቁ መሰረት እንዲሰጡን በአክብሮት እንጠይቃለን ፡፡

1. በአማራ ክልል ያለውን የፀጥታ ችግር ለመፍታት መንግስት የወሰደውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ እርምጃ እንዴት
ይመለከቱታል ?

2. የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ በሌሎች ክልሎችም ሊተገብር እደሚችል መገለፁ የሚያስከትለውን አወታዊና አሉታዊ
ውጤቶች ቢገልፁልን?
አዎንታዊ

አሉታዊ
3. ክልሉ ወደዚህ አይነቱ የሰላም እጦት እንዳይገባ ከእያንዳንዱ የማህበረሰብ ክፍል እና ከመንግስት የሚጠበቀው
ኃላፊነት ምንድነው ? መንግስት የዚህን ያህል ደረጃ ችግሮች እንዳይባባሱ በቅድሚያ ምን አይነት የፀጥታ ስራ
ቢሰራ መልካም ነበር ይላሉ?

4. ተጨማሪ ሀሳብና አስተያየት ካሎ ቢገልፁልን?

You might also like