መልካም ስነምግባር

You might also like

Download as pdf or txt
Download as pdf or txt
You are on page 1of 13

Leveled Grade 1 Week 25

መልካም ስነምግባር
መልካም ስነምግባር
Leveled Grade 1 Week 25

በ፣ ቀ፣ ጠ፣ መ፣ ረ፣ ደ፣ ተ፣
ፈ፣ ሰ፣ ነ፣ አ፣ ገ፣ ወ፣ ለ፣ ዘ፣
ከ፣ የ፣ ኘ፣ ጨ፣ ቸ፣ ሀ፣ ዐ፣ ጀ
ይህ አጋዥ የንባብ መጽሐፍ ከዩ.ኤስ.ኤ.አይ.ዲ. (USAID) በተገኘ የገንዘብ
ድጋፍ በሴቭ ዘ ቺልድረን (Save the Children)፣ በትምህርት ሚኒስቴር እና
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት ትምህርት ቢሮ የጋራ ትብብር ተዘጋጅቶ
ታተመ።
2008 ዓ.ም.

The CC By license lets others distribute, adjust, and build upon this work,
for free or commercially, as long as credit is given to the original creation.
However, any changes from the original must be indicated.
For more info please refer: https://creativecommons.org/licenses/
ባንድ ሀገር ጀሚላ
የምትባል በሰነምግባርዋ
የተመሰገነች ተማሪ ነበረች።
1
በክፍል ውስጥም ትሳተፋለች።
2
የወላጆችዋንና
የአስተማሪዎችዋን ምክር
ታዳምጣለች።
3
አንድ ቀን መምህርዋ
ስጦታ አዘጋጁ።
4
“ጥሩ ስነምግባር ያላቸውን
ተማሪዎች ምረጡ” አሉ።
5
ሁሉም ተማሪዎች ጀሚላን
መረጡ።
6
መምህሩ ስጦታውን ለጀሚላ
ሰጡ።
7
ጀሚላ በጣም ተደሰተች።
ስጦታውን ለወላጆችዋ
አሳየች።
ወላጆችዋ ተደሰቱ።
8

You might also like