Laska Construction Depart

You might also like

Download as pdf or txt
Download as pdf or txt
You are on page 1of 20

የላስካ ቴክንክና ሙያ ትምህርት ስልጠና ኮሌጅ የክህሎት ልማት የ6 ወር ልዩ ዕቅድ

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል


ቴክንክና ሙያ ትምህርት
ስልጠና ቢሮ
በባስኬት ዞን ቴ/ሙ/ት/ስ መምሪያ

የላስካ ቴክንክና ሙያ ትምህርት ስልጠና


ኮሌጅ

የክህሎት ልማት የ6 ወር ልዩ ዕቅድ

ግንቦት፣ 2016 ዓ/ም


ባስኬቶ ዞን፣
ላስካ ኮ/ኢ/ኮሌጅ

የላስካ ቴክንክና ሙያ ትምህርት ስልጠና ኮሌጅ የክህሎት ልማት የ6 ወር ልዩ ዕቅድ Page 0


የላስካ ቴክንክና ሙያ ትምህርት ስልጠና ኮሌጅ የክህሎት ልማት የ6 ወር ልዩ ዕቅድ

ማውጫ

1. መግቢያ ................................................................................................................................................ 2

2. የቢሮ ርዕይ፣ተልዕኮና እሴቶች............................................................................................................ 3

3. የቢሮ ስትራቴጂያዊ የትኩረት መስኮች(ዓምዶች) እና ውጤቶች ................................................... 3

3.1. የቢሮ ስትረቴጂያዊ የትኩረት መስኮች(ዓምዶች) ..................................................................... 3

3.2. የቢሮ ስትራቴጂያዊ ዉጤቶች.................................................................................................... 3

4. ያለፉት ዘጠኝ ወራት አፈጻጸም እንደመነሻ...................................................................................... 4

5. በቀጣይ 6 ወራት ተጠባቂ ውጤቶች ................................................................................................. 5

6. በቀጣይ 6 ወራት በክልሉ አጫጭር ስልጠና እና ምዘና የወሰዱ 66,664 ዜጎች ......................... 8

6.1. በግብርና ዘርፍ ............................................................................................................................. 8

6.1.1 ሥልጠና የሚሰጥባቸው ንዑስ መስኮች................................................................................... 8

6.2. በኢንዱስትሪ ዘርፍ ...................................................................................................................... 9

6.2.1. ሥልጠና የሚሰጥባቸው ንዑስ መስኮች.................................................................................. 9

6.3. በአገልግሎት ዘርፍ.....................................................................................................................14

6.3.1. ስልጠና የሚሰጥባቸው ንዑስ መስኮች..................................................................................14

የላስካ ቴክንክና ሙያ ትምህርት ስልጠና ኮሌጅ የክህሎት ልማት የ6 ወር ልዩ ዕቅድ Page 1


የላስካ ቴክንክና ሙያ ትምህርት ስልጠና ኮሌጅ የክህሎት ልማት የ6 ወር ልዩ ዕቅድ

1. መግቢያ

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ቢሮ በደቡብ ኢትዮጵያ


ክልል አስፈጻሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር 3/2015
የተሰጠውን ሥልጣንና ኃላፊነት ለመወጣት የሚያስችሉ አዋጆች፣ ደንቦችና
መመሪያዎችን ለማዘጋጀትና ለማሻሻል በርካታ እንቅስቃሴዎችን ሲያደርግ ቆይቷል፡፡
በዚህም የሙያ ስልጠና ጥራትና አግባብነት እንዲረጋገጥ፣ ለሀገር ውስጥና ውጭ ሀገር
ገበያው የሚፈልገውን ብቁና ተወዳዳሪ የሰው ሀይል ለማፍራት በየደረጃው በቂ ግንዛቤ
ለመፍጠር ከፍተኛ ጥረት ሲደረግ ቆይቷል፡፡

በ2016 በጀት አመት ፍላጎትን መሰረት ያረገ ስልጠና ለመስጠት የሚያስችል የሰልጣኝ
ቅበላ ከ2015 ወደ 2016 ዓ.ም የተሸጋገሩ ከደረጃ ሁለት እስከ ደረጃ አምስት የሚሰለጥኑ
በመንግስት፣ በግልና በመያድ የማሰልጠና ተቋማት በመደበኛ 440 ነባር ሰልጣኞች
እንድሁም አዲስ ቅበላ 250 በአጠቃላይ ድምር 690 ሰልጣኞችን ተቀብለን በማሰልጠን
ላይ እንገኛለን፡፡

ሆኖም ግን በበጀት ዓመቱ የተያዘውን እቅድ በማሳካት ክህሎት መር ስራ ዕድል ፈጠራ


ግቡን ከማሳካት አንፃር ለስራ ፈላጊ ዜጎች ተደራሽ በመሆን ተገቢውን የክህሎት ድጋፍ
ከማድረግ አንጻር ሰፊ ክፍተት ተስተውሏል፡፡ ስለሆነም ይህንኑ ክፍተት በመገምገም በቀሪ
የበጀት ዓመቱ ወራት እና የዝግጅት ምዕራፍ ጊዚያትን በመጠቀም በክልል አቀፍ ደረጃ
ክህሎት መር የስራ እድል ፈጠራ ንቅናቄ በየደረጃው በመፍጠር እና ለሥራ ፈላጊ ዜጎች
ጥራት ያለው ስልጠና እና የተሟላ ድጋፍ በማቅረብ ዜጎችን የሥራ ዕድል ፈጠራ ተጠቃሚ
ማድረግ የሚያስችል ልዩ ዕቅድ በማቀድ መምራት በማስፈለጉ ይህ የክልሉን መነሻ ዕቅድ
ታሳብ በማድረግ የላስካ ቴክንክና ሙያ ትምህርት ስልጠና ኮሌጅ ተዘጋጅቷል፡፡

የላስካ ቴክንክና ሙያ ትምህርት ስልጠና ኮሌጅ የክህሎት ልማት የ6 ወር ልዩ ዕቅድ Page 2


የላስካ ቴክንክና ሙያ ትምህርት ስልጠና ኮሌጅ የክህሎት ልማት የ6 ወር ልዩ ዕቅድ

2. የላስካ ቴክንክና ሙያ ትምህርት ስልጠና ኮሌጅ ርዕይ፣ተልዕኮና እሴቶች

ርዕይ
 በ2022 ብቁ የሰው ሀይል ያለባት ኢትዮጵያን ማየት
ተልዕኮ
 ገበያ መር የክህሎት ልማትን እውን በማድረግ፣ ሁለንተናዊ ብልጽግናን
በማረጋገጥ፣ ዜጎችን ፍትሃዊ ተጠቃሚ ማድረግ፤
እሴቶች
 ብቁ
 የተሟላ ስብዕና
 ብርቱ
 ችግር ፈቺ
 ተባባሪ
 መብትና ግዴታውን የለየ
3. የላስካ ቴክንክና ሙያ ትምህርት ስልጠና ኮሌጅ ስትራቴጂያዊ የትኩረት መስኮች
(ዓምዶች) እና ውጤቶች

3.1. የላስካ ቴክንክና ሙያ ትምህርት ስልጠና ኮሌጅ ስትረቴጂያዊ የትኩረት


መስኮች(ዓምዶች)

 ተቋም ግንባታ(ጥናት እና ምርምር፣ ቴክኖሎጂ ልማት፣ የሰው ሀይል ልማት፣


መሰረተ ልማት፣)
 ክህሎት ልማት (ስልጠና፣ ጥራትና አግባቢነት፣ ተደራሽነት፣ ፍትሃዊነት)
3.2. የላስካ ቴክንክና ሙያ ትምህርት ስልጠና ኮሌጅ ስትራቴጂያዊ ዉጤቶች

በየጀረጃው በብቃት የተገነባ የማስፈፀም አቅም እና ደረጃውን የጠበቀ


አገልግሎት
አለም አቀፍ ተወዳዳሪ እና ዘመኑን የሚመጥን ክህሎት ያለው የሰራ ሀይል

የላስካ ቴክንክና ሙያ ትምህርት ስልጠና ኮሌጅ የክህሎት ልማት የ6 ወር ልዩ ዕቅድ Page 3


የላስካ ቴክንክና ሙያ ትምህርት ስልጠና ኮሌጅ የክህሎት ልማት የ6 ወር ልዩ ዕቅድ

4. ያለፉት ዘጠኝ ወራት የላስካ ቴክንክና ሙያ ትምህርት ስልጠና ኮሌጅ አፈጻጸም


እንደመነሻ

 ጋይዳንስና ካውንስሊንግ አገልግሎት 100 ተከናውኗል፡፡


 የሰልጣኞች መማከርት በቢሮ ደረጃ እንዲያቋቁሙ ለማድረግ ታቅዶ በላስካ
ኮ/ኢ/ኮሌጅ በዉክልና ማቋቋም ተችሏል፣
 የዞኒንግ እና ልየታ ጥናትን መሰረት በማድረግ በላስካ ኮ/ኢ/ኮሌጅ ኮሌጆች
ወደ ትግበራ እንዲገቡ ተደርጓል፡፡
 ለትብብር ስልጠና ኢንተርፕራይዞችን መለዬትና ለማዘጋጀት:- 43 ታቅዶ
41/95% ተከናውነል፡፡
 የአዳዲስ እና ነባር የኢንዱስትሪ ምዘና ማዕከላት መመዘንና እውቅና ምዜና
አልተደረገም
 አዲስ መደበኛ ሰልጣኝ ቅበላ 163 ታቅዶ 47 /54% ተከናውኗል፡፡
 በአጫጭር ስልጠና 150 ታቅዶ 113/68% ተከናውኗል፡
 የአካል ጉዳት በመደበኛ ታቅዶ አልተከናወነም፡፡
 የተባዙ ቴክኖሎጂ ለገበያ ወይም ለኢንተርፕራይዝ ማቅረብ ዕቅድ 1 ታቅዶ
አልተከናወነም፡፡
 በተሸጋገረ ቴክኖሎጂ የፈራ ሀብት 1.04 ሚሊዮን ብር ለማፍራት ታቅዶ 0.2
/19 % ተከናውኗል፡፡
 የተባዙ ቴክኖሎጂ ለገበያ ወይም ለኢንተርፕራይዝ ማቅረብ ዕቅድ 1 ታቅዶ
አልተከናወነም፡፡
 በተሸጋገረ ቴክኖሎጂ የፈራ ሀብት 1.04 ሚሊዮን ብር ለማፍራት ታቅዶ 0.2
/19 % ተከናውኗል፡፡
 የተባዙ ቴክኖሎጂ ለገበያ ወይም ለኢንተርፕራይዝ ማቅረብ ዕቅድ 1 ታቅዶ
አልተከናወነም፡፡
 ከትኩረት ዘርፎች ጋር የተከለሰ እሴት ሰንሰለት ትንተና በቁጥር 2 ታቅዶ
2/100% ተከልሷል፣
 በተቀዳ ቴክኖሎጂ አብዥ ኢንተርፕራይዞችን ማብቃት 7 ታቅዶ 4/57 %
ተከናውኗል::
 ኦዲት የተደረጉ በተቋማት ደረጃ 5 ቴክኖሎጂዎች ለመቅዳት ታቅዶ 1/20%
ተከናውኗል ፣
 ነባር እንተርፕራይዝ ድጋፍ ዕቅድ 209 ክንውን 211/101%

የላስካ ቴክንክና ሙያ ትምህርት ስልጠና ኮሌጅ የክህሎት ልማት የ6 ወር ልዩ ዕቅድ Page 4


የላስካ ቴክንክና ሙያ ትምህርት ስልጠና ኮሌጅ የክህሎት ልማት የ6 ወር ልዩ ዕቅድ

 ነባር አንቀሳቃሽ ድጋፍ ዕቅድ ወ 704 ሴት 526 ድ 1230 ክንውን ወ


211 ሴ 587 ድ 1097/89%
 አዲስ ኢንተርፕራይዝ ድጋፍ ዕቅድ 141 ክንውን 112/79%
 አዲስ አንቀሳቃሽ ድጋፍ ዕቅድ ወ 369 ሴት 369 ድ 735 ክንውን ወ 321
ሴ 260 ድ 481/68%

 በቀጣይ 6 ወራት የላስካ ቴክንክና ሙያ ትምህርት ስልጠና ኮሌጅ ተጠባቂ ውጤቶች


 አዋጅ፣ ደንቦች እና መመሪያዎችን ማዘጋጀት፣ ማጠናቀቅና ለሚመለከታቸው አካላት
በማዉረድ ተፈጻሚነታቸውን መከታተል፤
 የመልካም አስተዳደር ችግሮችን ለይቶ ከሚመለከተው አካላት ጋር በመሆን
መፍትሔ መስጠት፤
 728 የሀገር ውስጥ የሥራ እድል ተጠቃሚ ዜጎች የአጫጭር ጊዜ ስልጠና ያገኛሉ፣
 311 የውጪ ሀገር የሥራ እድል ተጠቃሚ ዜጎች የአጫጭር ጊዜ ስልጠና
ያገኛሉ፣በአጠቃላይ ለ 20,767 ዜጎች የአጫጭር ጊዜ ስልጠና ይሰጣል፤
 በአገር ውስጥ የሥራ ዕድል በሚፈጠርባቸው ሙያዎች ብቁ የሆኑ የላስካ ኮ/ኢ/ኮሌጅ
የሥልጠና መስጫ የቴክኒክና ሙያ ሥልጠና ተቋማት፣
 ከሚመለከተው አካል ጋር በመተባበር ከስራ ጋር እንዲተሳሰሩ ለማድረግ ብቃታቸው
በምዘና የተረጋገጠ 123 ዜጎች፣
 በኢኮኖሚው (በኮንስትራክሽን፣ በኢንዱስትሪ፣ በግብርና እና በአገልግሎት ዘርፎች)
የተሟላ የኢንዱስትሪ ኤክስቴንሽን አገልግሎት ያገኙ 320 አዲስ ኢንተርፕራይዞች፣
 በኢኮኖሚው (በኮንስትራክሽን፣ በኢንዱስትሪ፣ በግብርና እና በአገልግሎት ዘርፎች)
የተሟላ የኢንዱስትሪ ኤክስቴንሽን አገልግሎት ያገኙ 629 አዲስ አንቀሳቃሾች፣
 የኢንዱስትሪ ኤክስቴንሽን አገልግሎት ድጋፍ ካገኙ ብቃታቸው በምዘና የተረጋገጠ
629 አንቀሳቃሾች፣
 በፐብሊክ ኢንተርፕሩነርሽፕ ስልጠና የመንግስትን የማስፈጸም እና አገልጋይነት
ለማሳደግ ሰልጠና የተሰጣቸው 24 የቢሮ ማናጅመንትና የኮሌጅ ዲኖች፣
 በኢንተርፕርነርሽፕ ስልጠና አቅማቸው የተገነባ 1 ቴ/ሙ/ስ ኮሌጅ የአሰልጣኞች
ስልጠና፣
 የኢንተርፕርነርሽፕ ስልጠና ያገኙ ኢኖቬቲቭ እና ከፍተኛ የማደግ አቅም ያላቸው
በሁሉም ኮሌጆቻችን 5 ኢንተርፕርነሮች፤
 የቢዝነስ ልማት ድጋፍ ኢኖቬቲቭ እና ከፍተኛ የማደግ አቅም ላላቸው 4
ኢንተርፕርንሮች የተሰጠ ስልጠና፣

የላስካ ቴክንክና ሙያ ትምህርት ስልጠና ኮሌጅ የክህሎት ልማት የ6 ወር ልዩ ዕቅድ Page 5


የላስካ ቴክንክና ሙያ ትምህርት ስልጠና ኮሌጅ የክህሎት ልማት የ6 ወር ልዩ ዕቅድ

የላስካ ቴክንክና
ክልላዊ የ6 ወር ሙያ
ተ.ቁ ዘርፍ/ንዑስ ዘርፍ ምርመራ
ዕቅድ ትምህርት
ስልጠና ኮሌጅ
14,555 የሀገር ውስጥ የሥራ እድል ተጠቃሚ ዜጎች
1 14555 437
የአጫጭር ጊዜ ስልጠና ያገኛሉ፣

6,212 የውጪ ሀገር የሥራ እድል ተጠቃሚ ዜጎች


2 6212 186
የአጫጭር ጊዜ ስልጠና ስልጠና ይሰጣል፤
በየሙያ መስኮች
በአገር ውስጥ የሥራ ዕድል በሚፈጠርባቸው ሙያዎች የተፈጠረላቸው
3 ብቁ የሆኑ 35 የሥልጠና መስጫ የቴክኒክና ሙያ 35 1 የስራ ዕድሎች
ሥልጠና ተቋማት፣ ተለክቶ የሚቀመጥ
ነው
በውጪ አገር ሥራ ዕድል በሚፈጠርባቸው ሙያዎች በውጪ ሀገር ብቁ
4 ብቁ የሆኑ 6 የሥልጠና መስጫ እውቅና የተሰጣቸው 6 ለሆኑት ብቻ የስራ
ፖሊ ኮሌጆች፤ ዕድል ይፈጠራል

ሰፊ የስራ ዕድል ሊፈጠርባቸው በሚችሉ ሙያዎች


5 የቅድመ ጉዞ በአዳዲስ ሙያዎች ስልጠና አብቅቶ 6
ለስምሪት ዝግጁ የሆኑ 30 አሰልጣኞች፣
ከሚመለከተው አካል ጋር በመተባበር ከስራ ጋር
6 እንዲተሳሰሩ ለማድረግ ብቃታቸው በምዘና የተረጋገጠ 14113 423
14,113 ዜጎች፣
በኢኮኖሚው (በኮንስትራክሽን፣በኢንዱስትሪ፣በግብርና እና
7 በአገልግሎት ዘርፎች) የተሟላ የኢንዱስትሪ ኤክስቴንሽን 6401 192
አገልግሎት ያገኙ 6,401 አዲስ ኢንተርፕራይዞች፣
በኢኮኖሚው (በኮንስትራክሽን፣ በኢንዱስትሪ፣ በግብርና
እና በአገልግሎት ዘርፎች) የተሟላ የኢንዱስትሪ
8 12587 378
ኤክስቴንሽን አገልግሎት ያገኙ 12,587 አዲስ
አንቀሳቃሾች፣
የኢንዱስትሪ ኤክስቴንሽን አገልግሎት ድጋፍ ካገኙ
9 12587 378
ብቃታቸው በምዘና የተረጋገጠ 12,587 አንቀሳቃሾች፣
በክልል ደረጃ መሪ
በፐብሊክ ኢንተርፕሩነርሽፕ ስልጠና የመንግስትን አሰልጣኝነት
የማስፈጸም እና አገልጋይነት ለማሳደግ ሰልጠና ስልጠና የወሰዱትን
10 520 16
መስጠት(120 መሪ አሠልጣኞችን ፣(120 አሠልጣኞችን በመጠቀም
በቢሮ ይሰለጥናሉ) ለቀሪዎቹ የሚሰጥ
ስልጠና
በኢንተርፕርነርሽፕ ስልጠና አቅማቸው የተገነባ 149
11 149 4
ቴ/ሙ/ስ ኮሌጅ የአሰልጣኞች ስልጠና፣
የኢንተርፕርነርሽፕ ስልጠና ያገኙ ኢኖቬቲቭ እና
12 ከፍተኛ የማደግ አቅም ያላቸው በሁሉም ኮሌጆቻችን 70 70 2
ኢንተርፕርነሮች፤
የቢዝነስ ልማት ድጋፍ ኢኖቬቲቭ እና ከፍተኛ የማደግ
13 70 2
አቅም ላላቸው 70 ኢንተርፕርንሮች የተሰጠ ስልጠና፣

የላስካ ቴክንክና ሙያ ትምህርት ስልጠና ኮሌጅ የክህሎት ልማት የ6 ወር ልዩ ዕቅድ Page 6


የላስካ ቴክንክና ሙያ ትምህርት ስልጠና ኮሌጅ የክህሎት ልማት የ6 ወር ልዩ ዕቅድ

የላስካ ቴክንክና
ክልላዊ የ6 ወር ሙያ
ተ.ቁ ዘርፍ/ንዑስ ዘርፍ ምርመራ
ዕቅድ ትምህርት
ስልጠና ኮሌጅ
የአገር በቀል ቴክኖሎጂ ልማት የኢኮኖሚ እና ለሥራ
14 ዕድል ፈጠራ ትርጉም ያለው ዕድል የሚፈጥር እና የገቢ 2
ምርትን ለመተካት ወደ ምርት የገባ 2 ቴክኖሎጅ፣
ኢንተርፕራይዝ፣ የኢንኩቤሽን ማዕከል እና ሞዴል
ፋርም በማቋቋም ሰፊ የሥራ ዕድል የፈጠሩ፣ የገቢ
የተሰሩ ስራዎች
ምርትን የተኩ እና የወጭ ገበያ ድርሻ በማሳደግ
15 6 በሪፖርቱ በዝርዝር
ለአካባቢው ማህበረሰብ ኢንተርፕራይዝ እና
የሚቀርብ ይሆናል
ኮመርሻላይዝድ ፋርም ተሞክሮውን ያስፋፉ 6 የፖሊ
ቴከኒክ ኮሌጆች እና ተቋማት፣

የላስካ ቴክንክና ሙያ ትምህርት ስልጠና ኮሌጅ የክህሎት ልማት የ6 ወር ልዩ ዕቅድ Page 7


5. በቀጣይ 6 ወራት በክልሉ አጫጭር ስልጠና እና ምዘና የወሰዱ 66,664 ዜጎች

5.1. በግብርና ዘርፍ

6.1.1 ሥልጠና የሚሰጥባቸው ንዑስ መስኮች

በሰብል ልማት ለ124

 በእርሻ ሜካናይዜሽን ጥገና አገልግሎት በመስጠት፣ በሰብል ኬሚካል እርጭት


አገልግሎት በመስጠት፣ በገበያ ተፈላጊ ሰብሎችን (ስንዴ፣ጤፍ፣ ገብስ፣ በቆሎ፣ሩዝ
የመሳሰሉት) በማምረት፣ በቅመማ ቅመም ምርቶችን በማምረትና የሰብል ምርጥ ዘር
በማምረት፣ በቡና፣ በሻይ ቅጠል እና በሸንኮራ አገዳ ልማት ላይ
በአረንጓዴ ልማት 47

 በደን ልማት (የወል መሬቶችን በማልማት ለተጨማሪ ገቢ እንዲውል የማድረግ) ፣


በግቢ ማስዋብ ፣ በአደባባይ እና በመንገድ አካፋይ ስፍራዎችን ማስዋብ ሥራ በችግኝ
ማፍላት፣ ማጓጓዝ፣ ጉድጓድ ዝግጅት እና እንክብካቤ ሥራ ላይ
በአትክልት እና ፍራፍሬ ልማት 377

 በአትክልት እና ፍራፍሬ ምርት በማምረት (ሽንኩርት፣ ቲማቲም፣ ድንች፣ አቦካዶ፣


ፓፓያ፣ አናናስ፣ ሙዝ፣ብርቱካን፣ መንድሪን፣ መሽሩም፣ እንጆሪ...) ከአምራች
ድርጅቶች የአትክልት እና ፍራፍሬ ምርት በመረከብ፣ በችርቻሮ ለተጠቃሚዎች
በማቅረብ፣ በአበባ ልማት
በእንስሳት ሀብት ልማት 104

 በዶሮ እርባታ (የዶሮ ቄራ እና የዶሮ ሥጋ አቅርቦት፣ የዶሮ ሥጋን ጠብሶ


በማቅረብ፣የአንድ ቀን ጫጩት አቅርቦት፣ የዕንቁላል ጣይ ዶሮ እና የዶሮ ጤና
አጠባበቅ እና የህክምና አገልግሎት በመስጠት
 በእንስሳት ማድለብ (በበግ፣ ፍየል እና ከብት ድለባ፣ የሚደልቡ እንሰሳት ጤና
አጠባበቅ እና ህክምና አገልግሎት በመስጠት፣ በማህብረሰብ አቀፍ ዝርያ ማሻሻል
ቴክኖሎጂ፣ በበግ ብዜት እና ድለባ ሥራ የሚሰማሩ)

የላስካ ቴክንክና ሙያ ትምህርት ስልጠና ኮሌጅ የክህሎት ልማት የ6 ወር ልዩ ዕቅድ Page 8


የላስካ ቴክንክና ሙያ ትምህርት ስልጠና ኮሌጅ የክህሎት ልማት የ6 ወር ልዩ ዕቅድ

 የወተት ልማት ሥራ (የወተት መሰብሰቢያ ማዕከላትን በመመሥረት፣ በወተት


ማቀነባበር፣የወተት ማቀዝቀዣ፣ መናጫ፣ ቅባት መለያ፣ የወተት ጥራት ማረጋገጫ
መሳሪያዎች የሚያመርቱ ኢንተርፕራይዞችን በማደራጀት፣ የተሻሻሉ የወተት ከብት
ዝርያዎችን የሚያረቡ፣ የወተት ከብት ጤና አጠባበቅ እና የህክምና አገልግሎት
በመስጠት እና የሰው ሰራሽ እንስሳት ማዳቀል አገልግሎት)
በእንስሳት መኖ ልማት 14

 በመኖ ማቀነባበርና ማከፋፈል ሥራ ( የመኖ ግብዓት በቆሎ ምርት ላይ እንዲሳተፉ


በማድረግ (ውሃ ገብ መሬት በማመቻቸት)፣ ዘመናዊና የተሻሻሉ የእንሰሳት መኖ
(ፎሬጅ) በማምረት፣ የእንስሳት መኖ ከፋብሪካዎች በቀጥታ በመረከብ ለአርቢዎች
በቀጥታ እንዲያቀርቡ በማድረግና የመኖ ማከማቻ መጋዘን በማመቻቸት፣
በንብ ማነብ 14

 ባህላዊና ዘመናዊ የንብ ማነብ፣ በማር ማቀነባበር እና በማከፋፈል ሥራ ላይ


የሚሰማሩ፣ ማር ለማምረትና ለማቀነባበር ለማሸግና ሌብል ለማድረግ የሚያስፈልጉ
ግብዓቶች የሚያመርቱ፣
5.2. በኢንዱስትሪ ዘርፍ

6.2.1. ሥልጠና የሚሰጥባቸው ንዑስ መስኮች

በእንጨት ስራዎች 155

 ወንበር፣ጠረንጴዛ፣ሶፋ፣እንጨት መሰንጠቅና ማለስለስ፣ ቡሽ መፈብረክ፣ ችቡድ


ማምረት፣ ኮምፔንሳቶ መፈብረክ፣ ቦርዶች መፈብረክ፣ የእንጨት ኮንቴይነሮች
መፈብረክ፣ የአስከሬን ሳጥን ምርቶች መፈብረክ፣ የፎቶ ፍሬሞች መፈብረክ ስራ፣
ዘመናዊ የንብ ቀፎዎችን ማምረት፣ ብሪኬት ከሰል ማምረት
በብረታብረት 90

 የብረታ ብረት በሮች፣ መስኮቶችና ሌሎች ተመሳሳይ ምርቶች መፈብረክ፣ ከብረታ


ብረት የሚሰሩ ታንከሮች፣ ማጠራቀሚያዎችን መፈብረክ፣ የብረታ ብረት ቅብ
ስራዎች አጠቃላይ የሜካኒካል ኢንጅነሪንግ ስራ ውጤቶች መፈብረክ፣ መቁረጫዎች
እና የእጅ መሳሪያዎችና መለዋወጫዎች ማምረት፣ አካፋ፣ ዶማ፣ ድጅኖ፣

የላስካ ቴክንክና ሙያ ትምህርት ስልጠና ኮሌጅ የክህሎት ልማት የ6 ወር ልዩ ዕቅድ Page 9


የላስካ ቴክንክና ሙያ ትምህርት ስልጠና ኮሌጅ የክህሎት ልማት የ6 ወር ልዩ ዕቅድ

መኮትኮቻ ማምረት፣ የብረት ቱቦ መፈብረክ፣ ቆርኪና ጣሳ ማምረት፣ ቡና


መፈልፈያ፣ ማጠቢያና ማበጠሪያ ማምረት፣ የሰብል ማጨጃ፣ መውቂያና መፈልፈያ
ማምረት፣ የእርሻ መሳሪያ ማምረት፣ የደን መሳሪያዎችን ማምረት፣
 ለምግብ ማቀናበሪያ የሚያገለግሉ መሳሪያዎች መፈብረክ፣ ለመጠጥ ማቀናበሪያ
የሚያገለግሉ መሳሪያዎች መፈብረክ፣ የወተት መናጫ እና የክሬም መለያ መሳሪያ
ማምረት፣ለጨርቃ ጨርቅ አልባሳት ለማምረት የሚያገለግሉ መሳሪያዎችን
መፈብረክ፣የቆዳ ምርት ለማምረት የሚያገለግሉ መሳሪያዎችን መፈብረክ፣የግብይት
መለኪያ መሳሪያዎች መፈብረክ፣ የኤሌትሪክ መሳሪያዎችና መጠቀሚያዎች መፈብረክ፣
የኤሌትሪክ ማከፋፈያ እና መቆጣጠሪያ መሳሪያዎች መፈብረክ፣ የተለበጡ
/የተሸፈኑ /ሽቦዎች እና ኬብሎች መፈብረክ ሥራ፣ የድንጋይ ወፍጮ መፈብረክ፣
የብሎኬት ማምረቻ ማሸን መፈብረክ፣ የቴራዞ ማምረቻ ማሽን መፈብረክ፣ የቡና
ማጠቢያ ማሽን፣ መፈልፈያ ማሽን፣ መቁያ ማሽን፣ የተፈጨ ቡና ማሸጊያ ማሸን
መፈብረክ፣ ማር ለማቀነባበር የሚያግዙ መሳሪያዎችን መፈብረክ፣

የላስካ ቴክንክና ሙያ ትምህርት ስልጠና ኮሌጅ የክህሎት ልማት የ6 ወር ልዩ ዕቅድ Page 10


የላስካ ቴክንክና ሙያ ትምህርት ስልጠና ኮሌጅ የክህሎት ልማት የ6 ወር ልዩ ዕቅድ

በብሎኬት፣ ቴራዞንና እምነበረድ ምርት 86

 ብሎኬት ማምረት፣ ጡብ ማምረት፣ፕሪካስት ማምረት፣ ቴራዞ ማምረት፣ እምነበረድ


ማምረት ሌሎች የግንባታ ግብዓት ማምረት ስራ

የላስካ ኮሌጅ ለዝህ ተግባር የተገዛ የብሎኬት ማምረቻ ማሽን

የላስካ ኮሌጅ ለዝህ ተግባር የተገዛ ቴራዞን ማምረቻ ማሽን ፣

የላስካ ቴክንክና ሙያ ትምህርት ስልጠና ኮሌጅ የክህሎት ልማት የ6 ወር ልዩ ዕቅድ Page 11


የላስካ ቴክንክና ሙያ ትምህርት ስልጠና ኮሌጅ የክህሎት ልማት የ6 ወር ልዩ ዕቅድ

በኮንስትራክሽን እና ተጓዳኝ ስራ 488

 የግንባታ ሥራ ተቋራጭ፣ ንኡስ ሥራ ተቋራጭ፣ የመንገድ ስራ ተቋራጭ፣ የመንገድ


ድልድይ፤ ቦይዎች፤ ኮብልስቶን ማንጠፍ፤ አውራ ጎዳናዎች ስራ፣ ኮብልስቶን ድንጋይ
ማምረት፣ የጌጠኛ ድንጋይ ማምረት፣ የግንባታ ማጠናቀቅ ተቋራጭነት ስራ፣
የኤሌትሪክ ሥራ ተቋራጭ እና ኤሌትሮ መካኒካል ሥራ ተቋራጭ፣ የውሃ
ጉድጓድ ቁፋሮ፣ጠረጋ፣ግንባታ ስራ

የላስካ ኮሌጅ በዝህ ተግባር ለመሰማራት የተገዛ የብሎኬት ማምረቻ ማሽን ፣

የላስካ ኮሌጅ ለዝህ ተግባር ቴራዞን ምርት በከፍል፣

የላስካ ቴክንክና ሙያ ትምህርት ስልጠና ኮሌጅ የክህሎት ልማት የ6 ወር ልዩ ዕቅድ Page 12


የላስካ ቴክንክና ሙያ ትምህርት ስልጠና ኮሌጅ የክህሎት ልማት የ6 ወር ልዩ ዕቅድ

በማዕድን፣ ኳሪ እና ተጓዳኝ ስራዎች184

 የከበረ ማዕድን ወርቅና፣አልማዝ፣ ኦፓል ዳይመንድ እና ዩራኒየም ጨምሮ፣በከፊል


የከበረ ማዕድን፣ ብረት ነክ ማዕድን ስራ
 የድንጋይ ካባ፣ ሸክላ፣ አሻዋ ማውጣት፣

በአግሮ ፕሮሰሲንግ 58

የታሸጉ፣ የተቀናበሩ እና ደህንነታቸው የተጠበቀ የዓሣ ምርቶች መፈብረክ፣ የታሸጉ እና


የተቀናበሩ የቲማቲም ድልህ መፈብረክ፣ የታሸጉ እና የተቀናበሩ ፍራፍሬዎች መፈብረክ፣
ጭማቂ ቤት፣ የምግብ ዘይት መፈብረክ፣ የባህር ዛፍ ዘይት መፈብረክ፣ የጥቁር አዝሙድ
ዘይት መፈብረክ፣ የአቦካዶ ዘይት መፈብረክ፣ የሞሪንጋ ዘይት መፈብረክ፣ የዘይት ፋጉሎና
መኖ መፈብረክ፣ ትኩስ ወተት ማቀናበር፣ አይስክሬም ማዘጋጀት፣ የዱቄት ወተት
ማዘጋጀት፣ ሥጋና የስጋ ዉጤቶች ማቀነባበር፣ ወተትና የወተት ተዋፅኦ መፈብረክ፣ የቦሎቄ
ወተት ማምረት፣ የእህል ምርቶች ውጤቶችን መፈብረክ ስራ፣ ሻማ ማምረት፣ የተቆላና
የተፈጨ ቡና አሸጎ ማከፋፈል፣ ሶፍት ማምረት ሥራ፣

በጨርቃ ጨርቅ እና አልባሳት 50

 ልብስ ስፌት ስራ፣ የአዋቂ አልባሳት ማምረት፣ የህፃናት አልባሳት ማምረት፣ ቃጫ


ማምረት፣ ሃር ክር ፣ የፈትል ስራ፣ የሽመና ስራ፣. ባህላዊ ልብስ ዝግጅት ፣ጥጥ
መዳመጥ ፣ድርና ማግ ፣ ጨርቅ ማጠናቀቅ ስራ፣ ድንኳንና ሸራ ማዘጋጀት፣
የኦቶሞቢል ጨርቃጨርቅ ምርቶች (የደህንነት ቀበቶና የወንበር ልብስ ጨምሮ)
ማዘጋጀት፣ ስጋጃ ማምረት፣ ሰሌን ማምረት ፣ ሲባጎ ገመድ እና መረብ መፈብረክ፣
ጆንያና ከረጢት መፈብረክ፣ መጠቅለያ እና ማሸጊያ መፈብረክ፣ ሹራብ ስራ፣ ዳንቴል
ስራ፣ ጥልፍ ስራ፣ የዝምዘማ ስራ፣ የፀጉር ልብስ ማቅለም ስራ

የላስካ ቴክንክና ሙያ ትምህርት ስልጠና ኮሌጅ የክህሎት ልማት የ6 ወር ልዩ ዕቅድ Page


13
የላስካ ቴክንክና ሙያ ትምህርት ስልጠና ኮሌጅ የክህሎት ልማት የ6 ወር ልዩ ዕቅድ

5.3. በአገልግሎት ዘርፍ

6.3.1. ስልጠና የሚሰጥባቸው ንዑስ መስኮች

በቱሪዝም48

ታሪካዊና ባህላዊ ቦታዎችን ማስጎብኘት፣ ፈጠራ የታከለባቸው ፎቶዎችን የማንሳት ስራ

በስነ-ጥበብ 55

 የስቱዲዮ ቀረጻ አገልግሎት፣ የስዕል፣ ቅርጻ ቅርጽ፣ ጋለሪ /ስቱዲዮ አገልግሎት፣


የሙዚቃና የባንድ ሥራ፣ የፊልም፣ ቲያትር ኘሮዳክሽን፣ ቴአትር (ሲኒማ) ቪድዮ እና
ተመሳሳይ ስራዎች
በማዘጋጃ ቤታዊ ሥራዎች 281

 የደረቅ ቆሻሻ መሰብሰባ ፣ ከተማ የማስዋብ ስራ (ግቢዎችን፣ ቢሮዎችን፣ አደባባዮችን


ለአረንጓዴ ልማት የተለዩ ቦታዎችን በማስዋብ)፣የተተከሉ ችግኞችን እንክብካቤ
አገልግሎት ሥራ
በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ 55

 የኢንተርኔት ካፌ አገልግሎት፣ የስልክ ጥገና


 በኮፒና ፕሪንተር ጥገና ስራ፣በአይቲ ማማከር፣የዳታ ሴንተር (ሆስቲንግ) አገልግሎት
ስራዎች፣ በሶፍትዌር መጫን፣ በኔትወርክ ዝርጋታ፣በዲሽ ስራ፣በሴኩሪቲ ካሜራ ገጠማ፣
በፎቶና ቪድዎ ስልጠና፣በቢሮ ማሽን ጥገና፣በመሰረታዊ የኮምፒዉተር ስልጠና፣የቴሌ
ሴንተር አገልገሎት፣.የቴሌ ኮሙኒኬሽን የውስጥ ኬብል ዝርጋታ፣ተከላና ጥገና ስራ
በሎጂስቲክ፣ ትራንስፖርትና መገናኛ 90

 አገር አቋራጭ የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት፣የየብስ ትራንስፖርትና ተዛማጅ


አገልግሎቶች፣ የደረቅ ጭነት ትራንስፖርት አገልግሎት፣የፈሳሽ ጭነት ትራንስፖርት
አገልግሎት፣የዉሃ ላይ ትራንስፖርት አገልግሎት ስራ

የላስካ ቴክንክና ሙያ ትምህርት ስልጠና ኮሌጅ የክህሎት ልማት የ6 ወር ልዩ ዕቅድ Page


14
የላስካ ቴክንክና ሙያ ትምህርት ስልጠና ኮሌጅ የክህሎት ልማት የ6 ወር ልዩ ዕቅድ

በንግድ 280

ጨርቃ ጨርቅ ችርቻሮ ወይም ጅምላ ንግድ፣ ብትንና የተሰፉ አልባሳት ችርቻሮ ወይም
ጅምላ ንግድ ፣ ጫማ ችርቻሮ ወይም ጅምላ ንግድ፣ የቆዳ እና የጨርቃ ጨርቅ ውጤቶች
(የቦርሳና የጉዞ ሻንጣዎች የእጅ ቦርሳዎች የመሳሰሉት) ችርቻሮ ወይም ጅምላ ንግድ ፣
የቆዳ እና የጨርቃ ጨርቅ ተጓዳኝ ዕቃዎች (አክሰሰሪና ኮምፖነትስ) (የቆዳና የጨ/ጨርቅ
ውጤቶችን ለማጠናቀቅ የሚያገለገሉ ዕቃዎች

 ማሰሪያ፣ገበር፣ከምሱር ወዘተ) ችርቻሮ ወይም ጅምላ ንግድ፣ የተለያዩ ከጨርቃ ጨርቅ


የተሰሩ ልዩ ልዩ ቁሳቁሶች (አልባሳትን ሳይጨምር) ጆንያ፣ ምንጣፍ፣ ሲባጎ፣ ከረጢት፣
የአውቶሞቢል ጨ/ጨርቆች የመሳሰሉት ችርቻሮ ወይም ጅምላ ንግድ፣ ሰው ሰራሽ
የቆዳ ምትክ (ሴንቴቲክ ) ችርቻሮ ወይም ጅምላ ንግድ፣ የቤት ዕቃዎች /ፍራሽ
ትራስእና የመሳሰሉት ጨምሮ/ ችርቻሮ ወይም ጅምላ ንግድ፣ የቤትና የቢሮ
ማስዋቢያዎች /መጋረጃ፣ ምንጣፍ፣ የግድግዳ ወረቀት የመሳሰሉት እና ማጽጃ መሳሪያች/
መጥረጊያ፣ መወለወያ እና የመሳሰሉት/ ችርቻሮ ወይም ጅምላ ንግድ፣ የመመገቢያ
የወጥ ቤትና የገበታ ዕቃዎች ችርቻሮ ወይም ጅምላ ንግድ፣ ስፖንጅና ፎም ጅምላ
ንግድ፣ የመጸዳጃ ቤትና የባኞ ቤት እና ተጓዳኝ ዕቃዎች ችርቻሮ ወይም ጅምላ ንግድ፣
በባህላዊ አልባሳትና ጌጣጌጥ ንግድ፣
 ማር መሸጥ፣ ስጋ መሸጥ ፣ ወተትና የወተት ተዋጽኦ ማከፋፈል
 ቆዳ እና የቆዳ ውጤቶችን በጅምላና በችርቻሮ
 የሙዚቃ መሳሪያዎች ችርቻሮ ወይም ጅምላ ንግድ፣ የተቀዱ ካሴቶች ሲዲዎች፣ቪሲዲ
እና ዲቪዲዎች ችርቻሮ ወይም ጅምላ ንግድ፣አሻንጉሊቶች እና ማጫወቻዎች የጅምላ
ንግድ፣ የኮምፒውተር ማጫወቻዎች /የኤሌትሮኒክና የቪዲ ዮ ጌሞችን ጨምሮ/ ችርቻሮ
ወይም ጅምላ ንግድ፣የእደ ጥበብና የገጸ በረከት እቃዎች አርቴፊሻል ጌጣጌጦች
ችርቻሮ ወይም ጅምላ ንግድ፣ ወረቀት እና የወረቀት ውጤቶች የጅምላ ንግድ፣
የማሸጊያ ዕቃዎች ችርቻሮ ወይም ጅምላ ንግድ፣
 የጽህፈት መሳሪያዎች ችርቻሮ ወይም ጅምላ ንግድ፣ መዕሀፍት እና መጽሄቶች ችርቻሮ
ወይም ጅምላ ንግድ፣ለማስታወቂያ እና ለህትመት ስራዎች የሚያገለግሉ እቃዎችና
ቀለሞች ችርቻሮ ወይም ጅምላ ንግድ፣

የላስካ ቴክንክና ሙያ ትምህርት ስልጠና ኮሌጅ የክህሎት ልማት የ6 ወር ልዩ ዕቅድ Page


15
የላስካ ቴክንክና ሙያ ትምህርት ስልጠና ኮሌጅ የክህሎት ልማት የ6 ወር ልዩ ዕቅድ

 የስፖርት ዕቃዎችና መገልገያዎች (ከስፖርት ጋር የተገናኙ የጤና መንከባከቢያ


መገልገያዎችን ጨምሮ ችርቻሮ ወይም ጅምላ ንግድ)፣
 የከበሩ ማዕድናት፣ ጌጣጌጥና ከብር የተሰሩ ዕቃዎች ችርቻሮ ወይም ጅምላ ንግድ፣
የብረትና አረብብረት ችርቻሮ ወይም ጅምላ ንግድ፣ ብረታ ብረት ያልሆኑ
ማዕድናት(መስታወት፣ ሴራሚክስ፣ ሸክላ፣ ኖራ፣ ጂፕሰም እና የመሳሰሉት) ችርቻሮ
ወይም ጅምላ ንግድ፣ የግንድላ እና አጠና ጅምላ ንግድ፣ የጣውላ ኮምፔንሳቶ እና
ሌሎች ተዛማጅ ምርቶች ችርቻሮ ወይም ጅምላ ንግድ፣
 የተፈበረኩ ብረታ ብረቶች ችርቻሮ ወይም ጅምላ ንግድ ከአጠቃላይ የብረታ ብረት
ዕቃዎች ውጭ(የአረብ ብረት ቧንቧ) ችርቻሮ ወይም ጅምላ ንግድ፣ ከብረታ ብረት
የተሰሩ ልዩልዩ ዕቃዎች ችርቻሮ ወይም ጅምላ ንግድ (ቁልፍ ማጠፊያ የመሳሰሉት
ችርቻሮ ወይም ጅምላ ንግድ፣ ለስትራክቸር የሚያገለግሉ የሸክላና የኮንክሪት ውጤቶች
የጅምላ ንግድ /የሞዛይክ ንጣፍ ፣ ጡብ የመሳሰሉት / ችርቻሮ ወይም ጅምላ ንግድ፣
 የቀለሞችና ተዛማጅ ምርቶች (ቫርኒሽን፣ኮላ፣ ማስቲሽ፣ አኳራጅ ጨምሮ) ችርቻሮ
ወይም ጅምላ ንግድ፣የሲሚንቶ ችርቻሮ ወይም ጅምላ ንግድ፣ የአሸዋ፣ የጠጠር፣
የድንጋይ እና ተዛማጅ ምርቶች ችርቻሮ ወይም ጅምላ ንግድ፣የፔትሮ ኬሚካል
ውጤቶች /ቫዝሊን፣ ግሪሲሊን፣ ሬንጅ የመሳሰሉት/ ችርቻሮ ወይም ጅምላ ንግድ፣
የባትሪ ድንጋይ ጅምላ ንግድ፣ ሌሎች ሂደታቸው ያልተጠናቀቀ ብረታ ብረት የሆኑ እና
ያልሆኑ ውጤቶች፣ የኢንዱስትሪ መሳሪያዎች መገልገያዎቸና መለዋወጫዎች ችርቻሮ
ወይም ጅምላ ንግድ፣ የግብርና መሳሪያዎች መገልገያዎችና መለዋወጫዎች ችርቻሮ
ወይም ጅምላ ንግድ፣ የኮንስትራክሽን መሣሪያዎችና መገልገያዎች መለዋወጫዎች
ችርቻሮ ወይም ጅምላ ንግድ፣ ወፍጮና የወፍጮ አካላት መለዋወጫ ችርቻሮ ወይም
ጅምላ ንግድ፣
 የስልክ፣ የሞባይል እና መሰል የድምጽና ዳታ መገናኛ መሳሪያዎች ቆፎዎች እና
መለዋወጫዎችን ችርቻሮ ወይም ጅምላ ንግድ፣ የሶፍት ዌር (ከጌም በስተቀር) ችርቻሮ
ወይም ጅምላ ንግድ፣ የሞባይልና የሲም ካርድ ችርቻሮ ወይም ጅምላ ንግድ፣ የቤትና
የቢሮ ውስጥ የኤሌክትሪክዕቃዎች እና መገልገያዎች /የቤትና የቢሮ ውስጥ
ኮንዲሽነሮችን ጨምሮ /ከማከፋፈያና መቆጣጣሪያ ውጪ ችርቻሮ ወይም ጅምላ ንግድ፣
መብራትን እና የመብራት ተጓዳኝ ዕቃዎች ችርቻሮ ወይም ጅምላ ንግድ፣ የኤሌክተሪክ
ማከፋፈያ እና መቆጣጠሪያ ችርቻሮ ወይም ጅምላ ንግድ፣አሌክተሪክ ሽቦና ኬብል

የላስካ ቴክንክና ሙያ ትምህርት ስልጠና ኮሌጅ የክህሎት ልማት የ6 ወር ልዩ ዕቅድ Page


16
የላስካ ቴክንክና ሙያ ትምህርት ስልጠና ኮሌጅ የክህሎት ልማት የ6 ወር ልዩ ዕቅድ

ጅምላ ንግድ፣ መድኃኒት እና የህክምና መገልገያዎችመሳሪያዎች ችርቻሮ ወይም


ጅምላ ንግድ፣
 የንጽህና እቃዎች (ሳሙና፣ ዲቴርጀንት፣ በመድሀኒትነት የሚፈረጁ ሳሙናዎች፣የመፀዳጃ
ማሳመሪያና ማፅጃ ኬሚካሎችእና ሌሎች የንፅህና መጠበቂያ ምርቶች ) ችርቻሮ ወይም
ጅምላ ንግድ፣ የኮስሞቲክስ እቃዎች (ሽቶ፣ የውበት እቃዎች ለሽቶ የሚያገለግሉ
ኬሚካሎች የመዓዛማ ዘይቶችና ሬዚኖይድስ ችርቻሮ ወይም ጅምላ ንግድ፣ የጸረ
ተባይና የግብርና ኬሚካሎች ችርቻሮ ወይም ጅምላ ንግድ፣ የትምህርት መርጃ
መሳሪዎች ችርቻሮ ወይም ጅምላ ንግድ፣ምርጥ የአትክልት እና የፍራፍሬ ዝርያዎችን
ንግድ፣ የደሊቨሪ አገልግሎት
በውበት ሳሎንና የዲኮር አገልግሎት 80

 የወንዶች የውበት ሳሎን፣ የሴቶች የውብት ሳሎን፣ለተለያዩ ዝግጅቶች የማስዋብ


(ዲኮሬሽን) ስራዎች፣ የሳሙና ባዝ፣ እስቲም እና ማሳጅ እገልግሎት
በምግብና መጠጥ እና ካፍቴሪያ አገልግሎት 100

 የካፌና ቁርስ ቤት አገልግሎት፣የሆቴል አገልግሎት፣የሬስቶራንት አገልግሎት


 ዳቦና ኬክ መጋገር፣ብስኩት ማዘጋጀት፣ ደረቅ እንጀራ መጋገር፣ ዳቦ ቆሎና ኩኪስ
ማዘጋጀት፣በባህላዊ ምግብ ዝግጅት (ቦርሰሜ ፣ ጩካሜ፣ አንጮቴ፣ ጩምቦ፣ ጮሮርሳ፣
ጩኮ፣ አፋኝ በመሳሰሉት)፣ አምባሻና ድፎ ዳቦ ማዘጋጀት፣የድንች ጥብስ ማዘጋጀት፣
ሳንቡሳና ቮንቦሊኖ ማዘጋጀት፣ ኮረፌ ማዘጋጀት፣ በሶ ብጥብጥ ማዘጋጀት፣ ጠጅ
ማዘጋጀት፣ አረቄ ማዘጋጀት፣ ጠላ ማዘጋጀ ስራ፣
የመብራት፣ ውሃና ሌሎች መገልገያዎች ሥራዎች 6

 የመብራት መስመር ዝርጋታና ጥገና፣ የመብራት ፖል ማምረት ፣የውሃ መስመር


ዝርጋታና ጥገና ስራ
ማህበራዊ አገልግሎቶች 8

 የተለያዩ ማህበራዊ አገልግሎቶችን የሚሰጡ መንግስታዊ ያልሆኑ ተቋማት ያሉ ክፍት


የሥራ መደቦችን በመለየትና ከተቋም አመራሮች ጋር የጋራ መግባባት በመፍጠር
ለተመዘገቡ ሥራ ፈላጊዎች በቅጥር የሥራ እድል እንዲያገኙ የማድረግ ስራ

የላስካ ቴክንክና ሙያ ትምህርት ስልጠና ኮሌጅ የክህሎት ልማት የ6 ወር ልዩ ዕቅድ Page


17
የላስካ ቴክንክና ሙያ ትምህርት ስልጠና ኮሌጅ የክህሎት ልማት የ6 ወር ልዩ ዕቅድ

መንግስታዊ አገልግሎቶች 120

 በተለያዩ መንግስታዊ ተቋማት ያሉ ክፍት የሥራ መደቦችን በመለየትና ከተቋም


አመራሮች ጋር የጋራ መግባባት በመፍጠር ለተመዘገቡ ሥራ ፈላጊዎች በቅጥር የሥራ
እድል እንዲያገኙ የማድረግ ስራ

ክልላዊ የ6 ወር የላስካ ቴክንክና ሙያ


ተ.ቁ ዘርፍ/ንዑስ ዘርፍ ምርመራ
ዕቅድ ትምህርት ስልጠና ኮሌጅ

1 ግብርና 20,094 603


1.1 ሰብል ምርት 2,470 74

1.2 አትክልት እና ፍራፍሬ 7,549 226

1.3 እንስሳት እርባታ 2,079 62

1.4 የእንስሳትመኖ ልማት 6,314 189


1.5 ዓሳ ማስገር 274 8
1.6 ደን ልማት 938 28
1.7 ንብ እርባታ 274 8
1.8 የሃር ምርት 196 6
2 ኢንዱስትሪ 23,864 716

2.1 አግሮ ፕሮሰሲንግ 1,160 35

2.2 ቆዳ እና የቆዳ ውጤቶች 365 11

2.3 ጨርቃ ጨርቅ እና አልባሳት 1,008 30

2.4 እንጨት ስራዎች 3,096 93


2.5 የብረታ ብረት 1,800 54

2.6 ብሎኬት፣ቴራዞንና እምነበረድ ምርት 1,714 51


2.7 የኬሚካል ውጤቶች 1,116 33
2.8 ታዳሽ ሃይል 173 5

2.9 ኮንስትራክሽን እና ተጓዳኝ ስራ 9,760 293

2.10 ማዕድን፣ ኳሪ እና ተጓዳኝ ስራዎች 3,672 110


3 አገልግሎት 22,706 681
3.1 ቱሪዝም 1,200 36
3.2 የስነ-ጥበብ 1,104 33
3.3 በማዘጋጃ ቤታዊ ሥራዎች 5,622 169
3.4 ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ 1,100 33

3.5 ሎጂስቲክ፣ ትራንስፖርትና መገናኛ 1,796 54


3.6 ንግድ 5,600 168
3.7 በውበት ሳሎንና የዲኮር አገልግሎት 1,605 48

የላስካ ቴክንክና ሙያ ትምህርት ስልጠና ኮሌጅ የክህሎት ልማት የ6 ወር ልዩ ዕቅድ Page


18
የላስካ ቴክንክና ሙያ ትምህርት ስልጠና ኮሌጅ የክህሎት ልማት የ6 ወር ልዩ ዕቅድ

ክልላዊ የ6 ወር የላስካ ቴክንክና ሙያ


ተ.ቁ ዘርፍ/ንዑስ ዘርፍ ምርመራ
ዕቅድ ትምህርት ስልጠና ኮሌጅ

3.8 ምግብና መጠጥ እና ካፍቴሪያ አገልግሎት 2,000 60


የመብራት፣ ውሃና ሌሎች መገልገያዎች
3.9 120 4
ሥራዎች

3.10 ማህበራዊ አገልግሎቶች 160 5

3.11 መንግስታዊ አገልግሎቶች 2,400 72

የላስካ ቴክንክና ሙያ ትምህርት ስልጠና ኮሌጅ የክህሎት ልማት የ6 ወር ልዩ ዕቅድ Page


19

You might also like