የተያዙት ሰዎች መብት

You might also like

Download as pdf or txt
Download as pdf or txt
You are on page 1of 8

የተያዘት ሰዎች መብት

ከህገ-መንግስቱ አንፃር

ሇንቃተ ሕግ ትምህርት የተ዗ጋጀ


ጌታነህ ሀብታሙ

የፋዳራሌ ጠቅሊይ ዓቃቤ ሕግ የሕግ ጥናት፣


ማርቀቅን ማስረፅ ዲይሬክቶሬት ከፌተኛ
ዓቃቤ ሕግ

ነሏሴ/2010

1
ማውጫ
የተያዙት ሰዎች መብት ከህገ-መንግስቱ አንፃር .............................................................................................................. 1
1. በህገ-መንግስቱ የተደነገጉ መብቶች በጠቅላላው ................................................................................................ 3
2. ሰብዓዊ መብቶች...................................................................................................................................... 4
3. የተያዙ ሰዎችና ያልተከሰሱ ሰዎች መብት......................................................................................................... 4
ሀ. በሚገባቸው ቋንቋ እንዲነገራቸው መብት አላቸው ............................................................................................. 4
ሇ. ላሇመናገር መብት አላቸው .......................................................................................................................... 5
ሐ. በአርባ ስምንት ሰዓታት ውስጥ ፍርድ ቤት የመቅረብ መብት አላቸው ..................................................................... 5
መ. የአካል ነጻነታቸውን እንዲያስከብርላቸው የመጠየቅ .......................................................................................... 5
ሠ. ማናቸውንም ማስረጃ እንዲያምኑ አይገደዱም ................................................................................................. 6
ረ. በዋስ የመፈታት መብት ............................................................................................................................. 6
ከ18 ዓመት በታች ያለትንና ተጋላጭ የሆኑ አዋቂዎች ............................................................................................ 7
የህገ-መንግስቱ አንቀፅ 19 ............................................................................................................................... 8

2
1. በህገ-መንግስቱ የተደነገጉ መብቶች በጠቅላላው
የኢትዮጲያ ፋዳራሊዊ ዱሞክራሳዊ ሪፐብሉክ ህገ-መንግስት ህዲር 29 ቀን 1987 ዓ/ም
ፀዴቆ ከነሏሴ 15 ቀን 1987 ዓ/ም ጀምሮ ሙለ በሙለ ሥራ ሊይ መዋሌ የጀመረ
መሆኑን ከአዋጅ ቁጥር 1/1987 መረዲት ይቻሊሌ፡፡ ይህ ህገ-መንግስት 106 /አንዴ መቶ
ስዴስት/ አንቀፆች የለት ሲሆን እንኚ አንቀፆችም በ11 /አስራ አንዴ/ ምዕራፍች
ተከፊፌሇው ተቀምጧሌ፡፡

የህገ-መንግስቱ ምዕራፌ ሦሥት መሰረታዊ መብቶችና ነፃነቶችንን አስመሌክቶ 32 /ሠሊሳ


ሁሇት/ አንቀፆችን በሁሇት ክፌሌ ተዯራጅተው ተቀምጧሌ፡፡ ባጠቃሊይ በዙህ ምዕራፌ
የተ዗ረ዗ሩት መሰረታዊ መብቶችና ነፃነቶች ሰብዓዊ መብትና ዱሞክራሳዊ መብት ተብሇዉ
በሁሇት ክፌሌ ተዯራጅተዋሌ፡፡ በተጨማሪም በምዕራፈ የሰፇሩት ዴንጋጌዎች
አፇፃፀማቸውና አተረጓጎማቸው በምን አይነት መሌኩ መሆን እንዲሇበት ጭምር በግሌፅ
ተዯንግጓሌ፡፡

በኢትዮጲያ ፋዳራሊዊ ዱሞክራሳዊ ሪፐብሉክ ህገ-መንግስት የተዯነገጉት መሠረታዊ


መብቶችና ነፃነቶች በማንኛውም ዯረጃ በሚገኝ የፋዯራሌ መንግስትና የክሌሌ ሕግ
አውጪ፣ ሕግ አስፇፃሚ እና ሕግ ተርጓሚ ወይም የዲኝነት አካልች የማክበርና የማስከበር
ኃሊፉነትና ግዳታ እንዲሇባቸው ህገ-መንግስቱ በአፅንዖት ያስቀምጣሌ፡፡ ይህ ማሇት
ማንኛውም የመንግስት ባሇሥሌጣን በየትኛውም ቦታ ወይም ዯረጃም ቢሆን የዛጎች
መሰረታዊ መብቶችና ነፃነቶች ናቸው ተብሇው የተ዗ረ዗ሩትን የሕገ-መንግስቱ
ዴንጋጌዎችን መተሊሇፌ ወይም መጣስ እንዯላሇበት እንዱሁም አሌፍ እንኚ መሰረታዊ
መብቶችና ነፃነቶች እንዲይጣሱና እንዲይሸራረፈ የማስከበር ኃሊፉነትና ግዳታ
እንዲሇባቸው የሚያስገዴዴ መሆኑን እንረዲሇን፡፡

በተጨማሪም በሕገ-መንግስቱ በምዕራፌ ሦሥት ሥር ያስቀመጣቸውን መሠረታዊ


መብቶችንና ነፃነቶች መተርጎም የሚገባቸው ኢትዮጲያ ከተቀበሇቻቸው ዓሇም አቀፌ
የሰባዊ መብቶች ሕግጋት፣ ዓሇም አቀፌ የሰብዓዊ መብት ስምምነቶችና ዓሇም አቀፌ
ሠነድች መርሆዎች ጋር በተጣጣመ መሌኩ መሆን ይኖርበታሌ በማሇት አስቀምጧሌ፡፡
መሰረታዊ መብቶችና ነፃነቶች በኢትዮጲያ ፋዳራሊዊ ዱሞክራሳዊ ሪፐብሉክ ህገ-መንግስት
ውስጥ በተቀመጠው መሰረት ወዯ ሥራ መሇወጥ ወይም መተግበር ያሇበት እንዯሆነና
ምናሌባት በአተገባበር ወይም በአፇፃፀም ወይም በማንኛውም ትርጉም በሚያስፇሌግ ጊዛ
ኢትዮጲያ ከተቀበሇቻቸው የዓሇም ዓቀፌ ስምምነቶች አንፃር መሆን እንዲሇበት መቀመጡ
ህገ-መንግስቱ ሇጉዲዩ ትሌቅ ትኩረትና አፅዖኖት የሰጠ መሆኑን ያሳያሌ፡፡

3
2. ሰብዓዊ መብቶች
ሰብዓዊ መብት ሲባሌ አንዴ ሰው በተፇጥሮ ሰው ሆኖ በመፇጠሩ ብቻ ሉኖረው የሚገባው
መብት እንዱሁም ያሊንዲች አዴል ሇሁለም ሰዎች የተሰጠ መብት ሲሆን ይህን መብት
ማንም ሉከሇከሌ ወይም ሉነጥቅ አይችሌም አይገባምም፡፡

የኢትዮጲያ ፋዳራሊዊ ዱሞክራሳዊ ሪፐብሉክ ህገ-መንግስት ምዕራፌ ሦስት በሁሇት ክፌሌ


የተዯራጀ ሲሆን እንኚም ክፌሌ ስሇ ሰብዓዊ መብቶችና ስሇ ዱሞክራሲያዊ መብቶች
በርካታ ዴንጋጌዎች ተቀምጧሌ፡፡ ሰብዓዊ መብቶችን አስመሌክቶ 15 /አስራ አምስት/
ያህሌ አንቀፆች ተቀመጧሌ፡፡ ከነዜህ ወስጥ ሇምሳላ ያህሌ የሕይወት መብት፣ የአካሌ
ዯህንነት መብት፣ የነፃነት መብት፣ የተያዘ ሰዎች መብት፣ የተከሰሱ ሰዎች መብት፣ በጥበቃ
ስር ያለና በፌርዴ የታሰሩ ስዎች መብት፣ የክብርና የመሌካም ሥም መብት፣ የእኩሌነት
መብት፣ የሃይማኖት፣ የእምነትና የአመሇካከት ነፃነት ይገኙበታሌ፡፡

3. የተያዙ ሰዎችና ያልተከሰሱ ሰዎች መብት


ሰው በፖሉስ ቁጥጥር ስር ሲውሌ ሁሌ ጊዛ ወዯ ፖሉስ ጣብያ ተወስድ በማረፌያ ቦታ
እንዱቆይ መዯረግ ይኖርበታሌ፡፡ የተያ዗ው ሰው (ተጠርጣሪው) ማረፌያ ቤት እንዱቆይ
ከተዯረገ በኋሊ አስፇሊጊ ጥያቄዎች ይቀርቡሇታሌ፡፡ ወዯ ፖሉስ ጣብያ ከተወሰዯ በኋሊ
ሉሇቀቅ ወይም የወንጀሌ ክስ ሉቀርብበት ይችሊሌ፡፡

በፖሉስ ጣብያ (ማረፌያ) ውስጥ ያሇው ባሇሙያ በቁጥጥር ስር ያሇውን ሰው የሇውን


መብት የማስረዲት ይኖርበታሌ፡፡ ይህም ነፃ የህግ ምክር ማግኘት እንዯሚችሌ (እንዯ
ወንጀለ አይነት ሁኔታ)፣ ተጠርጣሪው ያሇበትን ቦታ ሇሰዎችህ ማሳወቅ እንዯምትችሌ፣
ከታመመ የህክምና አገሌግልት ማግኘት እንዯሚችሌ፣ ፖሉስ ሉከተሇው የሚገባውን ህገ-
ዯንብ (የውስጥ ህገ-ዯንብ)፣ ስሇመብት የሚገሌፁ ቋሚ የሆኑ በፅሁፌ የተ዗ጋጁ መረሀ
ግብርን የመመሌከት እንዱሁም በሚያውቀው ቋንቋ መጠየቅና መረዲት እንዱችሌ ሇምሳላ
(የእረፌት ጊዛ፣ የምግብ ጊዛ፣ የመፀዲጃ ጊዛ) መዯረግ ይኖርበታሌ፡፡

የኢትዮጲያ ፋዳራሊዊ ዱሞክራሳዊ ሪፐብሉክ ህገ-መንግስት አንቀጽ 19 የተያዘ ሰዎች


መብት በተመሇከተ በዜርዜር ተቀምጧሌ፡፡

ሀ. በሚገባቸው ቋንቋ እንዲነገራቸው መብት አላቸው

ህገ-መንግስቱ አንቀፅ 19 ንዑስ አንቀፅ 1 ሊይ ወንጀሌ ፇጽመዋሌ በመባሌ የተያዘ ሰዎች


የቀረበባቸው ክስና ምክንያቶቹ በዜርዜር ወዱያውኑ በሚገባቸው ቋንቋ እንዱነገራቸው
እንዯሚገባና መብታቸውም እንዯሆነ ተገሌጿሌ፡፡

ተጠርጣሪው የተከሰሰበትን የክስ ሁኔታ ምን እንዯሆነ ምክንያቶቹን ጭምር በግሌፅ


ሉነገረው ይገባሌ፡፡ ሇተጠርጣሪው የሚነገረውም የክሱ ዜርዜር ሁኔታ ተጠርጣሪው ሉረዲ
4
በሚችሌ ሁኔታና ሉገባው በሚችሌ / በሚያውቀው ቋንቋ መሆን ይኖርበታሌ፡፡ ይህ
ተጠርጣሪው ሇምን በቁጥጥር ስር እንዯዋሇ አውቆ ሇሚጠየቀው ጥያቄ ትክክሇኛ መሌስ
እንዱሰጥ ወይም በዕውቀት የተዯገፌ/የተሞሊ ምሌስ እንዱሰጥ ይረዯዋሌ፡፡

ሇ. ላሇመናገር መብት አላቸው

ፖሉስ አንዴ ሰው ስሇተጠረጠረበት ወንጀሌ ይጠይቀዋሌ ይህንንም ይመ዗ግባሌ፡፡


ጥያቄዎችንም ሇመመሇስ የሚሰጠው መሌስ የሚያስከትሌበትን ውጤት ማወቅ
ይኖርበታሌ፡፡ ፖሉስ ተጠርጣሪውን ስመረምር ውጤቱ ምን እንዯሆነ የሚሰጠው መሌስ
በተጠርጣሪው ሊይ ምን አይነት ውጤት ሉያመጣበት እንዯሚችሌ ሉያነብሇትና ሉያስረዲው
ይገባሌ፡፡

ህገ-መንግስቱ አንቀፅ 19 ንዑስ አንቀፅ 2 ሊይ የተያዘ ሰዎች ሊሇመናገር መብት አሊቸው፤


የሚሰጡት ማንኛውም ቃሌ ፌርዴ ቤት በማስረጃነት ሉቀርብባቸው እንዯሚችሌ መረዲት
በሚችለት ቋንቋ እንዯተያዘ ወዱያውኑ ማስገን዗ቢያ እንዱሰጣቸው መብት አሊቸው፡፡

ሐ. በአርባ ስምንት ሰዓታት ውስጥ ፍርድ ቤት የመቅረብ መብት አላቸው


ፖሉስ ተጠርጣሪውን ከመሌቀቁ በፉት ወይም ክስ ከመመስረቱ በፉት የያ዗ውን ተጠርጣሪ
እስከ ተወሰነ ጊዛ የማቆየት መብት ይኖረዋሌ፡፡ ሇምሳላ በኢንግሉዜ ፖሉስ ተጠርጣሪን
እስከ 24 ሰዓት ማቆየት ይችሊሌ፡፡ በከባዴ ወንጀሌ ሇተጠረጠረው ተጠርታሪ ሇምሳላ
ግዴያን የመሳሰለት እስከ 36 ወይም እስከ 96 ሰዓት በማረፌያ ቦታ ሉያቆ ይችሊሌ፡፡
በሽብርተኝነት ወንጀሌ የተጠረጠረ ሰውን እስከ 14ቀን ሉቆይ ይችሊሌ፡፡

ህገ-መንግስቱ አንቀፅ 19 ንዑስ አንቀፅ 2 ሊይ የተያዘ ሰዎች በ48 /አርባ ስምንት/ ሰዓታት
ውስጥ ፌርዴ ቤት የመቅረብ መብት አሊቸው፡፡ ተጠርጣሪዎች በማረፌያ ቦታ ከ48 ሰዓት
በሊይ የሚቆዩ ከሆነ ህገ-መንግስታዊ መብታቸው ተጥሶባቸዋሌ ማሇት ነው፡፡

ይህም ጊዛ ሰዎቹ ከተያዘበት ቦታ ወዯ ፌርዴ ቤት ሇመምጣት አግባብ ባሇው ግምት


የሚጠይቀውን ጊዛ አይጨምርም፡፡ ይህ ማሇት ተጠርጣሪው በፖሉስ ከተያ዗ በኋሊ ወዯ
ማረፌያ ቦታ ሚወሰዴበት ጊዛ የሚወስዯው የጊዛ ቆይታ ከዙህ 48 ሰዓት ወጪ ተዯርጎ
ይወሰዲሌ፡፡

ተጠርጣሪው ወዱያውኑ ፌርዴ ቤት እንዯቀረቡ በተጠረጠሩበት ወንጀሌ ሇመታሰር


የሚያበቃ ምክንያት ያሇ መሆኑ ተሇይቶ አንዱገሇጽሊቸው መብት አሊቸው፡፡

መ. የአካል ነጻነታቸውን እንዲያስከብርላቸው የመጠየቅ


ተጠርጣሪዎች በማረፌያ ቦታ ከ48 ሰዓት በሊይ የሚቆዩ ከሆነ ህገ-መንግስታዊ መብታቸው
ተጥሶባቸዋሌ ማሇት ነው፡፡ የያዚቸው የፖሉስ መኮንን ወይም የሕግ አስከባሪ በጊዛው ገዯብ

5
ፌርዴ ቤት በማቅረብ የተያዘበትን ምክንያት ካሊስረዲ፣ ፌርዴ ቤቱ የአካሌ ነጻነታቸውን
እንዱያስከብርሊቸው የመጠየቅ ሉጣስ የማይችሌ ህገ-መንግስታዊ መብት አሊቸው፡፡

ሆኖም ፌትሕ እንዲይጓዯሌ ሁኔታው የሚጠይቅ ከሆነ ፌርዴ ቤቱ የተያ዗ው ሰው በጥበቃ


ሥር እንዱቆይ ሇማ዗ዜ ወይም ምርመራ ሇማካሄዴ ተጨማሪ የምርመራ ጊዛ ሲጠየቅ
አስፇሊጊ በሆነ መጠን ብቻ ሉፇቅዴ ይችሊሌ፡፡

የሚያስፇሌገውን ተጨማሪ ጊዛ ፌርዴ ቤቱ ሲወስን ኃሊፉ የሆኑት የሕግ አስከባሪ


ባሇሥሌጣኖች ምርመራውን አጣርተው የተያ዗ው ሰው በተቻሇ ፌጥነት ፌርዴ ቤት
እንዱቀርብ በማዴረግ ተጠርጣሪው ያሇውን መብት የሚያስከብር መሆን አሇበት፡፡

ሠ. ማናቸውንም ማስረጃ እንዲያምኑ አይገደዱም

ፖሉስ የተጠርጣሪን የጣት አሻራ፣ ፍቶና ናሙና የመውሰዴ መብት ይኖረዋሌ፡፡ የህን
ሇማዴረግ የተጠርጣሪን ፌቃዴ መጠያቅ አይጠበቅባቸውም፡፡

ፖሉስ የዯም ወይም የሽንት ወይም የጥርስ ናሙናዎችን በሚፇሌግበት ጊዛ የተጠርጣሪንና


የበሊይ ኃሊፉን ፌቃዴ መጠያቅ አሇበት ነው፡፡ ይህ ፌቃዴ መጠየቅ መጠጥ ጠጥቶ ወይም
የተከሇከሇ ዕፅ ወስዶሌ ተብል ሇተጠረጠረው ስው አያስፇሌግም፡፡ ከጣት አሻራና በናሙና
መሌክ የተወሰደ በፖሉስ ዲታ ቤዜ ውስጥ ይከማቻለ፡፡

የተያዘ ሰዎች በራሳቸው ሊይ በማስረጃነት ሉቀርብ የሚችሌ የእምነት ቃሌ እንዱሰጡ


ወይም ማናቸውንም ማስረጃ እንዱያምኑ አይገዯደም፡፡ ይህን ዴንጋጌ በመጣስ
በማናቸውም ሁኔታ ተጠርጣሪን በማስገዯግ የተገኘ ማስረጃ ተቀባይነት አይኖረውም፡፡

ረ. በዋስ የመፈታት መብት

የተያዘ ሰዎች በዋስ የመፇታት መብት አሊቸው፡፡ ሆኖም በሕግ በተዯነገጉ ሌዩ ሁኔታዎች
ፌርዴ ቤት ዋስትና ሊሇመቀበሌ ወይም በገዯብ መፌታትን ጨምሮ በቂ የሆነ የዋስትና
ማረጋገጫ እንዱቀርብ ሇማ዗ዜ ይችሊሌ፡፡

ሇፖሉስ ተጠርጣሪውን ከያ዗ በኋሊ ሉከስ የሚችሌበት በቂ ማስረጃ ከላሇው ተጠርጣሪውን


ሉሇቅ ይችሊሌ፡፡ በፖሉስ ዋስትና ሇመሇቀቅ መክፇሌ አይጠበቅበትም ነገር ግን
በሚፇሇግበት ጊዛ ሇተጨማሪ ጥያቄ ተመሌሶ ወዯ ጣብያ መመሇስ ይኖርበታሌ፡፡ ፖሉስ
ላሊ ወንጀሌ ይፇፅማሌ፣ ፌርዴ ቤት ሊይቀርብ ይችሊሌ፣ ምስክሮችንን ያስፇራራሌ፣
የፌትህን ሂዯት ያዯናቅፊሌ ብል ካሰበ ዋስትናን ቅዴመ ሁኔታ አዴረጎ ሉሇቅ ይችሊሌ፡፡
ይህ ማሇት ነፃነትህ በተወሰነ ሁኔታ የተገዯበ ይሆናሌ፡፡

6
በተጨማሪም ህጉ በራሱ ዋስትናን የማይፇቀዴባቸውን የወንጀሌ አይነቶችን ሲያስቀምጥ
በነዚ ወንጀሉች የተጠረጠሩ ተጠርጣሪዎች የዋስትና ፌቃዴ በፌርዴ ቤት ሉከሇከለ
ይችሊለ፡፡ ሇምሳላ ከባዴ ወንጀልች የሽብርተኝነት፣ ግዴያ፣ ሙስና

ከ18 ዓመት በታች ያለትንና ተጋላጭ የሆኑ አዋቂዎች

ፖሉስ ከ18 ዓመት በታች ያለትንና ተጋሊጭ የሆኑ አዋቂዎች ሲይዜ ቤተሰብን፣ አሳዲጊን
ወይም ጠባቂን የግዴ ማነጋገር ይኖርበታሌ፡፡ እንዱሁም ተገቢውን አዋቂ ቤተሰብ
በመፇሇግ ወዯ ፖሉስ ጣብያ እንዱመጡ በማዴረግ እንዱረደህና ጥያቄዎችንና ፌተሸዎችን
ቤተሰብ ባለበት መከናወን ይኖርበታሌ፡፡ ተገቢ የሆነ አዋቂ የሚባለት፣ ቤተሰብ፣ አሳዲጊ፣
ጠባቂ፣ የማህበረሰብ ሰራተኛ፣ ላልች የቤተሰብ አባሌ ወይም ጉዋዯኛ 18 ዓመት እና
ከዜያን በሊይ የሆነ፣ በጎ አዴራጊ ሰዎች ናቸው፡፡

ከዙህም አሌፍ በቅዴምያ ፌርዴ ቤትን የሚያስፇቅዴበት አግባብ እነዲሇ እንረዲሇን፡፡

ስሇዙህ ዛጎች በፖሉስ ወንጀሌ ፇፅመዋሌ ተብሇው ወይም ተጠርጥረው በህግ ቁጥጥር
ሲውለ ከሊይ የተመሇከትናቸውን ህገ-መንግስታዊ መብቶች እንዲሎቸው ማወቅ
ይኖርባቸውሌ፡፡ ፖሉሶችም ከዓቃቤ ህጎችና ከላልች የህግ አስከባሪ አካሊት ጋር በመሆን
ይህንን አውቀው በህገ-መንግስቱ መሠረት የተጠርጣሪዎችን መብት በመጠበቅ
ተጠርጣሪዎችም ይህንኑ መብቶቻቸውን አውቀው መብቶቻቸውን እንዱያስከብሩ ይረዲቸው
዗ንዴ በማሳወቅና በማክበር ህገ-መንግስታዊ ግዳታውን መወጣት ይኖርበታሌ፡፡

7
የህገ-መንግስቱ አንቀፅ 19
xNqA 19
ytÃz# sãC mBT
1. wNjL fAmêL bmÆL ytÃz# sãC yqrbÆcW KSÂ MKNÃèc$
bZRZR wÄ!ÃWn# b¸gÆcW ÌNÌ XNÄ!ng‰cW mBT x§cWÝÝ

2. ytÃz# sãC §lmÂgR mBT x§cW¿ y¸s-#T ¥N¾WM ”L


FRD b@T b¥Sr©nT l!qRBÆcW XNd¸CL mrÄT b¸Cl#T
ÌNÌ XNdtÃz# wÄ!ÃWn# ¥SgNzb!Ã XNÄ!sÈcW mBT x§cWÝÝ

3. ytÃz# sãC bxRÆ SMNT s›¬T WS_ FRD b@T ymQrB


mBT x§cWÝÝ YHM g!z@ sãc$ ktÃz#bT ï¬ wd FRD b@T
lmMÈT xGÆB ÆlW GMT y¸-YqWN g!z@ xY=MRMÝÝ
wÄ!ÃWn# FRD b@T XNdqrb# bt-r-„bT wNjL lm¬sR
y¸Ãb” MKNÃT Ãl mçn# tlYè xNÄ!glA§cW mBT
x§cWÝÝ

4. yòcW y±l!S m÷NN wYM y?G xSkƶ bg!z@W gdB FRD b@T
b¥QrB ytÃz#bTN MKNÃT ካ§SrĽ FRD b@t$ yxካL nÚn¬cWN
XNÄ!ÃSkBR§cW ym-yQ l!ÈS y¥YCL mBT x§cWÝÝ çñM
FT? XNÄYÙdL h#n@¬W y¸-YQ kçn FRD b@t$ ytÃzW sW
b_b” |R XNÄ!öY l¥zZ wYM MRm‰ l¥μÿD t=¥¶
yMRm‰ g!z@ s!-yQ xSf§g! bçn m-N BÒ l!fQD YC§LÝÝ
y¸ÃSfLgWN t=¥¶ g!z@ FRD b@t$ s!wSN `§ð yçn#T y?G
xSkƶ Æl|LÈñC MRm‰WN xÈRtW ytÃzW sW btÒl
F_nT FRD b@T XNÄ!qRB ÃlWN mBT y¸ÃSkBR mçN
xlbTÝÝ

5. ytÃz# sãC b‰úcW §Y b¥Sr©nT l!qRB y¸CL yXMnT ”L


XNÄ!s-# wYM ¥ÂcWNM ¥Sr© XNÄ!ÃMn# xYgdÇMÝÝ
b¥SgdD ytgß ¥Sr© tqÆYnT xYñrWMÝÝ

6. ytÃz# sãC bêS ymf¬T mBT x§cWÝÝ çñM b?G btdngg#


L† h#n@¬ãC FRD b@T êST §lmqbL wYM bgdB mF¬TN
=Mé bqE yçn yêSTÂ ¥rUgÅ XNÄ!qRB l¥zZ YC§LÝÝ

You might also like