Download as docx, pdf, or txt
Download as docx, pdf, or txt
You are on page 1of 19

የስልጤ ዞን ከተማ ልማትና ቤቶች መምሪያ

የጂቲፒ-2

የመጀመሪያ 2 ኛ-ዓመት ዕቅድ አፈፃፀም

ሪፖርት

ነሐሴ-2009 ዓ/ም
ወራቤ

የጂቲፒ-2 የመጀመሪያ 2 ዓመት የትራንስፎርሜሽን ግቦች አፈጻጸም

1
የከተማ ምግብ ዋስትና እና የስራ ዕድል ፈጠራ ዘርፍ

 ለስራ አጥ ዜጎች የሥራ እድል ለመፍጠር በጂዲፒ-2 147111 ለማሳካት ከታቀደው በመጀመሪያው
ሁለት ዓመት ለ 47239 ዜጎች የሥራ እድል ለመፍጠር ታቅዶ ለ 5505 ተፈጥሯል፡፡የአፈፃፀም ንፅፅር
ከ 2 ዓመቱ 116.5‰ ሲሆን ከ 5 ዓመቱ 37.4‰ ነው፡፡
 ለአዲስና ነባር ኢንተርፕራይዝ አንቀሳቃሾች አጫጭር የክህሎት ሥልጠና በጂዲፒ-2 40537 ለማሳካት
ከታቅዶ በመጀመሪያው ሁለት ዓመት ለ 12481 አባላት ለመስጠት ታቅዶ ለ 16261 አንቀሳቃሾች
መስጠት ተችሏል፡፡የአፈፃፀም ንፅፅር ከ 2 ዓመቱ 130.2‰ ሲሆን ከ 5 ዓመቱ 40.1‰ ነው፡፡
 በኢንዱስትሪ ኤክስቴንሽን ስልጠና በጂዲፒ-2 7572 ለማሳካት ከታቅዶ በመጀመሪያው ሁለት ዓመት
ለ 4373 አባላት ለመስጠት ታቅዶ ለ 7105 አንቀሳቃሾች መስጠት ተችሏል፡፡የአፈፃፀም ንፅፅር ከ 2 ዓመቱ
162.5‰ ሲሆን ከ 5 ዓመቱ 93.8‰ ነው፡፡
 የሂሣብ ዝርጋታ አገልግሎት በጂዲፒ-2 4719 ለማሳካት ከታቀደው በመጀመሪያው ሁለት ዓመት ለ 634
ኢንተርፕራይዞች ታቅዶ ለ 1891 ኢንተርፕራይዞች አገልግሎት ተሰጥቷል፡፡የአፈፃፀም ንፅፅር ከ 2 ዓመቱ
298‰ ሲሆን ከ 5 ዓመቱ 40.1‰ ነው፡፡
 የኢንተርፕራይዝ ማምረቻና መሸጫ ቦታ አቅርቦት በጂዲፒ-2 1893469 ኪ/ሜ ለማሳካት ከታቀደው
በመጀመሪያው ሁለት ዓመት 438680 ካ/ሜ ለማቅረብ ታቅዶ ለ 640224.8 ካ/ሜ ማቅረብ ተችሏል፡፡
የአፈፃፀም ንፅፅር ከ 2 ዓመቱ 145.9‰ ሲሆን ከ 5 ዓመቱ 33.8‰ ነው፡፡
 ለኢንተረፕራይዞች ሼድ አቅርቦት በጂዲፒ-2 286 ለማሳካት ከታቀደው በመጀመሪያው ሁለት ዓመት 82 ሼድ
ለማቅረብ ታቅዶ ለ 247 ሼድ ማቅረብ ተችሏል፡፡የአፈፃፀም ንፅፅር ከ 2 ዓመቱ 301.2‰ ሲሆን ከ 5
ዓመቱ 86.3‰ ነው፡፡
 በቁጠባ ሞብላይዜሽን በጂዲፒ-2 251327630.85 ብር ለማሳካት ከታቀደው በመጀመሪያው ሁለት ዓመት
101368000 ብር ለማስቆጠብ ታቅዶ 160341109.42 ብር ማስቆጠብ ተችሏል ፡፡የአፈፃፀም ንፅፅር ከ 2
ዓመቱ 158.2‰ ሲሆን ከ 5 ዓመቱ 63.8‰ ነው፡፡
 የተሰራጨ የዘመኑ ብድር አመላለስ በጂዲፒ-2 86904070 ብር ለማሰመለስ ከታቀደው በመጀመሪያው
ሁለት ዓመት 24384120 ብር ለማስመለስ ታቅዶ 27579304 ብር ማስመለስ ተችሏል ፡፡የአፈፃፀም
ንፅፅር ከ 2 ዓመቱ 113.1‰ ሲሆን ከ 5 ዓመቱ 31.7‰ ነው፡፡
 የኢንተርፕራይዞች የደረጃ ሽግግር ለማድረግ በጂዲፒ-2 8518 ለማሸጋገር ከታቀደው በመጀመሪያው
ሁለት ዓመት 930 ለማሸጋገር ታቅዶ 1140 ማሸጋገር ተችሏል ፡፡የአፈፃፀም ንፅፅር ከ 2 ዓመቱ 122.5‰
ሲሆን ከ 5 ዓመቱ 13.4‰ ነው፡፡
 ለኢንተርፕራይዞች የገበያ ትስስር መፍጠር በጂዲፒ-2 641938000 ብር ገበያ ለመፍጠር ከታቀደው
በመጀመሪያው ሁለት ዓመት 174768000 ብር ገበያ ለመፈጠር ታቅዶ 305305620 ብር ገበያ መፍጠር
ተችሏል ፡፡የአፈፃፀም ንፅፅር ከ 2 ዓመቱ 174.7‰ ሲሆን ከ 5 ዓመቱ 47.5‰ ነው፡፡

2
የህ/ሰብ ተሳትፎ ተግባራት አፈጻጸም

 የውስጥ ለውስጥ መንገድ ጥርጊያና ከፈታ ስራ በጂዲፒ-2 362 ኪ/ሜ ለመስራት ከታቀደው በመጀመሪያው
ሁለት ዓመት 95.5 ኪ/ሜ ለመስራት ታቅዶ 87.3 ኪ/ሜ መስራት ተችሏል ፡፡የአፈፃፀም ንፅፅር ከ 2
ዓመቱ 91.4‰ ሲሆን ከ 5 ዓመቱ 24.1‰ ነው፡፡
 የጐርፍ መውረጃ ቦይ ግንባታ ስራ በጂዲፒ-2 223.15 ኪ/ሜ ለመስራት ከታቀደው በመጀመሪያው ሁለት
ዓመት 57.63 ኪ/ሜ ለመስራት ታቅዶ 60.81 ኪ/ሜ መስራት ተችሏል ፡፡የአፈፃፀም ንፅፅር ከ 2 ዓመቱ
105.5‰ ሲሆን ከ 5 ዓመቱ 27.2‰ ነው፡፡
 የጐርፍ መከላከያ ክትር ግንባታ ስራ በጂዲፒ-2 337 ኪ/ሜ ለመስራት ከታቀደው በመጀመሪያው ሁለት
ዓመት 42 ኪ/ሜ ለመስራት ታቅዶ 60.49 ኪ/ሜ መስራት ተችሏል ፡፡የአፈፃፀም ንፅፅር ከ 2 ዓመቱ
144‰ ሲሆን ከ 5 ዓመቱ 17.9‰ ነው፡፡
 የመጠጥ ዉሃ መስመር ዝርጋታ በጂዲፒ-2 255 ኪ/ሜ ለመስራት ከታቀደው በመጀመሪያው ሁለት ዓመት
99.96 ኪ/ሜ ለመስራት ታቅዶ 82.68 ኪ/ሜ መስራት ተችሏል ፡፡የአፈፃፀም ንፅፅር ከ 2 ዓመቱ 82.7‰
ሲሆን ከ 5 ዓመቱ 32.4‰ ነው፡፡
 አዲስ ጠጠር መንገድ ግንባታ ዕቅድ በጂዲፒ-2 32.12 ኪ/ሜ ለመስራት ከታቀደው በመጀመሪያው ሁለት
ዓመት 24.76 ኪ/ሜ ለመስራት ታቅዶ 21 ኪ/ሜ መስራት ተችሏል ፡፡የአፈፃፀም ንፅፅር ከ 2 ዓመቱ
84.4‰ ሲሆን ከ 5 ዓመቱ 65.3‰ ነው፡፡

3
የመሰረተ ልማት አቅርቦትና አስተዳደር ተግባራት አፈፃፀም
 አዲስ የጠጠር መንገድ ግንባታ በጂዲፒ-2 280 ኪ/ሜ ለመስራት ከታቀደው በመጀመሪያው ሁለት ዓመት
115 ኪ/ሜ ለመስራት ታቅዶ 129.67 ኪ/ሜ መስራት ተችሏል ፡፡የአፈፃፀም ንፅፅር ከ 2 ዓመቱ 112.7‰
ሲሆን ከ 5 ዓመቱ 46.3‰ ነው፡፡
 አዲስ የመንገድ ጠረጋና ከፈታ በጂዲፒ-2 593 ኪ/ሜ ለመስራት ከታቀደው በመጀመሪያው ሁለት ዓመት
176.16 ኪ/ሜ ለመስራት ታቅዶ 217.67 ኪ/ሜ መስራት ተችሏል ፡፡የአፈፃፀም ንፅፅር ከ 2 ዓመቱ
123.5‰ ሲሆን ከ 5 ዓመቱ 36.7‰ ነው፡፡
 የኮብልስቶን ግንባታ በጂዲፒ-2 58.4 ኪ/ሜ ለመስራት ከታቀደው በመጀመሪያው ሁለት ዓመት 16.26
ኪ/ሜ ለመስራት ታቅዶ 14.95 ኪ/ሜ መስራት ተችሏል ፡፡የአፈፃፀም ንፅፅር ከ 2 ዓመቱ 91.9‰ ሲሆን
ከ 5 ዓመቱ 25.6‰ ነው፡፡
 የጎርፍ መውረጃ ቦይ ግንባታ በጂዲፒ-2 275 ኪ/ሜ ለመስራት ከታቀደው በመጀመሪያው ሁለት ዓመት
137.35 ኪ/ሜ ለመስራት ታቅዶ 229.65 ኪ/ሜ መስራት ተችሏል ፡፡የአፈፃፀም ንፅፅር ከ 2 ዓመቱ
167.2‰ ሲሆን ከ 5 ዓመቱ 83.5‰ ነው፡፡
 የጎርፍ መከላከያ ክትር ግንባታ በጂዲፒ-2 137.8 ኪ/ሜ ለመስራት ከታቀደው በመጀመሪያው ሁለት ዓመት
52 ኪ/ሜ ለመስራት ታቅዶ 46.22 ኪ/ሜ መስራት ተችሏል ፡፡የአፈፃፀም ንፅፅር ከ 2 ዓመቱ 88.8‰
ሲሆን ከ 5 ዓመቱ 33.5‰ ነው፡፡
 የመንገድ መብራት መስመር ዝርጋታ በጂዲፒ-2 525 ኪ/ሜ ለመስራት ከታቀደው በመጀመሪያው ሁለት
ዓመት 168.56 ኪ/ሜ ለመስራት ታቅዶ 78.29 ኪ/ሜ መስራት ተችሏል ፡፡የአፈፃፀም ንፅፅር ከ 2 ዓመቱ
46.4‰ ሲሆን ከ 5 ዓመቱ 14.9‰ ነው፡፡
 የመጠጥ ውሃ መስመር ዝርጋታ በጂዲፒ-2 675 ኪ/ሜ ለመስራት ከታቀደው በመጀመሪያው ሁለት ዓመት
218.9 ኪ/ሜ ለመስራት ታቅዶ 153.05 ኪ/ሜ መስራት ተችሏል ፡፡የአፈፃፀም ንፅፅር ከ 2 ዓመቱ 69.9‰
ሲሆን ከ 5 ዓመቱ 22.6‰ ነው፡፡

የከተሞች ጽዳት አስተዳደርና አረንጓዴ ልማት ስራዎች አፈጻጸም


 በተራቆቱ፣የመንገድ ዳር ዛፍ ተከላና እንክብካቤ ለማድረግ በጂዲፒ-2 1666666 ለመትከል ከታቀደው
በመጀመሪያው ሁለት ዓመት 659206 ችግኝ ለመትከል ታቅዶ 1205061 ችግኝ መትከል ተችሏል ፡፡
የአፈፃፀም ንፅፅር ከ 2 ዓመቱ 182.8-‰ ሲሆን ከ 5 ዓመቱ 72.3‰ ነው፡
 ላንድስኬፕ ዲዛይን መሰረት ባደረገ መልኩ አረንጓዴ ቦታዎችን፣የትራፊክ ደሴቶች፣ የህዝብ አደባባዮች ፣መንገድ
አካፋዮች እና ውሃማ አካላት ዳርቻዎች ማልማት በጂዲፒ-2 52 ሔ/ር ለማልማት ከታቀደው በመጀመሪያው
ሁለት ዓመት 29 ሔ/ር ለማልማት ታቅዶ 83.69 ሔ/ር ማልማት ተችሏል ፡፡የአፈፃፀም ንፅፅር ከ 2
ዓመቱ 288.5‰ ሲሆን ከ 5 ዓመቱ 160.9‰ ነው፡
 የህዝብ መጸዳጃና ገላ መታጠቢያ ቤቶች ግንባታ በጂዲፒ-2 58 ለመስራት ከታቀደው በመጀመሪያው ሁለት
ዓመት 24 ለመስራት ታቅዶ 40 መስራት ተችሏል ፡፡የአፈፃፀም ንፅፅር ከ 2 ዓመቱ 166.6‰ ሲሆን ከ 5

4
ዓመቱ 68.9‰ ነው፡፡
 በከተማ ጽዳት አያያዝና አወጋገድ ላይ ኢንተርፕራይዞች ማደራጀት በጂዲፒ-2 100 ለማደራጀት ከታቀደው
በመጀመሪያው ሁለት ዓመት 52 ለማደራጀት ታቅዶ 73 ማደራጀት ተችሏል ፡፡የአፈፃፀም ንፅፅር ከ 2
ዓመቱ 140‰ ሲሆን ከ 5 ዓመቱ 73‰ ነው፡፡

የመሬት ልማትና አስተዳደርተግባራት አፈጻጸም

 በማኅበራት ለሚገነቡ ቤቶች ቦታ ዝግጅት በጂዲፒ-2 184.8 ሔ/ር ለማዘጋጀት ከታቀደው በመጀመሪያው
ሁለት ዓመት 70.75 ሄ/ር ለማዘጋጀት ታቅዶ 53.2 ሔ/ር ቦታ ማዘጋጀት ተችሏል ፡፡የአፈፃፀም ንፅፅር
ከ 2 ዓመቱ 75.2‰ ሲሆን ከ 5 ዓመቱ 28.8‰ ነው፡፡
 በግል ለሚገነቡ መኖሪያ ቤቶች መሬት ዝግጅት በጂዲፒ-2 170.66 ሔ/ር ለማዘጋጀት ከታቀደው
በመጀመሪያው ሁለት ዓመት 59.2 ሄ/ር ለማዘጋጀት ታቅዶ 74.68 ሔ/ር ቦታ ማዘጋጀት ተችሏል ፡፡
የአፈፃፀም ንፅፅር ከ 2 ዓመቱ 126.1‰ ሲሆን ከ 5 ዓመቱ 43.7‰ ነው፡፡
 ለንግድ /ኢንቨስትምንት መሬት ዝግጅት በጂዲፒ-2 220 ሔ/ር ለማዘጋጀት ከታቀደው በመጀመሪያው ሁለት
ዓመት 75 ሄ/ር ለማዘጋጀት ታቅዶ 58.14 ሔ/ር ቦታ ማዘጋጀት ተችሏል ፡፡የአፈፃፀም ንፅፅር ከ 2 ዓመቱ
77.5‰ ሲሆን ከ 5 ዓመቱ 26.4‰ ነው፡፡
 ለጥ/አነ/ተቋማት ማምረቻና መሸጫ መሬት አዘጋጅቶ ለማስተላለፍ በጂዲፒ-2 206 ሔ/ር አዘጋጅቶ
ለማስተላለፍ ከታቀደው በመጀመሪያው ሁለት ዓመት 40 ሄ/ር አዘጋጅቶ ለማስተላለፍ ታቅዶ 64.09
ሔ/ር ቦታ አዘጋጅቶ ማስተላለፍ ተችሏል ፡፡የአፈፃፀም ንፅፅር ከ 2 ዓመቱ 160.2‰ ሲሆን ከ 5 ዓመቱ
31.1‰ ነው፡፡
 ለእንዱስትሪ የሚሆን መሬት ማዘጋጀት በጂዲፒ-2 253 ሔ/ር ለማዘጋጀት ከታቀደው በመጀመሪያው ሁለት
ዓመት 59.5 ሄ/ር ለማዘጋጀት ታቅዶ 57.58 ሔ/ር ቦታ ማዘጋጀት ተችሏል፡፡የአፈፃፀም ንፅፅር ከሁለት
ዓመቱ 96.7‰ ሲሆን ከ 5 ዓመቱ 22.7‰ ነው፡፡
 መንግስታዊና መንግስታዊ ላልሆኑ ተቋማት መሬት ዝግጅ በጂዲፒ-2 70 ሔ/ር ለማዘጋጀት ከታቀደው
በመጀመሪያው ሁለት ዓመት 50 ሄ/ር ለማዘጋጀት ታቅዶ 298 ሔ/ር ቦታ ማዘጋጀት ተችሏል ፡፡
የአፈፃፀም ንፅፅር ከ 2 ዓመቱ 596‰ ሲሆን ከ 5 ዓመቱ 425‰ ነው፡፡
 አገልግሎት ሰጪ ተቋማት መሬት ማዘጋጀት በጂዲፒ-2 266 ሔ/ር ለማዘጋጀት ከታቀደው በመጀመሪያው
ሁለት ዓመት 160.9 ሄ/ር ለማዘጋጀት ታቅዶ 154.9 ሔ/ር ቦታ ማዘጋጀት ተችሏል ፡፡የአፈፃፀም ንፅፅር
ከ 2 ዓመቱ 96.3‰ ሲሆን ከ 5 ዓመቱ 58.2‰ ነው፡፡

መሬትን ለግብይት አቀርቦ በማስተላለፍ ረገድ

 በማኅበራት ለሚገነቡ ቤቶች የተላለፈ መሬት በጂዲፒ-2 165.6 ሔ/ር ለማስተላለፍ ከታቀደው በመጀመሪያው
ሁለት ዓመት 67.1 ሄ/ር ለማስተላለፍ ታቅዶ 25.39 ሔ/ር ቦታ ማሰተላለፍ ተችሏል ፡፡የአፈፃፀም
ንፅፅር ከ 2 ዓመቱ 37.8‰ ሲሆን ከ 5 ዓመቱ 15.3‰ ነው፡፡

5
 በግል ለሚገነቡ መኖሪያ ቤቶች የተላለፈ መሬት በጂዲፒ-2 146 ሔ/ር ለማስተላለፍ ከታቀደው
በመጀመሪያው ሁለት ዓመት 48.45 ሄ/ር ለማስተላለፍ ታቅዶ 50.06 ሔ/ር ቦታ ማሰተላለፍ ተችሏል
፡፡የአፈፃፀም ንፅፅር ከ 2 ዓመቱ 103.3‰ ሲሆን ከ 5 ዓመቱ 34.3‰ ነው፡፡
 ለንግድ /ኢንቨስትምንት የተላለፈ መሬት በጂዲፒ-2 183.33 ሔ/ር ለማስተላለፍ ከታቀደው በመጀመሪያው
ሁለት ዓመት 64.9 ሄ/ር ለማስተላለፍ ታቅዶ 43.39 ሔ/ር ቦታ ማሰተላለፍ ተችሏል ፡፡የአፈፃፀም
ንፅፅር ከ 2 ዓመቱ 66.8‰ ሲሆን ከ 5 ዓመቱ 23.6‰ ነው፡፡
 ለኢንዱስትሪ የሚሆን የተላለፈ መሬት በጂዲፒ-2 253 ሔ/ር ለማስተላለፍ ከታቀደው በመጀመሪያው ሁለት
ዓመት 53.5 ሄ/ር ለማስተላለፍ ታቅዶ 25.69 ሔ/ር ቦታ ማሰተላለፍ ተችሏል ፡፡የአፈፃፀም ንፅፅር ከ 2
ዓመቱ 48‰ ሲሆን ከ 5 ዓመቱ 10.1‰ ነው፡፡
 መንግስታዊና መንግስታዊ ላልሆኑ ተቋማት መሬት ለማስተላለፈ በጂዲፒ-2 70 ሔ/ር ለማስተላለፍ ከታቀደው
በመጀመሪያው ሁለት ዓመት 41.2 ሄ/ር ለማስተላለፍ ታቅዶ 48.21 ሔ/ር ቦታ ማሰተላለፍ ተችሏል ፡፡
የአፈፃፀም ንፅፅር ከ 2 ዓመቱ 117‰ ሲሆን ከ 5 ዓመቱ 68.8‰ ነው፡፡
 ለተለያዩ አገልግሎት ሰጪ ተቋማት የለማ መሬት ለማስተላለፍ በጂዲፒ-2 266 ሔ/ር ለማስተላለፍ ከታቀደው
በመጀመሪያው ሁለት ዓመት 118 ሄ/ር ለማስተላለፍ ታቅዶ 264.24 ሔ/ር ቦታ ማሰተላለፍ ተችሏል ፡፡
የአፈፃፀም ንፅፅር ከ 2 ዓመቱ 223.9‰ ሲሆን ከ 5 ዓመቱ 99.3‰ ነው፡፡

በከተሞች አደ/ፕ/ዝ/ክትትል የተከናወኑ ተግባራት

 መሰረታዊ ፕላን መስራት በጂዲፒ-2 10 ለመስራት ከታቀደው በመጀመሪያው ሁለት ዓመት 8 ለመስራት
ታቅዶ 6 መስራት ሲቻል ፡፡የአፈፃፀም ንፅፅር ከ 2 ዓመቱ 75‰ ሲሆን ከ 5 ዓመቱ 60‰ ነው፡፡
 የገጠር አገልግሎት ማዕከላት የሥኬች ፕላን ለማዘጋጀት በጂዲፒ-2 100 ለመስራት ከታቀደው በመጀመሪያው
ሁለት ዓመት 60 ለመስራት ታቅዶ 63 መስራት ሲቻል ፡፡የአፈፃፀም ንፅፅር ከ 2 ዓመቱ 105‰ ሲሆን ከ 5
ዓመቱ 63‰ ነው፡፡
 የከተማ ቦታ የደረጃ ጥናት ማካሄድ በጂዲፒ-2 10 ለማጥናት ከታቀደው በመጀመሪያው ሁለት ዓመት 8
ለማጥናት ታቅዶ 10 ለማጥናት ሲቻል ፡የአፈፃፀም ንፅፅር ከ 2 ዓመቱ 125‰ ሲሆን ከ 5 ዓመቱ 100‰
ነው፡፡
 ለማ/ሰብ ከተሞች የከተማነት ዕውቅና ጥናት ለማካሄድ ለማጥናት በጂዲፒ-2 10 ለማጥናት ከታቀደው
በመጀመሪያው ሁለት ዓመት 8 ለማጥናት ታቅዶ 6 ማጥናት ሲቻል ፡የአፈፃፀም ንፅፅር ከ 2 ዓመቱ 75‰
ሲሆን ከ 5 ዓመቱ 60‰ ነው፡፡
 ለከተሞች ዳር ድንበር ለማካለል በጂዲፒ-2 12 ለማከለል ከታቀደው በመጀመሪያው ሁለት ዓመት 8 ድንበር
ለማካልለ ታቅዶ 9 ማካለል ሲቻል ፡የአፈፃፀም ንፅፅር ከ 2 ዓመቱ 112.5‰ ሲሆን ከ 5 ዓመቱ 75‰ ነው፡

የቤቶች ልማትና አስተዳደር ተግባር አፈፃፀም

 ለኢንቨስትመንት ተነሺዎች ምትክ ቤት መገንባት በጂዲፒ-2 100 ለመገንባት ከታቀደው በመጀመሪያው


ሁለት ዓመት 30 ለመገንባት ታቅዶ 23 መገንባት ተችሏል ፡የአፈፃፀም ንፅፅር ከ 2 ዓመቱ 76.6‰ ሲሆን
ከ 5 ዓመቱ 23‰ ነው፡፡
 በከተማ የመኖሪያ ቤት ኅ/ስራ ማህበራትን ማደራጀት በጂዲፒ-2 800 ለማደራት ከታቀደው በመጀመሪያው
ሁለት ዓመት 309 ለማደራጀት ታቅዶ 264 ማደራጀት ሲቻል ፡የአፈፃፀም ንፅፅር ከ 2 ዓመቱ 85.4‰
ሲሆን ከ 5 ዓመቱ 26.4‰ ነው፡፡
 በዞን ከተሞችና በገጠር ማዕከላት በቤት ልማት ፕሮግራሞች የመኖሪያ ቤቶችን መገንባት በጂዲፒ-2 9540
ለመገንባት ከታቀደው በመጀመሪያው ሁለት ዓመት 4326 ለመገንባት ታቅዶ 1732 መገንባት ተችሏል ፡
የአፈፃፀም ንፅፅር ከ 2 ዓመቱ 40‰ ሲሆን ከ 5 ዓመቱ 18.1‰ ነው፡፡

6
ተ/ቁ

ዋና ዋና የትራንስፎርሜሽን መለኪያ በ 2007 ያ 5 ዓመቱ የ(2008- የ(2008- ክንውን ክንውን ም


አጀንዳዎች የተደረሰበት እቅድ 2009)እቅ 2009)ክን በፐርሰን በፐርሰንት ር
መጠን ድ መጠን ውን ት ከ 5 ዓመቱ መ
መጠን ከ(2008- እቅድ ራ
2009) መጠን
1 በኢንተርፕራይዝ ልማት

1.1 ለነባርና አዲስ ኢንተርፕራይዞች በቁጥር 2714 7572 4373 7105 162.5 93.8
የተሟላ የኢንዱስትሪ ኤክስቴንሽን
አገልግሎት
1.2 ለኢንተርፕራይዞች የብድር ስርጭት በብር 26,948,36 1266823 8231522 7416939 90.1 58.5
ማድረግ 9.84 19.37 1 6

7
1.3 በዘመኑ የተሠራጨ ብድር ማስመለስ በብር 8306874 8690407 2438412 2757930 113.1 31.7
0.80 0 4

1.4 ቁጠባ ሞቢላይዜሽን በብር 53463419 2513276 1013680 1603411 158.2 63.8
30.85 00 09.42

1.5 አደስ ለተደራጁ ኢ/ዞች የሂሣብ በማህበር 752 4719 634 1891 298 40.1
ዝርጋታ
1.6 ለነባርና አዲስ ኢንተርፕራይዞች ገበያ በቁጥር 5646 40537 12481 16261 130.2 40.1
ተኮር አጫጭር ስልጠና አገልግሎት
ይሠጣል
1.7 ለስራ አጥ ዜጎች የተፈጠረ ስራ ዕድል በቁጥር 3115 147111 47239 55030 116.5 37.4
1.8 የተለያየ ሽግግር የተደረገላቸው በቁጥር 1303 8518 930 1140 122.5 13.4
ኢንተ/ዞች
ለተደራጁ ኢንተርፕራይዝ የለማ ካ/ሜ 1000398 1893469 438680 640224.8 145.9 33.8
1.9 መሬት ይተላለፋል
1.10 ለኢንተርፕራይዝ አንቀሳቃሾች ሼዶች በቁጥር 187 82 247 301.2 86.3
ተገንብተው ይተላለፋሉ 286

1.11 ለአዲስና ለነባር ኢንተርፕራይዝ በብር 6419380 1747680 3053056 174.7 47.5
አንቀሳቃሾች የሀገር ውስጥ የገበያ 13655562 00 00 20
0
ትስስር ይፈጠራል
2 በመሬት ልማትና አስተዳደር

2.1 የጋራ መኖሪያ ቤት ለሚገነቡ በሄ/ር 27.5 184.8 70.75 53.2 75.2 28.8
ማህበራት የተዘጋጀ
2.2 የጋራ መኖሪያ ቤት ለሚገነቡ በሄ/ር - 165.6 67.1 25.39 37.8 15.3
ማህበራት የተላለፈ መሬት
2.3 ለግል መኖሪያ ቤት ሰሪዎች የተዘጋጀ በሄ/ር 75.3 170.66 59.2 74.68 126.1 43.7
መሬት
2.4 ለግል መኖሪያ ቤት ሰሪዎች ለግብይት በሄ/ር 51.49 146 48.45 50.06 103.3 34.3
ቀርቦ የተላለፈ መሬት
2.5 ለንግድ/ለኢንቨስትመንት አገልግሎት ሄ/ር 33.4 220 75 58.14 77.5 26.4
የሚውል የተዘጋጀ
2.6 ለንግድ/ ለኢንቨስትመንት አገልግሎት ሄ/ር 19.44 183.33 64.9 43.39 66.8 23.6
ለግብይት ቀርቦ የተላለፈ መሬት
2.7 ለጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች ሄ/ር 81.96 206 40 64.09 160.2 31.1
ለመስሪያና መሸጫ ተዘጋጅቶ
የተላለፈ ቦታ
2.8 ለመንግስታዊና መንግስታዊ ላልሆኑ ሄ/ር 4.36 70 50 298 596 425
ድርጅቶች የሚውል የተዘጋጀ
2.9 ለመንግስታዊና መንግስታዊ ላልሆኑ ሄ/ር - 70 41.2 48.21 117 68.8
ድርጅቶች የተላለፈ

8
2.10 ለአገልግሎት ሰጪ ተቋማት የሚውል ሄ/ር 27.64 266 160.9 154.925 96.3 58.2
የተዘጋጀ መሬት
2.11 ለአገልግሎት ሰጪ ተቋማት ለግብይት ሄ/ር - 266 118 264.24 223.9 99.3
ቀርቦ የተላለፈ መሬት
2.12 ለኢንዱስትሪ ልማት የተዘጋጀ መሬት ሄ/ር 22.06 253 59.5 57.58 96.7 22.7

2.13 ለኢንዱስትሪ ልማት ለግብይት ቀርቦ 12 253 53.5 25.69 48 10.1


የተላለፈ መሬት
3 በቤቶች ልማትና አስተዳደር

3.1 በከተሞችና በገጠር ማዕከላት በተለያዩ ቤቶች - 9540 4326 1732 40 18.1
ቤት ልማት ፕሮግራሞች የመኖሪያ ቤቶች
እንዲገነቡ ይደረገጋል
በመልሶ ቁጥር - 100 30 23 76.6 23
3.2 ማልማትፕሮግራምናበእንቨስትመንት
ምክንያት ለሚነሱ ተነሺዎች ምትክ ቤት
እንደገባ ይደረጋል
3.3 ነባርየመንግስት ቤቶችን ጥገና ማድረግ፣ ›› 238 600 200 196 98 32.6
3.4 የጋራ መኖሪያ ቤት ግንባታ ማህበራት ቁጥር - - 309 264 85.4 26.4
ማደራጀት
3.5 ከጋራ መኖሪያ ቤት ግንባታ ማህበር አባላት ብር - - 22810000 74131849 32.5 -
0
ቁጠባ
4 ከተሞች አደረጃጀት
4.1 መሰረታዊ ፕላን ዝግጅት በቁጥር 2 10 8 6 75 60
4.2 የሠፈር ልማት ፕላን ዝግጅት/LDP በቁጥር 2 05 3 4 133.3 80
4.3 የገጠር አገልግሎት ማዕከላት የስኬች ፕላን በቁጥር 5 100 60 63 105 63
ዝግጅት
4.4 የከተማ ቦታ ደረጃ ጥናት በከተማ 3 10 8 10 125 100
4.5 ለመሠረታዊ ፕላን የሚዘጋጅ ካርታ በቁጥር 2 10

4.6 የከተማነት እውቅና ጥናት በሠነድ 10 8 6 75 60


4.7 የከተማ ድንበር ማካለል በከተማ 3 12 8 9 112.5 75
5 የተቀናጀ መሰረተ ልማት

5.1 አዲስ የጠጠር መንገድ ግንባታ ኪ.ሜ 47.46 280 115 129.67 112.7 46.3
5.2 አዲስ መንገድ ጠረጋና ከፈታ ኪ.ሜ 84.93 593 176.16 217.67 123.5 36.7
5.3 የጌጠኛ ጥርብ ድንጋይ ንጣፍ ግንባታ ኪ.ሜ 5.44 58.4 16.26 14.95 91.9 25.6
5.4 የጎርፍ መውረጃ ቦይ ግንባታና ደረጃ ኪ.ሜ 37.35 275 137.35 229.65 167.2 83.5
ማሻሻል
5.5 የጎርፍ መከላከያ ክትር ግንባታ ኪ.ሜ 24.04 137.8 52 46.22 88.8 33.5
5.6 የመንገድ መብራት ዝርጋታ ኪ.ሜ 32.93 525 168.56 78.29 46.4 14.9
5.7 የመጠጥ ውሃ መስመር ዝርጋታ ኪ.ሜ 42.41 675 218.9 153.06 69.9 22.6
6 በአካባቢ ልማትና የማ/ሰብ ተሳትፎ

6.1 አዲስ መንገድ ጠረጋና ከፈታ ኪ.ሜ 61.6 362 95.5 87.29 91.4 24.1
6.2 የጎርፍ መከላከያ ክትር ግንባታ ኪ.ሜ 57.3 337 42 60.49 144 17.9
6.3 አዲስ ጠጠር መንገድ ግንባታ ኪ.ሜ 3.6 32.12 24.76 21 84.4 65.3
6.4 የመንገድ መብራት ዝርጋታ ኪ.ሜ 23.1 137.8 66.86 65.81 98.4 47.7
6.5 የውሀ መስመር ዝርጋታ ኪ.ሜ 42.4 255 99.96 82.68 82.7 32.4
6.6 የጎርፍ መውረጃ ቦይ ግንባታ ኪ.ሜ 37.8 223.15 57.63 60.81 105.5 27.2

9
7 የከተማ ፅዳት፤ውበትና አረንጓዴ ልማት
7.1 በከተማ ቆሻሻ አያያዝና አወጋገድ በቁጥር
የተደራጀ ማህበር 0 100 52 73 140 73
7.2 በተራቆቱ ቦታዎች፤ መንገድ ዳር
ችግኞችን ተክሎ መንከባከብ 1512925 1666666 659206 1205061 182.8 72.3
7.3 ላንድ ስኬፕን መሰረት ባደረገ የትራፊክ በሔ/ር
ደሴት፤ አደባባይ፤ አረንጋዴና ውሃ ገብ
ቦታዎችን ማልማት 8 52 29 83.69 288.5 160.9
7.4 የገላ መታጠቢያና የመፀዳጃ ቤት ግንባታ በቁጥር
103 58 24 40 166.6 68.9

10
የወራቤ ከተማ አስተዳደር የሴክተር መስረቤቶች

የጂቲፒ የመጀመሪያ ኛ ዓመት


የወራቤ ከተማ አስተዳደር የሴክተር መስረቤቶች -2 2 -

ዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርት መቅረቢያ ቅፅ ፎርም

11
ነሐሴ-2009 ዓ/ም
ወራቤ

ተ/ቁ

ዋና ዋና የትራንስፎርሜሽን መለኪያ በ 2007 ያ 5 ዓመቱ የ(2008- የ(2008- ክንውን ክንውን ም


አጀንዳዎች የተደረሰበት እቅድ 2009)እቅ 2009)ክን በፐርሰን በፐርሰንት ር
መጠን ድ መጠን ውን ት ከ 5 ዓመቱ መ
መጠን ከ(2008- እቅድ ራ
2009) መጠን

12
የጂቲፒ የመጀመሪያ ኛ ዓመት
የወራቤ ከተማ አስተዳደር የሴክተር መስረቤቶች -2 2 -

ዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርት መቅረቢያ ቅፅ ፎርም

የጂቲፒ የመጀመሪያ ኛ ዓመት


የወራቤ ከተማ አስተዳደር የሴክተር መስረቤቶች -2 2 -

ዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርት መቅረቢያ ቅፅ ፎርም

13
14
15
16
17
18
19

You might also like