Professional Documents
Culture Documents
Prepared by Alemu Bihon Phone. No 09-13725880
Prepared by Alemu Bihon Phone. No 09-13725880
ክፍል ሁለት ፡
2. አሽከርካሪዎች በእንቅስቃሴ ወቅት የሚጠቀሟቸዉ የተለያዩ የተሸከርካሪ ክፍሎች
2.1. የተሸከርካሪ የመቆጣጠሪያ መሳሪያዎች ፡- የተሸከርካሪ መቆጣጠሪያ መሳሪያዎች ሞተሩን በማስነሳትና
በማጥፋት ፣ ወደ ግራና ቀኝ ለመታጠፍ ወይም ለማሆር እና ፍጥነት በመጨመርና በመቀነስ ፤ ለማቆምና
በቆመበትሁኔታ ለቸጅም ጊዜ ቆሞ እንዲቆይ ለማድረግ አሽከርካሪዉ የሚጠቀማቸዉ መሳሪያዎች
ናቸዉ፡፡
እነሱም፡-
የሞተር ማስነሻና ማጥፊያ ቁልፍ
የተሸከርካሪ መቆጣጠሪያ መሪ
የነዳጅ መስጫ ፔዳል
ማርሽ መለዋወጫ ዘንግ ከፍሪሲዮን ጋር ፣
የተሸከርካሪ መቆጣጠሪያ ፍሬን ወዘተ …..ናቸው፡፡
2.2 የተሸከርካሪ የመገናኛ መሳሪያዎች፡- የማስጠንቀቂያ መብራቶች /ሀዛርድ/ ፣ የመቆሚያ
ማብራተቶች/ፓርኪንግ ላይት / ፣ የ|ላ ማርሽ መብራቶች ፣ የጎን መብራቶች ፣ የግንባር መብራቶች
/አጭርና እና ረጅም / ፣ የታርጋ /የሰሌዳ/መብራቶች፣ ጡሩንባ /ክላክስ/ እና ፍሬቻዎች ወዘተ
……..ናቸው፡፡
የግራፍሬቻ ጥቅም ፡ ለመቅደም ፣ ወደ ግራ ለመታጠፍ ፣ ከቆምክበት ለመነሳት ፣ በስተግራ ዙሮ
ለመመለስ ፣ ከቀኝ ወደ ግራ ረድፍ ለመለወጥ
የቀኝ ፍሬቻ ጥቅም ፡ ለመቆም ፣ለማስቀደም ፣ ወደ ቀኝ ለመታጠፍ ፣ ከግራ ወደ ቀኝ ረድፍ ለመለወጥ
2.3 የትይንት መቆጣጠሪያ መሳሪያዎች፡-አሽከርካሪዎች በሚያሽከረክሩበት ወቅት አካባቢያቸዉን ለመቆጣጠር
የሚያግዙ ሲሆን እነሱም፡-የግንባር መስታዎት ፣ የዝናብ መጥረጊያ ፣የጽሀይ ጨረር መከላከያ፣የግንባር
ማብራቶች፣የውስጥ መብራት/የጋቤና ማብራት/፣የጭጋግ ማጥፊያና ሙቀት ሰጭ መሳሪያ፣የጎን የኃላ ትይንት
መቆጣጠሪያ ወዘተ … ናቸዉ
2.4 ዳሽ ቦርድ ላይ ያሉ ጠቋሚ መሳሪያዎች ፡-እየበሩና እየቆጠሩ ለአሽከርካሪው መልእክት ያስተላልፋሉ፡፡
በተጨማሪም አሽከርካሪዉ ስለ ተሸከርካሪዉ አጠቃላይ ሁኔታ የሚከታተልበት እና ከአሽከርካሪዉ ፊትለፊት
የሚገኝ ነዉ፡፡
3 4 5 6 7 8 9 10 11 12 13 14 15 16 17
1
Prepared by ፡ Alemu Bihon
Phone. No ፡ 09-13725880
ካስ ፕሮፌሽን የአሽከርካሪ ማሰልጠኛ ተቋም
1 2
2
Prepared by ፡ Alemu Bihon
Phone. No ፡ 09-13725880
ካስ ፕሮፌሽን የአሽከርካሪ ማሰልጠኛ ተቋም
ተ. የምልክት የሚያስተላልፉት መልእክት ተ. የምልክት አይነት የሚያስተላልፉት መልእክት
ቁ አይነት ቁ
1 ኦዶ ሜትር ተሸከርካሪዉ ከተመረተ 9 የደህንነት ቀበቶ የደህንነት ቀበቶ
ጀምሮ የተ ¹ ዘዉን ጠቅላላ አመልካች አለመታሰሩን ያመለክታል
ኪ/ሜትር የሚመዘገብበት መብራት
ክፍል ነዉ፡፡
2 ትርፕ ኦዶ የአንድ ጉዞ መመዝገቢያ / 10 የዘይት ግፈት የሞትር ዘይት ግፊት ከልክ
ሜትር መሄድ የሚፈለግበትን ርቀት አመልካች በታች መሆኑን ያመለክታል
ለመለካት ያገለግላል፡፡
ማስተካከልም ይቻላል ፡፡
3 ረጅሙ ረጅሙ የግባር መብራት 11 ኤር ባግ አመልካች ኤር ባግ ሲስተም ዉስጥ
የግባር መብራቱን ያመለክታል መብራት ችግር ሲኖር የሚበራ
መብራት
አመልካች
4 የ ሞተር በሞተር ዉስጥ የተለየ ችግር 12 አቅጣጫ የመታጠፊያ አቅጣጫን
ሁኔታ መኖሩነን ያመለክታል አመልካች የሚያመለክቱ መብቶች
አመልካች መብራቶች ናቸዉ
/ፍሬቻ/
5 የቻርጅንግ የባትሪ የመሙላት ዘዴ 13 ስፒዶ ሜትር የተሽከርካሪን ፍትነት
ሲይስተም አለመስራቱን ያመለክታል በሰዓት ምን ያህል እየተ ¹ ዘ
አመልካች መሆኑን ያመለክታል፡
መብራት
6 የመሪን በዘይት የሚሰራ መሪ በአግባቡ 14 የፍሬን በፍሬን ክፍሎች ዉስጥ
ሁኔታ አለመስራቱን ያመለክታል ማስጠንቀቂያ ችግር ሲኖር / የእጅ ፍሬን
አመልካች መብራት ሲያዝ የሚበራ መብራት
7 የበር ሁኔታ የተሸከርካሪዉ በር በአግባቡ 15 የነዳጅ መጠን በታንከር ዉስጥ ያለን ነዳጅ
አመልካች አለመዘጋቱን ያመለክታል መለኪያ መጠን ያመለክታል
መብራት
8 ታኮ ሜትር የሞተርን ዙር በደቂቃ ምን 16 የሞተር ሙቀት የሞተር ሙቀት መጠንን
ያህል እደሆነ ያሳያል፡፡ መጠን መለኪያ ያመለክታል
17 ABS ABS ሲስተመ ላይ ችግር መኖሩን
System የሚጠቁም
4
Prepared by ፡ Alemu Bihon
Phone. No ፡ 09-13725880