Professional Documents
Culture Documents
Prepared by Alemu Bihon Phone. No 09-13725880
Prepared by Alemu Bihon Phone. No 09-13725880
ክፍል አራት ፡
ስዕል፡4
1
Prepared by፡ Alemu Bihon
Phone. No ፡ 09-13725880
4. መሰረታዊ የተሸከርካሪ የቴክኒክ ክፍሎች
እነርሱም:-
1. ኢንጅን(ሞተር)
2. ኃይል አስተላላፊክፍሎች
3. የኤሌክትሪክ ክፍሎች
4. የተሸከርካሪ ቻሲስ
5. የተሸከርካሪ አካል(ቦዲ
4.1 ኢንጅን(ሞተር)
ስዕል፡4.1
2
Prepared by፡ Alemu Bihon
Phone. No ፡ 09-13725880
4.1.1 የሞተር ዋና ዋና
መዋቅሮች
1. ሲሊንደርሄድ(ቴስታታ)
2. ሲሊንደርብሎክ
3. ኦይልፓን(ሶቶኮፓ)
1. የቤንዚን ሞተር
2. የናፍታ ሞተር
3
Prepared by፡ Alemu Bihon
Phone. No ፡ 09-13725880
ስዕል፡3.1 ኢን ላይን አይነት ቅርፅ
ስዕል፡3.2 የ” v “አይነት ቅርፅ
ስዕል 3.3 ፡ ሆሪዞንታል አይነት ቅርፅ
4
Prepared by፡ Alemu Bihon
Phone. No ፡ 09-13725880
በዚህ ኢንጅን ላይ ሞተር ሀይል ባመነጨ ጊዜ ክራንክ ሻፍት አንዴ ሲዞር
ካምሻፍት ደግሞ ግማሽ ዙር ይዞራል፡፡ ለምሳል ፡ የሞተር ሳይክል
ኢንጅን በአብዛኛዉ ጊዜ የሚጠቀመዉ ባለሁለት ምት ነዉ፡፡
ስዕል፡4.2
5
Prepared by፡ Alemu Bihon
Phone. No ፡ 09-13725880
የእመቃ ወደ ላይ ይዘጋል ይዘጋል ወደ ሲሊንድር ወደ ሲሊንድር
ምት ውስጥ የገባው ውስጥ የገባው አየር
ድብልቅ ይታመቃል
ይታመቃል
6 ስዕል፡ፒስተን
Prepared by፡ Alemu Bihon
Phone. No ፡ 09-13725880
አንድፈጠርና በማሰወጣት ምት ጊዜ ጭሱን ከሲሊንደር ውስጥ
የሚያስወጣ ክፍል ነው፡፡
ፒስተን ፒን፡-ፒስተንና ኮኔክቲንግ ሮድን የሚያገናኝ ክፍለ ነው፡፡
ኮኔክቲንግ ሮድ(ቤላ)፡-
ፒስተንን ከክራንክ ሻፍት ጋር ያገናኛል
ፒስተን ላይ የተፈጠረው ኃይል ወደ ክራንክ
ሻፍት ያስተላልፍል
የፒስተን እና የክራንክ ሻፍት እንቅስቃሴ
እንዲጣጣም ማድረግ ናቸው ስዕል፡ፒስተን ፒን
ክራንሻፍት/ኮሎ/፡- የፒስተንን
የወደላይ እና የወደታች
እንቅስቃሴ ወደ ከብ ዙር
የሚለወጥ አና የውሀ ፓንፕን፡
ጅኔሬተርን፡ካምሻፍትን
7
Prepared by፡ Alemu Bihon
Phone. No ፡ 09-13725880
ስዕል፡ኮሎ
ኮምፕሬሰርን የመሳሰሉትን እንዲቀሳቀሱ/እንዲሰሩ የሚያደርግ ክፍል
ነው፡፡
ካም ሻፍት/አልብሮካም/፡- በክራንክ ሻፍት አማካኝነት በጥርስ ፣
በቺንጋ ወይም በሰንሰለት አማካኝነት እየሰራ
አስገቢና አስወጪ ቫልቮችን እንዲከፈቱ እና እንዲዘጉ ማድረግ
የነዳጅ እና የዘይት ፓምፖችን ማሰራት
ዲስትሪቢውተርን እንዲሰራ ማድረግ ስዕል፡ካም ሻፍት
ናቸው::
ስዕል፡ቮላኖ
ቫልቭ:- በአንድ ፒስተን አናት ላይ ሁለት አይነት
ቫልቮች
1. አስገቢ ቫልቭ ወደ ሲሊንደር ውስጥ የተጣራ
አየር ( የነዳጅና አየር) ድብልቅ ወደ ሲሊንደር
ውስጥ ለማስገባት ያገለግላል
8
Prepared by፡ Alemu Bihon
Phone. No ፡ 09-13725880
2. አስወጪ ቫልቭ ኃይል ከተፈጠረ በኃላ ጭስን ከሲሊንደር ውስጥ
ለማስወጣት ያገለግላል
ስዕል፡ቫልቭ
ጋስኬት፡- በስሊንደር ሄድ እና
በሲሊንደር ብሎክ መካከል በመሆን
ዘይትና ዉሃ እንዳይቀላቀል
ይከላከላል፡፡
ስዕል፡ጋስኬት
9
Prepared by፡ Alemu Bihon
Phone. No ፡ 09-13725880
አስወጪ አንገት: ከሲሊንደር ውስጥ በአስወጪ ቫልቭ የሚመጣን ጭስ
ወደ ውጪ ለማስወጣ ያገለግልል::
የመለማመጃ ጥያቄ
10
Prepared by፡ Alemu Bihon
Phone. No ፡ 09-13725880
አንድ ሞተር የሚፈለግበትን ሃይል ለማሰራጨት እንዲችል እና የሞተሩን
እድሜ ረጅምና አሰተማማኝ እንዲሆን ያስችላል፡፡
11
Prepared by፡ Alemu Bihon
Phone. No ፡ 09-13725880
1. የቢንዚን ሞተር ዋና ዋና ክፍሎች እና ተግባራቸዉ
13
Prepared by፡ Alemu Bihon
Phone. No ፡ 09-13725880
1. የነዳጅ ታንከር፡-ተሽከርካሪ ለማንቀሳቀስ የሚያስፈልገውን ናፍታ
የሚይዝ ነው
2. መጋቢ ፓምፕ፡- ናፍታን ከታንከር ወደ ማጣሪያ ለማስተላለፍ ያገለግላል
3. ወሳጅ መስመር፡- ከነዳጅ መያዣ ጋን ወደ መጀመሪያ ፓምፕ ፤ ወደ
ማጣሪያ ፡ ወደ ኢንጀክሽን ፓምፕ እና ወደ ኢንር ኖዝል ናፍጣን
የሚያሰተላልፍ ክፍል ነዉ፡፡
4. የነዳጅ ማጣሪያዎች፡-በናፍጣ ሞተር ላይ ወደ ኢንጀክሽን ፓምፕ
የሚተላለፈዉን ናፍጣ በመጀመሪያና በሁለተኛ ማጣሪያወች በሚገባ
አጣርቶ የሚያስተላለፍ ከፍል ነዉ፡፡
5. የውሃ ማጣሪያ ፡- የሚገኘው በናፍጣ ሞተሮች ላይ ሲሆን በናፍጣ
ማጣሪያ ስር ተገጥሞ በናፍጣ ውስጥ የሚገኝን ውሃ ያጣራልናል፡፡
6. ኢንጀክተር ፓምፕ፡-ከመጀመሪያ ፓምፕ በአነስተኛ ገፊት የተላለፈን
ናፍጣ ወስዶ የግፊቱን መጠን በመጨመር በከፍተኛ ግፊት ወደ
ኢንጀክተር ኖዝል የሚያስተላልፍ ክፍል ነዉ፡፡
7. የከፍተኛ ግፊት መስመር (ካኔታ)፡- ከኢንጀክሽን ፓምፕ በከፍተኛ ግፊት
የተገፋውን ናፍታ ወደ ኢንጀክተር ኖዝል ለማስተላለፍ ያገለግላል፡፡
8. ኢንጂክተር ኖዝል (እኛቶሪ):-ናፍጣን በተን/በጉም/ መልክ ሲሊነደር
ዉስጥ በመርጨት ፍዳታ እነዲፈጠር የሚያደርግ ክፍል ነዉ፡፡
9. መላሽ መስመር ፡- በትርፍነት
6
8
የሚቀረውን ናፍታ ወደ ታንከር
7
የሚመልስ ነው
10. ግሎው ፕለግ (ካንዴሊቲ)፡-ይህ 4
ክፍል የነዳጅ አስተላላፊ ክፍል
አይደለም ፡፡ ነገር ግን ናፍጣ 5
3
ሞተር ላይ በእያንዳንዱ
ሲሊንደር አናት ላይ በመገጠም 2
1
14
Prepared by፡ Alemu Bihon
ስዕል፡ 2
Phone. No ፡ 09-13725880
ሲሊንደር ዉስጥ ቀድሞ የገባዉን አየር በማሞቅ ሞተር ቶሎ እንዲነሳ
የሚጠቅም መሳሪያ ነዉ፡፡
ጥቅሙ:- አሽከርካሪዉ ኢንጅኑን ለማስነሳት የሞተር ማስነሻ ቁልፉን
on ላይ ባደረገ ጊዜ ግሉ ፕለግ ከባትሪ የኤሌትሪክ ሃይል አግንቶ ራሱ
ሙቆ የማቀጣጠያዉን ክፍል ቶሎ እንዲሞቅ በማድረግ ሞተር ቶሎ
እንዲነሳ የሚያግዛ መሳሪያ ነዉ፡፡
ኤር ክሊነር/ የአየር ማጣሪያ/፡-ይህ ክፍል ነዳጅ አስተላላፊ ክፍል
አይደለም፡፡ ነገር ግን አንድ ሞተር በሲሊንደር ዉስጥ እሳትና አቀጣጥሎ
ሃይል ልማመንጨት የግድ ኦክስጅን / በተለምዶ አየር/ያስፈልገዋል፡፡
በመሆኑም ኤር ክሊነር/ የአየር ማጣሪያ/ በሁለቱም የሞተር አይነቶች
ላይ በመገኘት የሚከተሉትን ተግባሮች ያከናዉናል፡፡
ወደ ሞተር የሚገባውን የሚገባውን አየር ያጣራል
የሞተርን ድምፅ ይቀንሳል
እሳትን አፍኖ ያስቀራል
ኤር ክሊነር/ የአየር ማጣሪያ/ በ 2 አይነት የገኛል፡፡
1. የደረቅ የአየር ማጣሪያ
ስዕል፡ የአየር ማጣሪያ
2. እርጥብ የአየር ማጣሪያ ናቸዉ፡፡
15
Prepared by፡ Alemu Bihon
Phone. No ፡ 09-13725880
የነዳጅ ማስተላለፊያ ቱቦዎች ወደ ዉጭ የማያፈሱ መሀናቸዉን ዘወትር
ማየት፡፡
ሰርቪስ ገጊዜዉን መሰረት በማድረግ የነዳጅ ማጣሪያዉን መቀየር..
ወዘተ የመሳሰሉት ናቸዉ፡፡
የመለማመጃ ጥያቄ
2. ማቀዠቀዣክፍሎች
16
Prepared by፡ Alemu Bihon
Phone. No ፡ 09-13725880
2.1.1 በአየር የሚቀዘቅዝ ሞተር ዋና ዋና ክፍሎች
ሪዘርቨር
ቴርሞስታት ወተርጃኬት ብሎወርፋን
መላሽ
መስመር ራዳተር ክዳን
ራዲያተር
ሂተር ኮር
ባይ ባስ መስመር
ወተርፓምፕ
ፋን ቤልት
ወሳጅመስመር
17
Prepared by፡ Alemu Bihon
Phone. No ፡ 09-13725880
የራድያተር ክዳን ፡-ውሀ ወደውጭ እንዳይፈስ ከማድረጉ በተጨማሪ
ሁለት ቫልቮች አሉት
18
Prepared by፡ Alemu Bihon
Phone. No ፡ 09-13725880
ኤክስፓንሽን ታንክ/ሪዘርቫየር/፡- ትርፍ ውሀ የሚይዝና ሞተር በሞቀ
ጊዜ በተን መልክ የሚመጣ ውሀ የሚጠራቀምበት ክፍል ነው፡፡
19
Prepared by፡ Alemu Bihon
Phone. No ፡ 09-13725880
የዉሃዉን መጠን ማየትና አስፈላጊ ክሆነ ሞተር በሚኒሞ እየሰራ
ራዲያተር ዉስጥ ዉሃ መሙላት እና በአግባቡ ክዳኑን መክደን
3. የማለስለሻ ክፍሎች
21
Prepared by፡ Alemu Bihon
Phone. No ፡ 09-13725880
3.4 ሌሎች የተሽከርካሪ ክፍል አለስላሾች
የመለማመጃ ጥያቄ
23
Prepared by ፡ Alemu Bihon
Phone. No ፡ 09-13725880
4. እሳት የማቀጣጠል ዘዴ ፡
1. ኢግንሽን ኮይል/ቦቢና/፡-ከባትሪ
አነስተኛ ሀይል በመውሰድ
ከ 10000-30000 ቮልቴጅ በማባዛት
ለድስትሪቢዩተር የሚያስተላልፍ
ነው፡፡
2. ዲስትሪቢዩተር/ አቫንስ/፡-ከኢግኒሽ
ኮይል ተባዝቶ የመጣለት
የኤሌክትሪክ ሀይል ለእያንዳንዱ
ለካንዴላገመድ በቅገም ተከተል
የሚያስተላልፍ ነው፡፡
የዲስትሪቢዩተር ክፍሎች
24
Prepared by፡ Alemu Bihon
Phone. No ፡ 09-13725880
ለእሳት ማቀጣጠያ ክፍሎች መደረግ ያለበት ጥንቃቄ
የባትሪ ውሃ ማየት
ባትሪ በትክክል መታሰሪን ማረጋገጥ
የባትሪ ተርሚናሎችን ማጽዳት
ባትሪ ሲታሰር መጀመሪያ ፖዘቲቩን ቀጥሎ ኔጊቲቩን ማሰር
የሞተር ቁልፍን ክፍት አድርጎ አለመተው
ስፓርክ ፕለግ ገመዶችን በትክክል መገጠሙን ማረጋገጥ
መለማመጃ ጥያቄ
25
Prepared by፡ Alemu Bihon
Phone. No ፡ 09-13725880
በተሽከርካሪ ላይ ኃይል አስተላላፊ ክፍሎች የምንላቸው፡፡
1. ክላች(ፍሪሲዮን)
2. ጊርቦክስ(ካምቢዮ)
3. ፕሮፔራል ሻፍት(ትራንስሚሲዮን )
4. ዲፈረንሻል
5. አክሰስ ሻፍት (ቪሚያስ)
6. አራቱም ጎማ ነጂ ተሽከርካሪዎች ላይ አግዝለሪ ትራንስሚሽን
(ሪዶታ) በተጨማሪነት ይጠቀሳል፡፡
1. በመካኒካል ዘዴ የሚሰራ
2. በዘይት የሚሰራ
3. በአየርና በዘይት ልዩ ቅንብር የሚሰራ ናቸው፡፡
ፍላይዊል (ቮላኖ)ፎርክ
የፍሬሲዩን ሽራ ሪሊዝ ቢሪንግ (ሪጅስፒንታ)
ፕሬዘር ፕሌት (ፕላቶ) የፍሪሲዩን ፔዳል
27
Prepared by፡ Alemu Bihon
Phone. No ፡ 09-13725880
ተጨማሪ ያለዉ ጠቀሜታ
R = reverse = ወደ ኀላ ለማሽከርከር
ከቆምንበት ለመነሳት
ዳገትና ቅልቅለት ላይ
ኩርባ መንገድ ላይ እና ጭቃ ውስጥ ነው::
28
Prepared by፡ Alemu Bihon
Phone. No ፡ 09-13725880
ፍጥነት የሚገኘው ቀላል ማርሽ ስንጠቀም ሲሆን ነጂው ትልቁ ጥርስ
ተነጂውን ትንሹን ሲነዳ የሚገኝ ነው:: እነርሱም 3፣4 እና 5 እነዚህ የቀላል
ማርሽ ምሳሌዎች ናቸዉ፡፡
29
Prepared by፡ Alemu Bihon
Phone. No ፡ 09-13725880
6. ኦግዝለሪትራንስሚሽን (ሪደታ)፡- እረዳት ማርሽ በመሆን የሚያገለግል
ክፍል ሲሆን 4WD (አራቱም ጎማ ነጂ) ሲሆኑ ተሽከርካሪዎች ላይ
በመገኘት በተለይ በጭቃ የተያዘ ጎማን ለማውጣት ከከባድ ማርሽ ጋር
በመሆን ትልቅ ሚና ይጫወታል፡፡
ይህ ማለት በአስቸጋሪ መልካምድር ላይ ተሸከርካሪን ለማሽለርከር
ለአራቱም እግሮች ተጨማሪ ጉልበት ለማስተላለፍ ይጠቅማል::
ኦግዝለሪትራንስሚሽንየማርሽ አጠቃቀም
30
Prepared by፡ Alemu Bihon
Phone. No ፡ 09-13725880
L4 (Low range four wheel)
N (neutral)
32
Prepared by፡ Alemu Bihon
Phone. No ፡ 09-13725880
c) ቶርሽን ስፕሪንግ: በአነስተኛ ተሽከርካሪ ላይ የሚገጠም ክፍል ነው፡፡
33
Prepared by፡ Alemu Bihon
Phone. No ፡ 09-13725880
2. ሾክ አብዞርበር/ አሞዝራተር/ ፡ የስፕሪንጎችን የማስፈንጠር ኃይልን
የሚቀንስ ክፍል ነዉ፡፡
4. ጎማ
34
Prepared by፡ Alemu Bihon
Phone. No ፡ 09-13725880
ጎማ ላይ የሚገኙ መረጃዎች/ Tire Sidewall information/
የጎማዉን ዓይነት
የሪም ስፋት
የሚሸከመዉ ክብደት
የጎማው ስፋት
የሚሞላው የአየር መጠን
የተሰራበት አገር
35
Prepared by፡ Alemu Bihon
Phone. No ፡ 09-13725880
36
Prepared by፡ Alemu Bihon
Phone. No ፡ 09-13725880
የመሪመዘውር / steering column/ ፡ አሽከርካሪው የመጀመሪያ
ሀይል የሚያሳርፍበት ክፍል ነው፡፡
የመሪዘንግ /steering shaft/ ፡-ኃይል ከመዘውር ተቀብሎ ወደ
ጥርስ ሳጥን የሚያቀብል ክፍል ነው::
የመሪ ጥርስ ሳጥን / steering gear box/ ከመሪዘንግ
የተቀበለውን ኃይል በተወሰነ ደረጃ አባዝቶ ወደ ቀጥታ ዙር ቀይሮ
ለአሳሪ ዘንግ የሚሰጥ ክፍል ነው::
አሳሪ ዘንግ / steering linkage/ ፡-የመሪ ክፍሎችን ከጎማ ጋር
የሚያገና ነው::
ቦልጆይንት(ቴስቲኒ)፡-የመሪ ክፍሎችን ከመሰበር እና ከመጣመም
የሚከላከል ክፍል ነው::
4.3 ፍሬን
የእጅ ፍሬን
የእግር ፍሬን ሲሆኑ በተጨማሪነት በአንዳንድ ተሽከርካሪዎች ላይ
ሌሎች ተጨማሪ የፍሬን አይነቶች ይገኛሉ፡፡ እነርሱም
1. ፍሬና ሞተር ( Engine brake)
2. ቲልማ ብሬክ (Telma brake) ናቸው፡፡
የእጅ ፍሬን፡-ተሽከርካሪውን ለረጅም ሆነ ለአጭር ጊዜ ማቀቆም
ስንፈልግ የሚያገለግል ነው፡፡ የተሸከርካሪን የኃላ እግሮችን ብቻ
ይቆጣጣራል፡፡
የእጅ ፍሬን በሁለት ዓይነት ዘዴ ይሰራል፡፡
በመካኒካል
በአየር
38
Prepared by፡ Alemu Bihon
Phone. No ፡ 09-13725880
ካቦ፡- የእግር ፍሬን ጫማን ለመፈልቀቅ ያገለግላል፡፡
የእግር ፍሬን ጫማ፡- ድራም እንዳይዞር ለማድረግ ያገለግላል፡፡
መላሽ ስፕሪንግ፡- የእግር ፍሬን ጫማ ወደ ቦታው ለመመለስ
ያገለግላል፡፡
የእግር ፍሬን፡-በጉዞ ወቅት ተሽከርካሪን ፍጥነት መቀነስ ብሎም ሙሉ
ለሙሉ ማቆም የሚችል የፍሬን አይነት ነዉ፡፡ የተሸከርካሪን የአጠቃ ላይ
እግር ይቆጣጠራል፡፡
በዘይት
በአየር
በአየር እና በዘይት ልዩ ቅንብር
የኢንጅን ብሬክ
39
Prepared by፡ Alemu Bihon
Phone. No ፡ 09-13725880
የሚሰራው ከብረት ፣ ከፕላስቲክ ፣ ከፋይበር ግላስ እና ከአልሙንየም
ሊሆን ይችላል፡፡
የተሸከርካሪውን ፍሬም በመሸፈን ተሽከርካሪው ውበት እንዲኖረው
ያደርጋል፡፡
ዩኒ ቦዲ
ቦዲ ኦቨር ፍሬም ናቸው፡፡
1. ሴዳን( sedan)
2. ሃች ባክ(Hacth back)
40
Prepared by፡ Alemu Bihon
Phone. No ፡ 09-13725880
3. ሚኒ ቫን (Mini van)
4. ኮንቨርተብል ( Convertible)
41
Prepared by፡ Alemu Bihon
Phone. No ፡ 09-13725880
5. ስቲሽን ዋገን ( station wagon)
6.
42
Prepared by፡ Alemu Bihon
Phone. No ፡ 09-13725880
የቬንተሌተር /ፋን/ ተገልብጦ መገጠም
የሽራዉድ መሰንጠቅና አለመኖር
የወተር ፓምፕ መበላሸት
የቺንጋ መላላት/መበጠስ/
የቴርሞስታት ዘግቶ መቅረት
የሞተር ዘይት መጠን ማነስ መቅጠን መቆሸሽ
የጎማ ሊሾ መሆን፤ንፋስ መቀነስ
የጭስ ማውጫ መቀደድ
በከባድ ማርሽ ረጅም ርቀት መጓዝ
የሚኒሞ መብዛት
ከልክ በላይ ጭነት መጫን
የተሸካሚ ክፍሎች መበላሸት ወዘተ የመሳሰሉት ናቸዉ፡፡
የባትሪ መድከም
የባትሪ ተርሚናል ጠብቀው ያለመታሰር
የስታርተር ሞተር መበላሸት
የታይሚንግ አለመስተካከል
43
Prepared by፡ Alemu Bihon
Phone. No ፡ 09-13725880
የፍሪሲዩን ሸራ ማለቅ
7. ፍሬንይዞ መቅረት
የሞተር ክፍሎች
በእንግሊዝኛ በጣሊያኛ
44
Prepared by፡ Alemu Bihon
Phone. No ፡ 09-13725880
ሲሊንደር ሄድ ቴስታታ
ሮከር አርም ብላንቸሪ
ፑሽ ሮድ አስታ
ሲሊንደር ብሎክ ማኖብሉክ
ሲሊንደር ካምቻ
የፒስተን ሪንግ ፋሻ
ኮኒክቲን ሮድ ቤላ
ክራንክ ሻፍት ኮሎ
ካም ሻፍት አልብሮካም
ፍላይ ዊል ቮላኖ
ኦይል ፓን ሶቶኮፓ
በእንግሊእኛ በጣሊያንኛ
የማቀዝቀዣ ክፍሎች
በእንግሊዝኛ በጣሊያንኛ
የማለስለሻ ክፍሎች
በእንግሊዝኛ በጣሊያንኛ
አይል ፓን ሶቶኮፓ
ዲፕስቲክ ሊቤሎ
በእንግሊዝኛ በጣሊያንኛ
የፍሬን ክፍሎች
በእንግሊዝኛ በጣሊያንኛ
የመሪክ ፍሎች
በእንግሊዝኛ በጣሊያንኛ
በእንግሊዝኛ በጣሊያንኛ
ክለች ፍሪሲዩን
ጌር ቦክስ ካምቢዩ
ፕሮፒር ሻፍት ትራንስሚሲዩን
አክስል ሽሚያስ
ተሸካሚ ክፍሎች
በእንግሊዝኛ በጣሊያንኛ
47
Prepared by፡ Alemu Bihon
Phone. No ፡ 09-13725880