Professional Documents
Culture Documents
የአጫጭር (2) (3)
የአጫጭር (2) (3)
9 Laundry Operation and dry cleaning ለ 1 ወር 10 ኛ ክፍል ያጠናቀቀ እና ከዛ ባላይ በሆቴል ዘርፍ
14 Access and interpret tourism product ለ 2 ወር 12 ኛ ክፍል ያጠናቀቀ እና ከዛ ባላይ በቱሪዝም ዘርፍ
information
15 Source and Provide Ethiopian Destination ለ 2 ወር 12 ኛ ክፍል ያጠናቀቀ እና ከዛ ባላይ በቱሪዝም ዘርፍ
Information
16 Receive and Process Reservations ለ 2 ወር 12 ኛ ክፍል ያጠናቀቀ እና ከዛ ባላይ በቱሪዝም ዘርፍ
24 English for Waiters and waitress ለ 2 ወር 12 ኛ ክፍል ያጠናቀቀ እና ከዛ ባላይ በቋንቋ ዘርፍ
30 French for Waiters and waitress ለ 2 ወር 12 ኛ ክፍል ያጠናቀቀ እና ከዛ ባላይ በቋንቋ ዘርፍ
የምዝገባ መስፈርቶች
ለሁሉም የሆቴልና ቱሪዝም ሙያዎች ቢያንስ 10 ኛ /12 ኛ ክፍል ያጠናቀቀ መሆን
አለበት፤
ስልጠናዉ በማታ ወይንም በቅዳሜ እና እሁድ እንደፍላጎታችሁ የሚሰጥ ሆኖ፣
የሚወስደዉ ጊዜ 12 ሳምንታት እና ከዛ በታች ይሆናል፡፡
ለመመዝገቢያ 100 ብር የሚያስከፍል ሲሆን፤ አጠቃላይ የስልጠናዉ ክፍያ ስልጠናው
ሲጀመር የሚፈጸም ይሆናል፡፡
በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ (ቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት) የሂሳብ ቁጥር
0171533242100 መክፈል ትችላላችሁ፡፡
ማስታወቂያ
ለአጫጭር ስልጠና ፈላጊዎች
የምዝገባ መስፈርቶች
ስልጠናዉ በማታ፤ በቅዳሜ እና እሁድ ወይንም እንደፍላጎታችሁ የሚሰጥ ሆኖ፣
የሚወስደዉ ጊዜ 15 ቀናት ይሆናል፤
ለመመዝገቢያ 100 ብር በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የቱሪዝም ማሰልጠኛ
ኢንስቲትዩት)የሂሳብ ቁጥር 0171533242100 በመክፈል እንድትማዘገቡ እንገብዘለን፡፡