Servotex OP Evaluation

You might also like

Download as pdf or txt
Download as pdf or txt
You are on page 1of 1

HAN*Plast

Your Partner in
Industrial Packaging
የሰርቮቴክስ ኦፕሬተሮች መመዘኛ ቅፅ

የተመዛኝ ሙሉ ስም፡ የምዘና ቀን ፡


የሰርቮቴክስ ቡድን መሪ ስም፡
የተመዛኙ የስራ መደብ፡ ሰርቮቴክስ ኦፕሬተር
ፊርማ፡
ፊርማ፡ ቡድን፡
ከ5 ከ5
ፅዳት ድምር መረካከብ ድምር
ነጥብ ነጥብ
ከገቢው/ወጪው ሽፍት ጋር በአግባቡ የስራን ሁኔታ
የስራን ቦታ ፅዳት መጠበቅ (ግድፈት ያለበትን ምርት ከማሽኑ አካባቢ
መረካከብ
ማንሳትና በአግባቡ ማስወገድ )

በየዕለቱ ፅዳት የሚፈልጉ የማሽን ክፍሎችን በአግባቡ ማፅዳት

ያለቁ የሮል ፓይፖችን በጊዜውና በአግባቡ አፅድቶ በቦታው መመለስ የስራን ቦታ ፅዳትን መረካከብ
ያለቁ የቀለም እና የቲነር ዕቃዎችን በአግባቡና በጊዜው ማስወገድ
ከ5 ከ5
የምርት ጥራት ድምር የስራ ሰዓት አጠቃቀም ድምር
ነጥብ ነጥብ
ግድፈት አለበት ተብሎ ምልክት የተደረገባቸው ሮሎችን በአግባቡ
መከታተልና ማስወገድ የምግብ እና የእረፍት ሰዓትን በአግባቡ መጠቀም
የቀለምና የቲነር ውህደትን ትኩረት ሰጥቶ መከታተልና ብክነትን
መቀነስ
በመግብያ ሰዓት ላይ ስራን ለመረከብ በጊዜ መግባት
ስቱድዮን በአግባቡ መጠቀምና መጠበቅ
እና የመውጫ ሰዓትን ማክበር
የፕሪንት ጥራት እንዳይጓደል መጠንቀቅና በአግባቡ መከታተል
ከ5 ከ5
የማምረት አቅም ድምር የስራ መመርያን ተግባራዊ ማድረግ ድምር
ነጥብ ነጥብ
በስራ ቦታ ላይ መገኘት የማሽኑን አላርም መከታተልና በጊዜ እርምጃ ከበላይ አሰሪው የሚመጣውን አስቸኳይ ወይም
መውሰድ ወቅታዊ የስራ መመርያን ተግባራዊ ማድረግ
የስራ ትኩረትን የሚቀንሱ ነገሮችን አለማድረግ የድርጅቱን የስራ መመርያዎችን ተግባራዊ ማድረግ
ከ5 ከ5
የስራ ግኑኝነት ድምር ተነሳሽነት ድምር
ነጥብ ነጥብ
ትእዛዝ ሳይጠብቅ በራሱ ተነሳሽነት እና በሃላፊነት
ከቅርብ አለቃ እና ከቡድን መሪው ጋር ያለው ግኑኝነት
መስራት

ከስራ ባልደረቦቹ ጋር ያለው ግኑኝነት በስራ ቀናቶች ላይ በአግባቡ መገኘት

ድምር ውጤት ከ 100 ነጥብ -

በጣም መሻሻል በጣም


የውጤት ጥሩ በቂ ዝቅተኛ
ጥሩ አለበት ዝቅተኛ አጠቃላይ
አሰጣጥ
አስተያየት
ስርዓት ≥90 ≥80 ≥70 ≥60 ≥50 <50

ያረጋገጠው፡ __________________________________________ ያፀደቀው፡ __________________________________________


ፊርማ ፡ ________________________ ፊርማ ፡ ________________________
ቀን ፡ ________________________ ቀን ፡ ________________________

You might also like