Federal Negarit Gazette: Content

You might also like

Download as pdf or txt
Download as pdf or txt
You are on page 1of 2

የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ

ፌደራል ነጋሪት ጋዜጣ


FEDERAL NEGARIT GAZETTE
OF THE FEDERAL DEMOCRATIC REPUBLIC OF ETHIOPIA

ሃያ ሰባተኛ ዓመት ቁጥር ፳፬ 27th Year No.24


አዲስ አበባ መጋቢት ፴ ቀን ፪ሺ፲፫ በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ADDIS ABABA, 8th April, 2021
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
ዓ.ም
ማውጫ Content
አዋጅ ቁጥር ፩ሺ፪፻፵፭/፪ሺ፲፫ Proclamation No. 1245/2021
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ Mutual Legal Assistance in Criminal Matters Agreement
መንግሥት እና በኡጋንዳ ሪፐብሊክ መንግሥት መካከል between the Federal Democratic Republic of Ethiopia
የተደረገውን በወንጀል ጉዳዮች የጋራ የፍትሕ ትብብር and the Republic of Uganda Ratification
Proclamation……………………………………..page13222
ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ…………….ገጽ ፲፫ሺ፪፻፳፪

አዋጅ ቁጥር ፩ሺ፪፻፵፭/፪ሺ፲፫ PROCLAMATION NO. 1245 /2021

በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ A PROCLAMATION TO RATIFY THE MUTUAL


መንግስት እና በኡጋንዳ ሪፐብሊክ መንግስት መካከል LEGAL ASSISTANCE IN CRIMINAL MATTERS
የተደረገውን በወንጀል ጉዳዮች የጋራ የፍትሕ ትብብር
AGREEMENT BETWEEN THE GOVERNMENT OF
ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ
THE FEDERAL DEMOCRATIC REPUBLIC OF
ETHIOPIA AND THE GOVERNMENT OF THE
REPUBLIC OF UGANDA
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ WHEREAS, the Mutual Legal Assistance in
መንግሥት እና በኡጋንዳ ሪፐብሊክ መንግሥት Criminal Matters Agreement between the government of
መካከል በወንጀል ጉዳዮች የጋራ የፍትሕ ትብብር Federal Democratic Republic of Ethiopia and the government

ስምምነት ነሐሴ ፲ ቀን ፪ሺ፲፩ ዓ.ም በካምፓላ of Republic of Uganda has been signed in Kampala, on the
16th day of August 2019;
የተፈረመ በመሆኑ፤

ስምምነቱን ማጽደቅ በወንጀል ምርመራና ክስ WHEREAS, ratifying the Agreement promotes and
ሂደት መረጃና ማስረጃዎችን ለማግኘት እንዲሁም strengthens international cooperation in criminal matters to
በወንጀል የተገኙ ወይም ወንጀል ለመፈፀም obtain information and evidence in the investigation and

አገልግሎት ላይ የዋሉ ንብረቶችን ለመያዝ፣ ለማገድና prosecution of offences as well as in seizing, freezing and

ለመውረስ የሚደረግ በወንጀል ጉዳዮች ዓለም አቀፍ confiscation of proceeds or instrumentalities of crime;

ትብብርን የሚያበረታታ እና የሚያጠናክር በመሆኑ፤

ÃNÇ êU nU¶T Uz¤È ±.œ.q.Ü *¹þ1


Unit Price Negarit G. P.O.Box 80001
gA ፲፫ሺ፪፻፳፫ Ød‰L ነ U¶T Uz¤È qÜ_R ፳፬ መጋቢት ፴ ቀን ፪ሺ፲፫ ›.M Federal Negarit Gazette No. 24, 8th April, 2021 ………….page 13223

ይህንኑ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌደራላዊ WHEREAS, the House of Peoples’Representatives


ደሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት of the Federal Democratic Republic of Ethiopia has ratified

መጋቢት ፲፮ ቀን ፪ሺ፲፫ ዓ.ም ባካሄደው ፲፪ኛ መደበኛ said Mutual Legal Assistance Agreement at its 12th Regular
session held on 24th day of March, 2021,
ስብሰባ ያፀደቀው በመሆኑ፤

[ በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ NOW,THEREFORE, in accordance with Article 55


ሕገ መንግሥት አንቀጽ ፶፭(፩) እና (፲፪) መሠረት (1) and (12) of the Federal Democratic Republic of Ethiopia

የሚከተለው ታውጇል፡፡ Constitution, it is hereby proclaimed as follows:

፩. አጭር ርዕስ 1. Short Title

ይህ አዋጅ “በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ This Proclamation may be cited as the “Mutual Legal
ሪፐብሊክ መንግሥት እና በኡጋንዳ ሪፐብሊክ Assistance in Criminal Matters Agreement between the
መንግሥት መካከል የተደረገው በወንጀል ጉዳዮች governmet of the Federal Democratic Republic of
የጋራ የፍትሕ ትብብር ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ
Ethiopia and the government of Republic of Uganda
ቁጥር ፩ሺ፪፻፵፭/፪ሺ፲፫” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል፡፡
Ratification Proclamation No.1245/2021”.
፪. ስምምነቱ ስለመጽደቁ 2. Ratification of the Agreement
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ The Mutual Legal Assistance in Criminal Matters
መንግሥት እና በኡጋንዳ ሪፐብሊክ መንግሥት Agreement signed in Kampala on the 16th day of August,
መካከል ነሐሴ ፲ ቀን ፪ሺ፲፩ ዓ.ም በካምፓላ 2019 between the Federal Democratic Republic of
የተፈረመው በወንጀል ጉዳዮች የጋራ የፍትሕ Ethiopia and the Republic of Uganda is hereby ratified.
ትብብር ስምምነት ፀድቋል፡፡

፫. የጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ኃላፊነት 3. Responsibility of the Attorney General


The Attorney General of the Federal Democratic Republic
የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
of Ethiopia is hereby authorized to follow up the
ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ከሌሎች ከሚመለከታቸው
implementation of the Agreement in collaboration with
የመንግስት አካላት ጋር በመተባበር ስምምነቱን
other relevant government organs.
የማስፈጸም ስልጣን በዚህ አዋጅ ተሰጥቶታል፡፡

፬. አዋጁ የሚፀናበት ጊዜ 4. Effective Date


ይህ አዋጅ በፌደራል ነጋሪት ጋዜጣ ታትሞ This Proclamation shall come into force up on the date of
ከወጣበት ቀን ጀምሮ የፀና ይሆናል:: its publication in the Federal Negarit Gazette.

አዲስ አበባ መጋቢት ፴ ቀን ፪ሺ፲፫ ዓ.ም Done at Addis Ababa, On this 8th Day of April,2021

ሳህለወርቅ ዘውዴ SAHLEWORK ZEWDE


የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ PRESIDENT OF THE FEDERAL DEMOCRATIC
ፕሬዚዳንት REPUBLIC OF ETHIOPIA

You might also like