Professional Documents
Culture Documents
Federal Negarit Gazette: of The Federal Democratic Republic of Ethiopia
Federal Negarit Gazette: of The Federal Democratic Republic of Ethiopia
ማውጫ Content
አዋጅ ቁጥር ፩ሺ፪፻፵፩ /፪ሺ፲፫ Proclamation No. 1241 /2021
የሚውል ብድር ከዓለምዐቀፉ የልማት ማህበር ለማግኘት Agreement for financing Women Entrepreneurship
ሇሴቶች ኢንተርፕሪነርሽፕ ልማት ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ WHERE AS, the Loan Agreement, between
የሚውል ፸ ሚሊዮን ፱፻ ሺህ ኤስ.ዲ. አር (ሰባ ሚሊዮን ዘጠኝ the Federal Democratic Republic of Ethiopia and
መቶ ሺህ ኤ ስ.ዲ.አር ) ብድር የሚያስገኘው የብድር ስም the International Development Association stip
ምነት በኢትዮጵ ፌdራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና ualting that the International Development Asso
በዓሇም ዏቀፍ የልማት ማህበር መካከል ታህሳስ ፲፮ ቀን ciation shall provide to the Federal Democratic
፪ሺ፲፫ ዓ.ም በአዲስ አበባ የተፈረመ በመሆኑ፤ Republic of Ethiopia a Loan an amount equivale
nt to Seventy Million Nine Hundred Thousand
Special Drawing Rights (SDR 70,900,000.00)
for financing Women Entrepreneurship Develop
ment Project, was signed in Addis Ababa on
25th Day of December 2020;
ዓ.ም ባካሄዯው ፲ኛ መዯበኛ ስብሰባ ያፀዯቀው በመሆኑ፤ Republic of Ethiopia has ratified said loan
agreement at its 10th regular session held on
4th day of february 2021 ;
መንሥት አንቀጽ ፶፭ (፩) እና (፲፪) መሠረት የሚከተሇው Article 55 sub-articles (1) and (12) of the
ሚሊዮን ፱፻ ሺህ ኤስ.ዲ. አር (ሰባ ሚሊዮን ዘጠኝ መቶ empowered to undertake all acts necessary
ሺህ ኤስ. ዲ .አር) በብድር ስምምነቱ በተመሇከቱት for the utilization of the Loan an amount
equivalent to Seventy Million Nine
ሁኔታዎች መሠረት በሥራ ላይ እንዲውል ሇማድረግ
Hundred Thousand Special Drawing
በዚህ አዋጅ ሥልጣን ተሰጥቶታል፡፡
Rights (SDR 70,900,000.00) in accordance
with the terms and conditions set forth in
the Loan Agreement.
፲፪ሺ፱፻፹፫
gA Ød‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R ፲፬ የካቲት ፲፯ ቀን ፪ሺ፲፫ ›.M Federal Negarit Gazette No. 14, February 24th, 2021 …page 12983
ይህ አዋጅ በፌdራል ነጋሪት ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት This Proclamation shall enter into force up
አዲስ አበባ የካቲት ፲፯ ቀን ፪ሺ፲፫ ዓ.ም Done at Addis Ababa, this day of 24th
February, 2021