Federal Negarit Gazette: of The Federal Democratic Republic of Ethiopia

You might also like

Download as pdf or txt
Download as pdf or txt
You are on page 1of 2

የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ

ፌደራል ነጋሪት ጋዜጣ


FEDERAL NEGARIT GAZETTE
OF THE FEDERAL DEMOCRATIC REPUBLIC OF ETHIOPIA

ሃያ ሰባተኛ ዓመት ቁጥር ፲፮


27 th Year No 16
አዲስ አበባ የካቲት ፳፭ ቀን ፪ሺ፲፫ዓ.ም በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ADDIS ABABA 4 th March , 2021
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ

ማውጫ Content
አዋጅ ቁጥር ፩ሺ፪፻፴፱/፪ሺ፲፫ Proclamation No. 1239/2021

በኢትዮጵያ ፌዯራላዊ ዱሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ Agreement between the Government of the


መንግስት እና በዯቡብ አፍሪካ መንግሥት መካከል Federal Democrat ic Republic of Eth iopia and the
Govern ment of the Republic o f South Africa on
የዱፕሎማቲክ ወይም ሰርቪስ ፓስፖርት ሇያዙ ሰዎች
Mutual Exemption of Entry Visa Requirements
ቪዛን ሇማስቀረት የተፈረመውን ስምምነት ሇማጽዯቅ
for Ho lders of Diplo mat ic or Serv ice Passport
የወጣ አዋጅ ………………………………ገጽ፲፫ሺ፮ Ratification Proclamation ………….. Page 13006

አዋጅ ቁጥ ር ፩ሺ፪፻፴፱/፪ሺ፲፫ PROCLAMATION NO.1239/2021

በኢትዮጵያ ፌ ዯ ራላዊ ዱሞክራሲያዊ ሪፐብ ሊክ እና A PROCLAMATIO N TO RATIFY THE AGREEMENT


BETWEEN TH E GOVERNMENT O F THE FEDERAL
በዯ ቡብ አፍ ሪካ መንግሥታት መካከ ል የዱፕሎ ማቲክ
DEMOCRATIC REPUBLIC O F ETHIOPIA AND THE
ወይም ሰርቪ ስ ፓስፖርት ሇያዙ ሰዎች ቪ ዛን ሇማስቀረት GOVERNMENT O F THE REPUBLIC O F SOUTH

የተዯ ረገው ስምምነት ማጽዯ ቂያ አዋጅ AFRICA ON MUTUAL EXEMP TIO N O F ENTRY VISA
REQ UIREMENTS FO R HO LDERS O F DIPLOMATIC
O R SERVICE PASSPORT

በኢትዮጵያ ፌዯራላዊ ዱሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ WHEREAS, the Agreement between the


እና በዯ ቡብ አፍ ሪካ መንግሥታት መካከል የዱፕሎ ማቲክ Government of the Federal Democratic Republic of

ወይም ሰርቪስ ፓስፖርት ሇያዙ ሰዎች ቪዛን ሇማስቀረት Ethiopia and the Government of the Republic of
South Africa on Mutual Exemption of Entry Visa
የተዯረገ ስምምነት ጥር ፫ ቀን ፪ሺ፲፪ ዓ.ም በፕሪቶሪያ
Requirements for Holders of Diplomatic Passport was
የተፈረመ በመሆኑ፤
signed in Pretoria on the 12th day of January 2020;

ይህንኑ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዯራላዊ WHEREAS, the House of People's

ዱሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት Representatives of the Federal Democratic Republic of
Ethiopia has ratified the said agreement at its session
ጥር ፳፭ ቀን ፪ሺ፲፫ ዓ.ም ባካሄዯው ፱ኛ መዯበኛ ስብሰባ
held at 9th regular meeting on 2nd day of February 2021;
ያፀዯቀው በመሆኑ፤
[

NOW,THEREFORE,in accordance with


በኢትዮጵያ ፌዯራላዊ ዱሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ-
Article 55 sub-Articles (1) and (12) of the Constitution
መንግስት አንቀጽ ፶፭ ንዑስ አንቀጽ (፩) እና (፲፪)
of the Federal Democratic Republic of Ethiopia, it is
መሠረት የሚከተሇው ታውጇል፡፡ hereby proclaimed as follows:

ÃNÇ êU nU¶T Uz¤È ±.œ.q.Ü *¹þ1


U nit P rice N egarit G . P .O .Box 8 0001
gA ፲፫ሺ፯ Ød‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R ፲፮ የካቲት ፳፭ ቀን ፪ሺ፲፫ ›.M Federal Negarit Gazette No. 16,4 th March, 2021 ….page 13007

፩. አጭር ርዕስ 1. Short Title


This Proclamation may be cited as the
ይህ አዋጅ "በኢትዮጵያ ፌዯራላዊ ዱሞክራሲያዊ
“Agreement between the Government of the
ሪፐብሊክ እና በዯ ቡብ አፍሪካ መንግሥታት መካከ ል
Federal Democratic Republic of Ethiopia and
የዱፕሎማቲክ ወይም ሰርቪስ ፓስፖርት ሇያዙ ሰዎች
the Government of the Republic of South
ቪዛን ሇማስቀረት የተፈረመውን ስምምነት ሇማጽዯቅ Africa on Mutual Exemption of Entry Visa
የወጣ አዋጅ ቁጥር ፩ሺ፪፻፴፱/፪ሺ፲፫" ተብሎ ሊጠ ቀስ Requirements for Holders of Diplomatic or
ይችላል:: Service Passport Ratification Proclamation
No.1239/2021”.
‹ [

፪. መግባቢያ ሰነደ ስሇ መጽዯቁ 2. Ratification of the Agreement

በኢትዮጵያ ፌዯራላዊ ዱሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና The Agreement between the Government of


the Federal Democratic Republic of Ethiopia
በዯቡብ አፍሪካ መንግሥታት መካከ ል ጥር ፫ ቀን
and the Government of the Republic of South
፪ሺ፲፪ ዓ.ም. የዱፕሎማቲክ ወይም ሰርቪስ ፓስፖርት
Africa on Mutual Exemption of Entry Visa
ሇያዙ ሰዎች ቪዛን ሇማስቀረት በፕሪቶሪያ፣ ዯቡብ
Requirements for Holders of Diplomatic or
አፍሪካ የተፈረመው ስምምነት ጸዴቋል:: Service Passport signed in Pretoria, the
Republic of South Africa 12th January, 2020 is
hereby ratified.
፫ . አስፈፃሚ አካል 3. Implementing Organ
የኢትዮጵያ ፌዯራላዊ ዱሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የው ጭ The Ministry of Foreign Affairs of the Federal
Democratic Republic of Ethiopia in
ጉዲይ ሚኒስቴር ከሚመሇከታቸው አካላት ጋር
collaboration with the relevant government
በመተባበር ይህንን ስምምነት የማስፈጸም ኃላፊነት
organs is hereby empowered to implement this
በዚህ አዋጅ ተሰጥቶታል::
Agreement.

፬. አዋጁ የሚፀናበት ጊዜ 4. Effective Date

ይህ አዋጅ በምክር ቤቱ ከጸዯቀበት ከጥር ፳፭ ቀን This Proclamation shall come into force on its
adoption by the House on 2nd day of February
፪ሺ፲፫ ዓ.ም ጀምሮ የጸና ይሆናል፡፡
2021 .

አዱስ አበባ የካቲት ፳፭ ቀን ፪ሺ፲፫ ዓ.ም. Done at Addis Ababa, on this 4 th day of March,
2021.
ሳህሇወርቅ ዘውዳ SAHLEWORK ZEWDE

የኢትዮጵያ ፌዯራላዊ ዱሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ PRESIDENT OF THE FEDERAL DEMOCRATIC

ፕሬዚዲንት REPUBLIC OF ETHIOPIA

You might also like