Download as doc, pdf, or txt
Download as doc, pdf, or txt
You are on page 1of 2

የቅርንጫፍ ፅ/ቤቶች ሳምንታዊ የስራ-አፈፃፀም ሪፖርት ማቅረቢያ ፎርም

የቅርንጫፍ ጽህፈት ቤቶች ሳምንታዊ የስራ አፈፃፀም ሪፖርት ማቅረቢያ ፎርም

1. ሳምንታዊ የምርመራ መዛግብት አፈፃፀም

የቅርንጫፍ ጽህፈት ቤቱ ስም. የን/ስ/ም/ፅ/ቤት

የአፈፃፀም ጊዜ. ከ 21/06/2016 ዓ.ም- 27/06/2016 ዓ.ም አፈፃፀሙን የሞላው ኃላፊ ስም ሩሀማ አለምነህ አፈፃፀሙ የተሞላበት ቀን.28/06/2016 ዓ.ም

2.

ተ.ቁ. በሳምንት ውስጥ በዐቃቤ ህግ ክስ የወሰነባቸው በሳምንት ውስጥ በፍርድ በሳምንት ውስጥ በፍርድ ቤት በሳምንት ውስጥ ፍርድ ቤት የውሳኔው ዓይነት እና ብዛት(በነፃ ምርመራ
አጠቃላይ መዛግብት ብዛት ቤት የተከፈቱ መዛግብት የቅጣት ውሳኔ ያገኙ መዛግብት ነፃ ያላቸው መዛግብት ብዛት የተሰናበቱ)
ብዛት ብዛት 141 149 ነፃ የተባሉበት
ምክንያት
ተገምግሞ የተገኘ
ውጤት
RTD TOBE RTD TOBE RTD TOBE RTD TOBE 0 0

12 29 3 8 - 0

የቀጣይ ሳምንት የትኩረት አቅጣጫዎች

 ከምርመራ ክፍል ሀላፊዎች እና ከመዝገብ ቤት ሀላፊዎች ጋር የተሰሩ ስራዎችን መገምገም እና ክፍተት ያለበትን ለይቶ የመፍትሄ

አቅጣጫ ማስቀመጥ፡፡

 በ 38/1/ሐ/ ወደ ፖሊስ ጣቢያ የሚላኩ መዛግብት መመሪያቸው በአፋጣኝ ተሟልቶ እንዲመለስ ቀጣይነት ያለው ክትትል ማድረግ፡፡

 በ 38/1/ሐ የሚላኩ መዛገብትን ቁጥር ለመቀነስ ከምርመራ ክፍል ሀላፊዎች እና ዐቃቢያነ ህጎች ጋር በመሆን መዛግብት በ 38/1/ሐ

መሰረት የሚላኩበትን ምክንያት በመለየት የመፍትሄ አቅጣጫ ማስቀመጥ፡፡


 በምስክር እና በተከሳሽ አለመቅረብ የሚቋረጡ መዛግብትን ቁጥር ለመቀነስ በተቻለ መጠን ፖሊስ ጣቢያ የሚቀርቡ የምርመራ

መዛግብትን በ RTD እንዲከፈቱ ማድረግ፡፡

 ወጥነት እና ቀጣይነት ያለው የእስረኛ ጉብኝት በዐቃቢያነ ህጎች እና በኃላፊ ማካሄድ፡፡

 ተመርተው በዐ/ህግ እጅ ውሳኔ ሳያገኙ የሚቀመጡ መዛግብት እንዳይኖሩ ክትትል እና ቁጥጥር የማድረጉን ስራ አጠናክሮ መቀጠል፡:

 ዐ/ህግ ውሳኔ ሰጥቶባቸው ሳይከፈቱ የቆዩ መዛግብት መካከል በዚህ ሳምንት 400 የሚሆኑትን በፍ/ቤት ማስከፈት፡፡

 በፍ/ቤት ውሳኔ የተሰጠባቸው፣ በ 42/1/ሀ መሰረት የአያስከስስም ውሳኔ የተሰጠባቸውን መዛግብት ወጪ አድርጎ በየጣቢያ

እንዲመለሱ ማድረግ፡፡

 በዐ/ህግ ውሳኔ ሳይሰጠባቸው የቆዩ መዛግብትን በመለየት ብዙ መዛግብት እጃቸው ላይ የሚገኙ ዐቃቢያነ ህጎችን በመለየት

የሚመራላቸውን መዛግብት ቁጥር በግማሽ በመቀነስ እጃቸው ላይ የሚገኘ መዛግብትን እንዲያጠሩ ማድረግ፡፡

You might also like