Professional Documents
Culture Documents
Gedebano Wuha
Gedebano Wuha
ግንባታ ፣ አረዳ ቀበሌ ምንጭ ግንባታ ፣ ደነብ ቀበሌ ምንጭ ግንባታ ስራ ፣ የወለጋደሴ
የውሃ ማዲያ ቦኖ ግንባታ ፣ የእንደብዩ የታንከር ስራ ፣ የቱቦ ተሸካሚ ስራ ፣ የቦኖ ከዋና
መስመር የማገናኘት ስራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Save Print Fullscreen
Region SNNPR
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ከልል ጉራጌ ዞን የገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2016 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት ለገ/
ጉ/ወ/ወረዳ ውሃና ማዕድን ጽ/ቤት ለሚያሰራው ፍቴ ቀበሌ ምንጭ ግንባታ ፣ አረዳ ቀበሌ ምንጭ ግንባታ ፣ ደነብ ቀበሌ ምንጭ
ግንባታ ስራና ፣ የወለጋደሴ የውሃ ማዲያ ቦኖ ግንባታ ፣ የእንደብዩ የታንከር ስራ ፣ የቱቦ ተሸካሚ ስራ፣ የቦኖ ከዋና መስመር
የማገናኘት ስራ በግልፅ ጨረታአወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
ስለሆነም ተጫራቾች፦
1. የዘመኑን ንግድ ፈቃድ ያሳደሱ ፣ የቫት እና ቲን ነምበር ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚገልፅ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣
2. የመወዳደሪያ ደረጃቸውም ለመንገድ ስራ GC/WWC ደረጃ 7 እና ከዚያ በላይ የሆኑ ተቋራጮች ፣
3. በጨረታው ለመወዳዳር የሚፈልጉ ተወዳዳሪዎች የሚገዙት ጨረታ ሰነዱን ጠቅሰው በማልከቻ ሲጠይቁ ተወካዮች ከሆኑ
ከድርጅቱ ህጋዊ ውክልና ይዘው መምጣት አለባቸው።
4. ተጫራቾች ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15ኛው ተከታታይ ቀናት እስከ 8፡00 ሰዓት ድረስ
የማይመለስ ብር 200 /ሁለት መቶ ብር / ብቻ በመክፈል የጨረታውን ሰነድ መሀልአምባ ገ/ጉ/ወ/ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
ቢሮ ቁጥር 03 ድረስ በመቅረብ መውሰድ ይችላሉ፡፡
5. የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ብቻ ብር 50,000 (ሃምሳ ሺህ ብር) በገ/ጉ/ወ/ወ/ፋይናንስ ፅ/ቤት
ስም ማሰራት አለባቸው፡፡
6. ተጫራቾች የጨረታውን ቴከኒካል እና ፋይናንሻል ዶክመንት ሀ/ ለቴክኒካል ዶክመንት አንድ ኦርጅናል እና ሁለት ፎቶ ኮፒ
በማድረግ ቴክኒካል በሚል በመለየት ለ/ለፋይናንሻል ዶክመንት አንድ ኦርጅናል እና ሁለት ፎቶ ኮፒ በማደረግ ፋይናንሻል
በሚል በለየት በሰም በማሸግ ከላይ በተጠቀሰው የጨረታማስከበሪያ ሲፒኦ/ከባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ከቴክኒካል ኦርጅናል
ዶክመንቱ ጋር በማድረግ በሰም በማሸግ ፋይናንሻል ዶክመንት በሚል በመለየት ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ
ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 (አስራ አምስት) ተከታታይ ቀናት መሀል አምባ የገ/ጉ/ወ/ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ቢሮ
ቁጥር 03 ድረስ በመምጣት ለጨረታአገልግሎት በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
7. የጨረታው ሰነድ በ15ኛው ተከታታይ ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ታሽጎ በ8፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው
በተገኙበት ይከፈታል፡፡
8. መስሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ማሳሰቢያ፡
መሀል አምባ
Company Info
Gurage Zone Gedebano Gutazer Welene Woreda FEDB
ጉራጌ ዞን የገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት
Mobile +251 91 008 5065
Filed Under