Professional Documents
Culture Documents
Hosana
Hosana
Hosana
የጨረታ ማስታወቂያ
የሆሳዕና ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2016/ዓ.ም በከተማ አስተዳደር በጀት የሚከናወኑ የግንባታ ፕሮጀክቶችን በግልጽ
ጨረታአወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል።
ስለሆነም፤
1. ከሶዶ መወጫ አስፋልት በተክለሃይማኖት እስከ ሰብል ድርጅት አስፋልት ድረስ የድሬይኔጅ ግንባታ በግራ በኩል ፓኬጅ
ቁጥር Hossana/UIIDP/CW-04/2023/24፣
2. ከሶዶ መወጫ በተክለሃይማኖት እስከ ሰብል ድርጅት አስፋልት ድርስ የድሬይኔጅ ግንባታ በቀኝ በኩል ፓኬጅ ቁጥር
Hossana/UIIDP/CW-05/2023/24፣
3. ከሄጦ 2ተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት እስከ ዩሐንስ መኖሪያ አስፋልት ድርስ የድሬይኔጅ ግንባታ በሁለቱም በኩል ፓኬጅ ቁጥር
Hossana/MUN/CW-007/2023/24፣
4. ከዮሐንስ ለሮሮ መኖሪያ በአስፋ መኖሪያ እስከ እስቴሽን 0+280 ቦክስ ከልቨርት ድረስ ከቦክስ ከልቨርት እና የሺሮል ግንባታ
ፓኬጅ ቁጥር Hossana/MUN/CW-008/2024
5. ከአበበ ወርቁ መኖሪያ እስከ ግርማ ሻንቆ መኖሪያ አስፋልት ሳይት ድርስ የድሬይኔጅ ግንባታ ፓኬጅ ቁጥር
Hossana/MUN/CW-009/2023/24፣
6. ከሄጦ 2ተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በአበራ ወንዝ እስከ ጌጃ ገሪቦ አደባባይ አስፋልት ሳይት ድረስ የድሬይኔጅ ግንባታ ፓኬጅ
ቁጥር Hossana/MUN/CW-010/2023/24፣
7. ከወርቁ ኤርጊቾ እስከ አሸንዳ ጠጠር መንገድ ድረስ በቀኝ በኩል የድሬይኔጅ ግንባታ ፓኬጅ ቁጥር
Hossana/MUN/CW-011/2023/26:
8. ከመለሰ መኔ መኖሪያ እስከ ግርማ ሻንቆ መኖሪያ ድረስ አስፋልት ሳይት የድሬይኔጅ ግንባታ ፓኬጅ ቁጥር
Hossana/STA/CW 017/2023/24፣
9. ከሪቴንግ ዎል እስከ ቢር ዋቸሞ ትምህርት ቤት ድርስ የድሬይኔጅ ግንባታ ፓኬጅ ቁጥር Hossana/STA/CW-
018/2023/24
10. ከኤጂ ሆቴል እስከ ሀድያ ዞን አስተዳደር አስፋልት መግቢያ ድረስ የእግረኛ መንገድ ግንባታ ፓኬጅ ቁጥር
Hossana/UIIDP/CW-01/2023/24፣
11. ከሀድያ ዞን አስተዳደር አስፋልት እስከ ኢየሩሳሌም አስፋልት ድረስ በግራ በኩል የእግረኛ መንገድ ግንባታ ፓኬጅ ቁጥር
Hossana/UIIDP/CW-02/2024፣
12. ከትንሳኤ ሆቴል እስከ መሳለሚያ አስፋልት ድርስ የእግረኛ መንገድ ግንባታ ፓኬጅ TC Hossana/UIIDP/CW-
04/2024:
13. ከኮ/ል በዛብህ ጴጥሮስ አደባባይ እስከ ኢትዮጲያ ንግድ ባንክ ባቴና ቅርንጫፍ ድረስ በግራ በኩል የእግረኛ መንገድ ግንባታ
ፓኬጅ ቁጥር Hossana STA/CW-014/2023/24
14. ከመሳለሚያ አስፋልት እስከ ኢየሩሳሌም አስፋልት ድረስ በቀኝ በኩል የእግረኛ መንገድ ግንባታ ፓኬጅ ቁጥር
Hossana/STA/CW-015/2023/24፣
15. ከኮ/ል በዛብህ ጴጥሮስ አደባባይ እስከ ዋጌዳ ህንፃ ድረስ በቀኝ በኩል የእግረኛ መንገድ ግንባታ ፓኬጅ ቁጥር
Hossana/STA/CW-016/2023/24፣
16. የወጣቶች መዝናኛ ካፍቴሪያ ፣ የእግረኛ መንገድ እና የባህል ቤት ግንባታ ፓኬጅ ቁጥር Hossana/UIIDP/CW-
03/2024:
17. የጎፈር ሜዳ የህዝብ መዝናኛ የመንገድ ሥራ ፣ ድሬይነጄ ፣የእግረኛ መንገድ እና የመናፈሻ ግንባታ ፓኬጅ ቁጥር
Hossana/MUN/CW–013/2024፣
18. የቆሻሻ ማስወገጃ የጥርጊያ ሥራ ፣ የጉድጓድ ቁፋሮ እና የጉድጓድ አጥር ግንባታ ፓኬጅ ቁጥር Hossana/MUN/CW-
008/2024
19. የኢንተፕራይዝ ቢሮ ግንባታ ፓኬጅ ቁጥር Hossana/STA/CW-019/2023/24
20. የግብርና ቢሮ ግንባታ ፓኬጅ ቁጥር Hossana/STA/CW-020/2023/24፣
21. የቤቴል ትምህርት ቤት ግንባታ ፓኬጅ ቁጥር Hossana/STA/CW-021/2023/24፣
22. የሴች ዱና ጤና ጣቢያ ግንባታ ፓኬጅ ቁጥር Hossana/STA/CW-022/2023/24፣
23. ከእናቶች አንባ በጉሊት እስከ ቤቴል ሊዝ መንደር እና የቅዳሜ ገበያ አካባቢ የጠጠር መንገድ ጥገና ፓኬጅ ቁጥር
Hossana/GOV/maintenance CW-001/2023/24
24. የአፈር መንገድ ጥገና በስድስቱም ቀበሌ (ሄጦ ቀበሌ ፣ ቦቢቾ ቀበሌ ፣ ሊች አምባ ቀበሌ ፣ ጀሎ ናረሞ እና አራዳ ቀበሌ)
ፓኬጅ ቁጥር Hossana/GOV/maintenance CW-002/2023/24
የጨረታ መመሪያ፡-
ተጫራቾች በዘርፉ የተመዘገቡበት የንግድ ምዝገባ ምስከር ወረቀት፣ ለዘመኑ የታደሰ የንግድ ሥራ ፍቃድ፣ ግብር ከፋይነት ማስረጃ
፣ የታደሰ ኮንስትራክሽን ብቃት ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት፣ የዘመኑን ግብር ስለመክፈሉ ማረጋገጫ ፣ በመንግስት ግዥ ላይ
መሳተፍ የሚችሉበት የአቅራቢነት ማስረጃና የቫት ምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ ሆኖ ከተራ ቁጥር 1 እና 16 ለተጠቀሱት
ግንባታ ደረጃ G.C-5/R.C‐5 እና ከዚያ በላይ ያላቸው ሲሆን በተራ ቁጥር 17 ለተጠቀሰው ግንባታ G.C-2/R.C-2 እና ከዚያ
በላይ ያላቸው ፣ የቆሻሻ ማሳገጃ ቦታ ፣ ለጠጠር መንገድ ጥገናና አፈር መንገድ ጥገና ደረጃ G.C-6/RC-6 እና ከዚያ በላይ
ያላቸው ኢንተርፕራይዝ ቢሮ ግንባታ፣ለከተማ ግብርና ቢሮ ግንባታ ፣ ለቤቴል ትምህርት ቤት ግንባታ እና ሴች ዱና ጤና ጣቢያ
ግንባታ ሥራ G.C-6/B.C 5 እና ከዚያ በላይ ያላቸው የጨረታሰነዱን ከሆሳዕና ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 32
ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 30ኛው ቀን 11፡30 ሰዓት ድረስ የማይመለስ 1,000/አንድ ሺህ ብር/ ብቻ
በሆሳዕና ከተማ ገቢዎች ቅ/ጽ/ቤት በመክፈል ባለፍቃዱ ወይም ህጋዊ ወኪል ኦርጅናልና አንድ ፎቶ ኮፒ የሠነድ ማስረጃ
በመያዝ መግዛት ይችላሉ፡፡
አንድ ተጫራች መወዳደር የሚችለው በአንድ ሳይት ብቻ ነው። የጨረታ ሰነዱ የሚሸጠው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን
ጀምሮ ባሉት 30 ተከታታይ ቀናት የሚሸጥ ሆኖ ከተራ ቁጥር ከ1 እስከ 9 ድረስ ያሉት በ31ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ታሽጎ
በተመሳሳይ ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ይከፍታል፣ ከተራ ቁጥር 10 እስከ 18 ድረስ ያሉት በ33ተኛው ቀን ከጠዋቱ 4:00
ታሽጎ በተመሳሳይ ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ይከፈታል እና ከተራ ቁጥር 19 እስከ 24 ድረስ ያሉት በ33ተኛው ቀን ከጠዋቱ
4፡00 ታሽጎ በተመሳሳይ ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ይከፈታል የመክፈቻ ቀናት የስራ ቀን ካልሆነ በቀጣይ የስራ ቀን
በተቀመጠው ቅደም ተከተል መሠረት በተመሳሳይ ሰዓት ታሽጎ በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል፡፡
ጨረታው የሚከፈተው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው የወከልናውን ኦርጅናል ይዞ ሲቀርቡ የሚከፈት ይሆናል፣
3ኛ. በጥሬ ገንዘብ ወይም በታወቀ ባንክ የተረጋገጠ ቼክ ወይም የከፍያ ትዕዛዝ፡-
Company Info
Hosana City Administration Finance and Economic Development Office
ሆሳዕና ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት
Phone +251 46 555 0472
Filed Under
/ Building Construction
/ Road and Bridge Construction
/ Water Construction
/ Sewerage
/ Water Well Drilling
/ Finishig Works
/ House and Building