Professional Documents
Culture Documents
2015 .
2015 .
2015 .
ታህሳስ
2015 ዓ.ም
ማውጫ
መግቢያ ..........................................................................................................................................................................
1
1. የቅድመ ዝግጅት ተግባራት....................................................................................................................................2
1.1. በቢሮው መ ነ ሻ ዕቅድ መ ሰረት ዕቅድ ተከልሶ የ2015 ዓ መ ታ ዊ ዕቅድ ስ ለ መ ታ ቀ ዱ ፣ ................................2
1.2. ዕቅዱን ለኮሌጁ ማህበረሰብ ቀርቦ ው ይ ይ ት በማድረግ በኩል የ ተ ከ ና ወ ኑ ተግባራት፡-.................................2
1.3. አደረጃጀቶች የ ተ ሟ ሉ መሆናቸው፣...............................................................................................................2
1.5. በአንደኛ ዓ መ ት እጩ መ ምህራንን የትውውቅ መድረክ የ ተ ከ ና ወኑ ተግባራት ...........................................6
2. ከትኩረት መስኮችና ከተጣሉ ግቦች አንጻር የተ ከ ና ወኑ ተግባራት .....................................................................11
2.1. በመልካምሥነምግባርየታነፁዜጐች ...............................................................................................................11
2.1.1. የሰልጣኞችን ስነምግባር ከማህበረሰብ እርካታ አንጻር ዳሰሳዊ ጥ ና ት ለ ማ ጥ ና ት የተደረገ የቅድመ ዝግጅት
ተግባር ................................................................................................................................................... 11
2.1.2. የክበባት እንቅስቃሴን በተመለከተ፣..................................................................................................... 11
2.1.3. የበጎ ፈቃድ አገ ል ግሎት ለመስጠት የ ተ ከ ና ወ ኑ ተግባራት፣ .............................................................. 13
2.2. የገበያን ፍላጐትን መ ሠ ረ ት ያደረገ ጥ ራ ት ያለው ትምህርት.....................................................................14
2.2.1. ሥ ር ዓ ተ - ት ም ህ ር ቱ ን የ ጥ ራ ት ደረጃውን ጠብቆ ከ ማ ዘ ጋ ጀ ት፣ ከ መ ተ ግበ ርና ከመገምገም አንጻር የተ ከ ና ወ ኑ
ተግባራት፣ ........................................................................................................................................ 14
2.2.2. የ ጥ ና ት ና ምርምር ተግባራት፣............................................................................................................ 14
3. የ ሥር ዓ ተ - ት ም ህ ር ቱ ን የ ጥ ራ ት ደረጃና ጥ ና ት ና ምርምርን በማካሄድ ረገድ፣....................................................15
3.2.1. የመ ም ህራንና የ ት ም ህ ር ት አመራሩን አቅ ር ቦ ት ፣ተነ ሳ ሽነትና ብቃትን ለማሳደግ የተ ከ ና ወኑ ተግባራት፣ ..16
3.2.2. የኮሌጁን ደረጃ በቀጣይነት በማሻሻል ለ መ ማ ር ማ ስ ተ ማ ር ሂ ደ ቱ ምቹ ማድረግ፣.....................................19
3.2.3. የ ት ም ህ ር ት ሥ ር ዓ ቱ ን በዲጂታል ቴክኖሎጂ መደገፍ ................................................................................21
3.3. የ ት ም ህ ር ት ና ሥ ል ጠ ና ተ ደ ራ ሽ ነ ት ፣ አ ካ ታ ች ነ ት ፣ ፍ ት ሐ ዊ ነ ት ና ውስጣዊ ብቃትን ማሳደግ ................... 23
3.4. የተጠናከረ ያ ል ተ ማ ከ ለ የትምህርትሥርዓት ................................................................................................24
3.4.1. አቅምን ያጐለበተና ተጠያቂነት የሰፈነበት ያ ልተ ማ ከ ለ የ ት ም ህ ር ት አስተዳደርን ማጠናከር፣ .......... 24
3.4.2. ውጤታማ የ ሃ ብ ት አጠቃቀምሥርዓትን ማጐልበት፣ ........................................................................ 25
3.5. የ ት ም ህ ር ት ጥ ራ ት የ ማ ረ ጋ ገ ጥ ሥርዓት.....................................................................................................25
3.5.1. የ ክ ት ት ልና ግምገማ ሥ ር ዓ ት ............................................................................................................. 25
3.5.2. የ ክ ት ት ልና ድ ጋ ፍ ተግባራት........................................................................................................................26
4. አሃዛዊ መረጃዎች.................................................................................................................................................26
5.
አባሪዎች ...............................................................................................................................................................28
መግቢያ
ኮሌጃችን ከዓበይት ተግ ባራቱ ከ መ ማ ር ማስተማር፣ ጥናት እና ምርምር እና ማህበረሰብ
አ ገል ግ ሎ ት አንጻር የ2015 ዓ.ም ፊዚካል ዕቅድን አቅዶ ወደ ስራ መግባቱ እንዲሁም ከአብክመ
ትም ህር ት ቢሮ የተላከውን ፈዚካል ዕቅድ መሰረ ት በማድረግ ዕቅዱን መከለሱ ይታወቃል፡፡ ዕቅዱን
መሰረ ት በማድረግም በርካታ ተግባራትን አከናውኗል፡፡ የስራ አፈጻጸም ሪ ፖ ር ት ማቅረብ አንዱ
ተግባሩ ስለሆነ ይህንን የ 2015 ዓ.ም የ ት ም ህ ር ት ዘ መ ን ሁለተኛ ሩብ ዓ መ ት የስራ አፈጻጸም
አ ጭ ር ሪ ፖ ር ት አዘጋጅተን አቅርበናል፡፡
1
1. የቅድመ ዝግጅት ተግባራት
1.1. በቢሮው መነሻ ዕቅድ መሰረ ት ዕቅድ ተከልሶ የ2015 ዓመታዊ ዕቅድ
ስ ለ መታ ቀ ዱ ፣
በመምህራን እና ድ ጋ ፍ ሰ ጪ ሰራተኞች መድረክ የ2014 ዓ.ም ዕቅድ አፈጻጸም ሪ ፖ ር ት
ቀርቦ ተገምግሟል፡፡ በግምገማውም፡-
አሰልጣኝ መምህራን ወንድ 93፣ ሴት 17፣ ድምር 110
ድጋፍ ሰ ጪ ሰራተኞች ወንድ 40፣ ሴት 49፣ ድምር 89
በጠቅላላው ወንድ 133፣ ሴት 66፣ ድምር 199 አባላት ተገኝተዋል፡፡
የኮሌጁ የ 2015 ዓ.ም ፊዚካል ዕቅድ ከኮሌጁ አስር ዓ መ ት ዕቅድ ተቀ ድ ቶ፤ በቢሮው ዕቅድ
መነሻነትም ተከልሶ ተዘጋጅቷል፡፡
የተዘጋጀውን ዕቅድ ለፈጻሚ አካላት አቅርቦ ውይይት ለማካሄድ እና ለመከለስ
የቅድመዝግጅት ተግባራት ተከናውነዋል፡፡
1.2. ዕቅዱን ለኮሌጁ ማህበረሰብ ቀርቦ ውይይት በማድረግ በኩል የ ተከ ና ወ ኑ
ተግባራት፡-
በ ሥራ አ መራ ር ቦርድ ውይይት ለማድረግ በተደጋጋሚ ቀጠሮ ቢያዝም ከቦርድ አባላት
ስብጥር እና የስራ ብዛት አንጻር እስከ አ ሁን ሊሳካ ባይችልም ለወደፊት ቀጠሮ ተይዟል፡፡
ለአካዳሚክ ኮሚሽን አባላት ቀርቦ ውይይት ተደርጎበታል፡፡
በተዋረድ በትምህርት ክ ፍ ሎ ች ና በየስራ ዘርፎች ዕቅዱ እየቀረበ ውይይት ተደርጎበታል፡፡
ለ ተ ማ ሪ ዎ ች ም እነሱን በሚመለከቷቸው ጉዳዮች ላይ የዕቅዱ ክ ፍ ሎ ች ተለይተው የአንድ
ሙ ሉ ቀን ውይይት ተካሂዶበታል፡፡
1.3. አደረጃጀቶች የ ተ ሟ ሉ መ ሆ ና ቸ ው ፣
የ ሥራ አ መራ ር ቦ ር ዱ 100% የተሟላ ሲሆን ወ=6 ሴ=2 ድ=8 አባላት አሉት፡፡
አካዳሚክ ኮሚሽን 100% የተሟላ ሲሆ ን ወ=11 ሴ=2 ድ=13 አባላት አሉት፡፡
የ ማ ኔ ጅ መ ን ት ኮሚቴ 100% የተሟላ ሲሆን ወ=4 ሴ=4 ድ=8 አባላት አሉት፡፡
የ ተ ማ ሪ መ ማ ክ ር ት 100% የተሟላ ሲሆን ወ=19 ሴ=19 ድ=38 አባላት አሉት፡፡
2
1.4. አዲሱን የስልጠና መ ር ሃ - ግ ብ ሮች ለመተግባር የ ተከ ና ወ ኑ የቅድመ ዝግጅት
ተግባራት፡-.
የ መ ር ሃ ግ ብ ር ትውውቅ እና መምህራን በአዲስ መ ን ፈ ስ ፣ በአዲስ አስተሳሰብ እና የተግባር
አፈጻጸም ወደ ስልጠናው እንዲገቡ መድረክ ተ ፈ ጥ ሯ ል ፡ ፡
ለአካዳሚክ ኮሚሽን አባላት የግንዛቤ ፈ ጠራ ስራ ተከናውኗል፡፡ በዚህም፡-
የክረምት ስልጠናው ደረጃን የማሻሻል ስልጠና መ ሆ ኑ ን ፣
ስልጠናውን መከታተል የሚችሉት በመንግሥት ወይም በግል ተቋማት
በ ማ ስ ተ ማ ር ላይ ያ ሉ መምህራን ብቻ መ ሆ ና ቸ ው ን ፣
በዲፕሎማ የሚሰጠው ስልጠና የቅድመመደበኛ ስልጠና ብቻ መ ሆ ኑ ን ፣
የዲግሪ ስልጠናው በሌሎች የ ት ም ህ ር ት አይነቶች የሚሰጥ መ ሆ ኑ ን ፣
በዲግሪ መርሃግብ ሩ ደረጃቸውን ለማሻሻል የ ሚ ፈ ልጉ በስራ ላይ ያ ሉ መምህራን
በ ዲ ፕ ሎ ማ በሰለጠኑበት የ ት ም ህ ር ት አይነት ቀ ጥ ታ ግንኙነት ባለው መ ር ሃ ግ ብ ር
ስልጠናቸውን መ ከ ታ ተ ል እንደሚችሉ፣
በቅድመመደበኛ ዲ ፕ ሎ ማ መ ር ሃ ግ ብ ር የሚሳ ተፉት ሴት መምህራን ብቻ ሲ ሆ ኑ
በቅድመመደበኛ ሰ ር ቲ ፊ ኬ ት መመ ረ ቅ እንደሚጠበቅባቸው፣
በ መ ማ ር ማ ስ ተማ ሩ ተግባር ለሚሳተፉ መምህራን የሚከፈለውው የ ት ር ፍ ሰዓት
ስራ ክፍያ የገንዘብ ሚኒስቴር ባወጣው መ መ ሪ ያ መሰረ ት የሚፈጸም መ ሆ ኑ ን ፣
ለእያንዳንዱ ኮርስ የሚያገለግል ዝርዝር ኮርስ ፕላን ማሟላት ያለበትን ነ ጥ ቦ ች
አሟልቶ ቀደም ብሎ ተዘጋጅቶ ሊቀርብ እንደሚገባ፣
ሰልጣኞቹ ስልጠናውን ከመጀመራቸው በ ፊ ት ኦሬንቴሽን ሊሰጣቸው እንደሚገባ
ተ ገ ል ጾ የ ጋ ራ ግንዛቤ ተይዟል፡፡
በሁሉም ትም ህር ት ክ ፍ ሎ ች ያ ሉ ዩ ኒ ቶ ች በየዩኒታቸው ካ ሉ ት መምህራን ሶስት ሶስት
መምህራንን በመምረጥ በዩኒት ደረጃ ኮሚቴ ተቋቁሟል፡፡
የአንደኛ ዓ መ ት ኮርሶች መ ር ሃ ትም ህር ቶች (ኮርስ ቡኮች) ስምምነት በተደረሰበት አግባብ
በየትምህርቱ ክ ፍ ሉ መጠነኛ መሻሻል እየተደረገባቸው ስራ ላይ እንዲውሉ ተደርጓል፡፡
በሁሉም ትም ህር ት ክ ፍ ሎ ች የሚሰጡ የአንደኛ ዓ መ ት ኮርሶች ተለይተው ከአብክመ
ትም ህር ት ቢሮ በተሰጠው የኮርስ ቡክ አዘገጃጀት አቅጣጫ መሰረ ት መምህራን ተመድበው
ለኮርሶቹ መ ር ሃ ት ም ህ ር ቶ ች (ኮርስ ቡኮች) በ ጥ ራ ት እንዲያዘጋጁ ተደርጓል፡፡
3
የዲግሪ መ ር ሃ ግ ብ ር ኮርሶች ዕቅድ በተሰጠው አቅጣጫ መ ሠ ረ ት ዘርዘር ባለ መልኩ፡-
የኮርስ ፕላኖች ተዘጋጅተዋል፡፡
ሳምንታዊ እና ዕለታዊ ዕቅዶች ተዘጋጅተው ስራ ላይ ውለዋል፡፡
ሞ ጁ ሎ ች የተዘጋጁላቸው ኮርሶች ስለመኖራቸው፣
የቅድመአንደኛ ደረጃ ኮርሶች ሞ ጅዩ ሎች በየትምህርት ክ ፍ ሉ እንዲዘጋጅላቸው
ተደርጓል፡፡
በዲግሪ መ ር ሃ ግ ብ ር በእንግሊዝኛ (2)፣ በሒሳብ (3)፣ በማህበራዊ ሳይንስ (3)፣
በስነትምህርት (3) በድምሩ የ11 ኮርሶች ማሰልጠኛ ሞ ጅዩ ሎች ተዘጋጅተው
በቤተመጻህፍት ከ 20 እስከ 50 ኮፒ ለንባብ እንዲቀርቡ ተደርጓል፡፡
አዲሱን ስርዓተ-ትምህርት ለማስጀመር 7 ኮ ሚ ቴ ዎ ች ን በማደራጀት የተደራጀና የተቀናጀ
ርብርብ ሲደረግ ቆይቶ በመደበኛው መ ር ሃ ግብር የ ተ ማ ሪ ዎ ች ቅበላ ተፈጽሟል፡፡ በዚህ
ዕቅድ ዝግጅት ተግባራት በርካታ የፊዚካል ፋሲሊቲ ስ ራ ዎ ች ተሰርተዋል፡፡ የ ሚ ከ ተሉትን
መ መ ል ከ ት ይቻላል፡፡
52 መ ማ ሪ ያ ክ ፍ ሎ ች ሙ ሉ በ ሙ ሉ ቀለም ተቀብተዋል፡፡
20 መ ማ ሪ ያ ክ ፍ ሎ ች የኤልክትሪክ መ ስ መ ሮ ች ን ፈ ት ሾ የማስተካከል ስራ ተሰ ር ቷል ፡፡
62 መ ማ ሪ ያ ክ ፍ ሎ ች አምፖል/ፍሎረሰንት/ ፣ ሶኬ ት፣ ማብሪያና ማ ጥ ፊ ያ የመግጠም ስራ
ተሰ ር ቷል ፡፡
48 መ ማ ሪ ያ ክ ፍ ሎ ች መስታውታቸው የተሰባበሩ በ መ ሆ ኑ በአዲስ ተተ ክ ቷል ፡፡
45 መ ማ ሪ ያ ክ ፍ ሎ ች ኮርኒሳቸውን የማደስ እና የ መ ቀ የ ር ስራ ተሰ ር ቷ ል ፡፡
ለ 52 መ ማ ሪ ያ ክ ፍ ሎ ች የበር ቁልፎች ተገዝተው በአንድ መ ማ ሪ ያ ክ ፍ ል 2 መምህራንን
በቋሚነት በመመደብ በባለቤት ተረክበው እንዲጠቀሙ ተደርጓል፡፡
72 የ መ ኝ ታ አ ገል ግ ሎ ት የሚሰጡ ክ ፍ ሎ ች የያዘ በጠቅላላው 672 ተ ማ ሪ ዎ ች ን ማስተናገድ
የ ሚ ች ል ህንጻ እድሳት ተደርጎ ለት ለሴት ተ ማ ሪ ዎ ች የዶርሚተሪ አ ገ ል ግ ሎ ት እንዲሰጥ
ተደርጓል፡፡ ከዚህ በተጨማሪ ጥ ገ ና የሚያስፈልጋቸዉን 450 የ ሎ ከ ር ቁ ል ፍ ፣ 3 በ ሮ ች ፣
6 የመ ስ ኮ ት መ ስ ታ ዉ ቶ ች ፣ 55 የመ ስ ኮ ት ማ ኔ ላ ዎ ች ፣ 62 የበር ማ ኔ ላ ዎ ች እና 44 የበር
ቁልፎችን በመጠገንና በማስተካከል ክ ፍ ሎ ች ን በማሳጠብ እና በማጸዳት ለክፍሎች ቁ ጥ ር
በመስጠት እና ተ ማ ሪ ዎ ች ን በዶርም በመደልደል ማስገባት ተችሏል፡፡
4
በሴቶች መ ኝ ታ ህንፃ ውስጥ የሚገኙ 9 መፀዳጃ ቤቶች(36 ቀዳዳዎች ያሏቸው)፣ 36 የገላ
መታ ጠ ቢ ያ ቤቶች)፣ 12 የልብስ ማጠቢያ ገ ን ዳ ዎ ች ፣ የተሰባበሩ ሲንኮች ተጠግነው አ ገ ል ግ ሎ ት
መስጠ ት ችለዋል፡፡
የህንፃውን የውስጥ ክ ፍ ል በባለሙያ በማስጠናት ሙ ሉ ጥ ገ ና ተደርጎለታል፡፡
በኮሌጁ የውስጥ ግቢ 4 ሴት ፕ ሮ ክ ተ ሮ ች ተቀጥረው የስራ ስምሪት ተሰ ጥ ቷ ቸ ዋ ል ፡፡
በዶርሚተሪዎች 72 የማንበቢያ ጠረጴዛዎችና 250 የነፍስወከፍ ወንበሮች እንዲሟሉ ተደርጓል፡፡
በህንጻው ውስጥ 2 የሞግዚት ማ ደ ሪ ያ ዎ ች ፣ 2 የሞ ግ ዚ ት ቢ ሮ ዎ ች እና 6 ለስቶር የሚያገለግሉ
ክ ፍ ሎ ች ታድሰው ለአገልግሎት ዝግጁ ሆነዋል፡፡
ከከተማ አስተዳደሩ(ከአለም ባንክ) በተገኘ 247,000 ብር የበጀት ድ ጋ ፍ 42,000 ሊ ት ር የሚይዝ
በኮንክሪት የ ተ ሰ ራ ታ ን ከ ር በማደስ ከታንከሩ ወደ ዶርሚተር እና ወደሌሎች የ አ ገ ል ግ ሎ ት መስጫ
ክ ፍ ሎ ች የሚወስድ ረዥም የ ው ሃ መ ስ መ ር በ መ ዘ ር ጋ ት ለአገልግሎት ዝግጁ ማድረግ ተችሏ ል፡ ፡
ከተማ አስተዳደሩ ከአለም ባንክ ባገኘው በጀት ድ ጋ ፍ 4,250 ካሬ ሜ ት ር ስፋት ያለው የውስጥ
ለውስጥ የኮብልሰቶን መንገ ድ በ 3,458,411.88 ብር እየተሰራ ይገኛል፡፡
28 ኮምፒውተሮች ያ ሉ ት ዲጂታል ቤተ-መጻህፍት በማደራጀት ለአገልግሎት ዝግጁ በማድረግ
ከአዲሱ ስርዓተ-ትምህርት ጋር የሚሄዱ ማጣቀሻ መጻህፍትን፣ ሞጁሎችን፣ አጫጭር
ማ ስ ተ ማ ሪ ያ ኖቶችን ጨምሮ ለአንባቢያን በሚመች መ ል ኩ ቤተ-መጻህፍት ውስጥ እንዲቀመጡ
ተደርጓል፡፡
በመምህራን የተዘጋጁ የተለያዩ የትምህርት ማጣቀሻ ሞ ጅ ሎ ች በሁለቱም ቤተ-መጻህፍት
አ ገል ግ ሎ ት እየሰጡ ይገኛሉ፡፡ እነሱም፡-
Geography (Gees 101) - 36
Inclusiveness (INCL 101) – 24
General physics (101) – 37
Logic & critical thinking (LOCT 101)– 22
Maths for natural science – 35
Maths for social science – 36
General chemistry (CHEM 101) - 32
General Biology (101) – 30
IT ( EMTE 101) - 44
Social Anthropology (Anth 101)-29
5
Moral & citizenship (MCiED 101)- 35
Curriculum & instruction (TECS 221)– 30
Communicative English (FLEn 101)– 50
Global trends teaching (GITr 101)– 30
መ ገ ኘ ት የሚገባቸው የተገኘ
ተ.ቁ ዝርዝር ወ ሴ ድ ወ ሴ ድ ም ር መራ
1 የዲን አ መራ ሮ ች 3 - 3 3 - 3
2 ሬጅስትራር ሃ ላ ፊ ዎ ች 7 - 7 5 - 5
3 የትምህርት ክፍል ኃላፊዎች 5 1 6 5 1 6
4 የ ት ም ህ ር ት ስልጠና ክ ት ት ል
6 1 7 6 1 7
ፈፃሚዎች
5 ቤተ-መጻህፍት ኃላፊ - 1 1 - - 1
6 የ ሥ ር ዓ ተ ፃታ አሃድ ተጠሪ - 1 1 - 1 1
7 አሰልጣኝ መምህራን 92 20 112 51 15 66
8 የአንደኛ ዓ መ ት ሰልጣኞች 226 252 478 220 248 468
9 የፀረ-ኤድስ ክበብ ተጠሪ 1 - 1 - - 1
10 የህይወት ክህሎ ትና ስነ-
1 - 1 - - 1
ተዋልዶ ክበብ ተጠሪ
11 የስነ-ምግባር መ ኮ ን ን ተጠሪ 1 - 1 1 - 1
12 የአስተዳደር ሰራተኞች 19 23 42 14 19 33
ድምር 361 299 660 305 285 593 89.8%
ሀ. የሰልጣኞች መ ብ ቶ ች ፣
ለ. የሰልጣኞች ግ ዴ ታ ዎ ች ፣
ሐ. የስነ-ስርዓት ግ ድ ፈ ቶ ች ፣
መ . ለስነ-ስርዓት ጉድለት የሚወሰዱ እርምጃዎች ተገልፀዋል፡፡
7
መ ) ሌ ሎ ች በም/ዲኖች የተላለፉ መልዕክቶች፡-
ለ) አካዳሚያዊ ጉዳዮች
የትምህርት ዘመን፣
የስልጠና ጊዜ ር ዝ ማ ኔ ፣
የ ክ ፍ ል ውስጥ ክ ት ት ል ፣
አዲሱ ስርዓተ-ትምህርት የዲግሪ ፕሮግራም የሚጠይቀውን ልዩ ባህሪ ፣
የ ክ ፍ ል ውስጥ የሰልጣኞች ብዛ ት፣
ሠ ) የ መ ግ ቢ ያ ፣ የ ት ም ህ ር ት እና የዕረፍት ሰዓ ት፣ የ ቤ ተ - መ ጽ ሐፍ ት አጠቃቀም፣
8
1.5.2.3. በሬጅስትራር ሃላፊ ው የቀረበ ገለፃ፡-
በኮሌጁ ተዘጋጅቶና በAC ፀድቆ ስራ ላይ በዋለው የ ተ ማ ሪ ዎ ች መተዳደሪያ ደንብ ላይ ሰፊ
ጊዜ በመውሰድ ገለፃ የተደረገ ሲሆ ን በተለይም ተ ማ ሪ ዎ ች በግቢ ቆይታቸው ሊያከብሯቸው
ስለሚገቡ ህጎች ‘‘What to do’’ ‘’Not to do’’ የተሟላ ግንዛቤ እንዲይዙ ተደርጓል፡፡
የምዝገባ አስፈላጊነት፣ መሟላት የሚገባቸው ጉ ዳዬች እና የምዝገባ ወቅትና ሂ ደ ት ፣
የኮሌጁን መታ ወ ቂ ያ ለማግኘት ሰልጣኞች ማሟላት ያለባቸው ጉ ዳ ዬ ች ና በጥንቃቄ
ስለመያዝ፣
ስለመልሶ ቅበላ ት ር ጉ ም ፣ መሟላት ስለሚገባቸው ጉዳዮ ች፣
ስለ ሰልጣኞች ማ ቋረጥና ክሊራንስ ሂ ደ ት ፣
አካዳሚክ ህጎችን Academic Requirements በተመለከተ በክልሉ ት/ቢሮ በኩል
ተዘጋጅቶና ፀድቆ ሲመጣ በቀጣይ የተሟላ ግንዛቤ እንደምንፈጥርላቸው የ ጋ ራ መግባባት
ላይ ተደርሷል፡፡
በመጨረሻም ትም ህር ት መቀጠል ስለማይቻልባቸው ሁ ኔ ታ ዎ ች ገለፃ ተደርጓል፡፡
1.5.2.4. የጤናና ፀረ ኤዶስ ክበብ ገለፃ፡-
ስለ ኤድስ በበሽታ ም ን ነ ት ፣ ስ ር ጭ ት (በአለም አቀፍ፣ ሀ ገ ር አቀፍ ፣ ክ ልል አቀፍ ደረጃ)፣
በበሽታው ይበልጥ ተ ጋ ላ ጭ ስለሆኑ የህብረተሠብ ክ ፍ ሎ ች ፣ ስለበሽታው መ ተ ላ ለ ፊ ያ ና
መከላከያ መ ን ገ ዶ ች ፣ ኤድስ እያስከተለ ያለው የጤናና ማህበራዊ ች ግ ሮች ገለፃ ተደርጓል፡፡
በኮሌጁ የተቋቋመው ፀረ- ኤድስ ክበብ የ2015 ዓ.ም ዋ ና ዋ ና ተግባራ ትና ስ ል ጠ ና ዎ ች
ወዘተ. ተገልፃል፡፡
ሰልጣኞች ከአኗኗራቸው የ ተ ነ ሳ ለዚህ በሽታ ተ ጋ ላ ጭ እንዳይሆኑ ከፍተኛ ጥንቃቄ
እንዲያደርጉ ተመክረዋል፡፡
1.5.2.5. የ ሥ ር ዓ ተ - ፆ ታ አሃድ ገለፃ፡-
ሴት ሰልጣኞች ሴት በመሆናቸው ምክንያት ከሚደርስባቸው ማ ህ በ ራ ዊ ፣ ስነ-ልቦናዊ፣
ኢኮኖሚያዊና ፆ ታ ዊ ት ን ኮ ሳ ዎ ች እንዴት ራሳቸውን መጠበቅ እንዳለባቸው ሰፊ ጊዜ በመውሰድ
ገለፃ የተደረገ ሲሆ ን የኮሌጁ ስርዓተ-ፆታ አሀድም በማንኛውም ጊዜ ከጎናቸው እንደማይለይና
ከሚመለከታቸው አካላት ጋ ር በመተባበር ደህንነታቸውን እንደሚጠብቅ የ ጋ ራ መግባባት ላይ
ተደርሷል፡፡
9
1.5.2.6. የቤ ተ-መጻህፍት አጠቃቀምና የዲጂታል ቤተ-መጻህፍት ገለፃ፣
ሰልጣኞች በግቢ ቆይታቸው የ ሁ ለ ቱ ን ቤተ-መጻህፍት አጠቃቀም በተመለከተ ሊያከብሯቸው
ስለሚገቡ ህጎች በቤተ-መጻህፍት ሃ ላ ፊ ዋ ትውውቅ የተደረገ ሲሆን በቤተ-መጻህፍት ክ ፍ ሉ
ውስጥ በአዲስ መ ል ክ የተደራጀውን ዲጅታል ቤተ-መጻህፍት ፋይዳና አጠቃቀም ግንዛቤ
ለመፍ ጠ ር ተ ሞ ክ ሯ ል ፡ ፡
1.5.2.7. የግቢው የስነ-ምግባር መ ኮ ነን ያስተላለፈው መልዕክት፡-
የኮሌጁ የስነ-ምግባር መ ኮ ነን ሰልጣኞች በግቢ ህይወታቸው የተሟላ ስነ-ምግባር ሊያጎለብቱ
እንደሚገባና በ የ ጥ ና ት መስኩ እውቀትና ክህሎት ከ መገ ብ የት ባሻገር ለስነ-ምግባር መ ር ሆ ች
ተ ገ ዥ ሊ ሆ ኑ እንደሚገባና ሙ ሉ ስብዕና ያላቸው ዜጎች ሆነው ሊወጡ እንደሚገባ ለማስገንዘብ
ተሞክሯል፡፡
1.5.2.8. በተለያዩ የስራ ሀ ላ ፊ ዎ ች ትውውቅ ከተደረገ በኃላ በሰልጣኞች በኩል የቀረቡ
ጥ ያ ቄ ዎ ች ና አስተያየቶች፣
ወደ ኮሌጁ ለመማር ሰንመጣ መንግስት የመኝታና የምግብ ወጭ እንደሚሸፍንልን
በ መ ተ ማ መ ን ነው ፤ ነ ገ ር ግን ወደ ግቢ ስንመጣ ሆኖ ያገኘነው የተገላቢጦሽ ነው? መንግስ ት
ቃሉን ለምን አጠፈ?
የአብዛኛዎቻችን ቤተሰቦች የኢኮኖሚ ሁ ኔ ታ ከእጅ ወደ አፍ የዘለለ እንዳልሆነ እየታወቀ
መን ግ ስ ትን አምነን መ ጥ ተ ን ለምን ደጅ እንጣላለን? በወንድ ሰልጣኞች የቀረበ ጥ ያ ቄ
በመንግስት በኩል የ መ ኝ ታ ና የምግብ አ ገ ል ግ ሎ ት የማ ና ገ ኝ ከሆነ ለምን በየዞናችን እንድንማር
አይደረግም? ቢያንስ በቅርብ ቤተሰቦቻችን የማግኘ ት እድል ነበረን፡፡ አሁንም ቢሆን አልመሸም
ከሚመለከተው ክ ፍ ል ጋ ር ተ ነ ጋ ግ ራ ች ሁ በየዞናችን ሂደን የ ም ን ማ ር በ ት ሁ ኔ ታ ይመቻችልን፡፡
መንግስ ት የተሟላ ቅድመ ዝግጅት ሳያደርግ የዲግሪ መርሃ -ግ ብ ር መ ጀ መ ሩ ዋ ጋ እያስከፈለን
ያለው እኛን ሰልጣኞችን ስለሆነ ቢታሰብበት፤ በቀጣይ ሊ ያ ጋ ጥ ሙ የ ሚ ች ሉ ማ ህ በ ራ ዊ ፣
ፖ ለ ቲ ካ ዊ ና ኢኮኖሚያዊ ችግ ሮችን መንግስ ት በውል የተገነዘበው አይመስለንም፡፡
Moral Education እና Environmental science በዲግሪ ፕሮግራም ለመሰልጠን መ ር ጠ ን
የህሊና ዝግጅትም ጭ ም ር አድርገን ከመጣን በኃላ የ ጥ ና ት መስክ ቀይሩ መባላችን ትክክል
አይደለም፡፡
በአጭር ጊዜ ውስጥ መንግስት ያ ጋ ጠ መ ን ን የከፋ ችግር /ቀውስ/ በውል ተገንዝቦ የ መ ኝ ታ ና
የምግብ አ ገል ግ ሎ ት የማይፈቅድልን ከሆነ ግቢውን ለቀን እንደምንወጣና ከቤተሰቦቻችን ሆ ነ ን
10
ሌ ሎ ች አማራጮችን እንደምንፈልግ ልታውቁልን ይገባል፤ የሚል ጠንከር ያለ አ ስ ተያየት
ሰጥተዋል፡፡
ወንድ ሰልጣኞች ለሴቶች በልዩ ሁ ኔ ታ የተፈቀደው የ መ ኝ ታ አ ገል ግ ሎ ት ለእኛም ሊፈቀድ
ይገባል የሚል ጠንከር ያለ ጥ ያ ቄ አቅርበዋል፡፡
1.5.2.9. ለቀረቡ ጥ ያ ቄ ዎ ች በበላይ አመራሩ በኩል የተሰጡ ምላሾች፡-
የቀረቡትን ጥ ያ ቄ ዎ ች አንድምታ በአግባቡ በ መ መ ር መ ር በዲን አ መራ ሮ ች በኩል ተገቢ
ምላሾችን በመስጠት ሰልጣኞችን ለ ማ ሳ መ ን መጠነ ሰፊ ጥ ረ ት የተደረገ ቢሆንም የሰልጣኞች
አቀባበል ችግር ያለበት መ ሆ ኑ ን ና ቀጣይነት ያለው የውይይት መድረክ መ ፈ ጠ ር እንዳለበት
ትም ህር ት ሰ ጥ ቶ ን አልፏል፡፡
በጥንካሬ
13
2.2. የገበያን ፍላጐትን መ ሠ ረ ት ያደረገ ጥ ራ ት ያለው ትም ህር ት
2.2.1. ሥ ር ዓ ተ - ት ም ህ ር ቱ ን የጥራት ደረጃውን ጠብቆ
ከማ ዘጋጀ ት፣ከመተግበ ር ና ከመገምገም አንጻር የ ተከ ና ወ ኑ
ተግባራት፣
በ1 ኛ ዓ መ ት 1ኛ ሰሚስተር የሚሰጡ 27 ኮርሶች ሲ ሆ ኑ ከእነዚህ መካከል ኮርስ ቡክ
የተዘጋጀላቸው 22 (81.48%) ኮርሶች ናቸው፡፡
ከ 1-4 ኛ ዓ መ ት በመደበኛው እና በ ማ ታ መ ር ሃ ግብር የሚሰጡ ኮርሶችን ኤዲት የማድረግ
እና የ ማ ደ ራ ጀ ት ስራ በ መ ስ ራ ት ለትምህርት ቢሮ ተልኳል፡፡
አዲሱን ስርዓተ ትም ህር ት ተግባራዊ ለማድረግ የተሰሩ የግብዓት ማሟላት ተግባራት
በቅድመ ዝግጅት ተግባ ራት አፈጻጸም በስፋት የተገለጹ ሲሆ ን የኮርስ ዕቅድ ዝግጅት፣
አጫጭር ማ ስ ተ ማ ሪ ያ ኖቶችን ማ ዘ ጋ ጀ ት እና እስከ 50 የሚደርሱ ኮ ፒ ዎ ች ን ቤተ-
መ ጻ ህ ፍ ት ማ ስ ቀ መ ጥ ፣ የ መ ማ ሪ ያ ክ ፍ ሎ ች ዝግጅት፣ የኮርስ መምህራን ድልድል፣ወዘተ.
ስ ራ ዎ ች ተከናውነዋል፡፡
2.2.2. የ ጥ ና ት ና ምርምር ተ ግ ባ ራ ት ፣
እቅድ ተከልሶ እና ተገምግሞ ወደ ስራ ተገብቷል፡፡
14
በዕቅድ የተ ያ ዙ ዓ መ ታ ዊ የ ጥ ና ት ና ምርምር ሥ ራ ዎ ች ብዛት በተመለከተ 7
መ ሠ ረ ታ ዊ እና 1 ድር ጊታዊ በድምሩ 8 ሲ ሆ ኑ ቋንቋ(2)፣ ተ ፈ ጥ ሮ ሳይንስ (3)፣
ስነ-ትምህርት(1)፣ ት ም ህ ር ት ና ስልጠና (1)፣ በቡድን የሚሰራ (1) ናቸው፣
አ ጥ ኝ ዎ ች ን ለማ በ ረ ታታት ከተነደፉ ስ ልቶ ች መካከል ጥ ና ታቸ ውን ጨርሰው
ሲያስገቡ 5,000 ብር ይከፈላቸዋል፡፡ ከ1—3ኛ ደረጃ ለሚወጡ መ ሰ ረ ታ ዊ እና
ድርጊታዊ ጥ ና ት ና ምርምር አ ጥ ኝ ዎ ች ለየብቻ እንደየቅደምተከተላቸው 5,000፣
4,500፣ 4,000 ብር ይከፈላቸዋል፣
በ2014 ዓ.ም የተጠናቀቁ ጥ ና ቶ ች ሲምፖዚየም በታህሳስ ወር 2015 ዓ.ም
ተከናውኗል፡፡ በሲምፖዚየሙም ሁ ለ ት ተግባራዊ እና ሶስት መ ሰ ረ ታ ዊ ጥ ና ቶ ች
ቀርበዋል፡፡ ለአጥኚዎችም ማበረታቻ ተ ሰ ጥ ቷ ል ፡ ፡
በእጥረት የሚነሱ፡-
የ ጥ ና ት ና ምርምር ሲምፖዚየም መ ዘ ግ የ ት ፣
አዲስ ገቢ የተደረጉ ጥ ና ቶ ች ቁ ጥ ር አናሳ መ ሆ ን ፣
ጥ ና ት ና ምርምር የ መ ስ ራ ት ባህል አሁንም መሻሻል አ ለ ማ ሳ የ ቱ ፣
አልፎ አልፎ በሚደረጉ ስብሰባዎች በቃል ከ መ ተ ቸ ት ባለፈ ስርዓተ ትምህር ቱን ሳ ይ ንሳ ዊ
በሆነ መንገ ድ አ ጥ ን ቶ ለሚመለከተው አካል አስ ተያ የት መስጠ ት አለመቻሉ ናቸው፡፡
15
3.2.1. የ መ ም ህራንና የትምህርት አመራሩን አ ቅ ር ቦ ት፣ ተ ነሳ ሽ ነት ና
ብቃትን ለማሳደግ የ ተከ ና ወ ኑ ተ ግ ባ ራ ት ፣
19
እና የማሰልጠኛ ማ ኑ ዋ ል በማዘጋጀት በንድፈ ሀሳ ብ እና በተግባር የ ተደገፈ ስልጠና
መስጠ ት ተችሏ ል፡ ፡
የማህበረሰብ አ ገል ግ ሎ ት ተግባራት በሁሉም ትም ህር ት ክ ፍ ሎ ች የዕቅድ አካል ተደርጓል፡፡
ለማህበረሰብ አ ገ ል ግ ሎ ት ማስፈፀሚያ የሚሆ ን በጀት ከኮሌጁ የውስጥ ገቢ ብር 300,000
(ሶስት መ ቶ ሽህ ብር) ተይዟል፡፡
ከማህበረሰብ አ ገ ል ግ ሎ ት ተግባራት አንጻር ሌ ሎች የ ታ ቀ ዱ ና የ ተ ፈ ጸ ሙ ተግባራትን
በተመለከተ ለጎንደር ከ ተ ማ አስተዳደር ትም ህር ት መምሪያ በጠየቁን ድ ጋ ፍ መሰረ ት 50
ደስጣ የ ማ ባ ዢ ያ ወረቀት እና 10 የ ፕ ሪ ን ተ ር ቀለም ድ ጋ ፍ ተደርጓል፡፡ በተጨማሪም
ለአንድ ጽ/ቤት 10 ደስጣ ወረቀት እና ለአንድ 1 ኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት 2 ጥ ቁ ር
ሰሌዳ ድ ጋ ፍ አድርገናል፡፡ ድጋፉ በገንዘብ ሲ ተ መ ን 52,650.00 (አምሳ ሁ ለ ት ሺህ ስድስት
መ ቶ ሃ ም ሳ ብር) ሆኗል፡ ፡
21
ኮሌጁን የዲጅታል ቴክኖሎጅ ተጠቃሚ ለማድረግ እየተሰሩ ያ ሉ ተግባራት፡-
በእጥረት
3.5.1. የ ክ ት ት ልና ግምገማ ሥ ር ዓ ት
የ ሥራ ክ ት ት ልና ግምገማ ዕቅድ አለ፡፡
4. አሃዛዊ መ ረ ጃ ዎ ች
በ2015 ዓ.ም በመደበኛው ፕሮግራም ለቅድመ አንደኛ (በዲፕሎማ) እና ለመካከለኛ ደረጃ ት/ቤት
መ ም ህ ር ነ ት በዲግሪ ፕሮግራም ለመሰልጠን የተመዘገቡ ዕጩ መምህራን ብዛት
Summer 1
Subject No.of Students No.of
M F T sections Remark
Fedral Language(Amharic) 33 67 100 2
English 107 28 135 3
Mathematics 102 37 139 3
General Science 117 63 180 4
Enviromental Science 39 74 113 2
Civics 42 41 83 2
Moral Education 0 0 0 0
Performing & Visual Art 64 93 157 3
HPE 29 21 50 1
ICT 0 0 0 0
Social Science 47 45 92 2
Awigna 0 0 0 0
Himetigna 0 0 0 0
AFAN OROMO 0 0 0 0
Pre-primary(Diploma ) 15 321 336 6
Total 595 790 1385 28
የ ተ ማ ሪ ዎ ች ብዛት
ሦስተኛ ዓ መ ት አራተኛ ዓ መ ት
የሴክሽን የሴክሽን
ተ.ቁ ወንድ ሴት ድምር ብዛት ወንድ ሴት ድምር ብዛት
1 ቅድመመደበኛ 0 180 180 4 3 65 68 4
27
በ2014 ዓ.ም በነባሩ ሞዳሊቲ በግል ወ ጭ ትምህርታቸውን የ ተ ከ ታ ተ ሉ ተ ማ ሪ ዎ ች መረጃ
የ ተ ማ ሪ ዎ ች ብዛት
ሦስተኛ ዓ መ ት አራተኛ ዓ መ ት
የሴክሽን የሴክሽን
ወንድ
ተ.ቁ የስልጠና መስክ ሴት ድምር ብዛት ወንድ ሴት ድምር ብዛት
1 አማርኛ ስፔሻሊስት 4 12 16 1
2 ው/ማ/ሳይንስ 8 12 20 1
3 ስነዜጋ እና ስነምግባር 19 51 70 2
4 ሰውነት ማ ጎ ል መ ሻ 14 54 63 2
5 ሙዚቃ 2 15 17 1
6 ቅድመመደበኛ 0 25 25 1
ድምር 47 169 211 8
5. አባሪዎች
አባሪ-1 በመልካም እሴቶች የ ታ ነ ፁ ፤ በ ሁ ለ ን ተ ና ዊ ስብእና የ ተገነቡ ዜጎችን ማ ፍ ራ ት አፈፃፀም
28
አባሪ-2 ሥ ር ዓ ተ - ት ም ህ ር ቱ ን የ ጥ ራ ት ደረጃውን ጠብቆ የ ማ ዘ ጋ ጀ ት ፣ የ መ ተ ግ በ ር ና የመገምገም
አፈፃፀም፣
ጥ ና ት ና ምርምር፣
የ ተግ ባ ራት አፈፃፀም ብዛት
ጥ ና ት ና ምርምር መሠረታዊ ድርጊታዊ ድምር
በ2015 ዓ.ም በኮሌጅ ደረጃ ሊሰሩ የ ታ ቀ ዱ የ ጥ ና ት ና 7 1 8
ምርምር ሥ ራ ዎ ች ብዛት
በ2015 ዓ.ም በኮሌጅ ደረጃ ሊሰሩ የ ታ ቀ ዱ ና ርዕሳቸው 0 0 0
ጸድቆ ወደ ሥ ራ የገቡ የምርምር ሥ ራ ዎ ች ብዛት
በ2015 ዓ.ም በጥናትና ምርምር ሥራ የሚሳተፉ ወንድ=10 ሴት=1 ድ=11
መምህራን ብዛት
29
አባሪ -4. የ ት ም ህ ር ት ቤቶ ችን ደረጃ በቀጣይነት በማሻሻል ለ መ ማ ር ማ ስ ተ ማ ር ሂ ደ ቱ ምቹ
የማድረግ አፈጻጸም፣
የ ተግ ባ ራት አፈፃፀም ብዛት
በ2014 ዓ.ም የኮሌጁ የ ሥራ አ መራ ር ቦርድ በኮሌጁ ተገኝቶ ያደረገፈው ድ ጋ ፍ 3
በተደራጀ ሁ ኔ ታ በኮሌጅ ት/ቤት ግንኙነት የታቀፉ የ መ ጀ መ ሪ ያ ደረጃ የጉድኝት 3
ማዕከላት ብዛት በቁጥር
በኮሌጅ ት/ቤት ግንኙነት እንዲታቀፉ የተለዩ እና ድ ጋ ፍ ያገኙ የ መ ጀ መ ሪ ያ 15
ደረጃ ት/ቤቶች ብዛት በቁጥር
በ ሞ ዴ ልነት ለማደራጀት የታሰቡ/በመደራጀት ላይ ያ ሉ የ መ ጀ መ ሪ ያ ደረጃ 2
ት/ቤቶች ብዛት
የ ተግ ባ ራት አፈፃፀም ብዛት/Mbps
የኮሌጁ የብሮድ ባንድ ኢ ን ተ ር ኒ ት ፍጥነት(Megabits per second (Mbps) 120
በኮሌጁ ያለ WiFi hotspot ብዛት 17
30
አባሪ-6. የ ት ም ህ ር ት ተደራሽ ነትና ውስጣዊ ብቃት ማ ሳ ደ ግ ፣ ፍ ት ሀ ዊ ነ ት ና አ ካ ታችነትን የማ ሻሻል
አፈጻጸም፣
የ ተግ ባ ራት አፈፃፀም ብዛት
በኮሌጁ ውስጥ የሚማሩ ሴት ዕጩ መምህራን ብዛት 304
በኮሌጁ ውስጥ የሚያስተምሩ ሴት አሰልጣኝ መምህራን ብዛት 20
በኮሌጁ አካዳሚክ ኮሚሽን ውስጥ በአባልነት የሚሳተፉ ሴቶች ብዛት 2
የ ተግ ባ ራት አፈፃፀም መጠን
አስከ 2 ኛው ሩብ ከተለያዩ ባለድርሻዎች የተሰበሰበ ሃ ብ ት በብር
ከመንግስት 34,072,578.00
መ ን ግ ስ ታ ዊ ካ ል ሆ ኑ ድርጅቶች የለም
ከውስጥ ገቢ 4,193,130.39
ድምር 38,265,708.39
ስራ ላይ የዋለ ሃ ብ ት ከተገኘው ገቢ በመቶኛ 45.92%
31