Professional Documents
Culture Documents
09-09-16
09-09-16
ቀን፡-09/09/2016 ዓ.ም
አፈጻጸም
ከዋና ዕቅድ የተቀዳ የየእለት ስራ
ተ/ቁ በየዕለቱ የተከናወኑ ተግባራት በፐርሰን የፈፃሚ ስም
ዕቅድ
ት
ከወሎ ሰፈር ወደ ሜክሲኮ ባለወ ኮሪደር ላይ የ ITS ኮንዲዩት ቀበራ 100% አክሊሉ በዛወርቅ
በተመለከተ በአሁኑ ወቅት በወሎ ሰፈር በኩል በአንድ ጎን መቀበር የጀመረ ባለሙያ
ሲሆን ነገር ግን የተቀበረው በሶስት ኮንዲዩት ብቻ በመሆኑ
ከአስተባባሪዎቹ ጋር ባደረግነው ውይይት ቀደም ሲል አንድ የተቀበረ
2 የኮሪደር ልማት በተመለከተ
በመሆኑ ነው በማለት ያገለጹልን ሲሆን ነገር ግን ይህን መረጃ ከሌሎች
ከሚመለከታቸው የመንገዶች ሃላፊዎችና የ PIU ጋር ግንኙነት ለማድረግ
ጥረት ቢደረግም ስብሰባ ላይ በመሆናቸው መፍትሄ አላገኘም፡፡