Download as docx, pdf, or txt
Download as docx, pdf, or txt
You are on page 1of 1

በየቀኑ የተሰራ ስራ ሪፖርት ማድረግያ ቅጽ

የዳይሬክቶሬት ሥም፡- የትራንስፖርት መሰረተ ልማት ማልማት ዳይሬክቶሬት

የቡድኑ ስም ፡- የኮንትራት አስተዳደር ቡድን

ቀን፡-09/09/2016 ዓ.ም

አፈጻጸም
ከዋና ዕቅድ የተቀዳ የየእለት ስራ
ተ/ቁ በየዕለቱ የተከናወኑ ተግባራት በፐርሰን የፈፃሚ ስም
ዕቅድ

1 የኮሪደር ልማት ከቦሌ እስጢፋኖስ መስመር የኮሪደር ልማት ጋር የሚሰሩ የትራንሰፖርት


ይመር መሸሻ
ፋሲሊቴ ማለትም የመጠለያ መትከያ ቦታዎችን በአካል በመገኘት ለቅየሳ 100%
ቡ/መሪ
ቦታውን የማመላከት ስራ ተከናውኗል፡፡

ከወሎ ሰፈር ወደ ሜክሲኮ ባለወ ኮሪደር ላይ የ ITS ኮንዲዩት ቀበራ 100% አክሊሉ በዛወርቅ
በተመለከተ በአሁኑ ወቅት በወሎ ሰፈር በኩል በአንድ ጎን መቀበር የጀመረ ባለሙያ
ሲሆን ነገር ግን የተቀበረው በሶስት ኮንዲዩት ብቻ በመሆኑ
ከአስተባባሪዎቹ ጋር ባደረግነው ውይይት ቀደም ሲል አንድ የተቀበረ
2 የኮሪደር ልማት በተመለከተ
በመሆኑ ነው በማለት ያገለጹልን ሲሆን ነገር ግን ይህን መረጃ ከሌሎች
ከሚመለከታቸው የመንገዶች ሃላፊዎችና የ PIU ጋር ግንኙነት ለማድረግ
ጥረት ቢደረግም ስብሰባ ላይ በመሆናቸው መፍትሄ አላገኘም፡፡

You might also like