Download as docx, pdf, or txt
Download as docx, pdf, or txt
You are on page 1of 2

በየቀኑ የተሰራ ስራ ሪፖርት ማድረግያ ቅጽ

የዳይሬክቶሬት ሥም፡- የትራንስፖርት መሰረተ ልማት ማልማት ዳይሬክቶሬት

የቡድኑ ስም ፡- የኮንትራት አስተዳደር ቡድን

ቀን፡-06/09/2016 ዓ.ም

አፈጻጸ
ከዋና ዕቅድ የተቀዳ የየእለት ስራ ም
ተ/ቁ በየዕለቱ የተከናወኑ ተግባራት የፈፃሚ ስም
ዕቅድ በፐርሰን

1 የኮሪደር ልማትየኮሪደር ልማት መገናኛ ሲኤምሲ ደራርቱ አደባባ መስመር የኮሪደር ልማት ጋር የሚሰሩ
የትራንሰፖርት ፋሲሊቴ ግንባታ በተደረገው ክትትል የአይቲስ ኮነዱት
መቅበሪያ ቦታ ላይ በተለይም ከሲኤምሲ አደባባይ እስከ ከሲኤምሲ
80% ይመር መሸሻ ቡ/መሪ
ሚካዔል ድረስ ነባር የውሀ መስመር በመኖሩ ለመጀመር ሙያዊ መፍትሄ
ያስፈልጋል ስለተባለ ባለድርሻዎችን በማገናኘት እንዲደዋወሉ ለማድረግ
ጥረት ተደርጓል፡፡

1 የኮሪደር ልማት በቀን 5/9/2016 ዓ/ም በወሎ ሰፈር በአንደ አቅጣጫ ፒቪሲ ለመቅበር 100% አክሊሉ በዛወርቅ ባለሙያ
የሚስችል ጉድጓድ ቁፋሮ የተጀመረ ቢሆንም ዛሬ ባደረኩት የመስክ
ጉብኝት ምንም ዓይነት ሠራተኛ የሌለ ሲሆን የኮረደሩን አስተባባሪ
መሃንዲስን በአካልም ሆነ በስልክ ለማግነት ያረኩት ጥረት ያልተሳካ
ሲሆን በሜክሲኮ አካባቢ መንገዶች ባለስልጣን አካባቢ ባደረግኩት
ማጣራት በሳይቱ ላይ አሁንም ምንም ፒቪሲ ያልገባ መሆኑን ና
አፈጻጸ
ከዋና ዕቅድ የተቀዳ የየእለት ስራ ም
ተ/ቁ በየዕለቱ የተከናወኑ ተግባራት የፈፃሚ ስም
ዕቅድ በፐርሰን

እንዲሁም በሌሎች አቅጣጫ ምንም ቁፋሮ አልተጀመረም፡፡

You might also like