Professional Documents
Culture Documents
አጭር_ማብራርያ_ስለ_አሚጎስ_ቁጠባ_እና_ብድር
አጭር_ማብራርያ_ስለ_አሚጎስ_ቁጠባ_እና_ብድር
አጭር_ማብራርያ_ስለ_አሚጎስ_ቁጠባ_እና_ብድር
1. አሚጎስ የገንዘብ ቁጠባ እና ብድር ህ/ስ/ማ በጥር 2005 በ 20 መስራች አባላት በ 9,000 ብር
ካፒታል የአባላትን ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ አስተዋፅኦ ለማሳደግ ተመሰረተ፡፡
2. አሁን የደረሰበት ደረጃ
• ከ 1,700 በላይ አባላት
• ከ 70,000,000 ብር በላይ አጠቃላይ ሀብት
3.ምን ምን ጠቀሜታዎች እስካሁን ለአባላቶቹ አስገኘ
• እስከ አሁን ያቀረበው ጠቅላላ ብድር ከ 120 ሚሊዮን ብር በላይ ከ720 ለሚበልጡ
አባላት ማቅረቡ
•ለ5 አመታት ያህል በ6%፣12%፣ 17%፤20% እና 23% አመታዊ የትርፍ ክፍፍል መስጠቱ
•በ5 ባንኮች የተቀመጠ ከ1ሚሊዮን ብር በላይ አክሲዮን የአባላት ሃብትና የትርፍ
ከፍፍል መሆኑ
• አባላት ደንበኛም ባለቤቶች መሆናቸው
• ፈቃደኝነት
• ዝቅተኛ አክሲዮን እና መደበኛ ቁጠባ ከብር 1,000 ጀምሮ መክፈል
• ማንነትን የሚገልፅ መታወቅያ/መንጃ ፍቃድ/ፓስፖርት ፤ሁለት ጉርድ
ፎቶግራፍ
• የመመዝገብያም ሆነ የአገልግሎት ክፍያ በነፃ
6.አገልግሎቶች
ስልክ፡ 0111267657/0930086830/0930082230