Professional Documents
Culture Documents
በብተቲ
በብተቲ
በግርግም በከብቶች በረት የአምላክነት ክብሩን ትቶ የሰዉን ስጋ ለብስ የሰዉን ልጆች ሊያድን መጣ፡፡
አዳምና ሄዋን በሰሩት ሀጢያት ምክንያት የሰዉ ልጆች ከገነት ተባረዉ ነበር ነገር ግን እባቡ ኣዳምን ሄዋን እግዚአብሔር እንዳትበሉ ይሀንን
እባቡ ግን እግዚአብሄርን ዉሸታም እራሱን እንደ ለዉነተኛ አድርጎ አትሞቱም ነገር ግን ይህንን በበላችሁ ጊዜ አይናችሁ ይከፈታል ልክ
እንደፍሬ በበላችሁ ጊዜ ሞትን ትሞታላችሁ ብሎ ነግሮእቸዉ ነበር ።
እግዚአብሄር ትሆናላቸሁ አላቸዉና ፍሬዉን እንዳትበሉ አድርጉ ከእግዚአብሄር ጋር አጣላቸዉ ዘፍ 3፡1-7 እግዚአብሄርም ከገነት
አባረራቸዉ አዳምና ሄዋን ከእግዚአብሄር ጋር ካጠላቸዉ በኋላ እንዳየቡ አደጋማ ሀጢያትን እያሰራ ያሰቃያቸዉ ጀመር እግዚአብሄር
የእባቡ ተንኮል አይቶ ልጁን ኢየሱስ በማርያም ማሀፀን በመንፈስ ቅዱስ እንዲፀነስ አድርጎ በበረት ግርግም በከብቶች ማደሪያ እንዲወለድ
ሆነ። ሉቃ 1:2-
አሁን ይሀንን ማርያም የወለደችዉን ኢየሱስን አምኖ የተቀበለ በከዚያ ሰይጣን አዳምን ሄዋንን በዉሸት አስቶ ካስወጣቸዉ ገነት
(መንግስተ ሰማይ) እንደገና የሰዉ ልጆች የመግባት እድል አገኙ ስ ማርያምን እሱ የሚላችሁን አድርጉ አለቻቸዉ ዩህ 2:5 ስለዚህ PE
አለበት ።ኢየሱ ኢየሱስም እኔ ሀይወት እዉነት • መንገድም ነኝ ከእኔ በቀር ኢየሱስ የመጀመሪያዉን ታዐምር ሲያደርግ በቃን ዘገሊላ ላይ
እናቱ CH ም ወዳጅ የሆነ ሰዉ ሁሉ እግ/ርን ለማስደሰት ኢየሱስን መስማት ወደ አብ የሚገባ የለም አለ።ዮሀ 14፡6
በእኔ የሚያምን እና የሚያገለግለኝም አባቴ ያከተ ክብረዋል በሰማይ እጥፍ በምድር መቶ እጥፍ ያተርፋል
የመዳን ቀን ዛሬ ነዉ ዛሬ ያንተ ቀን ነዉ ዛሬ ያንቺ ቀን ነዉ > ከእ/ር ጋር ተስማሙ ኢየሱስን እንደግል አዳኛችኑ አድርጋችሁ ተቀበሉ
በእርሱ የሚምን የዘላለምን ሀይወት እንዲኖረዉ እንጂ እንዳይው አንድያ ልጁን እስከመስጠት አለምን እንዲሁ ወዶአልና፡፡ ዮሀ 3:16
ለፋሉ የእግኢአብሄርን ፍቃድ የሚፈፅም ለዘለአለም ይኖራል ይላል ስለዚህ 11 n ሀይወትህ (በሀይወትሽ) ምን እንደሚሆን አታ
አታዉቅም ስለዚሀ ሀይወትሀን ለገታ ሰጠሀ ከዘመኑ ክፋትና እርኩሰት እራስህን አስመልጥ ኢየሱስ ይወድሀል JA
ኢየሱስ እንዲህ አለ
ሌባዉ ሊሰርቅ ሊያርድ ሊያጠፋ እንጂ ስለሌላዉ አይመጣም እኔ ግን ሀይወት እንዲሆንላቸ እንዲበዛላችሁም መጣሁ፡፡ ዩሀ 10፡10
ወንድሞቼ ሌባዉ ሰይጣን ነዉ ሀይወትን እንዲሰጠን የመጣዉ ደግሞ ኢየሱስ ነዉ ስለዚህ የዘላለምን ሀይወት የምናገኝበት መንገድ እንድ
አድርጌ ተቀብያለሁ ሀጢያትን በልጅሀ በኢየሱስ ክርስቶስ ደም እጠባልኝ ይቅር በለኝ ስሜንም በሀይወት መዝገብ ላይ ፃፍልኝ
ስለተቀበልከኝ አመሰግንሀለሁ አሜን 11