በብተቲ

You might also like

Download as docx, pdf, or txt
Download as docx, pdf, or txt
You are on page 1of 1

ስሙ እናንተ ቅድስት ድንግል ማርያም ወዳጅ የሆናችሁ ሰዎች ኢየሱስ ክርስቶስ ዋናዉ ከማርያም ማሀፀን የተወለደበት ምክንያት ያዉም

በግርግም በከብቶች በረት የአምላክነት ክብሩን ትቶ የሰዉን ስጋ ለብስ የሰዉን ልጆች ሊያድን መጣ፡፡

አዳምና ሄዋን በሰሩት ሀጢያት ምክንያት የሰዉ ልጆች ከገነት ተባረዉ ነበር ነገር ግን እባቡ ኣዳምን ሄዋን እግዚአብሔር እንዳትበሉ ይሀንን

እባቡ ግን እግዚአብሄርን ዉሸታም እራሱን እንደ ለዉነተኛ አድርጎ አትሞቱም ነገር ግን ይህንን በበላችሁ ጊዜ አይናችሁ ይከፈታል ልክ
እንደፍሬ በበላችሁ ጊዜ ሞትን ትሞታላችሁ ብሎ ነግሮእቸዉ ነበር ።

እግዚአብሄር ትሆናላቸሁ አላቸዉና ፍሬዉን እንዳትበሉ አድርጉ ከእግዚአብሄር ጋር አጣላቸዉ ዘፍ 3፡1-7 እግዚአብሄርም ከገነት
አባረራቸዉ አዳምና ሄዋን ከእግዚአብሄር ጋር ካጠላቸዉ በኋላ እንዳየቡ አደጋማ ሀጢያትን እያሰራ ያሰቃያቸዉ ጀመር እግዚአብሄር
የእባቡ ተንኮል አይቶ ልጁን ኢየሱስ በማርያም ማሀፀን በመንፈስ ቅዱስ እንዲፀነስ አድርጎ በበረት ግርግም በከብቶች ማደሪያ እንዲወለድ
ሆነ። ሉቃ 1:2-

አሁን ይሀንን ማርያም የወለደችዉን ኢየሱስን አምኖ የተቀበለ በከዚያ ሰይጣን አዳምን ሄዋንን በዉሸት አስቶ ካስወጣቸዉ ገነት

(መንግስተ ሰማይ) እንደገና የሰዉ ልጆች የመግባት እድል አገኙ ስ ማርያምን እሱ የሚላችሁን አድርጉ አለቻቸዉ ዩህ 2:5 ስለዚህ PE
አለበት ።ኢየሱ ኢየሱስም እኔ ሀይወት እዉነት • መንገድም ነኝ ከእኔ በቀር ኢየሱስ የመጀመሪያዉን ታዐምር ሲያደርግ በቃን ዘገሊላ ላይ
እናቱ CH ም ወዳጅ የሆነ ሰዉ ሁሉ እግ/ርን ለማስደሰት ኢየሱስን መስማት ወደ አብ የሚገባ የለም አለ።ዮሀ 14፡6

በእኔ ብታምኑ የዘላለም ሀይወት አላችሁ በእኔ የማያምን ግን h ሉ ተፈርዶበታል

በእኔ የሚያምን እና የሚያገለግለኝም አባቴ ያከተ ክብረዋል በሰማይ እጥፍ በምድር መቶ እጥፍ ያተርፋል

ይህንን መዳን ቸል ብንል ወዴት እናመልጣለን ዕብ 2:1-4

የመዳን ቀን ዛሬ ነዉ ዛሬ ያንተ ቀን ነዉ ዛሬ ያንቺ ቀን ነዉ > ከእ/ር ጋር ተስማሙ ኢየሱስን እንደግል አዳኛችኑ አድርጋችሁ ተቀበሉ

የዘላለምን ሀይወት ይሰጣቸኋል ።

በእርሱ የሚምን የዘላለምን ሀይወት እንዲኖረዉ እንጂ እንዳይው አንድያ ልጁን እስከመስጠት አለምን እንዲሁ ወዶአልና፡፡ ዮሀ 3:16

ለፋሉ የእግኢአብሄርን ፍቃድ የሚፈፅም ለዘለአለም ይኖራል ይላል ስለዚህ 11 n ሀይወትህ (በሀይወትሽ) ምን እንደሚሆን አታ
አታዉቅም ስለዚሀ ሀይወትሀን ለገታ ሰጠሀ ከዘመኑ ክፋትና እርኩሰት እራስህን አስመልጥ ኢየሱስ ይወድሀል JA

ኢየሱስ እንዲህ አለ

በሩ እኔ ነኝ በእኔ የሚገባ ቢኖር ይድናል ይገባልም ይወጣልም መሰማሪያ ያገኛል ዮሀ 10:9

ሌባዉ ሊሰርቅ ሊያርድ ሊያጠፋ እንጂ ስለሌላዉ አይመጣም እኔ ግን ሀይወት እንዲሆንላቸ እንዲበዛላችሁም መጣሁ፡፡ ዩሀ 10፡10

ወንድሞቼ ሌባዉ ሰይጣን ነዉ ሀይወትን እንዲሰጠን የመጣዉ ደግሞ ኢየሱስ ነዉ ስለዚህ የዘላለምን ሀይወት የምናገኝበት መንገድ እንድ

ይህንን የንሰሀ ፀሎት እንፀልያለን፡-

ጌታ ኢየሱስ ሆይ አለምን ከጃለሁ ሰይጣንንም ክጃለሁ ጸንተን የሀይወቴ ጌታ

አድርጌ ተቀብያለሁ ሀጢያትን በልጅሀ በኢየሱስ ክርስቶስ ደም እጠባልኝ ይቅር በለኝ ስሜንም በሀይወት መዝገብ ላይ ፃፍልኝ
ስለተቀበልከኝ አመሰግንሀለሁ አሜን 11

ስልክ፡ 0991294755 0915012135 0991164755

You might also like