Professional Documents
Culture Documents
Grde 3 Amharic ST
Grde 3 Amharic ST
Grde 3 Amharic ST
I
ሦስተኛ ክፌሌ አማርኛ የመምህር መምሪያ
አዘጋጆች፡-
መሣይ ሇማ (MA)
አማኑኤሌ ዮናስ (MA)
ፀሏይ ዯረሰ (MA)
አርታዒ፡-
ይኄይስ ባንታየሁ (MA)
የጥራት ክትትሌ፡-
እንግዲ ዘውዳ (ድ/ር)
አወቀ ጸጋዬ (MA)
የማጣሪያ ንባብ፡-
ኢሳይያስ ይሌማ
II
ሦስተኛ ክፌሌ አማርኛ የመምህር መምሪያ
III
ሦስተኛ ክፌሌ አማርኛ የመምህር መምሪያ
ማውጫ
መግቢያ .......................................................................................................................................................... V
ልዩ ልዩ ድምጾች ............................................................................................................................................... 1
አካባቢያችን................................................................................................................................................... 51
ምእራፍ ስድስት............................................................................................................................................. 62
የግሌንጽህና አጠባበቅ .................................................................................................................................. 62
ምዕራፍ ሰባት ሥነ ምግባር ........................................................................................................................... 73
የክሒል ዓይነቶት........................................................................................................................................ 31
ማዳመጥ .................................................................................................................................................. 31
መናገር/ንግግር .......................................................................................................................................... 33
ማንበብ .................................................................................................................................................... 34
ጽህፈት...................................................................................................................................................... 36
ቃላት ........................................................................................................................................................ 37
ሰዋስው..................................................................................................................................................... 38
IV
ሦስተኛ ክፌሌ አማርኛ የመምህር መምሪያ
መግቢያ
በሀገራችን አማርኛ እንዯሁሇተኛ ቋንቋ በትምህርትነት የሚሰጥበትን
ዓሊማመሠረት በማዴረግ ሶስተኛን ክፌሌ የአማርኛ ቋንቋን መማሪያ መጽሏፌ
ተዘጋጅቷሌ፡፡በዚህም በዯረጃው ከተመረጡት የትምህርት ይዘቶች አኳያ
የተማሪዎችን ዲህራዊ እወቀት የትምህርትና የእዴሜ ዯረጃ ባህሌ፣ጤና፣አካባቢ
እንክብካቤን ሥነ ምግባርን እንዱሁም የተመዯበውን የትምህርት ሰዓት
የሚመጥኑ የትምህርት ሌምድች በተገቢው መንገዴ ተዯራጅተው ቀርበዋሌ፡፡
V
ሦስተኛ ክፌሌ አማርኛ የመምህር መምሪያ
ምእራፌ አንዴ
ሌዩ ሌዩ ዴምጾች
የሚጠበቁ ውጤቶች
1
ሦስተኛ ክፌሌ አማርኛ የመምህር መምሪያ
አዲምጦ መናገር
ሀ.ማዲመጥ
ሇ. መናገር
ሏ. ማንበብ
መ.መጻፌ
2
ሦስተኛ ክፌሌ አማርኛ የመምህር መምሪያ
ትምህርት አንዴ
አዲምጦ መናገር
1. የማነቃቂያ ተግባር
አዲምጦ መረዲት ክፌሇ ትምህርት በቀጥታ ከመግባትዎ በፉት በአካባቢቸው
የሚያውቋቸውን የእንስሳ ዴምጽ በማስመሰሌ እንዱያሰሙ ወይም በሞባይሌ
ያሰሟቸው
2. አቅርቦት
መምህር/ት ተማሪዎች በመማሪያ መጽሀፊቸው በሥዕሌ የቀረቡትን
እንስሳት ስእልች እንዱመሇከቱና ስማቸውን እንዱናገሩ ያዴርጉ
ቀጥልም የእንስሳቱን ስም በተዯጋጋሚ በመጥራት ተማሪዎቹ ሥዕለን
በመመሌከት እርስዎ ሲጠሩት አዲምጠው እንዱጠሩ ያበረታቷቸው
ቀጥል ተማሪዎች የመናገር ክህልታቸውን ሉያዲብርሊቸው ስሇሚችሌ
የእንስሳትን ወይም የባህሊዊ ሙዚቃ መሳሪያውን የመጀመሪያ ፉዯሌ
በመጥራት አሟሌተው እንዱናገሩ ያበረታቷቸው
3. መሌመጃዎች
መምህር/ት የእንስሳውን የመጀመሪያ ፉዯሌ በመናገር ዴምጻቸውን
በማሰማት
በመመሪያ ቁጥር 1 የቀረበውን ሌምምዴ በተመሇከተ በመጀመሪያ
ተማሪዎችን በጥንዴ በጥንዴ በማስቀመጥ የዲመጡት የየትኛው እንስሳ
ዴምጽእንዯሆነ ወይም የየትኛው ባህሊዊ የሙዚቃ መሳሪያ እንዯሆነና
እንስሳቱ ምን አይነት ጥቅም እንዯሚሰጡ እርስ በእርስ እንዱወያዩ አዴርጉ
3
ሦስተኛ ክፌሌ አማርኛ የመምህር መምሪያ
2.አቅርቦት
ያዴርጉ
4
ሦስተኛ ክፌሌ አማርኛ የመምህር መምሪያ
ምሳላ 1
ያዴርጓቸው
ትምህርት ሶስት
1. ማነቃቂያ
2. አቅርቦት
3. መሌመጃ
5
ሦስተኛ ክፌሌ አማርኛ የመምህር መምሪያ
1. ማነቃቂያ
ይህን ክፌሇ ትምህርት ሇመጀመር ሰሊምታ ከተሇዋወጡ በኋሊ
ስሇመገሌገያ እቀዎቹ ቀሇሌ ያሇ ጥያቄ ይጠይቋቸው፡፡
6
ሦስተኛ ክፌሌ አማርኛ የመምህር መምሪያ
3.መሌመጃዎች ሥዕሌ
ስኒ ሙቀጫ
ጀበና
ሳህን
ምጣዴ
7
ሦስተኛ ክፌሌ አማርኛ የመምህር መምሪያ
ስሇ አሌባሳት መናገር
1. ማነቃቂያ ተግባር
እንዱመሌሱ ያበረታቷቸው፡፡
2. አቅርቦት
መምህር በተማሪው መጽሏፌ በሥዕሌ የተቀመጡትን አሌባሳት
ዓይነት ሇመግሇጽ እንዱመች ከተማሪዎች ዯንብ ሌብስ መጀመር
ይችሊለ፡፡በዯንብ ሌብስቸው ሹራብ ካሇ ሸሚዝ፣ሱሪ፣ጫማ፣ጉርዴ፣
ቁምጣ የመሳሰለት አንዴ ተማሪ በማሥነሳት ሌብሱን በእጅዎ
እየነኩ ይጠይቋቸው እንዱመሌሱም ያበረታቷቸው
መምህር ሇተማሪዎቹ በአማርኛ አፊቸውን ያሌፇቱ ሉሆኑ ስሇሚችለ
እንዲይሸማቀቁ ጥንቃቄ ያዴርጉ ፡፡
8
ሦስተኛ ክፌሌ አማርኛ የመምህር መምሪያ
መሌመጃዎች
1. ስእልቹን በማየት የአሌባሳቱን ዓይነት ግሇጹ በመጀመሪያ ተማሪዎቹ
ጥንዴ ጥንዴ በመሆን ሥዕለን ይመሌከቱ፡፡
ቀሚስ ሱ
ሪ ሸሚዝ
ባርኔጣ
ምጣ ሹራብ
ጉርዴ ቀሚስ
ሇምሳላ፡-
ሥዕሌ 1
9
ሦስተኛ ክፌሌ አማርኛ የመምህር መምሪያ
ትምህርት ስዴስት
1. ማነቃቂያ ተግባር
ተማሪዎች እንዱነቃቁ ሇእርስዎ አመቺ በሆነ መንገዴ ሥዕሌ በማሳየት
ተማሪዎቹን በማነሳሳት የተሇያዩ ተግባራትን በማዴረግ በማዘዝ
እንዱያከናውኑ ያዴርጉ፡፡ወዯዋናው ተግባር እንዱገቡ ያግዛሌ፡፡
2. አቅርቦት
በመማሪያ መጽሏፌ የቀረቡትን ተግባራት ሇማሰራት ተማሪዎችን በቡዴን
ያስቀምጡና በመማሪያ መጽሀፊቸው ያሇውን ሥዕሌ በመመሌከት ምን
አይነት ተግባር እያከናወኑ እንዯሆነ ይጠይቋቸው፡፡ተማሪዎችም ሥዕለን
እያዩ እዱመሌሱ ያዴርጉ፡፡
ተማሪዎች
ወዯት/ቤወዯ ት
የምትሄዴ ሌጅ
10
ሦስተኛ ክፌሌ አማርኛ የመምህር መምሪያ
ፉዯሊትን ማንበብ
1. ማነቃቂያ፡-
መምህር- ተማሪዎች የፉዯሌ መዝሙር እንዱዘምሩ ያዴርጉ ባዲመጡት
ፉዯሌ ሚጀምር ቃሌ ያንብቡ
ሇምሳላ፡- በግ የሚሌ መዝሙር ያዲምጡ
2. አቅርቦት
መምህር እርስዎ ፉዯሊቱን በእርጋታ ያንብቡሊቸው ከዚያም ተማሪዎች
ባዲመጡት መሠረት ፉዯለን ያነባለ፡፤ፉዯለን የሚወክሌ ምሌክት በሰላዲ
ሊይ ይጻፈ በዚያ መሠረት ያነበቡትን ፉዯሌ በዯብተራቸው ይጻፈ፡፡መምህር
ፉዯሊቱን በሚጽፈበት ጊዜ ጥብቅ ክትሌ ያዴርጉ፡፡ዯጋግመው እንዱጠሩና
እንዱያነቡ ይርዶቸው፡፡
በ ቡ ቢ ባ ቤ ብ ቦ
ሰ ሱ ሲ ሳ ሴ ስ ሶ
ሸ ሹ ሺ ሻ ሼ ሽ ሾ
መሌመጃዎች
11
ሦስተኛ ክፌሌ አማርኛ የመምህር መምሪያ
በ ቡ ቢ ባ ቤ ብ ቦ
ሰ ሱ ሲሳ ሴ ስ ሶ
ሸ ሹ ሺ ሻ ሼ ሽ ሾ
ከ ኩ ኪ ካኬ ክ ኮ
ሇ ለሉሊላ ሌል
መሌመጃዎች
1. ማነቃቂያ፡-
በ፣ሰ፣ሸ፣ከፉዯሌ የሚጀምሩ ቃሊትን እርስዎ በመጥራት እነሱም እንዱጠሩ
ያዴርጉ፡፡በመዝሙር መሌክ ቃሊቶቹን ዯጋግመው እንዱዘምሩ ካዯረጉ በኋሊ
ጥቁር ሰላዲው ሊይ ይጻፈ፡፡
2. አቅርቦት
መምህር ቀጥል የቀረቡትን ሆሄያት በእርጋታ ያንብቡሊቸው ያነብቡሊቸውን
ቃሊት በጥቁር ሰላዲ ሊይ ይጻፈ፡፡ዯጋግመው ያንብቡሊቸው ትእዛዛቱንም
በዯንብ ይግሇጹሊቸው ፡፡
12
ሦስተኛ ክፌሌ አማርኛ የመምህር መምሪያ
ሲሶ ባባ
መሌመጃዎች
ሥዕሌ ባ- ባትሪ
የማነቃቂያ ተግባር
13
ሦስተኛ ክፌሌ አማርኛ የመምህር መምሪያ
አቅርቦት
በ ቡ ቢ ባ ቤ ብ ቦ
ሰ ሱ ሲ ሳ ሴ ስ ሶ
ሸ ሹ ሺ ሻ ሼ ሽ ሾ
መሌመጃዎች
የቃሊት ምሥረታ
1. የማነቃቂያ ተግባር
14
ሦስተኛ ክፌሌ አማርኛ የመምህር መምሪያ
ቡሄ በለ ሌጆቼ ሁለ
ቡሄ መጣ ያ መሊጣ
2. አቅርቦት
መምህር ከሊይ ባዜሙት ግጥም ውስጥ የለትን ፉዯሊት ዘሮች እንዱያነቡ
ያዴርጉ፡፡
ሇምሳላ፡-
በ በለ
ቡ ቡሄ
መ መጣ
ሁ ሁለ
መሌመጃ
ሊ
15
ሦስተኛ ክፌሌ አማርኛ የመምህር መምሪያ
ግምገማ
የቃሌ ጥያቄ
የጥንዴ ስራ
የክፌሌ ስራ
በመምህሩ የሚሰጥ ግብረ መሌስ የመሳሰለትን መጠቀምተገቢ ነው፡፡
በመጨረሻም
የማበሌጸጊያ ተግባራት
መርጃ መሳሪያ
17
ሦስተኛ ክፌሌ አማርኛ የመምህር መምሪያ
18
ሦስተኛ ክፌሌ አማርኛ የመምህር መምሪያ
19
ሦስተኛ ክፌሌ አማርኛ የመምህር መምሪያ
መርጃ መሳሪያዎች
ግምገማ፡-
20
ሦስተኛ ክፌሌ አማርኛ የመምህር መምሪያ
ምእራፌ ሁሇት
አሊማ ማዲመጥ
1. ማነቃቅያ ተግባራት ፡-
እሺእነሳሇሁ እሺ እነሳሇሁ ፣
ወዯ ትምህርት ቤት እሄዲሇሁ
21
ሦስተኛ ክፌሌ አማርኛ የመምህር መምሪያ
2. አቅርቦት ፡-
2. መሌመጃ
ቀጥል የቀረቡትን ጥያቄዎች መሌሱ በማሇት የመጀመሪያውን ሆሄ
በመስጠት ያዯመጡትን ቃሌ ሲጠሩ በቦርዴ ሊይ ያስፌሩ ይህም
ምን ያህሌ እዲዲመጡ ሇማወቅ ከፌተኛ አስተዋጾ አሇው በተቻሇ
መጠን የሁለንም ተማሪ ስራ ይከተታለ ያበረታቱዋቸው
ያሌገባቸው ነገር ካሇ ይጠይቋቸው
ክፌሇት ትምሕርት ሁሇት
አሊማ በባሇ ሁሇት እግር ሆሄያት የሚጀምሩ ቃሊትን ከሥዕሌ ጋር
ማዛመዴ
መግቢያ ፡-
22
ሦስተኛ ክፌሌ አማርኛ የመምህር መምሪያ
አቅርቦት ፡-
መሌመጃ
1. አ አበባ
አየ
አየር
2. በ በግ
በሬ
በርጩማ
3. ሰ ሰው
4. ሸ ሸማኔ
23
ሦስተኛ ክፌሌ አማርኛ የመምህር መምሪያ
ክፌሇትምህርት ሦስት
አሊማ ፡-ስእልቹን ሉወክለ የሚችለ የመጀመርያ ፉዯሊትን መጻፌ
ማነቃቂያተግባር ፡ መምህር አንዯ ማነቃቂያ በሰሊምታ
የቀረቡሊቸውን ሊባ ፡ ኤሉ ፡ አሌጋ የመሳሰለት በምን ከምን
እዯሚገኙ ይጠይቋቸው እኔ የሇበስኩት ምንዴነው? ሰው ሲዯክመው
ምን ሊይ ይተኛሌ? ብሇው ይጠይቋቸው
ሊ አ
ኩ ኤ
24
ሦስተኛ ክፌሌ አማርኛ የመምህር መምሪያ
3. መሌመጃ
ቀጥል በቀረቡት ሆያት የሚጀምሩትን ቃሊት መጻፌ
ሥዕሌ
ሊ ፡- ሊባ
ሌ ፡- ሌብስ
ኩ ፡- ኩባያ
አ፡- አሌጋ
ኤ ፡- አሉ እያለ ቦርዴ ሊይ እዱጽፈ ያዴርጉ፡፡
25
ሦስተኛ ክፌሌ አማርኛ የመምህር መምሪያ
3. መሌመጃዎች
4. በመሌመጃው ተማሪዎች በሆሄዎች በመጀመርያ ዘር የተጻፈትን
በማንበብ እና በጽሐፌ አቅርቦት ሊይ ባሇው ምሳላ መሠረት
ተግባራቸውን እዱያዲብሩት ያገዟቸው፤ ያሇማምዶቸው፡፡ እየተዘዋወሩ
ይከታተለ በትክክሌ መጻፊቸውንም ያረጋግጡ፡፡
ክፌሇ ትምህርት አምስት
የቃሊት ምሥረታ
1. መግቢያ
2. አቅርቦት
3. መሌመጃዎች
26
ሦስተኛ ክፌሌ አማርኛ የመምህር መምሪያ
ሞክሼ ፉዯሊት
አሊማ ፡- ሞክሼ ፉዯሊትን ማንበብ
1. ማነቃቂያ
2. አቅርቦት
ሰላዲ ይጻፈት
3. መሌመጃ
27
ሦስተኛ ክፌሌ አማርኛ የመምህር መምሪያ
1. ማነቃቂያ
2. አቅርቦት
ሀ ሀብሌ
ሁ ሁሇት
ሂ ሂስ
ሃ ሃይማኖት
ሄ ሄዯ
ህ ህጻን
ሆ ሆዴ ናቸው፡፡
ሀ ሁ ሂ ሃ ሄ ህ ሆ
28
ሦስተኛ ክፌሌ አማርኛ የመምህር መምሪያ
ሥዕሌ
ምሳላ፡- ሠ፡- ሠራ
ሡ ፡- ሡስ
ሢ ፡- ሢሳይ
ሣ ፡- ሣር
ሤ ፡- ሤራ
ሥ ፡- ሥዕሌ
ሦ ፡- ሦስት
29
ሦስተኛ ክፌሌ አማርኛ የመምህር መምሪያ
ትምህርት ዘጠኝ
1. ማነቃቅያ ፡-
2. አቅርቦት
3. መሌመጃ
ሥዕሌ
ሇምሳላ ፡- ሀ ሀብሌ
ሁ ሁሇት
ሂ ሂሳብ
ሃ ሃያ
ሄ ሄዯ
ህ ህጻን
ሆ ሆዴ የመሳሰለትን ያሊምዲቸው
30
ሦስተኛ ክፌሌ አማርኛ የመምህር መምሪያ
1. የማነቃቅያ ተግባር
በ፤ነ፤ኘ ፉዯሊትን ከነዘሮቻቸው እንዱያነቡ ያዴርጉ ዘሮቻቸውን በጥቁር
ሰላዲ ይጻፈሊቸው
2. አቅርቦት
3. መሌመጃዎች
2.አቅርቦት
የቃሊት ምሥረታ
1. ማነቃቂያ
2. አ ቅርቦት
ኘ ፡- ዋኘ
ገ ፡- ገረፇ
ፏ ፡- ፏርሰት የመሳሰለትን ከነዘሮቻቸው ጻፈ
3. መሌመ ጃዎ ች
32
ሦስተኛ ክፌሌ አማርኛ የመምህር መምሪያ
ምዕራፌ ሦስት
እራስን ማስተዋዋቅ
ትምህርት አንዴ
1. ማነቃቂያ
በመናገር ክፌሌ እራስን ማስተዋዋቅ በሚሇው ትምህርት ማነቃቅያ እዱሆን
የተዘጋጀውን መዝሙር ያሰዘምራቸው ከዛም ተማሪዎቹ እርስዎን ተከትሇው
እረሶን ተከትሇው ይዘምሩ፡፡
ዲካ ሰኞ ተወሇዯ ፡
ማክሰኞ ተራመዯ
እሮብ ትምህርት ቤት ሔዯ ፡
ሀሙስ ዩነቨርስቲ ገባ ፡
አርብ አውሮፕሊን አበረረ ፡
ቅዲሜ ሚስት አገባ ፡
እሁዴ ሌጅ ወሇዯ
የዯካ ታሪክ በጣም ያስዯስታሌ
2. አቅርቦት
መምህር / ት/ ሀዋሳን በማስተዋወቅ ተማሪዎቹ የርሶን አካሄዴ ተከትሇው
እራሳቸውን እዱያስተዋውቁ እርስ በርስም ሰሊምታ መሇዋወጥ ንግግራቸውን
ክልታቸውን ያዲብሩ፡፡
3. መሌመጃዎች
መሌመጃዎችን ሇማሰራት ሁለንም ትዛዝ አርሶ እየጻፈ በሚረደበት መንገዴ
ትእዛዙን ያቅረቡሊቸው፡፡
ሀ. ስምሽ ማነው
ሇ. የተወሇዴከው የት ነው
ሏ. እዴሜሽ ስንት ነው
መ. ስንተኛ ክፌሌ ነህ
33
ሦስተኛ ክፌሌ አማርኛ የመምህር መምሪያ
2. አቅርቦት
ምምህር ተማሪዎች በምሳላው መሠረት የሚከተለትን
ተማሪ1. ስምሽ ማነው
ተማሪ 2. ጠንክር እባሊሇሁ ያንተስ
ተማሪ1. ኤርቆጬ
ተማሪ2. ኤርቆጨ ያባትህ ስም ማነው
ተማሪ1. ጡምዯድ ያንተስ
ተማሪ2.ብረመካ / የመሳሰለትን ተግባራት ተማሪዎች እዱያከናውኑ
ያዴርጓቸው፡፡ በተጨማሪመረ ተማሪዎችን ወዯፉት እየጠሩ ይጠይቋቸው፤
አነሱንም እዱመሌሱ ያዴርጉ፡፡
3. መሌመጃዎች
34
ሦስተኛ ክፌሌ አማርኛ የመምህር መምሪያ
ትምህርት ሦስት
አሊማ፡- የቤተሰብ አባሊት መግሇጫ
1. ማነቃቅያ ተግባራት
አባቴ እወዴሃሇሁ 3x
እናቴ እወዴሻሇሁ 3x
ወዴሜ እወዴሃሇሁ 3x
እናቴ እወዴሻሇሁ 3x
አክስቴ እወዴሻሇሁ 3x
2. አቅርቦት
3. መሌመጃዎች
35
ሦስተኛ ክፌሌ አማርኛ የመምህር መምሪያ
ትምህርት አራት
የቃሊትና የፉዯሊት ጨዋታ
1. መግቢያ
መምህር የሆህያትን ጨዋታ ሇማከናወን መጀመርያ የሆህያቱን ዘሮች በጥቁር
ሰላዲ ይጻፈና ይጥሯቸው፡፡
2. አቅርቦት
መምሀር ሆህያቱን በቦርዴ ሊ በመጻፌ በተማሪው መጻፌ ሊይ የሚታዩትን እናት
አባት ወንዴም እና እህት የሚለ የቀረቡትን ሥዕልች እየሇያዩ ይህ ምንዴነው?
እያለ ይጠይቁ ከፍቶው በማየት አባት እናት ወንዴም እህት እያለ ሲመሌሱ
በጥቁር ሰላዲ ይጻፈ እና እዱያዛምደ ያገዟቸው፡፡
3. መሌመጃዎች
የሆህያትን መጀመርያ አየጠሩ ቃሊቱን እዱናገሩና እዱጽፈ ያዴርጉ፡፡
ትምህርት አምስት
1.ማነቃቅያ
መምህር የ‹ሀ› ዘር ፉዯሊትን ያንበብቡሊቸው፤ በጥቁር ሰላዲ ሊይም ይጻፈሊቸው፡፡
2 .አቅርቦት
መምህር/ት የሚከተለትን ቃሊት እርስዎን እየተከተለ በመጥራት እዱሇማመደ
ያዴረጉ፡፡ ቀጥል በተማሪ መጽሏፌ ሊይ ያሇውን ሰእሌ እዱመሇከቱና መጽሏፌ
በማየትና እያንዲደን በመጠቆም ምን እንዯሆነ ይወቋቸው ፡፡
3.መሌመጃ
መምሀር ተማሪዎቹን ባነበቡት ፉዯሊት መሠረት የቀረቡትን ስዕሊዊ ቃሊቱን
መጻፌ እዱገሌጹ ያዴረጉ፡፡
36
ሦስተኛ ክፌሌ አማርኛ የመምህር መምሪያ
ትምህርት ስዴስት
ፉዯሊትን ማንበብና መጻፌ
1.የማነቃቂያ ተግባር
2.አቅርቦት
1. መሌመጃ
ሰባተኛ ትምህርት
አጭር ቃሊትን መፃፌ
1.ማነቃቅያ ተግባር
37
ሦስተኛ ክፌሌ አማርኛ የመምህር መምሪያ
2.አቅርቦት
3.መሌመጃ
ትምህርት ስምንት
የጎዯሇውን ፇዯሌ ይሙለ
1. ማነቃቂያ
38
ሦስተኛ ክፌሌ አማርኛ የመምህር መምሪያ
2. አቅርቦት
3. መሌመጃዎች
ትምህርት ዘጠኝ
ወንዳ እና ሴቴ ጾታን መግሇጽ፡፡
1. መግቢያ
2. አቅርቦት
39
ሦስተኛ ክፌሌ አማርኛ የመምህር መምሪያ
3. መሌመጃዎች
ተግባራቱን በትክክሌ ሇወንዴ እሱ፣ ሇሴት እሷ፤ ሇቅርብ ይህ፣ ይህች በማሇት
መመሇሳችሁን ያረጋግጡ፡፡
ትምህርት አስር
1. ማነቃቅያ
2. አቅርቦት
3. መሌመጃዎች
40
ሦስተኛ ክፌሌ አማርኛ የመምህር መምሪያ
ማበሌጸጊያ
ግምገማ
41
ሦስተኛ ክፌሌ አማርኛ የመምህር መምሪያ
ምዕራፌ አራት
የእንስሳት ስሞችን አዲምጦ መግሇጽ
ትምህርት አንዴ
1. የማነቃቂያ ተግባር
“ትምህርት ቤቴ”
ትምህርት ቤቴ፣
ትምህርት ቤቴ፣
የእውቀት መሰረቴ፡፡
42
ሦስተኛ ክፌሌ አማርኛ የመምህር መምሪያ
2. አቅርቦት
ብሌጡ ቀበሮ
43
ሦስተኛ ክፌሌ አማርኛ የመምህር መምሪያ
ትምህርት ሁሇት
በሥዕለ የቀረቡትን ቁሶች ምንነት መናገር
1. የማነቃቂያ ተግባር፡-
ሥዕልቹን ተመሌክተው የተረደትን እንዱናገሩ ያዴርጉመምህር/ት የትህርቱን
አቅርቦት በተመሇከተ በመጽሏፌ የቀረቡት ሥዕልች ተመሌክተው ምን
አገሌግልት እንዯሚሰጡ ይጠይቋቸው፡፡ እርስበርስም እንዱነጋገሩ ያዴርጉ፡፡
ትዕዛዙን ግሌጽ ሇማዴረግ በመጀመሪያ የሚገኘውን ሥዕሌ መንገር/ ሇምሳላ
ጠመኔ፡- በጥቁር ሰላዲ ሊይ ሇመጻፌ ያገሇግሊሌ፡፡
በመቀጠሌ ተማሪዎች በየተራ እየተነሱ የእያንዲንደን አገሌግልት እንዱናገሩ
ያዴርጉ፡፡
2. መሌመጃዎች
በመጀመሪያ ተማሪዎች በጥንዴ በመሆን ከተወያዩ በኋሊ የቁሶቹን ጥቅም ይናገሩ፡፡
እርስዎም እያንዲንደን ቡዴን በማሥነሳት እንዱናገሩ ያዴርጉ፡፡
ትምህርት ሶስት
የቁሶቹን ጥቅም መግሇጽ
1. ማነቃቂያ፡-
መምህር/ት መምህር ተማሪዎች ሉያነቃቃቸው የሚችሌ ተግባር ሇእርስዎ አመቺ
በሆነ መንገዴ አሰሯቸው
2. አቅርቦት ፡-
በአቅርቦት ክፌሌ ቀጥል የቀረቡትን ስእልች ዯጋግመው ስማቸውን እንዱናገሩ
ያዴርጉ፡፡ ተማሪዎቹ በሥዕለ የተመሇከቱትን ነገር እንዱናገሩ ይርዶቸው ፡፡
በማስከተሌ ሇምን አገሌግልት እንዯሚዉለ ይጠይቋቸው ተማሪዎቹ እንዱመሌሱ
ያበረታቱ፡፡
44
ሦስተኛ ክፌሌ አማርኛ የመምህር መምሪያ
3. መሌመጃ፡-
ትምህርት አራት፡
1. የማነቃቂያ ተግባር፡
3. መሌመጃዎች፡-
45
ሦስተኛ ክፌሌ አማርኛ የመምህር መምሪያ
ትምህርት አምስት፡
የእንስሳት ስሞችን መጻፌ
1. ማነቃቂያ ተግባር፡
2. አቅርቦት
3. መሌመጃ
46
ሦስተኛ ክፌሌ አማርኛ የመምህር መምሪያ
ትምህርት ስዴስት
1. ማነቃቂያ ተግባር
“ትምህርት ቤቴ”
ትምህርት ተቤቴ፣
ትምህርት ቤቴ
የዕውቀት መሰረቴ፡፡
እርሳሴን በዕጆቼ፣ ቦርሳዬን ባንገቴ
ትምህርት ቤት ስሄዴ በሇጋ ጉሌበቴ
ትዝ ትይኛሇሽ ዋ! ትምህርት ቤቴ
በጥናቱ ጊዜ አሌፍ አሌፍ ስጫወት ጫወታ፣
በአሌጋ ሊይስጋዯም ጊዜው ሲመሽ ማታ
ወይ ትምህርት ቤቴ ትዝታው አያሌቅም፣
ሳስብሽ እኖራሇሁ እስከዘሇአሇም፡፡
2. አቅርቦት፡
3. መሌመጃ
ያዴርጉ
47
ሦስተኛ ክፌሌ አማርኛ የመምህር መምሪያ
48
ሦስተኛ ክፌሌ አማርኛ የመምህር መምሪያ
ትምህርት ስምንት
ማገናዘብ
1. የማነቃቂያ
ተግባር መምህር በተማሪ መጽሏፌ የቀረበውን ሥዕሌ በማየት ይናገሩ
ቦታው የት ነው
2. አቅርቦት
3. መሌመጃዎች፡
49
ሦስተኛ ክፌሌ አማርኛ የመምህር መምሪያ
ትምህርት ዘጠኝ
ማነቃቂያ
ትምህርት አስር
ትዕዛዛት በማዲመጥ መተግበር
1. ማነቃቂያ
2. አቅርቦት
50
ሦስተኛ ክፌሌ አማርኛ የመምህር መምሪያ
3. መሌመጃዎች
ምዕራፍ አምስት
አካባቢያችን
1. የሚጠበቁ ውጤቶች
ትምህርት አንዴ
1. ማነቃቂያ፡
51
ሦስተኛ ክፌሌ አማርኛ የመምህር መምሪያ
2. አቅርቦት፡-
ምሳላ፡- በር፣ቀበቶ፣ቀሚስ፣ቡችሊ፣ቁሌፌ፣ በግ
3. መሌመጃዎች፡
ትምህርት ሁሇት
ቃሊት እያጣመሩ ማንበብ
1. ማነቃቂያ መምህር/ት ተማሪዎቹን ሇማነቃቃት ቀጥል የቀረቡትን ሆሄያት
ያንብቡሊቸው
ቀ፡- ቢ ቀቢ
በ-ቂ በቂ
ቅ--ብ ቅብ
ቆ- ብ ቆብ
ቆ- ቅ ቆቅ
2. አቅርቦት ፡- በአቅርቦት የቀረቡትን ቃሊት አሁንም በእርስዎ መሪነት
ሥዕለን እየተመሇከቱ ቃለን በዯብተራቸው በመጻፌ እንዱያነቡ በማዘዝ
ይከታተሎቸው፡፡
3. በመሌመጃው የቃሌ መጀመሪያ ሆሄያት በመጠቀም ቃሊት እንዱመሰርቱ
የመሰረቱት ቃሌ የትኛውን ቁስ እንዯሚገሌጽ እርስዎም እርማት ይስጡ፡፡
52
ሦስተኛ ክፌሌ አማርኛ የመምህር መምሪያ
ጠ = ጠርሙስ
መ = መቀስ
ሚ = ሚጡ
ጢ= ሚጢጢ
ሙ = ሙዚቃ
ጦ = ጦጣ
ጫ = ጫማ
53
ሦስተኛ ክፌሌ አማርኛ የመምህር መምሪያ
ትምህርት ሶስት
አውዴ በመፌጠር ቃሊትን መመሥረት
1. ማነቃቂያ፡-
ስሇሚያውቋቸው የሙዚቃ መሳሪያዎች ይጠይቋቸው፡፡ ዴምጽ ያሰሟቸው፣
ዋሽንት ከበሮ
2. አቅርቦት፡-
የሙዚቃ መሳሪያዎች ምንባቡን ያንብቡሊቸው ቆም እያዯረጉ በስንት እንዯሚከፇለ
ይጠይቋቸው
ምንባብ
ባህሊዊ የሙዚቃ መሳሪያዎች
ከምንባቡ ምን ተረዲችሁ በማሇት የግንዛቤ ጥያቄቆችን ይጠይቋቸው
3. መሌመጃዎች፡-
በቁጥር 1 የቀረበውን ጥያቄ ባህሊዊ የሙዚቃ መሳሪያዎች በሶስት እንዯሚከፇለ
እነርሱም የክር፣ የትንፊሽ፣ የምት እንዯሆኑ ከምንባቡ ተረዴተዋሌ፡፡
በተራ ቁጥር ሁሇት የቀረበውን ስሇትንፊሽ የሙዚቃ መሳሪያዎች እንዱናገሩ
ያዴርጉ እነርሱም ጡሩንባ፣ ዋሽንት፣ እምቢሌታና ላልችም ናቸው፡፡
ከቀርከሀ የሚሰሩ የትንፊሽ ባህሊዊ መሳሪያዎችን እንዯሆኑ ይንገሯቸው፡፡
54
ሦስተኛ ክፌሌ አማርኛ የመምህር መምሪያ
ትምህርት አራት
1. ማነቃቂያ፡-
2. አቅርቦት፡-
3. መሌጃዎች፡-
በተራ ቁጥር አንዴ በቀረበው ጥያቄ ጥሩንባ ከምን ይሰራሌ የሚሌ ነው፡፡ ከመዲብ
(ከነሀስ)፣ ከቀንዴ ወዘተ የጥሩምባ ዴምጽ እንዱያሰሙ ያዴርጉ፡፡
ትምህርት አምስት
1. ማነቃቂያ፡-
55
ሦስተኛ ክፌሌ አማርኛ የመምህር መምሪያ
2. አቅርቦት፡-
1. ማነቃቂያ፡-
2. አቅርቦት፡-
ቃሊቱ ፡ ጠ= ጠረጴዛ ጣ= ጣት
ጡ = ጡት ጤ= ጤፌ
ጢ = ጢስ ጥ= ጥጥ
ጦ = ጦር (ጦጣ)
56
ሦስተኛ ክፌሌ አማርኛ የመምህር መምሪያ
መሌመጃዎች
መምህር በ ‘”ጠ” ዘር የመሰረቱትን ሆሄያት ሇጓዯኞቻቸው ባነበቡት
መሠረት በትክክሌ መጻፊቸውን ያረጋግጡ፡፡
ትምህርት ሰባት
4. ጮ ጮጮ
5. ሑ ሑሳብ
57
ሦስተኛ ክፌሌ አማርኛ የመምህር መምሪያ
ትምህርት ስምንት
1. ማነቃቂያ፡-
2. አቅርቦት፡-
ጮ ጮ
ጮ ላ
3. መሌመጃዎች፡-
ጭ ጭራ
ጦ ጦጣ
ሏ ሏብሌ
58
ሦስተኛ ክፌሌ አማርኛ የመምህር መምሪያ
መርጃ መሳሪያዎች
ትምህርት ዘጠኝ
አዲምጦ መጻፌ
1. ማነቃቂያ፡
ተማሪዎች ወዯ ትምህርቱ ሇማስገባት የት ተወሇዲችሁ -------------
--የሚኖሩበትን ዞን ከተማ ----------------- ነው የመሳሰለትን ይጠይቁ
2. አቅርቦት ፡
59
ሦስተኛ ክፌሌ አማርኛ የመምህር መምሪያ
10 ወሊይታ ሶድ
11 ዯቡብ ኦሞ ጂንካ
12 ኮንሶ ካራት
13 ሰገን ሰገን
ትምህርት አስር
1. ማነቃቂያ፡-
60
ሦስተኛ ክፌሌ አማርኛ የመምህር መምሪያ
2. አቅርቦት፡-
ነጠሊ ሰረዝ (፣)፡- አበበ፣ አሇሙና ፇይሳ አይነት ተዯራራቢ ስሞችን ሇመሇየት
ያገሇግሊሌ፡፡
3. መሌመጃዎች፡-
61
ሦስተኛ ክፌሌ አማርኛ የመምህር መምሪያ
ምእራፍ ስድስት
ንጽህና አጠባበቅ
1. ሚጠበቁ ውጤቶች
ከዚህ ምእራፌ ትምህርት በኋሊ ተማሪዎቹ፡-
የግሌ ንጽህና አተባበቅን ይረዲለ/ይተገብራለ
ስሇግሌ ንጽህና አጠባበቅ ምንባብ አዲምጠው ሇጥያቄዎች መሌስ
ይሰጣለ
ካዲመጣችሁት ምንባብ ውስጥ የወጡ አዲዱስ ቃሊትን ታነባሊችሁ
ንጽህናን ካሇመጠበቅ የሚመጡ ጉዲቶችን ይናገራለ
አዲዱስ ቃሊትን ያነባለ
ሇቃሊት አውዲዊ ፌቺ ይሰጣለ
ቃሊትን በማጣመርና በመነጣጠሌ ላልች ቃሊትን ይመሰርታለ
ሇተሰጡት ቃሊት ተቃራኒ ፌቺ ይሰጣለ
ስሇ መኖሪያ አካባቢያቸው ንጽህና አጠባበቅ ሁኔታ ይገሌጻለ
ትምህርት አንዴ
1. ማነቃቂያ
መምህር/ት ተማሪዎች ከእንቅሌፌ ተነስተው ስሇሚያከናውኗቸው ተግባራት
ይጠይቋቸው፡፡ተማሪዎች ፉታቸውን እንዯሚታጠቡ፣ጥርሳቸውን
እንዯሚቦርሹ ጸጉራቸውን እንዱታጠቡ አስረዶቸው
62
ሦስተኛ ክፌሌ አማርኛ የመምህር መምሪያ
2. አቅርቦት
መምህር/ት በተማሪው መማሪያ መጽሏፌ ታሞ ከመማቀቅ ይሻሊሌ
መጠንቀቅ የሚሌ ምንባብ ቀርቧሌ መምህር/ት የንባቡን ጭብጥ በዯንብ
ያስረዶቸው፡፡
ንጽህናቸውን እንዳት መጠበቅ እንዲሇባቸው ግንዛቤ እንዱይዙ ያዴርጉ
3. መሌመጃዎች
1. ማነቃቂያ
63
ሦስተኛ ክፌሌ አማርኛ የመምህር መምሪያ
2. አቅርቦት
መምህር/ት ተማሪዎች ስሇ ሀረግ ምንነት ይንገሯቸው በምሳላም
ያሳዩአቸው፡፡የቆሻሻ አወጋገዴን ሲገሌጹ ሀረጋትን እንዱጠቀሙ ያግዟቸው፡፡
ሇምሳላ፡-ቆሻሻን ማቃጠሌ
1. እጅን በሳሙና መታጠብ
2. ግቢን መጥረግ
3. ወዯመጸዲጃ ቤት መሄዴ የመሳሰለትን ያስረዶቸው፡፡
3. መሌመጃዎች
ያሰሯቸው
ቆሻሻን ማቃጠሌ
የመሌመጃ መሌስ
1. ወዯ መጸዲጃ ቤት መሄዴ
2. ስርዓትን ጠብቆ መጸዲዲት
3. የመጸዲጃ ቤቱን አፌ መክዯን
4. እጅን በሳሙናና ውሀ መታጠብ
64
ሦስተኛ ክፌሌ አማርኛ የመምህር መምሪያ
ትምህርት ሶስት
የቃሊት ርባታ
ከዚህ ትምህርት በኋሊ ተማሪዎች በምሳላው መሠረት ላልች ቃሊትን መስርቱ
1. ማነቃቂያ
መምህር/ት ፉዯሊትን በመገጣጠም ቃሊት ጨዋታ እንዱያዯርጉ ያግዟቸው፡፡
ተማሪዎቹም፡-
ተ ተማሪ
ድ ድክተር
መ መኪና የመሳሰለትን ሆሄያት የሚጀምሩ ቃሊትን እንዯጫወታ
እንዱከናውኑ ያዴርጓቸው፡፡
2. አቅርቦት
መምህር/ት ተማሪዎች በምስላው መሠረት ቃሊቱን እንዱመሰርቱ ያዴርጉ
መምህር/ት የተማሪዎቹን ሰራ በማየት ግብረ መሌስ ይሰጧቸው፡፡
3. መሌመጃዎች
መምር/ት ከሊይ በአቅርቦት የተማሯቸውን የቃሊት ምሥረታ ሉያጠናክሩ የሚችለ
ሙከራዎችን ይስጧቸው፡፡ከሊይ የቀረበውንም በትክክሌ መስራታቸውን ያረጋግጡ፡፡
1.አጠበ፡ አጠብን አሳጠብን
1. አጠበች አሳጠበች አሳጠብን
2. ጠገብን አጠገብን አስጠገብን
3. አጸዲን አጸዲች አጸዲችሁ
4. ጠረግን ጠረገች ጠረጋችሁ
5.በሊችሁ አበሊችበሊችሁ
6.ታጠብን አታጠበች አሳጠባችሁ እያለ እንዱሰሩ አግዟቸው
65
ሦስተኛ ክፌሌ አማርኛ የመምህር መምሪያ
ትምህርት አራት
ሇቃሊት ተቃራኒ ፌቺ ይሰጣለ
1. ማነቃቂያ
መምህር/ት ተማሪው መጽሏፌ ሊይ ያሇውን ሥዕሌ በማሳየት ያነቃቋቸው፡፡
2. አቅርቦት
መምህር/ት ቀጥል የቀረቡትን ቃሊት በምሳላው መሠረት የስረዶቸው፡፡
ምሳላ፡- ላሉት----ቀን
ነጭ-----ጥቁር
3. መሌመጃዎች
ሇሚከተለት ቃሊቶች ተቃራኒ ፌቺ ስጡ
1. ጩኸት ጸጥታ
2. ሇስሊሳ ሻካራ
3. ብርሀን ጨሇማ
4. ሙቀት ቅዝቃዜ
5. ፌርሀት ዴፌረት
6. ትሌቅ ትንሽ
7. ንጹህ ቆሻሻ
8. ተራራ ሜዲ
9. ሰማይ ምዴር
66
ሦስተኛ ክፌሌ አማርኛ የመምህር መምሪያ
ትምህርት አምስት
የአካባቢ ንጽህና አጠባበቅ
1. ማነቃቂያ
2. አቅርቦት
3. መሌመጃዎች
የሚከተለትን ጥያቄዎች በምንባቡ መሠረት መሌሱ
1. አቶ ምንተስኖት “በቁማችን ሞተናሌ” ሲለ ምን ማሇታቸው ነው?
በቆሸሸ በተበከሇ አካባቢ ስሇሚኖሩ ነው፡፡
2. አቶምንተስኖት እጃቸውን ያወናጨፈት ሇምንዴነው?
በአካባያቸው መበከሌ ስሇተበሳጩ የመሳሰለትንና በሁሇተኛው ጥቄ
የቀረበውን በምሳላው ,መሠረት ጻፈ፡፡
67
ሦስተኛ ክፌሌ አማርኛ የመምህር መምሪያ
ምሳላ
68
ሦስተኛ ክፌሌ አማርኛ የመምህር መምሪያ
ትምህርት ሰባት
አዲዱስ ቃሊትን በማጣመር መጻፌ
1. ማነቃቂያ
መምህር/ተ ተማሪዎቹን በቀሊለ ወዯ ትምህርቱ እንዱገቡ ሇማዴረግ
ተረት ይንገሯቸው
2. አቅርቦት
ስሇ ጥምር ቃሊት ማብራሪያ ያስፇሌጋሌ፡፡
መምህር/ት ቀትል የቀረበውን ቃሌ በምሳላው መሠረት ያሰሯቸው፡፡
ምሳላ፡- ቤተ-ክርስቲያን---ቤተ ክርስቲያን
መቅዯስ
መዛግብት
ቤተ መንግስት
ውበት
3. መሌመጃዎች
መምህር ቀዯም ብል በቀረበው መግሇጫ መሠረት ቃሊትን በማጣመር ላልች
ቃሊትን ይጻፈ፡፡
አመት
ምህረት
አውዯ ሰብ
ገጠር
ራእይ የመሳሰለትን ቃሊት ያሰሯቸው፡፡
1.ዲቦ ቤት 2.ብረት ዴስት 3.ፌርዴ ቤት 4.
69
ሦስተኛ ክፌሌ አማርኛ የመምህር መምሪያ
ትምህርት ስምንት
ቅጥያዎችን በመነጠሌቃሌን ነጻ ማዴረግ
1. ማነቃቂያ
2. አቅርቦት
አበጠረች አበጠረ ች
አጸዲች አጸዲ ች
3. መሌመጃዎች
1. አሇበሰች አሇበሰ ች
2. አነጠፇች አነጠፇ ች
3. አመጣች አመጣ ች
4. ቦረሸች ቦረሸ ች
5. ቆረጠች ቆረጠ ች
6. በሊች በሊ ች
70
ሦስተኛ ክፌሌ አማርኛ የመምህር መምሪያ
ትምህርት ዘጠኝ
ፉዯሊቱን በማስገባት ቃሊትን መመሥረት
1. ማነቃቂያ
መምህር/ት በመጽሏፌ የቀረበውን ሆሄ እርስዎ ያንብቡሊቸው፡፡
ተማሪዎችም አዲምጠው እንዱናገሩ በማዴረግ ሆሄያቱን አስታውሱ፡፡
2. አቅርቦት
3. መሌመጃዎች
ሀ. --ሇቀ ወሇቀ
ሇ. --መረ ጀመረ
ሏ. --ረሰ ዯረሰ
መ. ሇቀ - ሇቀመ
ሠ. --ሇቀ ፇሇቀ
ረ. ወረ - ወረዯ
ሰ. ዯረ - ዯረሰ
ሸ. ሰ- ሰጠ
ቀ. ዯ- ዯጅ
በ. ሌ- ሌጅ
71
ሦስተኛ ክፌሌ አማርኛ የመምህር መምሪያ
1. 10 (ሰ) አስር
2. 20 (ሸ) ሀያ
3. 30 (በ) ሰሊሳ
4. 40 (ረ)አርባ
5. 50 (ቀ) ሀምሳ
6. 60 (ሏ) ስሌሳ
7. 70 (ሀ)ሰባ
8. 80 (መ)ሰማኒያ
9. 90 (ሠ) ዘጠና
10. 100 (ሇ) መቶ እያለ ዯጋግመው እንዱሰሩ ያዴርጉ
72
ሦስተኛ ክፌሌ አማርኛ የመምህር መምሪያ
4. ማበሌጸጊያ
5. መርጃ መሳሪያ
6. ግምገማ
73
ሦስተኛ ክፌሌ አማርኛ የመምህር መምሪያ
ምዕራፌ ሰባት
ሥነ ምግባር
የምዕራፈ ዓሊማዎች፡-
ትምህርት አንዴ
አዲምጦ መናገር
74
ሦስተኛ ክፌሌ አማርኛ የመምህር መምሪያ
ክብር ስጡ
75
ሦስተኛ ክፌሌ አማርኛ የመምህር መምሪያ
ትምህርት ሁሇት
ሇቃሊት ፌቺ ይሰጣለ
1. አዘለ፡ በትከሻቸው ጫኑ
2. አሣያት፡ አመሇከታት
3. አዘኑ ፡ ተከፈ
4. ረዲ ፡ አገዘ
5. ተቀበሇ፡ ወሰዯ፡ የመሣሠለትን ይሰራለ
76
ሦስተኛ ክፌሌ አማርኛ የመምህር መምሪያ
ትምህርት ሶስት
ነጠሊ ዓ.ነገር መመሠረት
ስሇነጠሊ
1. ማነቃቂያ፡- መምህር/ት ቀጥል የቀረበው ተግባር ከማከናወናቸው በፉት
አንዴ ተማሪ በማሥነሳት ወዯ በር እንዱሄዴ ያዴርጉ፡፡ ሇተማሪዎች ሌጁ
ምን እያዯረገ እንዯሆነ ይጠየቁ የተማሪዎች መሌስ ወዯ በሩ እየሄዯ ነው፡፡
እያለ ነጠሊ አረፌተ ነገር እንዱመሰርቱ ያዯርጉና ያነቋቋቸው፡፡
2. አቅርቦት፡- መምህር/ት ከታች የቀረቡትን ቃሊትና ተግባራት የሚገሌጹ
ሥዕልች በመመሌከት ነጠሊ ዏ.ነገር እንዱመሰርቱ ያግዟቸው በምሳላም
በማስዯገፌ እንዱሰሩ ያግዟቸው ፡፡
ሌምሳላ፤- ሸሇመ ፡- ጎበዝ ተማሪ ተሸሇመ
1. ጎበዝ 1. አባት ጎበዝ ሌጁን ሸሇመ፡፡
2. መከረ 2. መምህር ተማሪዎችን መከረ፡፡
3. ተወዯዯ 3. የተማሪው ስራ ተወዯዯ፡፡
4. ረዲ 4. ተማሪው አቅመ ዯካማውን ረዲ
5. አጨዯ 5.ገበሬው ጤፈን አጨዯ፡፡ የመሳሰለትን ተግባራት
እንዱሰሩ ያግዟቸውና ሥራውን እንዱሰሩ ያዴርጉ፡፡
3. መመህር/ት፡-ተማሪዎች ከሊይ ከተማሩት መሠረት ከ1- 5 ባለት ቃሊት
ነጠሊ ዏ.ነገር እንዱመሰርቱ ያዴርጉ
1. ቀቀሇ፡- ማድ ጎመን ቀቀሇች ፡፡
2. ገዛች፡- ዯራሮ ሌብስ ገዛች፡፡
3. ታመመ፡- አበበ በዴንገት ታመመ፡፡
4. ተከሰ፡- አበባው ሚካኤሌ ተከሰ፡፡
5. ቀሇጠ፡-ሳሙናው በውሃ ቀሇጠ፡፡
77
ሦስተኛ ክፌሌ አማርኛ የመምህር መምሪያ
ትምህርት አራት
78
ሦስተኛ ክፌሌ አማርኛ የመምህር መምሪያ
ትምህርት አምስት
ትዕዛዝን መተግበር
አሇመታዘዝ ሀቀኝነት
3. መሌመጃዎች
ጥሩ ሥነ-ምግባርመጥፍ ሥነ-ምግባር
- እውነት መናገር - መስረቅ
- ሰውን ማክበር - መዋሸት
- መታዘዝ - ሇራስ ቅዴሚያ መስጠት
- ሀቀኝነት - መሳዯብ ፡ የመሳሰለትን እንዱሰሩ
በማዴረግ ስሇ መሌካም ሥነ-ምግባር ማስተማር ይቻሊሌ፡፡
79
ሦስተኛ ክፌሌ አማርኛ የመምህር መምሪያ
ትምህርት ስዴስት
80
ሦስተኛ ክፌሌ አማርኛ የመምህር መምሪያ
ትምህርት ሰባት
ዏ.ነገር መስርቱ
ትምህርት ስምንት
81
ሦስተኛ ክፌሌ አማርኛ የመምህር መምሪያ
82
ሦስተኛ ክፌሌ አማርኛ የመምህር መምሪያ
ትምህርት አስር
ምሳላ ፡- ተሰጠ - ተ - ሰጠ
2. ተቆጣ ...................ተ - ቆጣ
3. መሌመጃዎች፡-
83
ሦስተኛ ክፌሌ አማርኛ የመምህር መምሪያ
ምዕራፍ ስምንት
የአመጋገብ ሥርዓት
ከዚህ ትምህርት በኋሊ ተማሪዎች፡-
84
ሦስተኛ ክፌሌ አማርኛ የመምህር መምሪያ
ትምህርት አንዴ
2. ገንቢ ምግቦች የሚባለትን መሌሱ እንቁሊሌ ' አሳ ' ሥጋ ' አይብ ' አተር '
ባቄሊ ' የመሳሰለት ናቸው፡፡
3. በሽታን ተከሊካይ ምግቦችን ግሇጹ ፡- ብርቱካን ልሚ ' ፓፓያ ' መንዯሪን '
ሙዝ ' ትርንጎ. እንዯሆኑ ያስረዶቸውና ስህተት ካሇ ያስተካክሎቸው፡፡
85
ሦስተኛ ክፌሌ አማርኛ የመምህር መምሪያ
ትምህርት ሁሇት
ሥዕሌ
1. ሃይሌና ሙቀት ሰጪ
86
ሦስተኛ ክፌሌ አማርኛ የመምህር መምሪያ
ትምህርት ሶስት
ቀሇማትን መሇየት
2. ቀይ ቀሇም 6. ቀይ ቢጫ አረንጓዳ
3. ቢጫ
4. ጥቁር
87
ሦስተኛ ክፌሌ አማርኛ የመምህር መምሪያ
ትምህርት አራት
1
ሦስተኛ ክፌሌ አማርኛ የመምህር መምሪያ
ትምህርት አምስት
ሰፋዴ አክንባል
1. ሳህን 4. ብርጭቆ
2. ዴስት 5. ኩባያ
3. ማንኪያ 6. ትሪ
ትምህርተ ስዴስት ፡
ሥርዓተ ነጥብ
(፡)
(፡፡)
(፤)
(?)
ናቸው፡፡
3
ሦስተኛ ክፌሌ አማርኛ የመምህር መምሪያ
ትምህርት ሰባት
ባ ት ን ም ሰ ሽ
ብ ማ
1.ኩ ባ ያ 5. ሲ ኒ
2. ዴስ ት 6. ሹ ካ
3. ማ ን ኪያ 7. ብ ርጭቆ
4
ሦስተኛ ክፌሌ አማርኛ የመምህር መምሪያ
5. ሲኒ፡-
6. ሹካ፡-
7. ብርጭቆ፡-
8. ማማሰያ፡-
ትምህርት ስምንት
5
ሦስተኛ ክፌሌ አማርኛ የመምህር መምሪያ
ትምህርት ዘጠኝ
አጼ ቤት ገባች አውቃ፡፡
አጼ ቤት ያለ ሌጆች'
ፇተጉ ፇታተጉ'
ቁሌፉቷን አስቀመጡ፡፡
ቁሌፉቷ ስትሰበር፡
በዋንጫ ገሇበጡ፡፡
አጃ ቆል ስንዳ ቆል
6
ሦስተኛ ክፌሌ አማርኛ የመምህር መምሪያ
መሌመጃዎች፡-
ትምህርት አስር
ዏ.ነገር መመሥረት
7
ሦስተኛ ክፌሌ አማርኛ የመምህር መምሪያ
4. ቆሻሻ --------------------------------------------
5. ንፁህ---------------------------------------------
6. አዝጋሚ------------------------------------------
በዚህ አይነት ዏ.ነገር በመስራት ይሇማመደ ፡፡
8
ሦስተኛ ክፌሌ አማርኛ የመምህር መምሪያ
ምዕራፍ ዘጠኝ
9
ሦስተኛ ክፌሌ አማርኛ የመምህር መምሪያ
1. ሙዝ
2. ቅጠሌ
3. ቆስጣ
4. ሰሊጣ
5. ቀይስር
10
ሦስተኛ ክፌሌ አማርኛ የመምህር መምሪያ
1. በቅዯም ተከተሌ ጻፈ
1. ቁርስ መብሊት
3. ወዯ መፀዲጃ ቤት መሄዴ
4. በጠዋት መነሳት
11
ሦስተኛ ክፌሌ አማርኛ የመምህር መምሪያ
ያሰሯቸው ፡፡
ብርቱካን ዴንች
ይገዛሌ
ይገዛሌ
ይታጠባሌ
ይታጠባሌ
ይሊጣሌ
ይሊጣሌ
ይቀቀሊሌ
ይበሊሌ
ይበሊሌ
12
ሦስተኛ ክፌሌ አማርኛ የመምህር መምሪያ
ትምህርት አምስት
13
ሦስተኛ ክፌሌ አማርኛ የመምህር መምሪያ
ተማሪ 2. መጬ
ተማሪ 1. ያባትህ ስም
ተማሪ 2. ሸኩር
ተማሪ 1. እህቶችስ
ተማሪ 1. አመሰግናሇሁ፡፡
14
ሦስተኛ ክፌሌ አማርኛ የመምህር መምሪያ
ትምህርት ስዴስት
መሌመጃዎች፡-
15
ሦስተኛ ክፌሌ አማርኛ የመምህር መምሪያ
አቅጣጫን መግሇጽ
ምስራቅ ምዕራብ
ዯቡብ -
16
ሦስተኛ ክፌሌ አማርኛ የመምህር መምሪያ
1. ፖሉስ
2. መምህር
3. ሏኪም
4. ቧንቧ ሠራተኛ
5. ገበሬ ናቸው
17
ሦስተኛ ክፌሌ አማርኛ የመምህር መምሪያ
እነሱም ናቸው፡፡ሲሆን፡ዯግሞ፡ላልችም
18
ሦስተኛ ክፌሌ አማርኛ የመምህር መምሪያ
ትምህርት አስር
ዏ.ነገርን መመሥረት
1. ጨሇመ ፡ ዛሬ ቀኑ ቶል ጨሇመ
3. ሄዯ ፡ መምህሩ ወዯ ቢሮ ሄዯ
19
ሦስተኛ ክፌሌ አማርኛ የመምህር መምሪያ
ምእራፍ አስር
ተላላፊ በሽታዎች
ተሊሊፉ በሽታዎች
ተማሪዎች ከዚህ ምዕራፌ ትምህርት በኋሊ፡-
20
ሦስተኛ ክፌሌ አማርኛ የመምህር መምሪያ
ትምህርት አንዴ
21
ሦስተኛ ክፌሌ አማርኛ የመምህር መምሪያ
ትምህርት ሁሇት
የሀረግ ምሥረታ
ዓሊማ ከዚህ ትምህርት በኋሊ ተማሪዎች ቃሊትን በማጣመር ሀረጋትን
ይመሰርታለ
ማነቃቂያ
ተማሪዎች ቀጥል የቀረቡትን ቃሊት ከ”ቤት” ጋር ያጣምሩ
ሇምሳላ
ቃሌ ሀረግ
ማዕዴ ማዕዴ ቤት
ማረሚያ -----------------
ቤት
መኝታ ----------------
ዲቦ -----------------
ሥጋ --------------
ምግብ --------------
አቅርቦት --------------
ማስታወሻ --------------
ሀረግ ማሇት ትርጉም ያሊቸው ሁሇትና ከዚያ በሊይ ቃሊት ተቀናጅተው የሚፈጥሩት
መዋቅር ሲሆን ‹‹ሀረግ›› የሚሇውን ስያሜ ሉያገኝ የቻሇው አግባብነት ያሊቸው
ቃሊት ተያይዘው በመርዘም ሀረግ ስሇሚያስመስለት ነው
ምሳላ፡-
1. ቆንጆ ምን
2. በመምህሩ መጨረሻ
3. የመኪና ማቆያ
4. የትራፉክ መብራት
22
ሦስተኛ ክፌሌ አማርኛ የመምህር መምሪያ
1. መኪና ተራ 3. ሞተረኛ -- ሌጅ
2. ሇመሄዴ ---- ወጣ 4. ቀዩ --- አስተናጋጅ
ትምህርት ሶስት
23
ሦስተኛ ክፌሌ አማርኛ የመምህር መምሪያ
ትምህርት አራት
ሥርዓተ ነጥብ
ዓሊማ፡- ከዚህ ትምህርት በኋሊ ተማሪዎች ሥርዓተ ነጥቦችን በአግባቡ ይጠቀማለ
ማነቃቂያ፡- መምህር ሇተማሪዎቹ ስርዓተ ነጥብን በተመሇከተ ገሇጻ ያዴርጉሊቸው፡
ሇምሳላ (፡ ፡፡ ? ፣) ምን እንዯሆኑ ይግሇጹሊቸው፡፡
አቅርቦት፡- መምህር በተማሪዎች መጽሏፌት ያለትን ዏ.ነገሮች ተማሪዎቹ
በአግባቡ እንዱያነቡና ሥርዓተ ነጥቦችን እንዱሇዩ ያዴርጉ
1. አበበ ትምሀርቱን ያጠናሌ
2. መምህራችን ወዯ ክፌሊችሁ ግቡ አለን
3. አባትና እናት የቤተሰብ ኃሊፉዎች ናቸው
4. ተማሪዎች ሇመ/ራን ታማኞች ሁኑ
5. መምህራን ሇተማሪዎች አሳቢዎች ሁኑ ከ1-5 ባለት ዏ.ነገሮች አገሌግልት
ውስጥ ገብተዋሌ፡፡
24
ሦስተኛ ክፌሌ አማርኛ የመምህር መምሪያ
መሌጃዎች
ሁሇት ነጥቦችን በዯብተራችሁ ጻፈ
1. ሁሇት ነጥብ ሇምን ያገሇግሊሌ
2. በጽሁፈ ውስጥ ሁሇት ነጥብ ባይኖር ምን ችግር ያጋጥማሌ
3. ሁሇት ነጥብን በትክክሇኛ ቦታ አስገቡ
ትምህርት አምስት
26
ሦስተኛ ክፌሌ አማርኛ የመምህር መምሪያ
27
ሦስተኛ ክፌሌ አማርኛ የመምህር መምሪያ
ትምህርት ሰባት
የዏ.ነገር ምሥረታ
1. ማነቃቂያ መምህር/ት ባሇፇው ዕሇት ስሇተማሩት ይጠይቋቸው
እነሱም ስሇ ጥያቄ ምሌክት ነው የተማርነው ጠቀሜታዉን ጥያቄዊ
ዏ.ነገር ሇመግሇጽ ነው በማስከተሌም የዕሇቱን ትምህርት ምን
እንዯሆነ በመንገር በቃሊቸው ዓ.ነገር እንዱመሰርቱ ያዴርጉ
2. አቅርቦት መምህር/ት ዏ.ነገርን በሚመሇከት ማስታወሻ ይስጧቸው
በመቀጠሌም ማብራሪያዎችን በማከሌ ርዕሰ ጉዲዩን ያዲብሩሊቸው
በማስከተሌ የዏ.ነገር አይነቶችን ይዘርዝሩሊቸው
ሏተታዊ ተራ፡ ዏ.ነገር ታፇሰ ሳር አጨዯ፡፡
ጥያቄያዊ ዕዴሜህ ስንት ነው?
1. ትዕዛዛዊ ከጓዯኛህ ጋር አጥና!
3. መሌጃዎች ፡ መምህር/ት ተማሪዎች ዏ.ነገር መስራትን ያሇማዶቸው
1. በሊ አስማረ ምሳውን በሊ፡፡
2. ጎበዝ አያና ጎበዝ ተማሪ ነው፡፡
3. ገባ አቤሌ በሦስት ዓመቱ ትምህርት ቤት ገባ፡፡
ጥያቄ ምሌክት
28
ሦስተኛ ክፌሌ አማርኛ የመምህር መምሪያ
መጻፌ
ዓሊማ
29
ሦስተኛ ክፌሌ አማርኛ የመምህር መምሪያ
መሌመጃዎች
30
ሦስተኛ ክፌሌ አማርኛ የመምህር መምሪያ
31
ሦስተኛ ክፌሌ አማርኛ የመምህር መምሪያ
ያሳያለ፡፡ አዲምጦ
መከወን ውይይት
ያዲመጡትን የቃሌ
መመሪያ ያዲመጡትን ታሪክን
በቅዯም ተከተሌ መናገር
ይተገብራለ፡፡
ማስቀመጥ
ያዲመጡትን አቅጣጫ
ማሳየት
አስተካክሇው
ትረካና የቡዴን ስራ
ያስቀምጣለ፡፡ አዲምጦ
ማዛመዴ አጭር መሌስ
አካሊዊ ምሊሽ
ያዲመጡትን ታሪክ አቅጣጫዎች
ከገጸባህርያት ጋር ጥያቄና መሌስ
ያዛምዲለ፡፡ ውስን ታሪክ
በክፌሌ ውስጥ
አቅጣጫዎችን
ያሳያለ፡፡
ከታሪኩ ሇተውጣጡ
ጥያቄዎች
የተረደትን
ይመሌሳለ፡፡
32
ሦስተኛ ክፌሌ አማርኛ የመምህር መምሪያ
ፉዯሌ የግሌ ስራ
ፉዯሊትን ይጠራለ፡፡
መዝሙር የቡዴን ስራ አጭር ሙከራ
2. መዝሙር የፉዯሊት የተናጥሌ ስራ
ጥምረት የቡዴን ስራ ምሌከታ
ይዘምራለ፡፡
መናገር/ንግግር ሰሊምታ
ፉዯሊትን በማጣመር የአቻ ውይይት የቃሌ ምዘና
ውይይት የቡዴን ስራ
ቃሊትን ይናገራለ፡፡
አዲዱስ ቃሊት ሰርቶ ማሳየት የአቻ
በሰሊምታ እራሳቸውን ቁጥሮች ጨዋታ/ምሌሌ
ምሌሌስ ስ
ይገሌጻለ፡፡
መሰረታዊና
ተዘውታሪ ሰርቶ
ቃሊት ማሳየት(አይ.ሲቲ)
ነጻ ውይይት
ምሌሌስ የአቻ ግምገማ
ያዯርጋለ፡፡ ቀሇማትን
መግሇጽ የህብረት ስራ ምሌከታ
በተሇያዩ አውድች
የሙያ አይነቶች
አዲዱስ ቃሊትን ጽብረቃ
የሳምንቱ ቀናት
ይጠቀማለ፡፡
ቁጥሮችን በአሀዝ የቃሌ ምሊሽ
ያሳያለ፡፡
መሰረታዊ ቃሊትን ሙከራ
ይናገራለ፡፡
ማዛመዴ
33
ሦስተኛ ክፌሌ አማርኛ የመምህር መምሪያ
የቀሇማት ዓይነቶችን
አጭር ሙከራ
ይገሌጻለ፡፡
የሙያ አይነቶችን
ይገሌጻለ፡፡
በየሳምንቱ
የሚያከናውኗቸውን
ተግባራት ይገሌጻለ፡፡
34
ሦስተኛ ክፌሌ አማርኛ የመምህር መምሪያ
35
ሦስተኛ ክፌሌ አማርኛ የመምህር መምሪያ
የግሌ ስራ
36
ሦስተኛ ክፌሌ አማርኛ የመምህር መምሪያ
ተግባራቸውን ቀሇማት/የትራ
ፉክ መብራት ጥያቄና መሌስ
ይጽፊለ፡፡
ነጠሊ ዓ.ነገሮችን ቤተ-ዘመዴ የቡዴን ስራ የጽሕፇት
ምዘና
በመጠቀም ውስን
አሌባሳት የአቻ ውይይት
ታሪክ ይጽፊለ፡፡
ቤት(የቤት ይቡዴን ተሳትፍ የጽሐፌ
እራሳቸውን
ክፌልች) ፇተና
በጽሐፌ ይገሌጻለ፡፡
ጾታ የቢጤ ውይይት
የቡዴን ስራ፣
ቀሇማትን
ብዙ/ነጠሊ በየዓይነታቸው
ቅጽልችን ስሞች ይሇያለ፡፡
ቃላት የግሌ ስራ
በመገጣጠም አካሊዊ
ተውሊጠ ስም
ገጽታቸውን ገሇጻ
ያሳያለ፡፡
የግሌ ስራ የቢጤ ምሊሽ
የእንሰሳት ስሞችን
5.
ይዘረዝራለ
የሚኖሩበትን፣ ጥያቄና መሌስ
ሙከራ(ቃሊዊ
የሚገኙበትን
ምሊሽ
አካባቢ ይገሌጻለ፡፡ የቃሌ ጨዋታ
37
ሦስተኛ ክፌሌ አማርኛ የመምህር መምሪያ
የመጓጓዣ
የቢጤ ጨዋታ ዘገባ
አይነቶችን
ማቅረብ፣
ይዘረዝራለ፡፡ አካቢን
መግሇጽ
የቤት ዕቃዎችን
ስማቸውንና ማዛመዴ
አገሌግልታቸውን
ማዛመዴ
ይዘረዝራለ፡፡
ምግቦችን
በየምዴባቸው
ያስቀምጣለ፡፡
ቅጽልችን(ገሊጭን) የቃሌ ጥያቄ
ተጠቅመው
ቀሇማትን ይሇያለ፡፡
ማቅሇም
ቤተዘመድቻቸውን
ይጠይቃለ፡፡
ሰዋስው የሌብስ ዓይነቶችን
ጽብረቃ
ያሳያለ፣
ይዘረዝራለ፡፡
የቤት ክፌልችን ምሌከታ
38
ሦስተኛ ክፌሌ አማርኛ የመምህር መምሪያ
ይሇያለ፡፡
6. አዛምዴ
ቃሊዊ ምሊሽ
ከተሰጣቸው አውዴ
ውስጥ
የተጠቀሰውን ጾታ
ሇይተው ያሳያለ፡፡ ክትትሌ
በአውደ መሠረት
ነጠሊና ብዙና ነጠሊ የተግባር
ምሌከታ
ቁጥር ስሞችን
ይጠቀማለ፡፡
አንዯኛ መዯብ
ነጠሊና ብዙ
ተውሊጠ ስሞችን
ይሇያለ፡
39
ሦስተኛ ክፌሌ አማርኛ የመምህር መምሪያ
የመማር ብቃት
ሶስተኛ ክፌሌ
40
ሦስተኛ ክፌሌ አማርኛ የመምህር መምሪያ
4. የጽሕፇት ክሂሌ
ተራ ዓ.ነገር ይጽፊለ፡፡
ግሇ-መረጃ (ስሇ ቤተሰብ) ይጽፊለ፡፡
41
ሦስተኛ ክፌሌ አማርኛ የመምህር መምሪያ
42
ሦስተኛ ክፌሌ አማርኛ የመምህር መምሪያ
3ኛ ክፌሌ
ክሂሌ
ማዲመጥ ዴምጾች ዴምጾችን ይሰማለ፡፡
የንግግርዴምጾች አናባቢና ተነባቢ ዴምጾችን
ይሇያለ/ይጠራለ
ሆሄያት ሆሄያትን በየቅርጻቸው ይሇያለ
ቃሊት ቃሊትን ማዲመጥ እና መሌሶ መጥራት
አዲምጦመተግበር ሁነቶችን አዲምጦ መተግበር
አዲምጦመዘመር የዲመጡትን መሌሰው ይዘምራለ
አዲምጦመከወን ያዲመጡትን የቃሌ መመሪያ ይተገብራለ
ያዲመጡትንበቅዯምተከተሌማስቀመጥ ትእዛዙ መሠረት ያዲመጡትን በቅዯም
ተከተሌ ያስቀምጣለ
አዲምጦማዛመዴ ያዲመጡትን ታሪክ ከገጸ ባህሪያት ጋር
43
ሦስተኛ ክፌሌ አማርኛ የመምህር መምሪያ
ያዛምዲለ
አቅጣጫዎች በክፌሌ ውስጥ ያለ አቅጣጫዎችን
ያሳያለ
ውስንታሪክ አዲምጠው ይመሌሳለ
መናገር/ንግግር ፉዯሌ መቀሊቀሌና መነጣጠሌ/ይቀሊቅሊለ፣
ይነጣጥሊለ
መዝሙር መዝሙር ይዘምራለ
የፉዯሊትጥምረት ፉዯሊትን በማጣመር በዜማ ይጠራለ
ሰሊምታ ሰሊምታ መሇዋወጥ
ውይይት እርስ በእርስ ይወያያለ
ቃሊት አዲዱስ ቃሊትን ይገሌጻለ
ቁጥሮች ቁትሮችን ከፉዯሌ ጋር ያዛምዲለ
መሰረታዊናተዘውታሪቃሊት አዲዱስ ቃሊትን ይጠቀማለ
ቀሇማት የቀሇማትን ዓይነት ይሇያለ
ሙያ የሙያ ዓይነቶችን ይሇያለ
44
ሦስተኛ ክፌሌ አማርኛ የመምህር መምሪያ
45
ሦስተኛ ክፌሌ አማርኛ የመምህር መምሪያ
46
ሦስተኛ ክፌሌ አማርኛ የመምህር መምሪያ
ሱሪ፣ሸሚዝ፣/…
ቤት የቤት ክፌልችን መግሇጽ
ሰዋስው ጾታ ወንዴና ሴት ጾታን መሇየት /እንስት እና
ተባእት/
ስሞች ብዙና ነጠሊ ስሞችን መጠቀም
ተውሇጠስም ምዴብ ተውሊጠ ስሞችን መግሇጽ
47