Download as pdf or txt
Download as pdf or txt
You are on page 1of 1

5/4/24, 11:09 AM Print | AfroTender | Tenders and Bids in Ethiopia.

https://www.AfroTender.com
አዲስ ዘመን ረቡዕ ሚያዚያ 23 ቀን 2016ዓ.ም

የጨረታ ማስታወቂያ

ግ.ጨ.ቁ ESL/KPI/16/2016

የኢትዮጵያ ባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ቃሊቲ ወደብና ተርሚናል ቅ/ጽ/ቤት ዴስክ ቶፕ ኮምፒውተር ፍቃድ ካላቸው በዘርፉ ከተሰማሩ
ድርጅቶች አወዳድሮ ግዢ መፈፀም ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶች ከዚህ በታች
የተዘረዘሩትን ሁኔታዎች በማሟላት መሳተፍ የሚችሉ መሆኑን ይገልጻል፡፡

1. በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶች የታደሰ የንግድ ፈቃድ፤የተ.እ.ታ ሰርተፊኬት፤የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር እና የዘመኑን ግብር የከፈሉ
ለመሆናቸው የሚያሳይ መረጃ ማቅረብ አለባቸው፡፡

2. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ዋና እና ኮፒ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በአንድ ፖስታ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

3. የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የጠቅላላ ዋጋውን 2% ያላነሰ በሲፒኦ ብቻ ‹‹የኢትዮጵያ ባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ቃሊቲ ቅ/ጽ/ቤት
(Ethiopian shipping and logistics kality branch office)» በሚል ስም በማሰራትና በማቅረብ መሳተፍ ይችላሉ፡፡

4. የጨረታ ሰነዱን ሁለት መቶ ብር (200.00) በመክፈል ቃሊቲ ወደብና ተርሚናል ቅ/ጽ/ቤት ቅጥር ግቢ በሚገኘው ከገቢ ሒሳብ ክፍል
መውሰድ ይችላሉ፡፡

5. ጨረታው “የኢትዮጵያ ባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ቃሊቲ ወደብና ተርሚናል ቅ/ጽ/ቤት” ግዥና ንብረት አስተዳደር ክፍል
ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15 የስራ ቀናት አየር ላይ ውሎ በ15ኛ ቀን ከረፋዱ በ4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ዕለት በ4፡30 ሰዓት
ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት ጨረታው ይከፈታል፡፡

6. ከጨረታው መክፈቻ ቀንና ሰዓት በኋላ ዘግይቶ የሚመጣ የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት የለውም፡፡

7. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በከፊልም ሆነ በሙሉ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

የኢትዮጵያ ባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ቃሊቲ

ወደብና ተርሚናል ቅ/ጽ/ቤት

https://afrotender.com/tenders-print?id=%2B7N8XyPFcQ4CiQvx3ld9KaoPmbTojA%3D%3D 1/1

You might also like