Professional Documents
Culture Documents
Definition of Powers and Duties of The Executive Organs Proclamation
Definition of Powers and Duties of The Executive Organs Proclamation
ማውጫ Content
አዋጅ ቁጥር ፩ሺ፪፻፷፫/፪ሺ፲፬ Proclamation No. 1263/2021
Definition of Powers and Duties of the
የአስፈጻሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር መወሰኛ
Executive Organs Proclamation
አዋጅ……………………………………..ገጽ ፲፫ሺ፯፻፶፩
……...................................................Page 13751
አዋጅ ቁጥር ፩ሺ፪፻፷፫/፪ሺ፲፬
[
PROCLAMATION NO.1263/2021
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ A PROCLAMATION TO PROVIDE FOR
THE DEFINITION OF THE POWERS AND
የፌደራል መንግሥት አስፈጻሚ አካላትን ሥልጣንና
DUTIES OF THE EXECUTIVE ORGANS OF
ተግባር ለመወሰን የወጣ አዋጅ THE FEDERAL DEMOCRATIC REPUBLIC
OF EHTIOPIA
ውጤታማና ወጪ ቆጣቢ የሆነ፣ ብክነትን የሚቀንስና agencies with clear objectives that do not conflict
ውጤታማነትን የሚያበረታታ፣ ኃላፊነቱን ሲያጓድል with the powers and duties of other agencies and;
ተጠያቂነትን ለማረጋገጥ የሚያስችል የአስፈጻሚ which are cohesive in a manner that fulfills the
የአስፈጻሚ አካላትን አደረጃጀት፣ሥልጣንና WHEREAS, the laws that have been enacted
ተግባር ለመወሰን በየጊዜው የሚወጡ ሕጎች ወጥ to reorganize the organizational structure and
የሆነ የተቋማት አደረጃጀትና ስያሜ ለመፍጠር define the powers and duties of the executive
ያልቻሉ በመሆኑ የተቋማት ቀጣይነትን ለማረጋገጥና organ have not been able to establish sustainable
የስያሜ ወጥነትን ለማስቀጠል ያልተቻለ በመሆኑ፣ reorganizational structures and designation of
institutions and as a result it has become
impossible to ensure the continuity of institutions
and uniformity of designation;
መፍጠር የሚያስችል ሥርዓት በሕግ መዘርጋት the existing organizational structure through detail
ሪፐብሊክ የፌደራል መንግሥት ሕገ-መንግሥታዊ place an organizational structure that enables the
በሕገ-መንግሥቱ አንቀጽ ፸፭ የተመለከተው ነው። Ethiopia are those defined under Article 75 of
the Constitution.
፭. የሚኒስትሮች ምክር ቤት ሥልጣንና ተግባር 5. Powers and Duties of the Council of
Ministers
የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ The powers and duties of the Council of
በሕገ-መንግሥቱ አንቀጽ ፸፯ የተመለከተው ነው። of Ethiopia are those defined under Article 77
of the Constitution.
ሚኒስትሮች፣ እና
Proclamation; and
፪/ በዚህ አንቀጽ ንዑስ-አንቀጽ (፩) ፊደል (ሐ) 2/ Where any Minister of a Ministry referred
የተመለከተው ማንኛውም ሚኒስትር በምክር to in Sub-Article (1) Paragraph (c) of this
ቤቱ ስብሰባ ላይ ሊገኝ በማይችልበት ጊዜ Article is not in position to attend the
የሚኒስቴሩ ሚኒስትር ዴኤታ በምክር ቤቱ meeting of the Council, the Minister of
ስብሰባ ላይ ይሳተፋል፤ ከአንድ በላይ State of the Ministry shall take part in the
ሚኒስትር ዴኤታዎች ካሉና ሚኒስትሩ በተለይ meeting of the Council. Where there are
ካልወከለ በሹመት ቅድሚያ ያለው ሚኒስትር more than one ministers of state and no
ዴኤታ በምክር ቤቱ ስብሰባ ላይ ይሳተፋል። specific delegation has been given by the
Minister, the Minister of State who is
senior by appointment shall take part in
the meeting of the Council.
፯. የሚኒስትሮች ምክር ቤት የስብሰባ ሥነ-ሥርዓት 7. Meeting Procedure of the Council of
Ministers
፩/ የሚኒስትሮች ምክር ቤት፡- 1/ The Council of Ministers shall:
ሀ) ሥራውን በአግባቡ ለማካሄድ አስፈላጊው a) have its own internal rules of
የውስጥ ደንብ ይኖረዋል፤ procedure for the proper conduct of
its activities;
ለ) በውስጠ ደንቡ በሚወሰነው መሠረት b) conduct ordinary and extraordinary
መደበኛ እና አስቸኳይ ስብሰባዎችን meetings in accordance with its rules
ያካሂዳል፤ of procedure;
ሐ) ስብሰባ ላይ ከአባላቱ ከግማሽ በላይ ሲገኙ c) have a quorum where more than half
፪/ የቋሚ ኮሚቴዎች ሥልጣንና ተግባር በምክር 2/ The powers and duties of the Standing
ቤቱ የውስጠ ደንብ ይወሰናል። Committees shall be defined in the
internal rules of the Council.
ፕሮግራም የሚቀርጽ፤ ሲጸድቁም በበላይነት and related matters and oversees and
፫/ ተጠሪ ለሆነለት ወይም እንደአስፈላጊነቱ 3/ delegate part of its powers and duties to
ከሥራው ጋር ተያያዥነት ላለው ለሌላ the institution that is accountable to it or
የፌደራል ወይም የክልል ተቋም ከተሰጠው to other federal and regional institution
ሥልጣንና ተግባር በከፊል በውክልና የሚሰጥ፤ related to its activities;
በሚኒስቴርነት ይሰየማል፡፡ shall be designated as a Ministry.
፬/ ፈቃድ የሚያስፈልጋቸው ጉዳዮች ሲኖር 4/ Issue license for activity that required
ፈቃድ የመስጠት እና የመቆጣጠር ሥራን licensing and regulate the same;
የሚያከናውን፤ shall be designated as an Authority.
በባለሥልጣንነት ይሰየማል፡፡
፲፪. አስተዳደር ወይም ልማት 12. Administration or Development
አንድ ተቋም፡- An institution that:
፩/ የልማት እና የመሠረተ ልማት ሥራዎችን 1/ Conduct on a regular basis mainly the
እና አስተዳደርን በመደበኛነት የሚያከናውን development and Infrastructure
እና በበላይነት የሚመራ፤ development activities and oversee the
same;
፪/ የመሠረተ ልማት ግንባታ፣ ጥገና፣ አገልግሎት 2/ Carry out its responsibilities by using the
አሰጣጥ እና አስተዳደር ለማከናወን ሌላ services of other public enterprises or
የመንግስት ልማት ድርጅትን ወይም የግል private organizations for construction of
ድርጅትን በመጠቀም የተሰጠውን ኃላፊነት infrastructure, maintenance of
በሚያስፈልግት ወቅት በልዩ ሁኔታ ወጥነት ላለው require special attention and institutional
በኢንስቲትዩትነት ይሰየማል፡፡
ሚኒስትር ዴኤታ ተክቶት ይሠራል። given by the Minister, the State Minister
who is senior by appointment shall act
on behalf of the Minster.
gA ፲፫ሺ፯፻፷ Ød‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R ፬ ጥር ፲፯ ቀን ፪ሺ፲፬ ›.M Federal Negarit Gazette No. 4, 25th January, 2022 ….page 13760
፲፱. የሚኒስቴሮች የወል ሥልጣንና ተግባራት 19. Common Powers and Duties of Ministries
እያንዳንዱ ሚኒስቴር በዚህ አዋጅና በሌላ ሕግ In accordance with this Proclamation and other
በተሰጠው ሥልጣንና ተግባር መስክ፡- laws each Ministry shall have the following
power and duties within its jurisdiction:-
፩/ የጥናትና ምርምር ተግባራትን ያከናውናል፣ 1/ Undertake research and studies; gather,
መረጃዎችን ይሰበስባል፣ ያቀነባብራል፣ synthesize, and disseminate information;
ያሰራጫል፤
፪/ በጥናት ላይ የተመሠረቱ ፖሊሲዎችን 2/ Formulate study-based policies;
ያመነጫል፤
፫/ የፌደራል መንግሥት ሕጎችን ያመነጫል፣ 3/ Initiate Federal laws, and implement the
ያስፈጽማል፤ same;
፬/ በሕግ የተጣለበትን ተግባርና ኃላፊነቶች 4/ Adopt Directives to fulfill its duties and
ይሠራል፤ strategies;
፮/ ዕቅድና በጀት ያዘጋጃል፣ ሲፈቀድም 6/ Prepare plans and budgets, and implement
በሥራ ላይ ያውላል፤ the same upon approval;
፯/ የአቅም ግንባታ ሥራዎችን ያከናውናል፣ 7/ Undertake capacity building activities;
፱/ ለአርብቶ አደርና ከፊል አርብቶ አደር 9/ Provide appropriate support for the
አካባቢዎች ልማት ተገቢውን ድጋፍ development of pastoral and semi-
ያደርጋል፤ pastoral areas;
፲/ በሕግ መሠረት ውሎችንና ዓለም አቀፍ 10/ Enter into contracts and international
ስምምነቶችን ይፈራረማል፤ agreements in accordance with law;
gA ፲፫ሺ፯፻፷፩ Ød‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R ፬ ጥር ፲፯ ቀን ፪ሺ፲፬ ›.M Federal Negarit Gazette No. 4, 25th January, 2022 ….page 13761
፲፩/ የሚያዘጋጃቸው ፖሊሲዎች፣ ስትራቴጂዎች፣ 11/ Ensure that the policies, strategies, laws,
ሕጎች፣ የልማት ፕሮግራሞችና ፕሮጀክቶች development programs and projects it
የሴቶችን፣ የሕፃናት፣ የወጣቶችን፣ አካል formulates benefit women, children,
ጉዳተኞች እና አረጋውያንን ጥቅም youth, persons with disability and
የሚያስጠብቅ መሆኑን ያረጋግጣል፤ የአካል elderly; facilitate conducive conditions to
ውጤታማነታቸውን ያረጋገጣል፤
gA ፲፫ሺ፯፻፷፫ Ød‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R ፬ ጥር ፲፯ ቀን ፪ሺ፲፬ ›.M Federal Negarit Gazette No. 4, 25th January, 2022 ….page 13763
ሥርዓት ይዘረጋል፣ በዚሁ ረገድ animal and fish diseases; lead and
የእንስሳትና የዓሳ ምርትና ተዋጽኦ making the same enter the market;
የሚተዋወቁበትን ሥርዓት
concerned institution, a system for
the introduction of livestock and
ከሚመለከታቸው ተቋማት ጋር
fishery products to domestic and
በመተባበር ይዘረጋል፤
foreign markets;
ተ) ለእንስሳትና ዓሳ ምርትና ተዋጽኦ ልማት k) coordinate the compilation of
አስፈላጊ የሆኑ ቴክኖሎጂዎችን technologies necessary for livestock
የማደራጀትና እንደአስፈላጊነቱ and fishery products development
ለተጠቃሚዎች የማስተዋወቅ ሥራ and the introduction of the same to
ሀብት ልማት፣ ውሃን ማዕከል ያደረገ of a system for market led veterinary
አ) የተፈጥሮ ሀብትን ለመጠበቅና በዘላቂነት p) identify the causes for the extinction
ውጤታማነታቸውን ያረጋገጣል፤
ዘ) የግብርና ምርት ደህንነቱ የተጠበቀ፣ u) ensure that the system of production
ስትራቴጂዎችን፣ ፕሮግራሞችን እና
competitiveness of the industry in
particular the development of the
ሕጎችን ያመነጫል፣ ለአፈጻጸሙ
manufacturing industry in a
ከሀገራዊ የልማት አቅጣጫ ጋር
sustainable manner; prepare detail
የተጣጣመ ዝርዝር መርሀ-ግብር
program compatible with the
ያዘጋጃል፤ በሚመለከተው አካል
national development plan and
ሲጸድቅም ተግባራዊ ያደርጋል፤
implement the same upon approval;
gA ፲፫ሺ፯፻፷፱ Ød‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R ፬ ጥር ፲፯ ቀን ፪ሺ፲፬ ›.M Federal Negarit Gazette No. 4, 25th January, 2022 ….page 13769
የኢንዱስትሪዎችን፣ የኢንቨስትመንት
industries, investment and
manufacturing industries by
እና የማኑፋክቸሪንግ አቅምና
providing the necessary support for
ተወዳዳሪነትን እንዲያድግ ያደርጋል፤
researchers in the sector;
ኢንዱስትሪ ዘርፍ አስፈላጊ የሆነው የሰው meet human resources needs and
ሥርዓቶችን ይዘረጋል፤
m) devise mechanism for providing
ኀ) የአነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞችን
incentives in order to make small
ውጤታማ እንዲሆኑ የማትጊያ ስልት
and medium enterprise effective and
ይቀይሳል፣ ድጋፍ ያደርጋል፤
provide support for the same;
ነ) የኢንዱስትሪ በተለይም የማኑፋክቸሪንግ n) provide support to industry, in
ኢንዱስትሪዎች በአካባቢ ጥበቃ particular. to manufacturing industry
ኢንዱስትሪን የሚመለከቱ ሥልጣንና other laws that are currently in force with
፳፪. ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር 22. The Ministry of Trade and Regional
Integration
፩/ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር 1/ The Ministry of Trade and Regional
የሚከተሉት ሥልጣንና ተግባራት Integration shall have the following
ይኖሩታል፦ powers and duties:
ሀ) የሀገር ውስጥና የውጭ ንግድን a) initiate policies, strategies and laws
ይቆጣጠራል፤
ሐ) የሀገሪቱ የወጪ ንግድ የሚስፋፋበትንና c) create conducive conditions for the
ለውጭ ገበያ እንዲያቀርቡ ከሌሎች with other organs, for the provision
ይከታተላል፤ approval;
በዚህ አዋጅ ለተቋቋመው የንግድና ቀጠናዊ that are currently in force with respect to
ባለሀብቶችን የኢንቨስትመንት እና
investment and production capacity
of domestic and foreign investors
ማምረት አቅም ለማጎልበት የምርምር፣
engaged in the production of value-
የክህሎት ልማት እና የቴክኖሎጂ
added minerals, petroleum and
ሽግግር ሥራዎችን ያበረታታል፣
natural gas products;
ይደግፋል፤
ሸ) በማዕድን፣ በጂኦተርማል፣ በነዳጅና
h) issue licenses to domestic and foreign
investors or companies engaged in
በተፈጥሮ ጋዝ ፍለጋና ልማት
exploration and development of
ለሚሰማሩ፣ የማዕድን ግብዓቶችን
minerals, geothermal, petroleum and
በዋነኛነት ተጠቅሞ የኢንዱስትሪ
natural gas and to those engaged in
ውጤቶችን በማምረት ሥራዎች
industrial production by mainly
ለሚሠማሩ የሀገር ውስጥ እና የውጭ
using mineral inputs; ensure that
ባለሀብቶች እና ኩባንያዎች አግባብነት
they have discharged their payment
ባለው ሕግ መሠረት ፈቃድ ይሰጣል፣
obligation, follow up, support and
የክፍያ ግዴታቸውን መወጣታቸውን
administer the same;
ይከታተላል፣ ተገቢውን ድጋፍ
ያደርጋል፤ ያስተዳድራል፤
gA ፲፫ሺ፯፻፸፯ Ød‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R ፬ ጥር ፲፯ ቀን ፪ሺ፲፬ ›.M Federal Negarit Gazette No. 4, 25th January, 2022 ….page 13777
ያደርጋል፤
ቸ) ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በመተባበር l) establish the necessary system and
ይከታተላል፤
፪/ በሥራ ላይ ባሉ ሌሎች ሕጎች ለማዕድንና 2/ The powers and duties entrusted to the
ነዳጅ ሚኒስቴር የተሰጡ ሥልጣንና ተግባራት Ministry of Mines and Petroleum under
በዚህ አዋጅ ለተቋቋመው ማዕድን ሚኒስቴር other laws that are currently in force are
እና ፕሮግራሞች ይቀርጻል፣
cooperation with the concerned
organs; follow up implementation of
አፈጻጸማቸውን ይከታተላል፤
the same;
ተ) የሀገሪቱ የቱሪስት መስህቦች በዓለም k) create conducive condition for the
ያመቻቻል፤ registration;
ይቆጣጠራል፤ implementation;
gA ፲፫ሺ፯፻፹፩ Ød‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R ፬ ጥር ፲፯ ቀን ፪ሺ፲፬ ›.M Federal Negarit Gazette No. 4, 25th January, 2022 ….page 13781
ነ) ሥልጣኑ በግልጽ በሌላ አካል ካልተሰጠ n) issue, unless such power is clearly
በስተቀር ከአንድ በላይ በሆኑ ክልሎች given to other organ, license to
ውስጥ አገልግሎት ለሚሰጡ ወይም ሕግ investors who provide service in
በሚፈቅደው አግባብ በውጭ ባለሀብቶች more than one region or, where the
ለሚካሄዱ የቱሪስት አገልግሎት ሰጪ law so provides, to tourist service
ኸ) የግል ዘርፍ አካላትንና የቱሪዝም ዘርፍ r) create conducive condition for the
ተግባራዊ ያደርጋል፤
ለ) የቴክኒክና ሙያ ሥልጠና ከሀገሪቱ b) establish a system for technical and
አጠቃላይ የልማት ፖሊሲና ከሥራ፣ vocational training that are in line
ይከታተላል፤
gA ፲፫ሺ፯፻፹፫ Ød‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R ፬ ጥር ፲፯ ቀን ፪ሺ፲፬ ›.M Federal Negarit Gazette No. 4, 25th January, 2022 ….page 13783
ያመቻቻል፤
ሠ) የሰው ኃይል ልማትን ለማፋጠንና e) establish, manage and follow up
የቴክኖሎጂ አጠቃቀምና ውጤታማነት implementation of training centers
ይከታተላል፤
follow up implementation of the
same;
ሰ) የአሠሪና ሠራተኛ ጉዳይ ሕጎች g) monitor and follow up the proper
ይከታተላል፣ ይቆጣጠራል፤
ሸ) ተቀማጭነታቸው ከአንድ ክልል በላይ h) follow up and support labor relation
የሆኑ ድርጅቶችን የአሠሪና ሠራተኛ of enterprises situated in more than
ጉዳይ ይከታተላል፣ ድጋፍ ይሰጣል፤ one Region;
ቀ) በሥራ ላይ የሚከሠቱ አደጋዎችና በሥራ i) establish a system to prevent
ምክንያት የሚመጡ በሽታዎችን occupational accidents and
ኀ) በአዲስ አበባና ድሬዳዋ ከተሞች ውስጥ m) register trade unions and collective
ከ) የሥራ እድል ፈጠራን በተመለከተ የገጠር q) coordinate and follow up the job
እንዲቀርብለት ያደርጋል፤
report;
r) conduct periodic surveys on labor
ኸ) ከክልሎች የሚመለከታቸው ኤጀንሲዎች
market skills gap in collaboration
ጋር በመተባበር በሥራ ገበያ ላይ
with regional concerned agencies,
የሚታዩ የክህሎት ክፍተቶችን
coordinate capacity building
በተመለከተ ወቅታዊ የዳሰሳ ጥናቶችን
trainings,
ያካሂዳል፤ የአቅም ግንባታ
ሥልጠናዎችን ያስተባብራል፤
ወ) የሥራ እድልን ለማስፋፋት በፌደራል s) support and coordinate cooperation
between agencies of the Federal
እና ክልል መንግሥት አካላት፣ የግል
government, regional governments,
ዘርፍ፣ መደበኛ ባልሆነው ዘርፍ፣ የልማት
the private sector, the informal
አጋሮች እና ተቋማት መካከል ትብብር
sector, development partners and
እንዲኖር ያግዛል፣ ያስተባብራል፣
institutions to promote and increase
ሥልጠናዎች እና የሥራ ልምዶች
access to employment; ensure
ከሥራ ገበያ ፍላጎቶች ጋር የተጣጣሙ
training and work experiences
እንዲሆኑ ይሰራል፤
match the job market requirements;
gA ፲፫ሺ፯፻፹፮ Ød‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R ፬ ጥር ፲፯ ቀን ፪ሺ፲፬ ›.M Federal Negarit Gazette No. 4, 25th January, 2022 ….page 13786
ይዘረጋል፣ entrepreneurships;
ሐ) ለፌደራል ከተሞች የሥራ እድል c) the Federal Urban Job Creation and
ፈጠራና የምግብ ዋስትና ኤጀንሲ ሥራ Food Security Agency with regard to
ፈጠራን የሚመለከቱ ሥልጣንና job creation,
ተግባራት፣
በዚህ አዋጅ ለተቋቋመው የሥራና ክህሎት under other laws that are currently in
፩/ የገቢዎች ሚኒስቴር የሚከተሉት ሥልጣንና 1/ The Ministry of Revenue shall have the
ተግባራት ይኖሩታል፦
following powers and duties:
a) conduct study and research activities
ሀ) የፌደራል ሀገር ውስጥ ገቢ አፈጻጸም
to improve the performance of
ለማሻሻል እና ገቢ በአግባቡ
federal government revenues and
እንዲሰበሰብ ለማድረግ የጥናትና
proper collection of revenues; based
ምርምር ሥራዎችን ያካሂዳል፤ በጥናትና
on the result of the study devise a
ምርምር ውጤት መሠረት
strategy and establish a system for
ስትራቴጅዎችን ይቀርጻል፣ የአሠራር
its implementation;
ሥርዓት ይዘረጋል፤
፪/ በሥራ ላይ ባሉ ሌሎች ሕጎች የፌደራል ሀገር 2/ The powers and duties entrusted to the
ውስጥ ገቢን እና ታክስን በተመለከተ Ministry of Revenue under other laws
ለገቢዎች ሚኒስቴር የተሰጡ ሥልጣንና that are currently in force with respect to
ተግባራት በዚህ አዋጅ ለተቋቋመው ገቢዎች revenue and tax are hereby vested in the
ይሰጣል፤ [
፪/ በሥራ ላይ ባሉ ሌሎች ሕጎች ለፕላንና ልማት 2/ The powers and duties entrusted to the
ኮሚሽን የተሰጡ ሥልጣንና ተግባራት በዚህ Planning and Development Commission
አዋጅ ለተቋቋመው ፕላንና ልማት ሚኒስቴር under other laws that are currently in
ተሰጥተዋል። force are hereby vested in the Ministry of
Planning and Development established
by this Proclamation.
፳፱. የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር 29. Ministry of Innovation and Technology
፩/ የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር 1/ The Ministry of Innovation and Technology
የሚከተሉት ሥልጣንና ተግባራት shall have the following powers and
ይኖሩታል፦ duties:
ተወዳዳሪነትን በቀጣይነት
bio and emerging technology,
geospatial, space, technology and
የሚያረጋግጡ፣ ፖሊሲዎችን፣
digital economic development;
ስትራቴጂዎች፣ ሕጎችንና ፕሮግራሞች
prepare a detail program that is
ይቀርጻል፣ ለአፈጻጸሙ ዝርዝር ከሀገራዊ
compatible with the country’s
የልማት አቅጣጫ ጋር የተጣጣመ መርሀ-
overall development plan and
ግብር ያዘጋጃል፤ በሚመለከተው አካል
implement the same upon approval;
ሲጸድቅም ተግባራዊ ያደርጋል፤
መመቻቸታቸውን ያረጋግጣል፤
public services be supported by
technology and efficient;
በአጠቃላይ የመንግስት አገልግሎት
በቴክኖሎጂ የተደገፈና ቀልጣፋ
እንዲሆን ይሰራል፣ ድጋፍ ያደርጋል፤
ተ) የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ መረጃ ቋት j) organize innovation and technology
ያደራጃል፣ መረጃዎችን ያጠናቅራል፤ data base, compile information, set
ሀገራዊ የመረጃ አያያዝ ደረጃ ያወጣል፤ national standards for information
management;
ቸ) ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በመተባበር k) in collaboration with relevant bodies,
የፌደራልና የክልል መስተዳደር ተቋማት support the development, and
ተግባራት በዚህ አዋጅ ለተቋቋመው under other laws that are currently in
ይኖሩታል፦ duties:
ያረጋግጣል፤
ሐ) ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በመተባበር c) establish, in collaboration with
ሁኔታን ይፈጥራል፤
create conducive conditions for
implementation of the same;
መ) ከከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር እና d) in collaboration with Ministry of
ሌሎች ሚመለካታቸው አካላት ጋር Urban and infrastructure and other
ይፈራረማል፣ ተግባራዊነቱንም
ይከታተላል፤
ያደርጋል፤
ያረጋግጣል፤
ይከታተላል፤
ሠ) ለሕዝብ ጥቅም ሲባል የሚለቀቅ የመሬት e) prepare compensation formula and
ይዞታ እና የንብረት ካሳ ቀመርና የነጠላ unit price for land and property
ይቆጣጠራል፤ same;
ከሚመለከታቸው አካላት ጋር
urbanization; establish, in
coordination with other concerned
በመቀናጀት የተቀናጀ የአከታተም
organs, system for integrated
ሥርዓት ይዘረጋል፣ አፈጻጸሙን
urbanization; follow-up
ይከታተላል፣ ከተሞች ከሀገር አቀፍና
implementation; establish a system
ከክልል አቀፍ የልማት ዕቅዶችና
for management of the integration of
ከተቀናጀ የከተሞች ማስተር ፕላን ጋር
urban centers in compliance with
ተጣጥመው የሚመሩበትን ሥርዓት
national and regional development
ይዘረጋል፤ አፈጻጸሙን ይከታተላል፤
plan and integrated urban master
plan; follow up implementation of
the same;
gA ፲፫ሺ፰፻፭ Ød‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R ፬ ጥር ፲፯ ቀን ፪ሺ፲፬ ›.M Federal Negarit Gazette No. 4, 25th January, 2022 ….page 13805
ይደግፋል፤ በቤቶች ልማት ዘርፍ የግል enhance the participation and role of
the private sector in housing
ዘርፉን ተሳትፎና ሚና ለማሳደግ
development sector; create
የሚያስችል ሥርዓት ይዘረጋል፣
conducive condition for its
ለአፈጻጸሙ ምቹ ሁኔታን ይፈጥራል፤
implementation;
gA ፲፫ሺ፰፻፯ Ød‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R ፬ ጥር ፲፯ ቀን ፪ሺ፲፬ ›.M Federal Negarit Gazette No. 4, 25th January, 2022 ….page 13807
ዠ) የከተማ መሬትና ከመሬት ጋር የተያያዘ u) establish urban land and other land
፪/ በሥራ ላይ ባሉ ሌሎች ሕጎች ለተቀናጀ 2/ The powers and duties entrusted to the
መሠረተ ልማት ማስተባበሪያ ኤጀንሲ እና Federal Integrated Infrastructure
ለከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር Development Coordinating Agency and
የተሰጡ ሥልጣንና ተግባራት በዚህ አዋጅ Ministry of Urban Development and
ለተቋቋመው ከተማና መሠረተ ልማት Construction under other laws that are
የከርሰ ምድርና ገጸ ምድር የውሃ ሀብት terms of the country’s ground and
የማበረታታት እና የመደገፍ ሥራ
perform works towards
coordinating, encouraging and
ይሰራል፤
supporting rural energy
development activities;
ለተቋቋመው ውሃና ኤነርጂ ሚኒስቴር that are currently in force are hereby
ተሰጥተዋል።
vested in the Ministry of Water and
Energy established by this Proclamation.
gA ፲፫ሺ፰፻፲፭ Ød‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R ፬ ጥር ፲፯ ቀን ፪ሺ፲፬ ›.M Federal Negarit Gazette No. 4, 25th January, 2022 ….page 13815
፴፫. የመስኖና የቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር 33. Ministry of Irrigation and Lowland
፩/ የመስኖና የቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር 1/ Ministry of Irrigation and Lowland shall
የሚከተሉት ሥልጣንና ተግባራት have the following powers and duties:
ይኖሩታል፦
ሀ) የመስኖ ልማት፣ የቆላማ፣ እና ለድርቅ a) initiate policies, strategies and laws
ይሠራል፤
በ) በፌደራል መንግሥት በጀት የተገነቡ j) administer dams and water
ያስተዳድራል፤
budget;
k) submit proposal by identifying
ተ) በመስኖ ዘርፍ በመንግስትና በግል
irrigation development sectors to be
አጋርነት የሚከናወኑ የመስኖ ልማት
carried out through public-private
ዘርፎችን በመለየት ለሚመለከተው አካል
partnership;
ያቀርባል፤
አርብቶ አደር አካባቢዎች ውሃን ማዕከል Water and Energy, the expansion of
አካላት የተሰጡ ሥልጣንና ተግባራት በዚህ semi pastoral development under other
አዋጅ ለተቋቋመው የመስኖና የቆላማ አካባቢ laws that are currently in force are
ተቋማት ሊያሟሉ የሚገባቸውን ደረጃ and higher education are set; and
መሠጠቱን ይከታተላል፤
ቀ) ጥራቱን የጠበቀ የከፍተኛ ትምህርት i) cause the expansion of quality
እንዲስፋፋ ያደርጋል፣ በበላይነት standard higher education; oversee
ይመራል፤ same;
፪/ በሥራ ላይ ባሉ ሌሎች ሕጎች ለሳይንስና 2/ The powers and duties entrusted to the
ይከታተላል፤ same.
መዋላቸውን ያረጋግጣል፤
በ) የፌደራል ሆስፒታሎችን አስተዳደር j) oversee the administration of Federal
በበላይነት ይቆጣጠራል፣ የፌደራል hospitals; work, in collaboration with
ዩኒቨርሲቲዎች ማስተማሪያ the concerned organs, to build the
ይሠራል፤
ተ) በሀገሪቱ ውስጥ የሚሰጠው የጤና k) perform and ensure, in collaboration
ባለሙያዎች ሥልጠና ጥራትና with the concerned organs, the
አግባብነት ባለው ሁኔታ እንዲካሄድ provision of quality and relevant
መፈጸማቸውን ይከታተላል፤
administration and regulatory
functions;
ኀ) የባህል ህክምና ከዘመናዊው ህክምና ጋር m) work, in collaboration with the
እንዲቀናጅና አሠራሩን ከዘመናዊው concerned organs, for the integration
፴፮. የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳዮች ሚኒስቴር 36. Ministry of Women and Social Affairs
፩/ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳዮች ሚኒስቴር 1/ The Ministry of Women and Social Affairs
የሚከተሉት ሥልጣንና ተግባራት shall have the following powers and
ይኖሩታል፦ duties:
ሀ) የሴቶች፣ ወጣቶች፣ ሕፃናት፣ አካል a) initiate policies, strategies, and laws
ጉዳተኞች፣ አረጋዊያንና የሌሎች for women, youth, children, persons
ይዘርጋል፤
ቀ) የሴቶችና የሕፃናት መብቶችን i) perform, lead and support activities
ይሠጣል፤
children;
ያስተባብራል፤ children;
ይነድፋል፤ተግባራዊነቱን ይከተላል፤
the implementation of the same;
u) conclude international treaties
ዘ) ሴቶች፣ ሕፃናት፣ አካል ጉዳተኞች፣
relating to women, children, persons
አረጋውያን እና ሌሎች ተጋላጭ
with disabilities, elderly and other
የሕብረተሰብ ክፍሎችን የሚመለከቱ
vulnerable groups in accordance
ዓለም አቀፍ ውሎችን በሕግ መሠረት
with law and, follow-up
ይዋዋላል፤ አፈጻጸማቸውን ይከታተላል፤
implementation of same and submit
ለሚመለከታቸው አካላትም ሪፖርት
reports to the concerned bodies;
ያቀርባል፤
ዠ) የሴቶች፣ ሕፃናት፣ ወጣቶች፣ አካል v) collect, compile and disseminate to
ጉዳተኞች፣ አረጋውያን እና ሌሎች relevant stakeholders detailed
ተጋላጭ የሕብረተሰብ ክፍሎችን ሁኔታ information on the objective realities
የሚያመለክቱ ዝርዝር መረጃዎች of women, children, youth, persons
፪/ በሥራ ላይ ባሉ ሌሎች ሕጎች ለሠራተኛና 2/ The powers and duties entrusted to the
ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር የተሰጡ ከአሠሪና Ministry of Labor and Social Affairs other
ሠራተኛ ጉዳይ ውጭ ያሉ ሥልጣንና than those concerning labor affairs and the
powers and duties entrusted to the
ተግባራት እና ለሴቶች፣ ሕፃናትና ወጣቶች
Ministry of Women, Children and Youth
ሚኒስቴር የተሰጡ ሥልጣንና ተግባራት በዚህ
under other laws that are currently in
አዋጅ ለተቋቋመው የሴቶችና ማህበራዊ
force are hereby vested in the Ministry of
ጉዳዮች ሚኒስቴር ተሰጥተዋል።
Women and social affairs established by
this Proclamation.
፴፯. የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር 37. Ministry of Culture and Sport
፩/ የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር የሚከተሉት 1/ The Ministry of Culture and Sport shall
ያደርጋል፤ Ethiopia;
gA ፲፫ሺ፰፻፳፰ Ød‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R ፬ ጥር ፲፯ ቀን ፪ሺ፲፬ ›.M Federal Negarit Gazette No. 4, 25th January, 2022 ….page 13828
ያከናውናል፤ progress;
ይፈጥራል፤ literatures;
ስፖርት ተሳታፊና ተጠቃሚ ያደርጋል፤ benefit from sports for all and
traditional sports;
gA ፲፫ሺ፰፻፳፱ Ød‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R ፬ ጥር ፲፯ ቀን ፪ሺ፲፬ ›.M Federal Negarit Gazette No. 4, 25th January, 2022 ….page 13829
፪/ በሥራ ላይ ባሉ ሌሎች ሕጎች ለስፖርት 2/ The powers and duties entrusted to the
የተሰጡ ባህልና ቋንቋን የሚመለከቱ and Tourism with respect to culture and
ሥልጣንና ተግባራት በዚህ አዋጅ language under other laws that are
ለተቋቋመው ባህልና ስፖርት ሚኒስቴር currently in force are hereby vested in the
Ministry of Culture and Sport established
ተሰጥተዋል።
by this Proclamation.
፴፰. የመከላከያ ሚኒስቴር 38. Ministry of Defense
፩/ የመከላከያ ሚኒስቴር የሚከተሉት ሥልጣንና 1/ The Ministry of Defense shall have the
ተግባራት ይኖሩታል፦ following powers and duties:
በመተባበር ሥራ ላይ እንዲውል
defend or guard itself against enemy
threats, and implement the same upon
ያደርጋል፤
authorization, in collaboration with
concerned organs;
gA ፲፫ሺ፰፻፴፪ Ød‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R ፬ ጥር ፲፯ ቀን ፪ሺ፲፬ ›.M Federal Negarit Gazette No. 4, 25th January, 2022 ….page 13832
ይከላከላል፤ terrorism;
o) organize and deploy competent
ኘ) ሀገሪቱ የሚቀርብላትን ዓለም አቀፍ
peace keeping forces that enable to
የሠላም ማስከበር ጥሪ በአግባቡ
participate in international peace
ለመወጣት የሚያስችል የሠላም አስከባሪ
keeping missions when a request is
ኃይል ያደራጃል፣ ያሰማራል፤
made to the country;
ኸ) በዚህ አንቀጽ ንዑስ-አንቀጽ (፩) ፊደል- r) ensure that the administration of the
ተራ (ከ) የተመለከተው ገንዘብ fund referred to in Sub-Article (1)
አስተዳደር በኢትዮጵያ ፌደራል paragraph (q) of this Article is carried
መንግሥት የፋይናንስ አስተዳደር አዋጅ out in accordance with the procedures
ቁጥር ፮፻፵፰/፪ሺ፩ እና በአዋጁ and standards embodied in the
ያደርጋል።
pursuant to the Proclamation, and
submit same for auditing by the
Auditor General.
፪/ በሥራ ላይ ባሉ ሌሎች ሕጎች ለመከላከያ 2/ The powers and duties entrusted to the
ሚኒስቴር የተሰጡ ሥልጣንና ተግባራት በዚህ Ministry of Defense under other laws that
አዋጅ ለተቋቋመው መከላከያ ሚኒስቴር are currently in force are hereby vested in
ተሰጥተዋል። the Ministry of Defense established by this
Proclamation.
፴፱. የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር 39. Ministry of Foreign Affairs
፩/ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የሚከተሉት 1/ The Ministry of Foreign Affairs shall have
ሥልጣንና ተግባራት ይኖሩታል፦ the following powers and duties:
ሀ) የኢትዮጵያን ሕዝቦች ጥቅም a) initiate foreign policies, strategies and
የሚያስጠብቅ፣ የሀገሪቱን ሉዓላዊነት laws based on the principle of mutual
የሚያስከብር፣ በጋራ ጥቅምና እኩልነት respect and equality that protects the
ላይ የተመሰረተ የውጭ ግንኙነት interests of the people of Ethiopia and
እንዲሁም ዓለም አቀፍ ውሎች and effect all formalities required for
ፎርማሊቲዎች ሁሉ ያከናውናል፤
መ) ሥልጣኑ በተለይ ለሌላ አካል ካልተሰጠ d) ensure, without prejudice the powers
በስተቀር፣ የኢትዮጵያ መንግሥት entrusted to other organs, the
ረ) ኢትዮጵያ ከሌሎች መንግሥታትና ዓለም f) register and keep all authentic copies
መዝግቦ ይጠብቃል፤
ሰ) የኢትዮጵያ መንግሥት በብዙ g) perform the functions of a
ይቆጣጠራል፤
ተ) አግባብ ባለው ሕግ መሠረት k) issue diplomatic and service
የዲፕሎማቲክና ሰርቪስ ፓስፖርቶች passports and diplomatic and service
እና የዲፕሎማቲክና ሰርቪስ መግቢያ entry visas in accordance with the
ኀ) በውጭ ሀገር የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን m) ensure that the interests and the
መብትና ጥቅም እንዲጠበቅ ያደርጋል፤ rights of Ethiopians residing abroad
በኢትዮጵያውያን ማህበረሰብና are protected; encourage and support
በኢትዮጵያ ወዳጆች የተመሠረቱ associations formed by Ethiopian
ማህበራትን ያበረታታል፣ ድጋፍ communities and friends of
ይሰጣል፤ Ethiopia;
አዋጅ ለተቋቋመው የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር are currently in force are hereby vested in
ይኖሩታል፦
ሀ) የፌደራል መንግስት መስሪያ ቤቶች a) render decision on civil case
ለ) በሀገር ውስጥና በውጪ ሀገር የሚገኙ b) perform and coordinate the functions
ከወንጀል ጋር የተገናኙ ንብረቶች of recovery of assets related to
የማስመለስ ሥራዎችን ይሠራል፣ crimes from domestic and foreign
ያስተባብራል፤ jurisdictions;
ሐ) በፌደራል ፖሊስ ምርመራ ዘርፍ c) oversee, follow up and coordinate
፬/ በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ (፩) እና (፪) 4/ Without prejudice to Sub-Article (1) and
የተመለከቱት ድንጋጌዎች እንደተጠበቁ ሆነው (2) of this Article, the Ministry of Justice
የፍትሕ ሚኒስቴር የወንጀል ጉዳዮች ዐቃቤያነ shall ensure the existence of a structure
ሕግ ዘርፍ የአሠራር ነፃነቱ ተጠብቆ and working procedure that enable the
criminal prosecution division to maintain
በተለይም የወንጀል ክስ፣ የክርክርና የፍርድ
its operational independence in carrying
ማስፈጸም ሥራዎች ለማከናወን የሚያስችል
out its activities, in particular, criminal
አደረጃጀትና አሠራር ያለው መሆኑን
prosecution, litigation and execution of
ያረጋግጣል፡፡
judgments.
gA ፲፫ሺ፰፻፴፰ Ød‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R ፬ ጥር ፲፯ ቀን ፪ሺ፲፬ ›.M Federal Negarit Gazette No. 4, 25th January, 2022 ….page 13838
ያከናውናል፤
sensitization activities to ensure the
same;
ሐ) በተለያዩ ሃይማኖቶችና እምነቶች c) work, in collaboration with relevant
ተከታዮች፣ እንዲሁም በተለያዩ government organs, cultural and
ይቀይሳል፣ ያስፈጽማል፤
gA ፲፫ሺ፰፻፴፱ Ød‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R ፬ ጥር ፲፯ ቀን ፪ሺ፲፬ ›.M Federal Negarit Gazette No. 4, 25th January, 2022 ….page 13839
አስፈጻሚ አካል ሆኖ በዚህ አዋጅ ተቋቁሟል፤ government organ having its own legal
personality;
፪/ የኢንስቲትዩቱ አደረጃጀት እና ሥልጣንና 2/ The powers, duties and organization of the
፪/ የልማቱ አደረጃጀት እና ሥልጣንና ተግባራት 2/ The powers, duties and organization of the
፶፪. የማዕድን ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት 52. Mineral Industry Development Institute
፩/ የማዕድን ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት 1/ Mineral Industry Development Institute is
ራሱን የቻለ የሕግ ሰውነት ያለው የፌደራል hereby established as an autonomous
መንግስት አስፈጻሚ አካል ሆኖ በዚህ አዋጅ federal government body having its own
ተቋቁሟል፤ legal personality;
፪/ የኢንስቲትዩቱ አደረጃጀት እና ሥልጣንና 2/ The powers, duties and organization of the
፶፫. የመንግስት የልማት ድርጅቶች ይዞታና 53. Public Enterprises Holding and
አስተዳደር Administration
፩/ የመንግሥት የልማት ድርጅቶች ይዞታና 1/ Public Enterprises Holding and
አስተዳደር ራሱን የቻለ የሕግ ሰውነት ያለው Administration is hereby established as an
የፌደራል መንግስት አስፈጻሚ አካል ሆኖ autonomous federal government body
በዚህ አዋጅ ተቋቁሟል፤ having its own legal personality;
ጨምሮ ሁሉንም በአዋጅ ቁጥር ፳፭/፲፱፻፹፬ including Ethiopian Pulp and Paper Share
፪/ የሆልዲንጉ ዓላማ የመንግስት የልማት 2/ The Ethiopian Investment Holdings has the
በመሆን በጋራ አክሲዮኖችን ይይዛል፤ ሌሎች other activities necessary for the
ዓላማውን ከግብ ለማድረስ የሚረዱ attainment of its objectives.
ሥራዎችን ይሰራል::
፶፭. የፖሊሲ ጥናት ኢንስቲትዩት 55. Policy Studies Institute
አስፈጻሚ አካል ሆኖ በዚህ አዋጅ ተቋቁሟል፤ government body having its own legal
personality;
፪/ የኢንስቲትዩቱ አደረጃጀት እና ሥልጣንና 2/ The powers, duties and organization of the
ተግባራት በሚኒስተሮች ምክር ቤት ደንብ Institute shall be determined by Council
ይወሰናል፡፡ of Ministers Regulation.
፶፮. የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት 56. Ethiopian Statistical Service
፩/ የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት ራሱን 1/ The Ethiopian Statistical Service is hereby
የቻለ የሕግ ሰውነት ያለው የፌደራል established as an autonomous federal
መንግስት አስፈጻሚ አካል ሆኖ በዚህ አዋጅ government body having its own legal
ተቋቁሟል፤ personality;
፪/ አገልግሎቱ የሚከተሉት ሥልጣንና ተግባራት 2/ The Service shall have the following
፶፯. የስፔስ ሳይንስና ጂኦስፓሻል ኢንስቲትዩት 57. Space Science and Geospatial Institute
፩/ የስፔስ ሳይንስና ጂኦስፓሻል ኢንስቲትዩት 1/ The Space Science and Geospatial institute
ራሱን የቻለ የሕግ ሰውነት ያለው የፌደራል is hereby established as an autonomous
መንግስት አስፈጻሚ አካል ሆኖ በዚህ አዋጅ federal government organ having its own
ተቋቁሟል፤ legal personality;
፪/ የኢንስቲትዩቱ አደረጃጀት እና ሥልጣንና 2/ The powers, duties and organization of the
አካል ሆኖ በዚህ አዋጅ ተቋቁሟል፤ federal government body having its own
legal personality;
፪/ የባለስልጣኑ አደረጃጀት እና ሥልጣንና 2/ The powers, duties and organization of the
ተግባራት በሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ Authority shall be determined by Council
ይወሰናል፡፡ of Ministers Regulation.
፷. የትምህርትና ሥልጠና ባለስልጣን 60. Education and Training Authority
፩/ የትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን ራሱን የቻለ 1/ Education and Training Authority is hereby
የሕግ ሰውነት ያለው የፌደራል መንግስት established as an autonomous federal
አስፈጻሚ አካል ሆኖ በዚህ አዋጅ ተቋቁሟል፤ government body having its own legal
personality;
፪/ የባለስልጣኑ አደረጃጀት እና ሥልጣንና 2/ The powers, duties and organization of the
ተግባራት በሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ Authority shall be determined by Council
ይወሰናል፡፡ of Ministers Regulation.
gA ፲፫ሺ፰፻፵፱ Ød‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R ፬ ጥር ፲፯ ቀን ፪ሺ፲፬ ›.M Federal Negarit Gazette No. 4, 25th January, 2022 ….page 13849
፷፩. የቴክኒክና ሙያ ሥልጠና ኢንስቲትዩት 61. Technical and Vocational Training Institute
፩/ የቴክኒክና ሙያ ሥልጠና ኢንስቲትዩት ራሱን 1/ Technical and Vocational Training Institute
የቻለ የሕግ ሰውነት ያለው የፌደራል is hereby established as an autonomous
መንግስት አስፈጻሚ አካል ሆኖ በዚህ አዋጅ federal government body having its own
ተቋቁሟል፤ legal personality;
፪/ የኢንስቲትዩቱ አደረጃጀት እና ሥልጣንና 2/ The powers, duties and organization of the
አካል ሆኖ በዚህ አዋጅ ተቋቁሟል፤ government body having its own legal
personality;
፪/ የኢንስቲትዩቱ አደረጃጀት እና ሥልጣንና 2/ The powers, duties and organization of the
መንግስት አስፈጻሚ አካል ሆኖ በዚህ አዋጅ federal government body having its own
፪/ አገልግሎቱ በደንብ ቁጥር ፬፻፵፱/፪ሺ፲፩ 2/ The service shall implement the powers
፷፮. የኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ባለስልጣን 66. Ethiopian Food and Drug Authority
፩/ የኢትዮጵያ የምግብ እና መድኃኒት 1/ The Ethiopian Food and Drug Authority is
ባለስልጣን ራሱን የቻለ የሕግ ሰውነት ያለው hereby established as an autonomous
የፌደራል መንግስት አስፈጻሚ አካል ሆኖ federal government body having its own
፷፱. የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት 69. Ethiopian Pharmaceutical Supply Service
ሥልጣንና ተግባራት በተጨማሪ የመጠባበቂያ Commission under existing laws, the powers
ምግብ ክምችት ኤጀንሲ ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች and duties given to the Emergency Food
አስፈጻሚ አካል ሆኖ በዚህ አዋጅ ተቋቁሟል፤ federal government body having its own
legal personality;
ተቋቁሟል፤
having its own legal personality;
፸፬. የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ግሩፕ 74. Defense Construction Industry Group
፩/ የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ግሩፕ 1/ The Defense Construction Industry Group
ራሱን የቻለ የሕግ ሰውነት ያለው የፌደራል is hereby established as an autonomous
መንግስት አስፈጻሚ አካል ሆኖ በዚህ አዋጅ federal government body having its own
ተቋቁሟል፤ legal personality.
፪/ የግሩፑ አደረጃጀት እና ሥልጣንና ተግባራት 2/ The powers, duties and organization of the
በሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ይወሰናል፡፡ Group shall be determined by the
Council of Ministers Regulation.
፸፭. የመከላከያ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ግሩፕ 75. Defense Engineering Industry Group
1/ The Defense Engineering Industry Group is
፩/ የመከላከያ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ግሩፕ
hereby established as an autonomous
ራሱን የቻለ የሕግ ሰውነት ያለው የፌደራል
federal government body having its own
መንግስት አስፈጻሚ አካል ሆኖ በዚህ አዋጅ
legal personality.
ተቋቁሟል፤
፪/ የግሩፑ አደረጃጀት እና ሥልጣንና ተግባራት 2/ The powers, duties and organization of the
በሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ይወሰናል፡፡ Group shall be determined by the
Council of Ministers Regulation.
፸፮. የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ታለንት ልማት 76. Innovation and Technology Gifted and
ኢንስቲቲዩት Talented Development institute
1/ The Ethiopian Innovation and Technology
፩/ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ታለንት ልማት
Gifted and Talented Development
ኢንስቲትዩት ራሱን የቻለ የሕግ ሰውነት
institute is hereby established as an
ያለው የፌደራል መንግስት አስፈጻሚ አካል
autonomous federal government body
ሆኖ በዚህ አዋጅ ተቋቁሟል፤
having its own legal personality,
፪/ የኢንስቲትዩቱ አደረጃጀት እና ሥልጣንና 2/ The powers, duties and organization of the
ተግባራት በሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ institute shall be determined by the
ይወሰናል፡፡ Council of Ministers Regulation.
gA ፲፫ሺ፰፻፶፬ Ød‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R ፬ ጥር ፲፯ ቀን ፪ሺ፲፬ ›.M Federal Negarit Gazette No. 4, 25th January, 2022 ….page 13854
የተጠሪ ተቋሙንም ዕቅድና ሪፖርት የያዘ government organ shall include the plan
የፋይናንስ አስተዳደርና መሰል ሥራዎችን other similar functions as per the system
፬/ ለዚህ አንቀጽ ንዑስ-አንቀጽ (፩) አፈጻጸም 4/ For the purpose of implementing Sub-
ይጨምራል፡፡
፸፰. የተጠሪነትና የስያሜ ለውጥ ስለተደረገባቸው 78. Change of accountability and designation
አስፈጻሚ አካላት of executive organs
፩/ በዚህ አዋጅ ያልተቋቋሙ ለሌሎች አካላት 1/ Other executive organs of the Federal
ተጠሪ የሆኑ የፌደራል መንግሥቱ ሌሎች Government accountable to organs that
አስፈጻሚ አካላት በተቋቋሙባቸው ሕጎች are not established under this
መሠረት ሥራቸውን ይቀጥላሉ፡፡ Proclamation shall continue to carry out
their functions in accordance with their
establishment laws.
፪/ በሌሎች ሕጎች የተቋቋሙና ስያሜያቸው በዚህ 2/ Those executive organs that are established
አዋጅ የተሻሻለ አስፈጻሚ አካላት ስያሜያቸው under other laws and whose designations
በዚህ አዋጅ በተገለጹበት አግባብ ተሻሽሎ are changed under this Proclamation shall
ሥልጣንና ተግባራቸው በተቋቋሙበት ሕግ continue to carry out their functions with
እና እንደአግባብነታቸው በሌሎች ሕጎች the changed designations in accordance
በተደነገገው መሠረት ሥራቸውን with their establishment laws and other
ማከናወናቸውን ይቀጥላሉ፡፡ laws, as may be appropriate.
፫/ በዚህ አዋጅ የስያሜ ማሻሻያ የተደረገባቸው 3/ Executive organs whose designations have
አስፈፃሚ አካላት ከዚህ አዋጅ ጋር በተያያዘው been changed shall as provided in the
፸፱. ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ተጠሪ የሆኑ አስፈጻሚ 79. Executive organs accountable to the Prime
አካላት Minister
የሚከተሉት አስፈጻሚ አካላት ተጠሪነት ለጠቅላይ The following Executive Organs shall be
ሚኒስትሩ ይሆናል:- accountable to the prime minister;
፩/ ጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት፣ 1/ Prime Minister Office,
፮/ የቤተ-መንግሥት አስተዳደር፣
6/ The Palace Administration,
፲፮/ የፌደራል ሥነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን፤ 16/ Federal Ethics and Anti-Corruption
Commission.
፲፯/ የአደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን፣ 17/ Disaster Risk Management Commission,
፹. ለኢትዮዮያ ብሔራዊ ባንክ ተጠሪ የሆኑ አካላት 80. Executive organs accountable to the
National Bank of Ethiopia
የሚከተሉት አስፈጻሚ አካላት ተጠሪነት The following executive organs are accountable
ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ይሆናል:- to the National Bank of Ethiopia
፩/ የመንግሥት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና 1/ Government Employees Social Security
አስተዳደር፣ Administration,
፹፩. ለግብርና ሚኒስቴር ተጠሪ የሆኑ አካላት 81. Executive organs accountable to Ministry
of Agriculture
የሚከተሉት አስፈጻሚ አካላት ተጠሪነት ለግብርና The following executive organs shall be
ሚኒስቴር ይሆናል:- accountable to the Ministry of Agriculture;
፹፪. ለኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ተጠሪ የሆኑ አካላት 82. Executive organs accountable to Ministry
of Industry
የሚከተሉት አስፈጻሚ አካላት ተጠሪነት The following executive organs shall be
ለኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ይሆናል:- accountable to the Ministry of Industry;
፩/ የአምራች ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት፣ 1/ Manufacturing Industry Development
Institute,
፪/ የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት፡፡ 2/ Ethiopian Enterprise Development.
፹፫. ለንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ተጠሪ የሆኑ 83. Executive organs accountable to the
አካላት Ministry of Trade and Regional Integration
የሚከተሉት አስፈጻሚ አካላት ተጠሪነት ለንግድና The following executive organs shall be
ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ይሆናል፡- accountable to the Ministry of Trade and
Regional Integration;
፩/ የኢትዮጵያ ደረጃዎች ኢንስቲትዩት፣ 1/ Ethiopian Standards Institute,
፹፬. ለማዕድን ሚኒስቴር ተጠሪ የሆኑ አካላት 84. Executive organs accountable to Ministry
of Mines
የሚከተሉት አስፈጻሚ አካላት ተጠሪነት ለማዕድን The following executive organs shall be
ሚኒስቴር ይሆናል፡- accountable to the Ministry of Mines
፹፯. ለገንዘብ ሚኒስቴር ተጠሪ የሆኑ አካላት 87. Executive organs accountable to Ministry
of Finance
የሚከተሉት አስፈጻሚ አካላት ተጠሪነት ለገንዘብ The following executive organs shall be
ሚኒስቴር ይሆናል:- accountable to the Ministry of Finance
፩/ የኢትዮጵያ የሂሳብ አያያዝና ኦዲት ቦርድ፣ 1/ The Ethiopian Accounting and Auditing
Board;
፪/ የመንግሥት ግዢ አገልግሎት፣ 2/ The Public Procurement Service;
፹፱. ለፕላንና ልማት ሚኒስቴር ተጠሪ የሆኑ አካላት 89. Executive organ accountable to Ministry of
Planning and Development
የሚከተሉት አስፈጻሚ አካላት ተጠሪነት ለፕላንና The following executive organs shall be
ልማት ሚኒስቴር ይሆናል:- accountable to the Ministry of Planning and
Development
፩/ የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት፣ 1/ Ethiopian Statistical Service;
፪/ የፖሊሲ ጥናት ኢንስቲትዩት፤ 2/ Policy Studies Institute;
፺. ለኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ተጠሪ የሆኑ 90. Executive organs accountable to Ministry of
አካላት Innovation and Technology
፫/ የስፔስ ሳይንስና ጂኦስፓሻል ኢንስቲትዩት፣ 3/ The Space Science and Geospatial Institute;
የሚከተሉት አስፈጻሚ አካላት ተጠሪነት ለከተማና The following executive organs shall be
መሠረተ ልማት ሚኒስቴር ይሆናል:- accountable to the Ministry of Urban and
Infrastructure
፩/ የኮንስትራክሽን ማኔጅመንት ኢንስቲቲዩት፣ 1/ the Construction Management Institute;
፪/ የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ባለሥልጣን፣ 2/ the Ethiopian Construction Authority;
፫/ የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር፡፡ 3/ Ethiopian Road Administration;
gA ፲፫ሺ፰፻፷ Ød‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R ፬ ጥር ፲፯ ቀን ፪ሺ፲፬ ›.M Federal Negarit Gazette No. 4, 25th January, 2022 ….page 13860
፺፫. ለውሃና ኤነርጂ ሚኒስቴር ተጠሪ የሆኑ አካላት 93. Executive organs accountable to the
Ministry of Water and Energy
የሚከተሉት አስፈጻሚ አካላት ተጠሪነት ለውሃና The following executive organs shall be
፺፬. ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ የሆኑ አካላት 94. Executive organs accountable to the
Ministry of Education
የሚከተሉት አስፈጻሚ አካላት ተጠሪነት The following executive organs shall be
ለትምህርት ሚኒስቴር ይሆናል:- accountable to the Ministry of Education:
፩/ የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች፣ 1/ All public universities,
፪/ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት፣ 2/ The Educational Assessment and
Examination Service;
፫/ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ፣ 3/ Civil Service University;
፬/ ኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ፣ 4/ Kotebe Education University;
፭/ የትምህርትና ሥልጠና ባለስልጣን፡፡ 5/ Education and Training Authority.
፺፭. ለጤና ሚኒስቴር ተጠሪ የሆኑ አካላት [ 95. Executive organs accountable to Ministry of
Health
የሚከተሉት አስፈጻሚ አካላት ተጠሪነት ለጤና The following executive organs shall be
ሚኒስቴር ይሆናል:- accountable to the Ministry of Health:
፩/ የኢትዮጵያ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት፣ 1/ The Ethiopian Public Health Institute;
፪/ የኢትዮጵያ የደምና ቲሹ ባንክ አገልግሎት፣ 2/ The National Blood and Tissue Bank
Service;
፫/ የአርማወር ሐንሰን የምርምር ኢንስቲቲዩት፣ 3/ The Armauer Hansen Research Institute;
፬/ የኢትዮጵያ ጤና መድህን አገልግሎት፣ 4/ The Ethiopian Health Insurance Service;
፭/ የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት፣ 5/ The Ethiopian Pharmaceutical Supply
Service;
፮/ የኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ባለስልጣን፣ 6/ The Ethiopian Food and Drug Authority;
ሆስፒታል፣ Hospital;
፰/ ቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታልና ሚሊኒየም 8/ The St. Paul’s Hospital and Millennium
፺፮. ለመከላከያ ሚኒስቴር ተጠሪ የሆኑ አካላት 96. Executive organs accountable to the
Ministry of Defense
የሚከተሉት አስፈጻሚ አካላት ተጠሪነት The following executive organs shall be
፺፯. ለውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ተጠሪ የሆኑ አካላት 97. Executive organs accountable to the
Ministry of Foreign Affairs
የሚከተሉት አስፈጻሚ አካላት ተጠሪነት ለውጭ The following executive organs shall be
ጉዳይ ሚኒስቴር ይሆናል:- accountable to the Ministry of Foreign
Affairs:
፩/ የውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት፣ 1/ Institute of Foreign Affairs;
፪/ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ አገልግሎት፡፡ 2/ Ethiopian Diaspora Service.
፺፰. ለፍትሕ ሚኒስቴር ተጠሪ የሆኑ አካላት 98. Executive organs accountable to the
Ministry of Justice
የሚከተሉት አስፈጻሚ አካላት ተጠሪነት ለፍትሕ The following executive organs shall be
ሚኒስቴር ይሆናል:- accountable to the Ministry of Justice:
፩/ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን፣ 1/ The Authority for Civil Societies
Organization;
፺፱. ለባህልና ስፖርት ሚኒስቴር ተጠሪ የሆኑ አካላት 99. Executive organs accountable to the
Ministry of Culture and Sport
የሚከተሉት አስፈጻሚ አካላት ተጠሪነት ለባህልና The following executive organs shall be
ባለስልጣን፣
፫/ የኢትዮጵያ ቤተ መዛግብትና ቤተ መጻህፍት 3/ The Ethiopian Archives and Library
አገልግሎት፣ Service;
፬/ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ትያትር፡፡ 4/ Ethiopian National Theater.
፩፻. ለሰላም ሚኒስቴር ተጠሪ የሆኑ አካላት 100. Executive organs accountable to the
Ministry of Peace
የሚከተሉት አስፈጻሚ አካላት ተጠሪነት ለሰላም The following executive organs shall be
ሚኒስቴር ይሆናል:- accountable to the Ministry of Peace
፩/ የዕርቀ ሠላም ኮሚሽን፤ 1/ The Reconciliation Commission;
፪/ የአስተዳር ጉዳዮች፣ የወሰንና ማንነት ኮሚሽን፡፡ 2/ The Administrative Boundary and Identity
Issues Commission.
፩፻፩. የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት 101. Executive organs accountable to the
National Intelligence and Security Service
የሚከተሉት አስፈጻሚ አካላት ተጠሪነት The following executive organs shall be
ለብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ይሆናል:- accountable to the National Intelligence and
Security Service
፩/ የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት፣ 1/ The Immigration and Citizenship Service;
ለማስፈጸም የሚያግዙ ሌሎች አስፈጻሚ አካላትን implement its power and duties by adopting
፭፻፶፫/፲፱፻፺፱ 553/2007;
፲፩/ የብሔራዊ የቆላ ዝንብና የገንዲ በሽታ 11/ National Institute for Control and
መቆጣጠሪያና ማጥፊያ ኢንስቲትዩት Eradication of Tsetse Fly and
ማቋቋሚያ ደንብ ቁጥር ፫፻፬/፪ሺ፮፤ Trypanosomosis Regulation No. 304/2013;
፲፪/ የእንስሳት መድኃኒትና መኖ አስተዳደርና 12/ Veterinary Drug and Animal Feed
ቁጥጥር ባለስልጣን ማቋቋሚያ ደንብ ቁጥር Administration and Control Authority
፲፫/ የብሔራዊ የእንስሳት ዝርያ ማሻሻያ 13/ National Animal Genetic Improvement
፬፻፳፪/፪ሺ፲፤ 422/2018;
፲፬/ የኢትዮጵያ የአፈር ሀብት ኢንስቲትዩት 14/ Ethiopian Soil Resource Institute
ማቋቋሚያ ደንብ ቁጥር ፬፻፲፰/፪ሺ፲፤ Establishment Regulation No. 418/2017;
፲፭/ የፌደራል አነስተኛና መካከለኛ ማኑፋክቸሪንግ 15/ Federal Small and Medium Manufacturing
፲፮/ የኢትዮጵያ ሥጋና ወተት ኢንዱስትሪ ልማት 16/ Ethiopian Meat and Dairy Industry
ኢንስቲትዩት ማቋቋሚያ ደንብ ቁጥር Development Institute Establishment
፲፯/ የኬሚካልና የኮንስትራክሽን ግብዓት 17/ Chemical and Construction Input Industry
፩፻፹፪/፪ሺ፪፤
፳/ የጨርቃጨርቅ ኢንዱስትሪ ልማት 20/ Textile Industry Development Institute
፳፩/ የቆዳ ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት 21/ Leather Industry Development Institute
፳፭/ የመስኖ ልማት ኮሚሽንን ሥልጣን፣ ተግባርና 25/ Definition of Powers, Duties and
፳፮/ የውሃ ልማት ኮሚሽንን ሥልጣን፣ ተግባርና 26/ Definition of Power, Duties and
፳፯/ የተፋሰሶች ልማት ባለስልጣን ሥልጣን፣ 27/ Definition of Power, Duties and
ተግባርና አደረጃጀትን ለመወሰን የወጣ ደንብ Organization of the Basin Development
፳፰/ የኢትዮጵያ ኤነርጂ ባለስልጣን ማቋቋሚያ 28/ Ethiopian Energy Authority Establishment
ደንብ ቁጥር ፫፻፰/፪ሺ፮፤ Regulation No. 308/2014;
፳፱/ የትምህርት ስትራቴጂ ማዕከል ማቋቋሚያ 29/ High Education Strategy Center
፴/ የከፍተኛ ትምህርት አግባብነትና ጥራት 30/ Higher Education Relevance and Quality
፴፭/ የስፖርት ኮሚሽንን ሥልጣን፣ ተግባርና 35/ Definition of Power, Duties and
አደረጃጀትን ለመወሰን የወጣ ደንብ ቁጥር Organization of the Sports Commission
፬፻፵፮/፪ሺ፲፩፤ and the National Sports Regulation No.
446/2019;
፴፮/ የፌደራል ከተማ መሬትና መሬት ነክ፣ 36/ Federal Urban Real Property Registration
ንብረት ምዝገባና መረጃ ኤጀንሲ ማቋቋሚያ and Information Agency Establishment
ደንብ ቁጥር ፪፻፶፩/፪ሺ፫፤ Regulation No. 251/2011;
፴፯/ የፖሊሲ ጥናት ኢንስቲትዩት አደረጃጀት፣ 37/ Definition of Power, Duties and
ሥልጣንና ተግባር መወሰኛ ደንብ ቁጥር Organization of Policy Studies Institute
፵፩/ የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን ደንብ ቁጥር 41/ Ethiopian Roads Administration
ዐቃቤ ሕግን መቋቋም የሚመለከተው አንቀጽ Article 3, which governs the establishment
፪/ የፌደራል የሥነ-ምግባርና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን 2/ The Revised Federal Ethics and Anti-
፷፮/፲፱፻፹፱፣ የመንገድ ፈንድ ጽሕፈት ቤት No. 66/1997, provisions which govern the
፱/ የውሃ ልማት ፈንድን ለማቋቋምና አስተዳደሩን 9/ The Water Resources Development Fund
ለመወሰን የወጣ አዋጅ ቁጥር ፪፻፷፰/፲፱፻፺፬፣ Establishment and its Administration
የውሃ ልማት ፈንድ ጽሕፈት ቤት መቋቋምን Proclamation No. 268/2002, provisions
የሚመለከቱ ድንጋጌዎች፤ which govern the establishment of the
Water Resource Development Fund;
፲/ የማዕከላዊ ስታቲስቲክስ ባለስልጣን ማቋቋሚያ 10/ The Central Statistics Authority
አዋጅ ቁጥር ፬፻፵፪/፲፱፻፺፯፣ የባለስልጣኑን Establishment Proclamation No. 442/2005,
መቋቋምና ሥልጣንና ተግባሩን የሚመለከቱ provisions which govern the establishment
፲፩/ የከፍተኛ ትምህርት አዋጅ ቁጥር 11/ The Higher Education Proclamation No.
፩ሺ፩፻፶፪/፪ሺ፲፩፣ የከፍተኛ ትምህርት 1152/2019, provisions which govern the
አግባብነትና ጥራት ኤጀንሲን ሥልጣንና Powers and Duties of the Higher Education
ተግባራት የሚመለከቱ ድንጋጌዎች፤ Relevance and Quality Agency;
፲፪/ የእንስሳት መድኃኒትና መኖ አስተዳደርና 12/ The Veterinary Drug and Feed
ባለስልጣንን ሥልጣንና ተግባራት የሚመለከቱ Powers and Duties of the Veterinary Drug
፩/ የግብርና ሚኒስቴር መብትና ግዴታዎች በዚህ 1/ The rights and obligations of Ministry of
አዋጅ ለተቋቋመው ግብርና ሚኒስቴር Agriculture are hereby transferred to
ተላልፈዋል፤ Ministry of Agriculture;
፭/ የሠራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር፣ የሥራ 5/ The rights and obligations of Ministry of
እድል ፈጠራ ኮሚሽን፣ የፌደራል ከተሞች Labor and Social Affairs, Job Creation
ሥራ እድል ፈጠራና ምግብ ዋስትና ኤጀንሲ Commission, Federal Urban Job Creation
መብትና ግዴታዎች በዚህ አዋጅ ለተቋቋመው and Food Security Agency are hereby
የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ተላልፈዋል፤ transferred to Ministry of Labor and Skill;
፮/ የገንዘብ ሚኒስቴር መብትና ግዴታዎች በዚህ 6/ The rights and obligations of Ministry of
ተላልፈዋል፤ of Finance;
፯/ የገቢዎች ሚኒስቴር መብትና ግዴታዎች በዚህ 7/ The rights and obligations of Ministry of
አዋጅ ለተቋቋመው ገቢዎች ሚኒስቴር Revenue are hereby transferred to Ministry
ተላልፈዋል፤ of Revenue;
፰/ የፕላንና ልማት ኮሚሽን መብትና ግዴታዎች 8/ The rights and obligations of Planning and
በዚህ አዋጅ ለተቋቋመው ፕላንና ልማት Development Commission are hereby
ሚኒስቴር ተላልፈዋል፤ transferred to Ministry of Planning and
Development;
፱/ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር መብትና 9/ The rights and obligations of Ministry of
ግዴታዎች በዚህ አዋጅ ለተቋቋመው Innovation and Technology are hereby
ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ተላልፈዋል፤ transferred to Ministry of Innovation and
Technology;
፲/ የትራንስፖርት ሚኒስቴርና የፌደራል 10/ The rights and obligations of Ministry of
ትራንስፖርት ባለስልጣን መብትና ግዴታዎች Transport and Federal Transport Authority
በዚህ አዋጅ ለተቋቋመው የትራንስፖርትና are hereby transferred to Ministry of
፲፩/ የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር፣ 11/ The rights and obligations of Ministry of
፲፪/ የውሃ መስኖና ኤነርጂ ሚኒስቴር፣ የውሃ ልማት 12/ The rights and obligations of Ministry of
ኮሚሽን፣ የተፋሰሶች ልማት ባለስልጣን፣ የውሃ Water, Irrigation and Energy, Water
ልማት ፈንድ ጽሕፈት ቤት መብትና Development Commission, Basin
ግዴታዎች በዚህ አዋጅ ለተቋቋመው የውሃና Development Authority, Office of Water
ኤነርጂ ሚኒስቴር ተላልፈዋል፤ Resources Development Fund are hereby
transferred to Ministry of Water and
Energy;
‹
፲፫/ የመስኖ ልማት ኮሚሽን መብትና ግዴታዎች 13/ The rights and obligations of Irrigation
በዚህ አዋጅ ለተቋቋመው የመስኖና ቆላማ Development Commission are hereby
ስትራቴጂክ ማዕከል መብትና ግዴታዎች Education and Strategy Center are hereby
ሚኒስቴር ተላልፈዋል፤
፲፭/ የጤና ሚኒስቴርና ሀገር አቀፍ 15/ The rights and obligations of Ministry of
ጽሕፈት ቤት መብትና ግዴታዎች በዚህ and Control Office are hereby transferred
ተላልፈዋል፤
፲፮/ የሴቶች፣ ሕፃናትና ወጣቶች ሚኒስቴር 16/ The rights and obligations of Ministry of
መብትና ግዴታዎች በዚህ አዋጅ ለተቋቋመው Women, Children and Youth are hereby
የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር transferred to Ministry of Women and
ተላልፈዋል፤ Social Affairs;
፲፯/ የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር መብትና 17/ The rights and obligations of Ministry of
፲፰/ የፌደራል ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ መብትና 18/ The rights and obligations of Federal
ግዴታዎች በዚህ አዋጅ ለተቋቋመው ፍትሕ Attorney General are hereby transferred to
፲፱/ የስፖርት ኮሚሽን መብትና ግዴታዎች በዚህ 19/ The rights and obligations of Sport
አዋጅ ለተቋቋመው የባህልና ስፖርት Commission are hereby transferred to
ሚኒስቴር ተላልፈዋል፤ Ministry of Culture and Sport;
gA ፲፫ሺ፰፻፸፩ Ød‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R ፬ ጥር ፲፯ ቀን ፪ሺ፲፬ ›.M Federal Negarit Gazette No. 4, 25th January, 2022 ….page 13871
፳/ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መብትና ግዴታዎች 20/ The rights and obligations of Ministry of
በዚህ አዋጅ ለተቋቋመው የውጭ ጉዳይ Foreign Affairs are hereby transferred to
ሚኒስቴር ተላልፈዋል፤ Ministry of Foreign Affairs;
፳፩/ የሠላም ሚኒስቴር መብትና ግዴታዎች በዚህ 21/ The rights and obligations of Ministry of
አዋጅ ለተቋቋመው የሠላም ሚኒስቴር Peace are hereby transferred to Ministry of
ተላልፈዋል፤ Peace;
፳፪/ የሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን መብትና ግዴታዎች 22/ The rights and obligations of Civil Service
በዚህ አዋጅ ለተቋቋመው የሲቪል ሰርቪስ Commission are hereby transferred to Civil
፳፫/ የእንስሳት መድኃኒትና መኖ አስተዳደርና 23/ The rights and obligations of Veterinary
ቁጥጥር ባለስልጣን መብትና ግዴታዎች በዚህ Drug and Feed Administration and Control
አዋጅ ለተቋቋመው የኢትዮጵያ ግብርና Authority are hereby transferred to
ባለሥልጣን ተላልፈዋል፤ Ethiopian Agriculture Authority;
፳፬/ ብሔራዊ የቆላ ዝንብና የገንዲ በሽታ 24/ The rights and obligations of National
መብትና ግዴታዎች በዚህ አዋጅ ለተቋቋመው Tsetse Fly and Trypanosomiasis are hereby
፳፭/ ብሔራዊ የእንስሳት ዝርያ ማሻሻያ 25/ The rights and obligations of National
፳፰/ የፌደራል አነስተኛና መካከለኛ ማኑፋክቸሪንግ 28/ The rights and obligations of Federal
ኢንዱስትሪዎች ልማት ኤጀንሲ መብትና Small and Medium Manufacturing Industry
ግዴታዎች በዚህ አዋጅ ለተቋቋመው Development Agency are hereby
የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት transferred to Ethiopian Enterprise
ተላልፈዋል፤ Development;
‹
፳፱/ የምግብ፣ የመጠጥና ፋርማሲቲዩካል 29/ The rights and obligations of Food,
ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት፣ Beverage and Pharmaceutical Industry
የጨርቃጨርቅ ኢንዱስትሪ ልማት Development Institute, Textile Industry
ኢንስቲትዩት፣ የቆዳ ኢንዱስትሪ ልማት Development Institute, Leather Industry
፴/ የነዳጅና የነዳጅ አቅርቦትና ሥርጭት 30/ The rights and obligations of Petroleum
፴፩/ የብረታብረት ኢንዱስትሪ ልማት 31/ The rights and obligations of Metals and
ተላልፈዋል፤ Development;
፴፪/ የመንግሥት የልማት ድርጅቶች ይዞታና 32/ The rights and obligations of Public
አስተዳደር ኤጀንሲ መብትና ግዴታዎች በዚህ Enterprises Holding and Administration
አዋጅ ለተቋቋመው የመንግሥት የልማት Agency are hereby transferred to Public
ተላልፈዋል፤ Agency;
፴፫/ የፖሊሲ ጥናት ኢንስቲትዩት መብትና 33/ The rights and obligations of Policy
ግዴታዎች በዚህ አዋጅ ለተቋቋመው የፖሊሲ Research Institute are hereby transferred to
ጥናት ኢንስቲትዩት ተላልፈዋል፤ Policy Research Institute;
፴፬/ የማዕከላዊ ስታቲስቲክስ ኤጀንሲ መብትና 34/ The rights and obligations of Central
ግዴታዎች በዚህ አዋጅ ለተቋቋመው Statistics Agency are hereby transferred to
የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት Ethiopian Statistics Service;
ተላልፈዋል፤
gA ፲፫ሺ፰፻፸፫ Ød‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R ፬ ጥር ፲፯ ቀን ፪ሺ፲፬ ›.M Federal Negarit Gazette No. 4, 25th January, 2022 ….page 13873
፴፭/ የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስና ቴክኖሎጂ 35/ The rights and obligations of Ethiopian
ኢንስቲቲዩትና የጂኦ ስፓሻል ኢንፎረሜሽን Space Science and Technology Institute
ኢንስቲትዩት መብትና ግዴታዎች በዚህ and Geo-spatial Information Institute are
አዋጅ ለተቋቋመው የስፔስ ሳይንስና hereby transferred to Space Technology
ጂኦስፓሻል ኢንስቲትዩት ተላልፈዋል፤ and Geo-spatial Institute;
፴፮/ የኢትዮጵያ ጨረራ መከላከያ ባለሥልጣን 36/ The rights and obligations of Ethiopian
መብትና ግዴታዎች በዚህ አዋጅ ለተቋቋመው Radiation Protection Authority are hereby
ተላልፈዋል፤ Authority;
፴፯/ የአካባቢ፣ ደንና የአየር ንብረት ለውጥ ኮሚሽን 37/ The rights and obligations of
መብትና ግዴታዎች በዚህ አዋጅ ለተቋቋመው Environment, Forest, and Climate Change
ኢንስቲትዩት ተላልፈዋል፤
፵/ የኢሚግሬሽን፣ ዜግነትና ወሳኝ ኩነቶች 40/ The rights and obligations of Immigration,
ኤጀንሲ መብትና ግዴታዎች በዚህ አዋጅ Nationality and Vital Events Agency are
፵፩/ የስደተኞችና ከስደት ተመላሾች ጉዳይ 41/ The rights and obligations of Refugees and
ኤጀንሲ መብትና ግዴታዎች በዚህ አዋጅ Returnees Affairs Agency are hereby
ለተቋቋመው የስደተኞችና ተመላሾች transferred to Refugees and Returnees
አገልግሎት ተላልፈዋል፤ Affairs Service;
፵፪/ የኮንስትራክሽን ሥራዎች ተቆጣጣሪ 42/ The rights and obligations of Construction
ባለስልጣን መብትና ግዴታዎች በዚህ አዋጅ Works Regulatory Authority are hereby
፵፫/ የቴክኖሎጂና ኢኖቬሽን ኢንስቲትዩት 43/ The rights and obligations of Technology
መብትና ግዴታዎች በዚህ አዋጅ ለተቋቋመው and Innovation Institute are hereby
ለአርቴፊሻል ኢንተሊጀንስ ኢንስቲትዩት transferred to Artificial Intelligence
ተላልፈዋል፤ Institute;
፵፬/ የፌደራል ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና 44/ The rights and obligations of Federal
ተላልፈዋል፡፡
Technical and Vocational Training
Institute.
፩፻፯. መሸጋገሪያ ድንጋጌዎች 107. Transitional Provisions
፩/ ማቋቋሚያ ሕጎችን የሚሽረው የዚህ አዋጅ 1/ The provision of Article 104 which repeals
አንቀፅ ፩፻፬ ድንጋጌ ተፈጻሚ የሚሆነው በዚህ the establishment laws shall be effective on
አዋጅ የተቋቋመው እያንዳንዱ ተቋም the date the law, that provides for the
አደረጃጀት እንዲሁም ሥልጣንና ተግባር organizational structure as well as the
የሚደነግግ ሕግ በፌደራል ነጋሪት ጋዜጣ powers and duties of each institution,
፪/ በተለያዩ ሕጎች ተቋቁመው ሥልጣንና 2/ Where the powers and duties of institutions
ተግባራቸው በአንድ ተቋም ሥር እንዲመጣ established by different laws are brought
የተደረገ እንደሆነ የተቋሙን አደረጃጀት under one institution, such institution shall
እንዲሁም ሥልጣንና ተግባራት የሚደነግግ continue to apply the powers and duties
ሌላ ሕግ እሰከሚወጣ ድረስ በተቋቋመበት entrusted to the institutions under their
ሕግና በሌሎች ሕጎች ተሰጥተው የነበሩ establishment laws and other laws.
ከጸደቀበት ከመስከረም ፳፮ ቀን ፪ሺ፲፬ ዓ.ም upon the Date of approval by the House of
Peoples’Representatives on the 6th day of
ጀምሮ የጸና ይሆናል።
October, 2021.
SAHLE-WORK ZEWDE
ሣህለ ወርቅ ዘውዴ
PRESIDENT OF THE FEDERAL
የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
DEMOCRATIC REPUBLIC OF ETHIOPIA
ፕሬዚዳንት