Download as pdf or txt
Download as pdf or txt
You are on page 1of 13

ኦዞን ትምህርት ቤት

E- mai ozoneschool2@gmail.com
ጠቅሊሊ ውጤት፡- 40%
Tel. 0118597532/01116390114 የተሰጠው ሰዓት፡- 1 ሰዓት
የውጤት መጠን_________

ስም ___________________________ የት/ት ዘመን 2016 ዓ.ም የ6ኛ ክፍል______


ቀን_____________________ የማጠቃለያ ጥያቄዎች የት/ት ዓይነት፡- አማርኛ
መመሪያ አንዴ፡- ከተራ ቁጥር ፩ እስከ ፯ ያለት ጥያቄዎች ቀጥል በቀረበው ምንባብ ሊይ የተመሠረቱ
ናቸው፡፡ ምንባቡን በጥሞና በማንበብ ሇጥያቄዎቹ ከተሰጡት አማራጮች መካከሌ ትክክሌ የሆነውን መሌስ
ምረጥ/ምረጪ፡፡
ምንባብ
ዯራሲ በዓለ ግርማ በኢሊባቡር ክፌሇ ሀገር ሱጴ በምትባሌ ሥፌራ በ1932 ዓ.ም. ተወሇደ።
ዕዴሜያቸው ሇትምህርት ሲዯርስ የአንዯኛ ዯረጃ ትምህርታቸውን በሌዕሌት ዘነበወርቅ ትምሕርት ቤት ፤
ሁሇተኛ ዯረጃ ትምህርታቸውን ዯግሞ በጄኔራሌ ዊንጌት ትምህርት ቤት አጠናቀዋሌ። ከዚያም በአዱስ
አበባ ዩኒቨርሲቲ በፖሉቲካሌ ሳይንስ እና ኢንተርናሽናሌ ሪላሽንስ የ ቢ.ኤ. ዱግሪ ያገኙ ሲሆን፤ በዚሁ
ተመሳሳይ መስክ ከአውሮፓ በ1955 ዓ.ም የማስተርስ ዱግሪያቸውን አግኝተዋሌ።
ዯራሲ በዓለ ግርማ በተሇይ በሌብ ወሇዴ እና በፇጠራ የሥነ ጽሐፌ ሥራዎች ከታወቁት
የኢትዮጵያ የዘመኑ ዯራሲዎች መካከሌ ተወዲጅነትና ዝናን ያተረፈ ዕውቅ ዯራሲ ነበሩ። ከጻፎቸው በርካታ
ዴርሰቶቻቸው ውስጥ «ከአዴማስ ባሻገር» የተሰኘው የመጀመሪያ መጽሏፊቸውን በ1962 ዓ.ም
አሳትመዋሌ። ይህ መጽሏፊቸው በሩስያኛ ቋንቋ ተተርጉሞ በቀዴሞዋ የሶቪየት ሶሽያሉስት ሪፑብሉኮች
ኅብረት ቀርቧሌ። ላልች ሌቦሇድችን የጻፈ ሲሆን የቀይ ኮከብ ጥሪ፣ የህሉና ዯውሌ፣ ዯራሲው እና ሀዱስ
የተሰኙትን ሇአብነት መጥቀስ ይቻሊሌ።
ዯራሲው በጋዜጠኝነት ሙያም ስማቸውን ያስጠሩ፤ ሙያቸውንም ያስከበሩ ዯራሲ ነበሩ። «የዛሬይቱ
ኢትዮጵያ» ጋዜጣ በማዘጋጀት ከ1955-1957 ዴረስ ሰርተዋሌ፤ የመነን መጽሔት ከ1958 እስከ 1960
ዓ.ም ሰርተዋሌ፤ የአዱስ ሪፖርተር መጽሔት ከ1957 እስከ 1958 በአዘጋጅነት ሰርተዋሌ ፤ የአዱስ ዘመን
ጋዜጣ ከ1962 እስከ 1966 ዴረስ ዋና አዘጋጅ በመሆን ከመሥራታቸውም ባሻገር፤ ብዙ ወጣት ጋዜጦችን
ሇማፌራት ጥረት አዴርገዋሌ። አዱስ ሪፖርተር የተባሇውን መጽሔትም ዯረጃው ከፌ እንዱሌና በዓሇም
አቀፌ ዯረጃ እንዱገመገም አዴርገዋሌ። በጋዜጠኝነት ሙያቸው በኢትዮጵያ ራዱዮ ሠርተዋሌ።
ዯራሲ በዓለ ግርማ ሇኢትዮጵያ ሥነ ጽሐፌ ከፌተኛ አስተዋጽኦ ያበረከቱና ብዙ ሥራዎችን ያቀረቡ
ሲሆን፤ የመጨረሻው መጽሏፊቸው በ1972 ዓ.ም የታተመው መጽሏፊቸው «ኦሮማይ» በመባሌ
ይታወቃሌ። ይኼውም መጽሏፌ በወቅቱ በነበረው የዯርግ መንግሥት ሉዯገፌ ባሇመቻለ በ1976 ዓ.ም.
ሇዯራሲው ሕይወት መጥፊት መንስኤ ሉሆን በቅቷሌ።
ምንጭ፦ ሀብታሙ ግርማ ።2011ዓ.ም ስሇየስነጽሐፌ ሰዎች እና ስራዎቻቸው። አ.አ ፣ኢምፕረስ
ማተሚያ ቤት፣ከገጽ 240 እስክ 243 በመጠኑ ተሻሽል የቀረበ

1. . ከሚከተለት ውስጥ ስሇ በዓለ ግርማ የህይወት ታሪክ ትክክሌ የሆነው የትኛው አረፌተ ነገር
ነው?
ሀ. የሁሇተኛ ዯረጃ ትምህርታቸውን በሌዕሌት ዘነብወርቅ ትምህርትቤት ተምረዋሌ።
ሇ. በ1932 ዓ.ም በኢለባቦር ሱጴ በተባሇች መንዯር ተወሇደ።
ሏ. በዯራሲነት ብቻ የህይወት ዘመናቸውን ፇጅተዋሌ።
መ. የመጀመሪያ ዱግሪያቸውን በቋንቋ እና ስነጽሐፌ አግኝተዋሌ።
2. ዯራሲ በዓለ ግርማ የማስተርስ ዱግሪያቸውን በየትኛው ዓመተምህረት አገኙ?
A.1932 ዓ.ም B.1955 ዓ.ም
C.1962 ዓ.ም D. 1972 ዓ.ም
3. የዯራሲ በዓለ ግርማ የመጀመሪያ መጽሏፊቸው የሆነው የትኛው ነው?
A. ኦሮማይ B. የቀይ ኮከብ ጥሪ
C. የህሉና ዯውሌ D. ከአዴማስ ባሻገር
4. ከዯራሲው መጻህፌት ውስጥ ወዯ ሩሲያኛ ቋንቋ የተተረጎመው የትኛው መጽሀፌ ነው?
A. ኦሮማይ B. የሕሉና ዯውሌ
C. ከአዴማስ ባሻገር D.ሏዱስ
5. ስሇጋዜጠኝነት ስራቸው የሚገሌጸው አንቀጽ የትኛው ነው?
A. የመጀመሪያው አንቀጽ B. ሦስተኛው አንቀጽ
C. ሁሇተኛው አንቀጽ D. አራተኛው አንቀጽ
6. በሁሇተኛው አንቀጽ የመጨረሻው አረፌተ ነገር ሊይ "ሇአብነት" የሚሇውን ቃሌ ሉተካ የሚችሇው
የትኛውአማራጭ ነው?
A. ሇአርኣያነት B. ሇምሳላነት
C. ሇአባትነት D. ሇወዲጅነት
7. በጋዜጠኝነት ሙያ ሊይ በቆዩበት ወቅት ረጅም ጊዜ ወስዯው የሰሩት በየትኛው ጋዜጣ ወይም
መጽሄት ሊይነው?
A. አዱስ ዘመን ጋዜጣ B. የዛሬይቱ ኢትዮጵያ ጋዜጣ
C. አዱስ ሪፖርተር ጋዜጣ D. መነን መጽሄት
መመሪያ ሁሇት፡- ከጥያቄ ቁጥር 8 እስከ 15 ዴረስ የተሇያዩ ጥያቄዎች ቀርበዋሌ፡፡ ሇእያንዲንደ ጥያቄ
ከቀረቡት አማራጮች መካከሌ ትክክሇኛውን መሌስ ምረጡ፡፡
8. ሰውየው ጥቂት ካጣጣረ በኋሊ አረፇ፡፡ በዚህ አረፌተ ነገር ውስጥ የተሰመረበት ቃሌ ዓውዲዊ ፌቺ
ሉሆን የሚችሇው የትኛው አማራጭ ነው?
A. ተጠንቅቆ ቆመ B. ሞተ
C. እረፌት ወሰዯ D. ተኛ
9. መሃመዴ እና አበበ በሬዎቻቸውን አቀናጅተው ሇማረስ ተስማሙ፡፡ በዚህ አረፌተ ነገር ውስጥ
የተሰመረበት
ቃሌ ተመሳሳይ ፌቺ ሉሆን የሚችሇው የትኛው አማራጭ ነው?
A. አጣምረው B. ሇያይተው
C. አርዯው D.ነጣጥሇው
10. ‹‹አዛባ›› የሚሇው ቃሌ ጠብቆ ሲነበብ የትኛውን ትርጉም ይሰጣሌ?
A. ረኸጥ B. የሊቆጠ ጭቃ
C. የሊቆጠ እበት D. ፌርዯ ገምዴሌ
11. ‹‹ተሌባ›› ሇሚሇው ቃሌ ፌካሬያዊ ፌቺ ሉሆን የሚችሇው የትኛው አማራጭ ነው?
A. የቅባት እህሌ B. ጥራጥሬ C.የማይጨበጥ D. ቁም ነገረኛ
12. ከሚከተለጥ አማራጮች መካከሌ ሌዩ የሆነው ቃሌ የትኛው ነው?
A. ባዝራ B. ቄብ
C. ጊዯር D. ኮረዲ
13. ከሚከተለት ውስጥ የክርክር ዝግጅት መመሪያ ያሌሆነው የትኛው ነው?
A. መረጃ መሰብስብ B.ሃሳብን ቅዯም ተከተሌ ማስያዝ
C. ስብዕናን አሟሌቶ መገኘት D. .ሃሳብን በቅዯም ተከተሌ ማቅረብ
14. ከሚከተለት ውስጥ የውይይት አቀራረብ መመሪያ የሆነው የቱ ነው?
A. ሏሳብን በማስረጃ አስዯግፍ ማቅረብ B. መረጃ መሰብሰብ
C. ርዕሰ ጉዲዩን በዯንብ መረዲት D. መረጃን ማዯራጀት
15. ከሚከተለት ውስጥ በገጠመኝ ሊይ ተመስርቶ ሉካሄዴ የሚችሇው የትኛው ነው?
A. ክርክር B. ውይይት
C. ጭውውት D. ዴርዴር

ገጽ 1
16. ከሚከተለት አማራጮች መካከሌ የቢጋር ጥቅም ያሌሆነው የትኛው ነው?
A. የሃሰብ ቅንጅትን ሇማየት B. ከርዕሰ ጉዲይ ሊሇመውጣት
C. ዓሊማን ግሌጽ ሇማዴረግ D. ርዕሱን አጥብቦ ሇመወሰን
17. ዴርሰት ከመጻፊችን በፉት የምንከተሊቸው ሂዯቶች በቅዯም ተከተሌ ሲቀመጡ የትኛውን አማራጭ
ይይዛለ?
A. ርዕስ ማጥበብ፣ ቢጋር ማዘጋጀት፣ርዕስ መምረጥ፣ረቂቅ መጻፌ
B. ርዕስ መምረጥ ፣ርዕስ ማጥበብ፣ ቢጋር ማዘጋጀት፣ ረቂቅ መጻፌ
C. ቢጋር ማዘጋጀት፣ ርዕስ መምረጥ፣ ርዕስ ማጥበብ፣ ረቂቅ መጻፌ
D. ርዕስ ማጥበብ፣ ርዕስ መምረጥ ፣ቢጋር ማዘጋጀት ፣ ረቂቅ መጻፌ
18. አንዴ ሰው የላሊን ሰው ታሪክ ቢጽፌ ከየትኛው የህይወት ታሪክ ይመዯባሌ?
A. ግሇ ታሪክ B. የታዋቂ ሰው ታሪክ
C. የህይወት ታሪክ D. የራስ ታሪክ
19. ከሚከተለት ውስጥ ከአጭር ሌቦሇዴ ባህርያት የማይመዯበው የትኛው ነው?
A. ጥዴፉያ B. ነጠሊ ውጤት
C. ውስን መቼት D. ገጸባህርይ
20. ከሌቦሇዴ ማቅረቢያ ዘዳዎች ውስጥ ያሇፇውን አሁን ሊይ መተረክ ምሌሰት ከተባሇ ወዯፉት
የሚሆነውንአሁን መናገር------------ይባሊሌ?
A. ራዕይ B. ገሇጻ
C. ንግር D. ትሌም
21. ፳፩. ከሚከተለት መካከሌ ሌዩ የሆነው የትኛው ነው?
A. መቼት B. ገሇጻ
C. ትሌም D. ገጸባህርይ
22. ከሚከተለት ውስጥ ስሇሌቦሇዴ ትክክሌ ያሌሆነው የቱ ነው?
A. ዴርሰት መጻፌ የፇሇገ ሁለ ይጽፇዋሌ፡፡
B. በመረጃ የተዯገፇ መሆን አይጠበቅበትም፡፡
C. ገጠመኝን መነሻ በማዯረግ የሚጻፌ የፇጠራ ጽሁፌ ነው፡፡
D. የቃሊት ማፇንገጥ እና ማጋነንን ይፇቅዲሌ፡፡
23. ከቋንቋ መዋቅር አንጻር ቀዲሚ የሆነው የቱ ነው?
A. ቃሌ B. ዴምጽ
C. ሏረግ D. ምእሊዴ
24. ስሇ ስነቃሌ ትክክሌ ያሌሆነው የቱ ነው?
A. በመነገር፣በመተረት እና በመዜም ይተሊሇፊሌ፡፡
B. የማህበረሰቡ ፌሌስፌና ነው፡፡
C. ከጽሁፌ የቀዯመ ሃብት ነው፡፡
D. በጽሁፌ የሚተሊሇፌ ነው፡፡
25. ከሚከተለት የስነቃሌ አይነቶች ውስጥ ሌዩ የሆነው የቱ ነው?
A. ተረት B. አፇታሪክ
C. ሀተታ ተፇጥሮ D. ሙሾ
26. በቃሇ ጉባኤ አያያዝ ወቅት የማይካተት የትኛው ነው?
A. አጀንዲዎቹን መጻፌ B. ቀንና ዓመተምህረት መጻፌ
C. የተገኙ እና ያሌተገኙ አባሊት መጻፌ D. የተሳታፉዎችን ሃሳብ አስፊፌቶ መጻፌ
27. ‹‹ስሇአስፇሊጊነታቸው›› የሚሇው በምእሊዴ ተተንትኖ ሲጻፌ የትኛው አማራጭ ትክክሌ ይሆናሌ?
A. ስሇ-አስፇሊጊ-ነት-ኣቸው B. ስሇ-አሰ-ፇሊጊ-ነት-ኣቸው
C. ስሇ-አሰ-ፇሊጊነት-ኣቸው D. ስሇ-አስፇሊጊነት-ኣቸው
28. ‹‹አስቀጠቀጥኩት›› በሚሇው ቃሌ ውስጥ የተሳቢ አጸፊ ሉሆን የሚችሇው የትኛው አማራጭ ነው?
A. እኔን B. እሱን
C. እኛን D. እነሱን

ገጽ 2
29. ከሚከተለት ውስጥ የተሳሳተ ብዜት የተከተሇ የትኛው አማራጭ ነው?
A. ሰራዊቶች B. መምህራን
C. እንስሳት D. ገዲማት
30. ከሚከተለት አረፌተነገሮች መካከሌ ትክክሇኛውን የትዕምርተ ጥቅስ አጠቃቀም የተከተሇ የትኛው
ነው?
A. ሰውየው በሃዘኔታ ያን ‹‹ስሜት በስንት ብር፣በምን ያህሌ ወርቅ›› ገዛኸው ብል ጠየቀው፡፡
B. ሰውየው ‹‹በሃዘኔታ ያን ስሜት በስንት ብር፣በምን ያህሌ ወርቅ ገዛኸው›› ብል ጠየቀው፡፡
C. ሰውየው በሃዘኔታ ‹‹ያን ስሜት በስንት ብር፣በምን ያህሌ ወርቅ ገዛኸው?›› ብል ጠየቀው፡፡
D. ሰውየው በሃዘኔታ ‹‹ያን ስሜት በስንት ብር፣በምን ያህሌ ወርቅ ገዛኸው››? ብል ጠየቀው ፡፡
31. ያ ትናንት የገዛሁት ሱሪ ተቀዯዯ፡፡ በዚህ አረፌተ ነገር ውስጥ ተውሳከ ግስ ሆኖ የገባው ቃሌ
የትኛው ነው?
A. ያ B. ትናነት
C. የገዛሁት D. ተቀዯዯ
32. በፇተና ጥሩ ውጤት ሇማምጣት ተዘጋጅተን ነበር፤የአማርኛ ቋንቋ ትምህርት እየተፇተንን ነው፤
ጥሩ ውጤትም ይመጣሌ፡፡ እነዚህ አረፌተ ነገሮች በጊዜ ቅዯም ተከተሌ ሲቀመጡ ትክክሌ የሆነው
አማራጭ የትኛው ነው?
A. የአሁን ጊዜ፣የትንቢተ ጊዜ፣የሃሊፉ ጊዜ B. የሃሊፉ ጊዜ፣የአሁን ጊዜ፣የትንቢት ጊዜ
C. የሃሊፉ ጊዜ፣የትንቢት ጊዜ፣የአሁን ጊዜ D. የትንቢት ጊዜ፣የአሁን ጊዜ፣የሃሊፉ ጊዜ
33. ከሚከተለት ውስጥ ሃሊፉ ጊዜ ግስ የያዘው አረፌተ ነገር የትኛው ነው?
A. ዘይነባ እያጠናች ነው፡፡ B. አስቴርን ትናንትና ታክሲ ውስጥ አየኋት፡፡
C. ነገ እመጣ ይሆናሌ፡፡ D. ምሳዬን ሌበሊ ነው፡፡
34. በሦስተኛ መዯብ ፣ነጠሊ ቁጥር ፣ተባዕታይ ጾታ፣ በትንቢት ጊዜ የተነገረው የቱ ነው?
A. ይሄዲሌ B. ሄዶሌ
C. ትመጣሇች D. ትሄዲሇህ
35. ‹‹የጭቃ እሾህ›› ሇሚሇው ፇሉጣዊ አነጋገር ተመሳሳይ ፌቺ ሉሆን የሚችሇው የቱ ነው?
A. በዴብቅ ተንኮሌ የሚሰራ B. ትሌቅ እሾህ
C. ቀጥተኛ D. ሌግመኛ
36. ትምህርቱን ያቋረጠው ቤተሰብ አሌባ በመሆኑ ነው፡፡ በሚሇው አረፌተ ነገር ውስጥ ምክንያት
ሉሆን የሚችሇው የትኛው ነው?
A. ትምህረቱን ያቋረጠው B. ቤተሰብ አሌባ በመሆኑ
C. ትምህርቱን ያቋረጠው ቤተሰብ D. እውቀት ስሇላሇው
37. ከሚከተለት አማራጮች መካከሌ ነጻ ምእሊዴ የሆነው የቱ ነው?
A. ቀበላ B. ቤቴ
C. ዯሜ D. ሌቤ
38. ማንኛውም ስም የሆነ ቃሌ ተቆጣሪ ነገሮችን የሚጠቁም ከሆነ ምእሊደ ምን ይባሊሌ?
A. የምስረታ ምእሊዴ B. ነጻ ምእሊዴ
C. ቅዴመ ግንዴ ምእሊዴ D. የእርባታ ምእሊዴ
39. ከሚከተለት አማራጮች መካከሌ አመዛዛኝ ወይም አወዲዲሪ ዴርሰት ሇመጻፌ አማራጭ ሉሆን
የሚችሇው የቱ ነው?
A. የአዱስ አበባ ነዋሪዎች B. የግሌ እና የመንግስት ትምህርትቤቶች
C. መምህራን D. ተማሪዎች
40. የሀረጉ መሪ በግራም ሆነ በቀኝ ሉመጣ የሚችሇው በትኛው የሀረግ አይነት ነው?
A. ስማዊ ሀረግ B. ግሳዊ ሀረግ
C. መስተዋዴዲዊ ሃረግ D. ቅጽሊዊ ሃረግ

ገጽ 3
41. ከሚከተለት አማራጮች መካከሌ ቅጽሊዊ ሀረግ የሆነው የትኛው ነው?
A. ሇምሇም ሳር B. የስንዳ ዲቦ
C. በጣም ዯፊር D. ትናንትና ማታ
42. ከሚከተለት ውስጥ ስማዊ ሃረግ የሆነው የትኛው ነው?
A. የወርቅ ቀሇበት B. ያ የአስቴር
C. እጅግ በጣም ታታሪ D. ሰውየው ክፈኛ
43. ሀ. እናቷ በችግር ሲኖሩ ሶስት ሌጆች ወሌዯዋሌ፡፡
B. ጸዲሇ አባቷ የሞተባት ገና በህጻንነቷ ነው፡፡
C.አንዯኛው አፈን አሌፇታም፤ ተከታዩ በእግሩ ዴክዴክ ይሊሌ፤ የመጨረሻው ገና ከአንቀሌባ እዴሜ
አሌወጣም፡፡
D. እናቷ እነዚህን ሌጆች የሚያስተዲዴሩት በሌመና ነው፡፡
44. ከሊይ ያለት አረፌተነገሮች በትክክሌ ገጣጥሞ አንቀጽ ሇመጻፌ የሚሆነው ቅዯም ተከተሌ የቱ
ነው?
A. መ፣ሏ፣ሇ፣ሀ B. ሀ፣ሇ፣መ፣ሏ
C. ሀ፣መ፣ሇ፣ሏ D. ሇ፣ሀ፣ሏ፣መ
45. . ከሚከተለት አማራጮች መካከሌ አንደ የቃሌን ባህሪን አይወክሌም?
ሀ. ቅፅሌ ሇ. ዏረፌተ ነገር ሏ. ቃሊት መ. መሌሱ የሇም
46. ያ ጥቁሩ አቤሌ ዛሬ ሇምን ወዯ ትምህርትቤት አሌመጣም? የሚሇው አረፌተ ነገር ከአገሌግልት
አንጻር
ከየትኛው ይመዯባሌ?
A. ተራ አረፌተ ነገር B. አዎንታዊ መጠይቅ
C. አለታዊ መጠይቅ D. ውስብስብ አረፌተ ነገር
47. ሽቶዋ ያውዲሌ ፤ጉራማይላ የተነቀሱ ጥርሶቿ እንዯ እንቁ ያበራለ፤ ከዯረቱ ክፌት የሆነ ጥቁር
ሹራብ ጣሌ አዴርጋሇች፤ የአንገት ጌጧም ዯረቷ ሊይ አረፌ ብሎሌ፡፡ ይህ ዴርሰት ከየትኛው
የዴርሰት አይነት ይመዯባሌ?
A. አከራካሪ B. ተራኪ
C. ገሊጭ D. ሥዕሊዊ
48. የቃለን የመጨረሻ ሆሄ ወዯ ሳብዕ የሚቀይርና ጊዜ አመሌካች ቅጥያ በስተመጨረሻ ሉጨምር
የሚችሇው የቃሌ ክፌሌ የትኛው ነው
A. ስም B. መስተዋዴዴ
C. ተውሳከ ግስ D. ግስ
49. የአቶ አሇሙ ሚስት ነፌሰ ጡር ናት፡፡ ከተባሇ ሇአቶ ከበዯ ሊም…………ይባሊሌ፡፡
A. ክበዴ B. ጥጉብ
C. ጥገት D. እርጉዝ
50. መንፇስ ብል መንፇሳዊ ቢሌ ከየትኛው የቃሌ ክፌሌ ወዯየትኛው የቃሌ ክፌሌ የተቀየረ ነው?
A. ከስም ወዯ ቅጽሌ B. ከስም ወዯ ግስ
C. ከቅጽሌ ወዯ ስም D. ከስም ወዯ ተውሳከ ግስ
51. ተማሪዎች በጥሩ ውጤት አሇፈ፡፡ ይህ የትኛውን ጊዜ ያመሇክታሌ?
ሀ. የአሁን ጊዜ ሇ. የትንቢት ጊዜ ሏ. የሊፉነት ጊዜ መ. መሌሱ የሇም
52. ከሚከተለት ውስጥ በሀቅ ሊይ የተገነባው ዓረፌተነገር የትኛው ነው?
A. የኢትዮጵያ ሕዝብ ሁለም ስጋ ወዲዴ ነው፡፡
B. ሰዎች ሁለ በአንዴ ጊዜ ሁሇት ነገሮችን ማዲመጥ ይችሊለ፡፡
C. የኢትዮጵያ ሕዝብ ማንበብና መጻፌ ይችሊሌ፡፡
D. ኤች አይቪ ኤዴስ በዯም ንክክኪ ይተሊሇፊሌ ፡፡
53. በተገብሯዊ ግስ የተዋቀረ ዓረፌተ ነገር የባሇቤት የተሳቢና የግስ አወቃቀሩ የቱን ሉከተሌ ይችሊሌ?
A. ባሇቤት፣ ተሳቢ፣ ግስ B. ተሳቢ፣ ባሇቤት፣ ግስ
C. ተሳቢ፣ ግስ ፣ባሇቤት D. ግስ ፣ባሇቤት ፣ተሳቢ

ገጽ 4
54. ከሚከተለት ውስጥ ከግጥም ባህሪያት የማይመዯበው የትኛው ነው?
A. ቁጥብነት B. ምነናባዊነት
C. ወንጋራነት D. ተሇዋዋጭነት
መመሪያ 1. ትክክሇኛውን መሌስ ምረጡ።
55. ከሚከተለት መካከሊ ሳቢግስ የሆነው የቱ ነው?
A.ጻፇ B. ተኛ C.ተቀመጠ D. ወጣ
56. በክርከር ወቅት ቅዴሚያ መሰጠት ያሇበት የቱ ነው?
A.መረጃ መሰብሰብ C.ሌምዴ ማዴረግ
B. ርዕሱን ማስተዋወቅ D. ርዕስ ምረጥ
57. ሌጅቷ ወዯ ቤቷ ሄዯች። በሚሇው አረፌተ ነገር መስተዋዴዴ የቱ ነው?
A.ሌጅቷ B. ቤቷ C.ወዯ D. ሄዯች
58. ጓዯኛውን ባገኘ ጊዜ ሌቡ ወከክ አሇ። የተሰመረበት ፇሉጣዊ አነጋገር ፌቺ የቱ ነው?
A.ፀጥ አሇ B. ዯከመ C.ተዯሰተ D. ተተረተረ
59. ከሚከተለ አማራጭ የተሇየ ትርጉም የሚሰጠው ቃሌ የቱ ነው?
A.አዴሮ ቃሪያ B. ከርሞ ጥያ C.ሆዴና ጀርባ D. ቢወቅጡት እንቦጭ
60. "ነት"የሚሇው ቅጥያ ተጨምሮበት የሚታየው የትኛው ነው?
A.መቀነት B. ግነት C.ሌጅነት D. እውነት
61. ከሚከተለት መካከሌ የመሆን ግስ የሆነው የቱ ነው?
A.ተጫመተ B. ነበር C.ሄዯ D. ጻፇ
62. ከሚከተለት መካከሌ በምዕሊዴ አከፊፌለ ስህተት ያሇበት የቱ ነው?
A.ገንዘብ-ሽ-ን B. ሌጅ-ነት-ኤ C.ሜዲ-ዎች-ኡ D. ሏይቅ-ኦች-ቻችን
63. ከሚከተለት መካከሌ የመጀመሪያ የሚሇውን ፌች የሚሰጠው ቃሌ የቱ ነው?
A.ቤዛ B. ቀየ C.ጋሇሞታ D. በኩር
64. ከሚከተለት መካከሌ ሌዩ የሆነው የቱ ነው?
A.ሰበታ B. ራሄሌ C.ጨረቃ D. መንፇስ
65. እኔ ኳስ ጨዋታ እወዲሇሁ። በሚሇው አረፌተ ነገር ተውሊጠ ስሙ የቱ ነው?
A.ኳስ B. መጫወት C.እወዲሇሁ D. እኔ
66. ከሚከተለት መካከሌ ሀተታዊ አረፌተ ነገር የቱ ነው
A.በሩን ዝጋው C.ሰንት አመትህ ነህ?
B. እንዳ!አሁንም እዚህ ነህ! D. ከስዴስተኛ ክፌሌ አንዯኛ ወጣሁ።
67. የአበራሽ ወንዴም ትናንት መጣ። በሚሇው አረፌተ ነገር የግስ ገሊጩ የቱ ነው?
A.ወንዴም B. ትናንት C.መጣ D. አበራሽ
68. ከሚከተለት የግስ ገሊጮች መካከሌ ጊዜን የሚያመሇክተው የቱ ነው?
A.እየሮጠ B. ሁሌጊዜ C.ተራራ ሊይ D. መጽሀፌ
69. ተቆርጦ የቀረ ሀሳብ መኖሩን ሇማመሊከት የሚጠቅመው ስርዓተ ነጥብ የቱ ነው?
A.ነጠሊ ሠረዝ B. ሁሇት ነጥብ C.ሦስት ነጥብ D. ዴርብ ሰረዝ
70. መሾፌን ፣ማሽሟጠጥን .....ወዘተ ሇመግሇጥ የሚያገሇግሇው ስርዓተ ነጥብ የቱ ነው?
A.ትዕምርተ ስሊቅ B. ትምርተ ጥቅስ C.ትዕምርተ አንክሮ D. ቃሊጋኖ
መመሪያ ሁሇት፦ ቀጥል ሇቀረቡት ቃሊት ተመሳሳይ ፌቻቸውን በመምረጥ መሌሱ።
71. ህብር ሀ. ብርዴ B. አንዴነት C.ጉራማይላ D. ተናጠሌ
72. ንዋይ ሀ. ፌቅር B. ሀብት C.ሙያ D. በረከት
73. አያላ ሀ. ጥቂት B. ብዙ C.ቅርብ D. ሩቅ
74. አንባር A.የእጅ ጌጥ B. የእግር ጌጥ C.የአንገት ጌጥ D. የሌብስ ጌጥ
75. እንስት A.ወንዴ B. እንሳ C.ሴት D. ጓዯኛ
76. ሇዘበ ሀ. ራሰ B. ሇሰሇሰ C.ሻከረ D. ጠነከረ
77. መቅሰም A.መሳሌ B. ማየት C.መስረቅ D. ማወቅ
መመሪያ ሦስት፦ ሇሚከተለት ቃሊ ተቃራኒ ፌች ምረጡ።
78. ማቀሊጠፌ A.ማዘግየት B. ማፊጠን C.መቸኮሌ D. መሮጥ

ገጽ 5
79. ሰሇባ A. ተጠቃሚ B. ተጎጅ C.ተረጅ D. ተጠቃሚ
80. መርድ A.ዯስታ B. ሀዘን C.ጭቅጭቅ D. ስምነነት

81. የወሌ ሀ. የጋራ B. የግሌ C.የሁለም D. የቤተሰብ


82. ነዲያን A.ምንደባን B. ባሇጸጋ C.ዴሃ D. የኔቢጤ
83. ሇበጣ ሀ. ፋዝ B. ቁምነገር C.ውሸት D. ግምገማ
84. ቆፇን ሀ. ብርዴ B. ሀሩር C.ዯጋ D. ሁለም

መመሪያ ሁሇት :-ከጥያቄ ጥቁር 92 እስከ 111 ዴረስ የተሇያዩ ጥያቄዎች ቀርበዋሌ ሇእያንዲንደ ጥያቄ
ከቀረቡት አማራጮች መካከሌ ትክክሇኛውን መሌስ በመምረጥ በመሌስ መስጫ ቦታ ሊይ
አጥቁሩ ።
85. አንዯበተ ርዕቱነት ከቋንቋ ክሂልች መካከሌ ከየትኛው ጋር አብሮ ይሄዲሌ?
A.ከመፃፌ B. ከመናገር C.ከማንበብ D. ከማዲመጥ

86. ከሚከተለት በዴርሰት ክፌሌ ውስጥ የማይመዯበው የቱ ነው ?


A.መግቢያ B. ሀተታ C.ቢጋር D. መዯምዯሚያ
87. ዓ/ነገሮች በአንዴ ጉዲይ ብቻ የሚያተኩሩ መሆን እንዲሇባቸው የሚያመሇክተው የአንቀጽ ባህርይ
የቱ ነው ?
A.ውህዯት B. አንዴነት C.ግጥም ጥምነት D. አጽንኦት
88. "ወንዴሞቻችንን"የሚሇው ቃሌ ተነጣጥል ሲፃፌ ትክክሌ የሆነው የሆነው የቱ ነው ?
A.ወንዴም -ኦች -ኣችን -ን C.ወንዴም -ኣችን -ን
B. ወንዴሞች -ኦች -ን D. ወንዴም -ዎች ኣችን
89. ከሚከተለት በትክክሇኛ ሰዋስው የተፃፇው ዓ/ነገር የቱ ነው?
A.በጥያቄና መሌስ ውዴዴር ተሸሇመች አሸንፊ።
B. አሸንፊ ተሸሇመች በጥያቄና መሌስ ውዴዴር ።
C.በጥያቄና መሌስ ውዴዴር አሸንፊ ተሸሇመች።
D. ውዴዴር አሸንፊ ተሸሇመች በጥያቄና መሌስ ።
90. ከሚከተለት ግሶች መካከሌ ሳቢ ግስ የሆነው የቱ ነዉ ?
A.ተዯከመ B. በጠሰ C.ፇነዲ D. አሇቀሰ
91. ከሚከተለት ዓረፌተ ነገሮች ውስጥ አንደ የግሌ አስተያየት ነው?
A.ፀሏይ በምስራቅ ወጥታ በምዕራብ ትጠሌቃሇች ።
B. የኢትዮጵያ ዋና ከተማ አዱስአበባ ናት።
C.ነገ በረድ የቀሊቀሇ ዝናብ ሉዘንብ ይችሊሌ።
D. ቋንቋ ይወሇዲሌ ፤ ያዴጋሌ ፤ይሞታሌ ።
92. ቃሊትን አሳጥሮ ሇመፃፌ የሚያገሇግሇው ስርዓተ ነጥብ የቱ ነው?
A.ይዘት B. ትዕምርተ ጥቅስ C.እዝባር D. "ሀ" እና "ሏ" መሌስ ናቸው።
93. ከሚከተለት ቃሊት ጠብቆና ሊሌቶ ሲነበብ ሁሇት ፌቺ የማይሠጠው ቃሌ የቱ ነው ?
A.አካፊ B. አባይ C.አጠረ D. አሇኝ
94. ከሚከተለት ፇሉጣዊ አነጋገሮች የማይሻሻሌ የሚሇውን ፌች የሚሰጠን ፇሉጥ:-
A.አዴሮ ቃሪያ B. ከርሞ ጥጃ C.ቢያጥቡት አይጠራ D. ሁለም መሌስ ናቸው።
95. ከሚከተለት ወዯ ብዙ ቁጥር ሲቀየር የተሇየ የሆነው የቱ ነው?
A.ካህናት B. አናብስት C.መምህሮች D. ቃሊት
96. ሜሮን በርተታ ታጠናሇች፤____በትምህርቷ ጥሩ ውጤት ታስመዘግባሇች።በባድ ቦታው የሚገባው
አያያዥ ቃሌ:-
A.ነገር ግን B. ስሇዚህ C.ቢሆንም D. ምክንያቱም

ገጽ 6
97. የሌጅነት ጊዜዬን እንዯ አቻዎቼ ተዯስቼ እና ቦርቄ ነበረ ያሳሇፌኩት። ዯምቆ የተፃፇው ቃሌ ፌች
:-
A.እኩዮቼ B. ዘመድቼ C.ወሊጆቼ D. ጎረቤቶቼ
98. ከሚከተለት የክርክር አተገባበር መርሆ ያሌሆነው የቱ ነው?
A.ግሌፅነት ያሌተሇየው አቀራረብ
B. ስሜታዊነትን ማስወገዴ
C.መረጃ ሊይ የተመሠረተ አቀራረብ
D. ርዕሰ ጉዲይ መምረጥ
99. ከሚከተለት ግሶች መካከሌ ኢሳቢ ግስ የሆነው የቱ ነው?
A.ገዛ B. ቀበጠ C.ፃፇ D. ሊከ
100. በርከትከት ባለ አንቀጾች ሉገነባ የሚችሌ የዴርሰት ክፌሌ ምን ይባሊሌ ?
A.ሏተታ B.መዯምዯሚያ ሏ.መግቢያ D. መቋጫ
101. "መጠንቀቅ" ሇሚሇው ቃሌ ተቃራኒ ፌች:-
A.መንቃት B. መዘንጋት C.ንቁ D. ዝግጁ
102. ________ከላልች ተማሪዎች በስነ-ምግባር የተመሰከረሊችሁ ናችሁ ።በክፌት ቦታው ሉገባ
የሚችሇው ተውሊጠ ስም :-
A.እሱ B. አንተ C.እኛ D. እናንተ
103. ከሚከተለት የሏሊፉ ጊዜን የሚያመሊክተው የቱ ነው?
A.ይሰጣሌ B. እየሠራ ነው C.ሠብሯሌ D. ይሰብራሌ

መመሪያ ሦስት:- ከጥያቄ ቁጥር 112 እስከ 116 ሇቀረቡ ቃሊት ፌካሬያዊ ፌቻቸውን በመፇሇግ ትክክሇኛ
መሌስ የያዘውን ፉዯሌ በመምረጥ በመሌስ መስጫ ቦታ ሊይ አጥቁሩ።
104. ሲባጎ A.ገመዴ B. ቃጫ C.ቀጭን D. ጆንያ
105. አኞ A.ሞዛዛ B. የማይታኘክ ስጋ C.የዋህ D. ብሌህ
106. ክብሪት A.ብርሃን የሚሠጥ B. እሳት ማቀጣጠያ C.ነገር ሇኳሽ D. አመዲም
107. ግትቻ A.የሣር ዓይነት B. እንጨት C.ግጦሽ D. የማይረባ
108. ቄጤማ A.ሌፌስፌስ B. ጉዝጓዝ C.የሣር ዘር D. ሇምሇም ሳር

መመሪያ አራት:- ከጥያቄ ቁጥር 117 እስከ 121 ዴርስ ከቀረቡት ቃሊት ውስጥ ሌዩ የሆነውን ከተሠጡት
አማራጮች መካከሌ ትክክሇኛ መሌስ የያዘውን ፉዯሌ መሌስ በመምረጥ በመሌስ መስጫ
ቦታ ሊይ አጥቁሩ።
109. ሀ. ሙጭሉት B. ጊዯር C.ዯቦሌ D. ውርንጭሊ
110. ሀ. ነቁጥ B. አቆሌቋይ C.ይዘት D. ግስ
111. ሀ. ዯሙ ፇሊ B. የስጋ ትሌ፥የዘመዴ ጥሌ C.ሰማይ ጠቀስ D. ክንደን የተንተራሰ
112. ሀ. ፍጣ B. ጋቢ C.ነጠሊ D. ኩታ
113. ሀ. ተበከሇ B. ቆሸሸ C.ዯፇረሰ D. ጠራ
መመሪያ ሁሇት፡- ከጥያቄ ቁጥር 122-165 የተሇያዩ ጥያቄዎች ቀርበዋሌ ሇእያንዲንደ ጥያቄ ከቀረቡት
አማራጭ መሌሶች መካከሌ ትክክሇኛውን መሌስ በመምረጥ በመሌስ መስጫ ቦታ
ሊይ አጥቁሩ።
114. "ታሪክ" ከሚሇው ቃሌ "ታሪካዊ" የሚሌ ቃሌ ብንመሰርት የተመሠረተው የቃሌ ክፌሌ ምንዴነው
?
A.ስም B. ተውሳከ ግስ C.ቅፅሌ D. መስተዋዴዴ
115. በተቃራኒ ወይም በአፌራሽ የሚነገር የዓ.ነገር ስሌት ------------ነው ፡፡
A.አዎንታዊ B. አለታዊ C.ትዕዛዛዊ D. ጥያቄያዊ
116. የአንዴ ነጥብ ላሊ ስሙ -----------ነው ፡፡
A.ትዕምርተ ስሊቅ B. እዝባር C.ይዘት D. ሰረዝ

ገጽ 7
117. ዴንጋይ ብል ዴንጋያማ ቢሌ የሁሇቱ ቃሊት የቃሌ ክፌልች _____እና ________ነው።
A.ግስ ፣ ስም C.ቅጽሌ ፣ ግስ
B. ስም ፣ ቅጽሌ D. ስም ፣ መስተዋዴዯዴ
118. ከዯራሲው ምናባዊ ፇጠራ የሚመነጭ የሰውን ህይወት ሌዩ ሌዩ መሌኮች በተመሳስል ሇመቅረፅ
የሚችሌ በቁሙ ግን እውነት ያሌሆነ የኪነጥበብ ስራ ምን በመባሌ ይታወቃሌ?
A.ስነ ቃሌ B. ሌቦሇዴ C.የሕይወት ታሪክ D. ቃሇ ጉባኤው
119. አጭር ሌቦሇዴ ከረጅም ሌቦሇዴ የሚሇይበት መሠረታዊ ባህርይ ያሌሆነው የቱ ነው ?
A.ነጠሊ ውጤት B. ቁጥብነት C.ፇርጀ ብዙ D. ጥዴፉያ
120. "አሌሠራም" ቃሌ ጠብቆ ሲነበብ ሉያስተሊሌፌ የሚችሇው መሌዕክት "አሊከናወነም "
የሚሆነው የትኛው ዴምፅ ጠብቆ ሲነበብ ነው?
A./ ሠ / B. / ራ / C./ አሌ / D. / ሌ /
121. ጋኖች አሇቁና ምንቸቶች ጋን ሆኑ።ሇሚሇው ምሳላያዊ አነጋገር አቻ የሚሆነው:-
A.ሆዴ ሲያውቅ ድሮ ማታ። C.የቆጡን አውርዴ ብሊ የብብቷን ጣሇች።
B. ብቻውን የበሊ ብቻውንን ይሞታሌ። D. ቀና ሲታጣ ይመሇመሊሌ ጎባጣ።
122. ከሚከተለት ጥንዴ ጥንዴ ቃሊት መካከሌ በመጥበቅና በመሊሊት የፌቺ ሌዩነት የሚያሳዩት:
A.አጠረ፣ውበት B. አሇኝ፣ገዲም C.ጭነት፣ገብስ D. አባይ፣ትጋት
123. ገነባ ብል ግንብ ካሇ ተማረ ብል -----------ይሊሌ ፡፡
A.መማር B. ትምህርት C. መምህር D. ምሁር
124. የትምህርት ቤታችን ርዕሰ መምህር "አንዯበተ ስሌ ነው" ሲባሌ ምን ሇማሇት ተፇሌጎ እንዯሆነ
የሚገሌፀው የትኛው ነው?
A.ቋንቋን ስሇተማረ ሲናገር ያምራሌ። C.ዴምጹን ከፌ አዴርጎ ይናገራሌ።
B. አነዯበተ ርቱዕ እና አስተዋይ ነው። D. የንግግር አንዯበቱ ያምራሌ።
125. በቆልዉ እንጭጭ ስሇሆነ ሲበለት ይጣፌጣሌ፡፡ ሇተሰመረበት ቃሌ አውዲዊ ፌቺ የሚሆነው የቱ
ነው?
A.በሳሌ B. ብዙ C.ሇጋ D. አጭር
126. አንዴ ዴርጊት ተፇፅሞ ያሇቀ መሆኑን የሚገሌፅሌን የጊዜ ዓይነት የቱ ነዉ?
A.የአሁን ጊዜ B. የሏሊፉ ጌዜ C.የትንቢት ጊዜ D. ጊዜ.
127. "እያስፇሇገችህ" በሚሇዉ ቃሌ ሊይ ያለት ጥገኛ ምእሊድች
A.እየ፤አስ፤ኧች፤ህ B. እያ፤ች፤ህ C.እያ፤ኦች፤ህ D. እየ፤አስ፤ች፤ህ
128. ከሚከተለት አማራጮች ስሇ እማሬያዊ ፌች ትክክሌ የሆነው የትኛው ነው?
A.አገባባዊ ፌች ማሇት ነው። C.መዝገበ ቃሊዊ ፌች ማሇት ነው።
B. ቀጥተኛ ፌች ማሇት ነው ። D."ሇ" እና "ሏ"መሌስ ናቸው ።
129. የቋንቋ መዋቅር ከትሌቁ ወዯ ትንሹ በቅዯም ተከተሌ የተቀመጠው ከሚከተለት አማራጮች
A.አንቀጽ ፣ዴርሰት ፣ሏረግ ፣ዏረፌተ ነገር ፣ቃሊት ፣ ዴምፅ
B. ዴምፅ ፣ቃሊት ፣ሏረግ ፣ዏረፌተ ነገር ፣አንቀጽ፣ዴርሰት
C.ዴርሰት ፣አንቀጽ፣ዏረፌተ ነገር ፣ሏረግ ፣ቃሊት ፣ዴምፅ
D. አንቀጽ ፣ዓረፌተ ነገር ፣ዴርሰት ፣ዴምፅ ፣ሏረግ፣ቃሊት
130. ዴርሰትን ከመፃፊችን በፉት በዉስጡ ሉካተቱ የሚገቡ ዋና ዋና ነጥቦችን የምናሰፌርበትን ንዴፌ
ምን ብሇን እንጠራዋሇን?
A.አንቀፅ B. ቢጋር(አስተዋፅኦ) C.ዴርሰት D. ሏረግ
131. አንዴን ነገር የሁነቶችን ዴርጊት ቅዯም ተከተሌ ጠብቆ እንዱህ ሆነ፣አንዱህ ተዯረገ እያሇ
የሚያቀርብ የዴርሰት ዓይነት ምን ይበሊሌ ?
A.ገሊጭ ዴርሰት C.አመዛዛኝ ዴርሰት
B. ተራኪ ዴርሰት D. ስእሊዊ ዴርሰት

ገጽ 8
132. የበሊሁት ምግብ ስሊሌተስማማኝ ሽቅብ ሽቅብ ይሇኛሌ፡፡ የተሰመረበት ኢ- መዯበኛ ቃሌ መዯበኛ
ፌች--------ነው፡፡
A.ያቃጥሇኛሌ B. ወዯ ሊይ C.ወዯታች D. ያስገሳኛሌ
133. ሌብስ ታጥባሇህ ። ይህ ዓ.ነገር በስንተኛ መዯብ እና ፆታ ተገሇፀ?
A.በአንዯኛ መዯብ ተባእት C.በሁሇተኛ መዯብ እንስት
B. በሁሇተኛ መዯብ ተባእት D. በሶስተኛ መዯብ ተባእት
134. ሳይቃጠሌ ___________። ምሳላያዊ አነጋገሩን ሉያሟሊ የሚችሇው የቱ ነው ?
A.ቶል ይጥፊ B. መጠንቀቅ C.በቅጠሌ D. መንጠሌጠሌ
135. ከሚከተለት ዓረፌተ ነገሮች መካከሌ በምክንያት እና ዉጤት የተዋቀረዉ የቱ ነዉ?
A.በጠዋት ቁርሱን በሊ። C.እግሩን በሳሙና ታጠበ።
B. በጥንካሬ ወዯፉት እንጓዛሇን። D. በማርፇደ ተቀጣ።
136. ከሚከተለት የቅጥያዎች ሰዋሰዋዊ አገሌግልት የሆነውየቱ ነው?
A.ብዛትን መግሇጽ C.ጾታን መግሇጽ
B. ባሇንብረትነትን መግሇጽ D. ሁለም
137. ከሌቦሇዴ አሊባውያን መካከሌ በዯራሲው ምናብ የሚፇጠሩ የፇጠራ ሰዎች ______ይባሊለ፡
A.ገፀባህርይ B. ግጭት C. አንፃር D. መቼት
138. የድሮ ወጥ አሰራርን ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻ በዴርሰት መሌክ ብናቀርብ ከየትኛው የዴርሰት
አይነት ይመዯባሌ?
A.ተራኪ ዴርሰት C.ገሊጭ ዴርሰት
B. ስዕሊዊ ዴርሰት D. አመዛዛኝ እና አከራካሪ ዴርሰት
139. ከሚከተለት አማራጮች መካከሌ በሌቦሇዴ ታሪክ ውስጥ ወዯፉት ስሇሚፇፀም ዴርጊት ፣ሁኔታ
ፌንጭ ወይም ጥቆማ የሚሰጥ የሌቦሇዴ ዘዳ የሆነው ምን ይባሊሌ?
ሀ. ምሌሌስ B. ገሇፃ C.ንግር D. ምሌሰት
140. ዯብሪቱ በተማሪዎች ስነምግባር ጨሰች ። ዯምቆ የተፃፇው ቃሌ ፌች :-
A.ተዯሰተች B. ተናዯዯ C.ነዯዯ D. ተናዯዯች
141. በዴርሰት ውስጥ ርዕሰ ጉዲዩ የበሇጠ የሚተነተንበት የዴርሰት ክፌሌ ምን ይባሊሌ ?
A.ሏተታ B. መግቢያ C.መዯምዯሚያ D. ማጠቃሇያ
142. መዯነቅ፣መዯሰትን፣መጥሊት ወይም መውዯዴን ...ሇመግሇጽ የሚያገሇግሇን የዓረፌተ ነገር ስሌት
ምን ይባሊሌ ?
A.ሏተታዊ B. አጋናኝ C.መጠይቃዊ D. ትዕዛዛዊ
143. ጸሏፉው በጠቀሰው ጥቅስ ውስጥ ላሊ ጥቅስ (የላሊ ሦስተኛ ሰው ሃሳብ) ካጋጠመው ሇብቻው
ከሌል ሇማቅረብ የሚጠቀምበት ስርዓተ ነጥብ ምን ይባሊሌ?
A.እዝባር C.ነጠሊ ትዏምርተ ጥቅስ
B. ዴርብ ትዕምርተ ጥቅስ D. እሩይ
144. ከሚከተለት በክርክር አቀራረብ ውስጥ ሉጠቀስ የማይችሇው የቱ ነው ?
A.ተመሌካችን ማመስገን C.ከርዕሰ ጉዲዩ አሇማፇንገጥ
B. በቂ ሌምምዴ ማዴረግ D. ርዕሱን ሇአዴማጭ ማስተዋወቅ
145. ከሚከተለት ነጠሊ እና ውስብስብ ዓረፌተ ነገሮችን ሇመሇየት የሚያገሇግሇን የቱ ነው?
A.በዓረፌተ ነገሩ ውስጥ ያሇው የግስ ብዛት
B. የባሇቤት ብዛት
C.በዓረፌተ ነገሩ ውስጥ ያሇው ሃሳብ ብዛት
D. "ሀ " እና " ሏ "መሌስ ናቸው ።
146. ‹‹ፉት ነሳኝ›› ሇሚሇው ፇሉጣዊ አነጋገር ትክክሇኛ ፌቺ ሉሆን የሚችሇው የቱ ነው?
A.አገሇሇኝ B. ተሸፊፇነ C.አራቀኝ D." ሀ" እና" ሏ" መሌስ ናቸው።
147. ከስማዊ ሏረግና ከግሳዊ ሏረግ የሚመሰረተው የቋንቋ መዋቅር---------ነው፡፡
A. ሏረግ B. ቃሌ C. ዓ.ነገር D. አንቀፅ

ገጽ 9
148. ቦታና ጊዜ ተወስኖሇት በተሇያዩ ርዕሰ ጉዲዮች ዙሪያ ስዎች ከጋራ መግባባት ሊይ የሚዯርሱበት
ተግባር ምን ይባሊሌ?
A.ክርክር B. ጭውውት C.ውይይት D.ጨዋታ
149. በዚች ምዴር ስንኖር የህሌውናችንን አሌፊና ኦሜጋ ሇማወቅ ዘውትር እንጥራሇን። ዯምቆ
ሇተፃፇው ፌች ሉሆን የሚችሇው :-
ሀ. ፇጣሪ B. ጉዞና መጨረሻ C.መሠረት D. መጀመሪያ አና መጨረሻ
150. ተያያዥነት ያሊቸውን ሁሇትና ከዚያ በሊይ ዓረፌተ ነገሮችን አከታትል ሇማቅረብ የሚያገሇግሇን
ስርዓተ ነጥብ:-
A.ይዘት B. ዴርብ ሰረዝ C.ነቁጥ D. ነጠሊ ሠረዝ
ከጥያቄ ቁጥር 166-170 ሇቀረቡት ቃሊት ፌካሬያዊ ፌቻቸዉን በመፇሇግ ትክክሇኛ መሌስ የያዘዉን ፉዯሌ
በመምረጥ በመሌስ መስጫ ቦታ ሊይ አጥቁሩ ።
151. ሌምጭ
A. እንጨት B. ማገድ C.ቀጭን ሰው D. ቄጠማ
152. ክብሪት
A.እሳት አቀጣጣይ B. ነዲጅ C.የሚያቃጥሌ D. ነገር ሇኳሽ
153. አጎዛ
A.የሚቀመጡበት B. የማይረባ C.ጀግና D.ስሌቻ

154. ቄጤማ
A.ሌፌስፌስ B. የሳር ዘር C.የዋህ D. ሇምሇም ሳር
155. ጩለላ
A.የአእዋፌ ዘር B. የአሣ ዘር C.ብሌጥ D. አሞራ

156. ሰዓዳ ቁርሷን እየበላች ነው፡፡ይህ ዓረፍተ ነገር በየትኛው የጊዜ አይነት ተፅፏል?

ሀ. በሃላፊነት ለ. በቅርብ ጊዜ ሐ. የአሁን ጊዜ መ. የትናት ጊዜ

157. “ የኦዞን እንባ” የዚህ ፈሊጣዎ አነጋገር ፍቺ _______ ነው፡፡

ሀ. የልብ ሀዘን ለ. ማልቀስ ሐ. መከፋ መ. የውሸት ለቅሶ


158. አንዴ ምንባብ አቀሊጥፇን ሇማንበብ በዋነኝነት የሚያገሇግሇን
ሀ. መነጣጠሌ ሇ. ማጣመር ሏ. ቅጥያ መ. ሀ እና ሇ መሌስ ናቸው
159. የቃሊት የአገባብ ፌቺውን በዏረፌተ ነገር ውስጥ የምንሇይበት ____________ ይባሊሌ፡፡
ሀ. ሲጠብቅና ሲሊሊ ሏ. ተቃራኒ
ሇ. አውዴ መ. ተመሳሳይ

160. የአንዴ ቃሊት አናባቢዎች በቁጥር ስንት ናቸው፡፡


ሀ. አምስት ሇ. አራት ሏ. ሰባት መ. ሀ እና ሏ መሌስ ነቸው፡፡
161. ከሚከተለት አማራጮች መካከሌ ስሇ አንቀፅ ትክክሌ ያሌሆነው የቱ ነው?
ሀ. የሀይሇቃሌና የመዘርዝር መዋቅር ነው
ሇ. የፅሁፌ ንዴፇ ሃሳብ ነው
ሏ. ስሇ አንዴ ሀሳብ ብቻ የሚገሌፅ ነው
162. ____________ በርዕስ መሌክ ይዋቀራሌ፡፡
ሀ. አንቀፅ ሇ. ዏረፌተ ነገር ሏ. ቃሊት መ. ቢጋር

ገጽ 10
163. ከሚከተለት አማራች መካከሌ ስሇ ቢጋር ጠቀሜታ በትክክሌ የተፃፇው የቱ ነው?
ሀ. ዝርዘሮችን ሇማዋቀር ያገሇግሊሌ
ሇ. ፌሬ ሀሳቦችን ሇመግሇፅ ያገሇግሊሌ
ሏ. ግሌፅና ተነባቢነት ይኖረዋሌ፡፡
መ. ሁለም መሌስ ናቸው፡፡
164. ከሚከተለት አማራጮች መካከሌ ሌዩ የሆነው የቱ ነው?
ሀ. ተወዘፇ ሇ. ተዘረጋ ሏ. ተዘረፇጠ መ. ተጎሇተ
165. እነቴ ስሇወዯዯችኝ ሌዩ የሆነ ስጦታ አበረከተችሌኝ፡፡ በሚሇው ዏረፌተ ነገር ውስጥ ያለት ግሶች
__________________ እና ____________ ናቸው፡፡
ሀ. ስሇወዯዯችኝ እናቴ ሏ. አበረከተችሌኝ
ሇ. ስጦታ፣ ሰጠችኝ መ. ወዯዯችኝ፣ አበረከተችሌኝ
166. ሰራተኛዋ ስራዋን በአግባቡና በጊዜ ሰርታሇች፡፡ ይህ ዏ.ነገር አይነቱ
ሀ. ተራ ሇ. ውስብስብ ሏ. ነጠሊ መ. ሀ እና ሇ መሌስ ናቸው፡፡
167. የቃሊት የሀረጋትና ዓረፌተ ነገር ቅንጅት ____________ ይፇጥራሌ፡፡
ሀ. ፁሁፌ ሇ. ምንባብ ሏ. አንቀፅ መ. ሀ እና ሇ መሌስ ናቸው
168. ከሰማያዊ ሀረግና ከሰማያዊ ሀረግ ሉዋቀር የሚችሌ ____________ ይባሊሌ፡፡
ሀ. ሀረግ ሇ. ዏረፌተ ነገር ሏ. ቃሌ መ. ዴምፅ
169. ከሚከተለት አማራጮች መካከሌ ቅፅሌንያከሇ አማራጭ የቱ ነው?
ሀ. ከት/ቤት ወዯ ቤት ሏ. የረቂቅ ዘዳ
ሇ. በሀይሌ በፌጥነት መጠ መ. ሁለም መሌስ ነው
170. አንዯ መጠሪያነት የሚያገሇግሇው ____________ ነው፡፡
ሀ. የወግ ግስ ሇ. የረቂቅ ዘዳ ሏ. የተውኦ ስም መ. ሁለም
171. የምእሊዴ ላሊ መጠሪያ ስያሜው
ሀ. ቅጥያ ሇ. ጥገኛ ሏ. እስር ሏ. ሁለም መሌስ ይሆናሌ
172. አከበርኳቸው በሚሇው ቃሌ ውስጥ ያሇው ውስጠ ግንዴ ቅጥያው
ሀ. % ሇ. ኳ ሏ. ቋ መ. መሌሱ የሇም
173. ፆታ መዯብንና ቁር የሚያመሇክት ምዕሊዴ ____________ ይባሊሌ፡፡
ሀ. ምስረታዊ ምዕሊዴ ሏ. እርባታ ምዕሊዴ
ሇ. ጥገኛ ምዕሊዴ መ. ነፃም ዕሊዴ
174. ከሚከተለት አማራጮች መካከሌ ምስረታ ምዕሊዴ የሆነው የቱ ነው?
ሀ. ዯግነት ሇ. ሃይሇኛ ሏ. ቁም ነገረኛ መ. ሁለም
175. አንዴ ቃሌ ተቀራራቢውን ፌቺ የምንፇሌግበት ፌቺ አይነት ____________ ነው፡፡
ሀ. ተቃራኒ ፌቺ ሇ. ተመሳሳይ ፌቺ ሏ. ዏውዴ መ. መመሌሱ የሇም
176. ከሚከተለት አማራጮች መካከሌ በትክክሌ በአማረኛ አበዛዝ የበዘው የቱ ነው?
ሀ. ሌብስ - ሌብሶች ሏ. ሌብስ - አሌባሳት
ሇ. መነኩሴ - መንኩሳት መ. መነኩሴ - መነኮሳት
177. ከሚከተለት አማራጮች መካከሌ ወግን አመሌካችን የሚያመሊክተው የትኛው አማራጭ ነው፡፡
ሀ. ቀሌድች ሇ. ሱዲናዊ ሏ. አንዱት መ. ሰራተኛ
178. "ቀሇሇ" ሇሚሇው ቃሌ ስርወ ቃለ ____________ ነው፡፡
ሀ. ቀሊሌ ሇ. ቅሌሌ ሏ. ቅርር መ. ቀር
179. ከሚከተለት አማራጮች መካከሌ መስተአምር አመሌካች የሆነው የቱ ነው?
ሀ. ኡ ሇ. ው ሏ. ዋ መ. ሀ እና ሇ መሌስ ናቸው

ገጽ 11
180. "ቤታችን" የሚሇውን ቃሌ ባሇቤትነትን የሚያመሊክተው ቅጥያ ____________ ነው፡፡
ሀ. ቤት ሇ. ት ሏ. ኣችን መ ኣች
181. አይነት ባህሪ አመሌካች ____________ ና ____________ ያመሇክታሌ
ሀ. አይነት ሇ. ባህሪን ሏ. ቅርፅን መ. ሀ ና ሇ መሌስ ናቸው
182. አምዴ ማሇት ____________ ነው፡፡
ሀ. ስርወ ቃሌ ሇ. ቃሌ ሏ. ነፃ ምእሊዴ መ. ሁለም መሌስ ነው
183. ከሚከተለት አማራጮች መካከሌ ራሱንችል የሚቆም የቱ ነው?
ሀ. ግስ ሇ. ቅፅሌ ሏ. ተውሳከ ግስ መ. መስተዋዴዴ
184. ከሚከተለት አማራጮች መካከሌ ስሇ ቃሊት ትክክሇኛ ሀሳብ የያዘው የቱ ነው?
ሀ. ትርጉም ይሰጣለ
ሇ. ራሳቸውን ችሇው ይቆማለ
ሏ. ከፉዯሊት ይዋቀራለ
መ. ሁለም መሌስ ነው

ገጽ 12

You might also like